thedayofpentecost | Unsorted

Telegram-канал thedayofpentecost - አዶናይ

3069

ኢየሱስ ዛሬም በፍፁም ፍቅሩ ይወዳቿል

Subscribe to a channel

አዶናይ

💢አብራቹኝ ፀልዩ የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ይመጣል⛈️

“ዮሐንስ በውኃ አጥምቆ ነበርና፥ እናንተ ግን ከጥቂት ቀን በኃላ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ አለ።”
— ሐዋርያት 1፥5


@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

የሁላቹም መልስ ልክ ነው፤ ግን ይህንን መልስ ያዙልኝ😍 ብዙ ትማሩበታላቹ

መልሱ ላይ ቤቱን በመኪና ተቀይሬዋለው

ሁለት ጓደኛማቾች በተመሳሳይ ጊዜና ሰዓት ፀሎት ይጀራሉ፤ ፀሎታቸውም እግዚአብሔር ሆይ በቤት መኪና ባርከኝ፣ መኪና መንዳት አምሮኛል አሪፍ መኪና ስጠኝ የሚል ነበር፤ ነገር ግን ከአመት በኋላ ለአንደኛው እግዚአብሔር የፈለገውን መኪና ሰጠው ሌላኛው ግን ከአመትም በኃላ ያው ነበር፤ ለምን ይመስላቿል እግዚአብሔር መኪና የገዛውን ሰውዬ ብቻ ነው ፀሎት የሰማው ወይስ ሌላ🤔

የውላቹ ወዳጆቼ በዚች ምድር ላይ ስትኖሩ እግዚአብሔር ለእናንተ የሚሰጣቹ ቃል ነው፤ ቃል ደግሞ በመንፈሳዊ አለም ታላቅ ቦታ አለው፤ የሁለቱ ጓደኛሞች ልዩነት ፀሎታቸው ሳይሆን ትጋታቸው ነበር፤ አንደኛው በትጋቱ ፀሎቱ እንዲመለስለት ይፈልጋል ሌላኛው ደግሞ መኪናው ከሰማይ ወርዶ እንዲሰጠው ይፈልጋል፤ ከአመት በኃላም ልዩነት የፈጠረው ይህ ነው፤ ስለዚህ የአባቴ ልጆች እግዚአብሔር ለራሳቹ ወይደግሞ በነብያቶች አልፎ ቃል ይሰጣቿል፤ የተሰጣቹን ቃል ስር ማሲያዝ ያለባቹ እናንተው ናቹ፤ እግዚአብሔር ደግሞ የእርሱ እርዳታ በሚያስፈልግበት ጊዜ ሁሉ ስለ ገባው ቃሉ በስራው ይተጋል።

🚨 እግዚአብሔር ዘማሪ ትሆኛለሽ ካለሽ፤ መዝሙሮችን አዳምጪ፣ ፀልዪ ከቻልሽ ደግሞ መዝሙር ደብተር ገዝተሽ መዝሙር ፃፊ፤ እግዚአብሔር በበኩሉ አንቺን በክብር አደባባይ ላይ በአዳዲስ መዝሙሮች ሞልቶ ለማቆም ማንም አይቀድመውም

🚨 እግዚአብሔር አገልጋይ አደርግሀለሁ ሲልህ የፈጠርኩህ ለአገልግሎት ነው እያለክ ነው ስለዚህ አባትህ የተናገርህን ሰምተህ እርሱ ላለህ አላማ በፀሎትና በፆም የምተጋ ከሆነ ዛሬ ላይ የተናገረህ እግዚአብሔር ራሱ ነገ ላይ በእልፍ ሰዎች መካከል በክብር ቀብቶ ሲያስነሳህ ታያለህ፤

እግዚአብሔር ኤልያስ ጋር መጣና ወደ ኮሬብ ተራራ ውጣ እግዚአብሔር በዚያ አለ አለው፤ ተራራው ላይ የመውጣቱ ስራው የኤልያስ ነው፤ልክ እንደዚሁ ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔርን ድምጽ በነብያት አልፎ የምትሰሙ ልጆች ካላቹ ዛሬ ራሳቹን ገምግሙ፤ ለሰማቹት ቃል የእናንተ ትጋትና በብርቱ ልብ የተባላቹትን መፈለግ ትልቅ ዋጋ አለው

ተባረኩልኝ😍

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

የመንፈሱ ራሀብተኛ ሁኑ

በዚህ ዘመን ሰዎች እጅግ በጣም የብዙ ነገሮች ራሀብተኛ ሆነዋል፤ ይሁን እንጂ ለሚረባና ዋጋ ለሚኖረው ነገር አይደለም፤ በዚች ምድር ላይ ልንራበውና ልንፈልገው የሚገባ አንድ ነገር አለ፤ እርሱም የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ፤ በአሁን ሰዓት ከምንም በላይ የዚህ መንፈስ ራሀብተኛ ከሆናቹ በእውነት ነው የምላቹ በምድር ላይ እንደ እናንተ እድለኛ ሰው የለም ምክንያቱም ነገ ላይ በተጠማቹት ልክ ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ በመንፈሱ ተሞልታቹ በአለም አደባባይ ለብዙ ነፍሳት መዳን ምክንያት ስለምቶኑ፤ ስለዚህ ይህንን መንፈስ ከማንም በላይ ፈልጉት፤ ድንገት ሳታውቁት አንድ ቀን አይታቹት ወደማታውቁት መንፈሳዊ ክብር ውስጥ ትገባላቹ።

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

🙄እኔ+ችግር = ስኬት😂
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨


ችግር ማለት የሙዝ ልጣጭ ወይም የበለስ ፍሬ ማለት ነው
፨ለምሳሌ፦የበለስ ፍሬ በውስጡ መልካም(ጣፍጭ) ነገር ይዞ ሲያበቃ እንዳይነካ ወይም እንዳይበላ ራሱን በሾህ የከበበ ነው።የሰው ልጅም እንዲሁ ነው።
ስኬቱ ወይም መልካሙ ነገር ላይ ለመድረስ መጀመሪያ ችግሩን(እሾሁን) ማንሳት ይገባዋል። በለስን አይቶ እሾህ ስላለው አልበላም ማለት ሞኝነት ነው! ስለዚህ ስኬት በችግር እንደተከበበ አውቀን ችግርን ማለፍ ግድ ይለናል።

ጌታ ዘመናቹን ይባርክ!

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ውድ የአባቴ ብሩካን ከባድ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ ሊመጣ ስለሆነ እራሳቹን ለሚመጣው ክብር አዘጋጁ🔥🔥🌥️ ኢትዮጵያ ላይ ታላቅ ክብር እየመጣ ነው
🇪🇹🔥🇪🇹🌥️🇪🇹🔥🇪🇹🔥

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ለነፍሴ ነፍሱን ሰጠ

“ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥”
— ኤፌሶን 2፥5

አንድ አስቸጋሪ በግ🐑 ቢኖራቹና ይህንን በግ ድንገት በተኩላ ተይዞ ለማምለጥ ሲታገል ብታዩት፤ በጣም አስቸጋሪ በግ🐑 ስለሆነ አይናቹ እያየ ለአውሬው ትታቹት አትሄዱም ይልቁኑ ከተኩላው አፍ ታስጥሉታላቹ እንጂ ፤ምክንያቱም ለዚህ በግ ምን ያህል ዋጋ እንዳወጣቹ ስለምታውቁ፤ የኛም መዳንም ልክ እንደዚህ በግ ነው፤ በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለን፤ በአምላክ ታላቅ ፍቅር የተነሳ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ለኃጢአተኞቹ ለነፍሳችን ነፍሱን ሰጥቶ፤ እኛም ባልሰራነው ስራ እንዲሁ በፀጋ ፃዲቅ ተብለን እንድንጠራ አደረገን።

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ልዩ የመንፈሳዊ አለም ስራ ማስታወቂያ

💢የስራው መደብ ....... ...... ..........

🕳️ በመንፈስ ቅዱስና በእሳት የተጠመቁ:-
🔸 አገልጋዮች
🔸 ዘማሪያን
🔸ወንጌላውያን
🔸 መጋቢያን
🔸 እረኞች
🔸ነብያቶችና
🔸 ሐዋርያቶች እንዲሁም ለሚመጣው የመጨርሻው ክብር እራሳቹን እያዘጋጃቹ ለምትገኙ ወጣቶችና ታዳጊዎች በሙሉ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥


💢ብዛት......... ......... .........
🕳️ ኢየሱስ አምነው ልጅነታቸውን በእምነት ለተቀበሉት ሁሉ

💢የትምህርት ደረጃ...... ....... .......
🕳️ይህ ስራ ምንም አይነት የትምህርት ደረጃን አይመርጥም ለሁሉም ክፍት ነው

💢የስራ ጊዜ....... ...... ........ .........
🕳️ ከአሁን ጀምሮ እስከ ጌታ ምጽአት ቀን ድረስ

💢ደሞዝ...... ....... ........ .......
🕳️በምድር ላይ በሰሩት መጠን ከስራው ባለቤት በሰማይ የክብር አክሊል 👑 ይቀበላሉ

💢ቦታ ..... ....... ......... ...........
ፍጥረት በሚገኝበት ስፍራ ሁሉ ( አደባባይ ላይ፣ ገቢያዎች ላይ፣ በየ ሃይማኖት ስፍራዎችና መንፈስ ቅዱስ በሚያስቀምጠው ምሪት መሰረት።


የናንተን አላውቅም እኔ ግን መስፈርቱን ስላሟላው በመንፈሳዊ አለም ተመዝግቢያለው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥


👇👇👇👇👇👇👇👇
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ኢየሱስን ጥሩት

ኢየሱስ በጣም የሚወዳቸው ማርያም ና ማርታ የሚባሉ እህትማማቾች ወንድማቸው አልአዛር ታሞባቸው ኢየሱስን በደብዳቤ ወንድማችን ታሞብናል ብለው ሲጠሩት ክብሩ እንዲገለጥ ዘገየ እንጂ በፍፀም አልቀርም፤

አልአዛር ከሞተ በኋላ የማርያምና የእህቷ ወገኖች ፤ የአልአዛርም ጓደኞች በስፍራው ላይ ተገኝተው ነበር ነገር ግን ለመሞቱ መረጋገጫ ሰጡት እንጂ አንዳች አላደረጉም፤ በጣም የሚገርመው ኢየሱስ ወደ ስፍራው ሲመጣ ግን እነ ማርታን ሊያፅናና ሳይሆን ወንድማቸውን አልአዛርን ከሞት ሊያስነሳላቸው ነበር

ወገኖቼ ለገባቹበት ችግር እጅግ ብዙ ሰዎችን ከመጥራት ኢየሱስን መጥራት ብልህነት ነው ፤ ሌሎች የሚመጡት ከችግራቹ ሊያወጧቹ ሳይሆን ነገራቹ እንዳበቃለት ብያኔ ሊሰጡ ነውየምታመልኩት ጌታ ግን የሚመጣው ነገራቹን ካለመኖር ወደ መኖር ሊቀይር ብቻ ነው።

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ጆሮቻቹን አዘንብሉ

ወዳጆቼ ማንኛውንም ነገር ከማድረጋቹና ከመወሰናቹ በፊት መጀመሪያ የእግዚአብሔር ድምፅ ስሙ ምክንያቱም እግዚአብሔር ድምፁን መስማት ለሚፈልጉት ልጆቹ ሁሉ መናገር ይፈልጋልየእግዚአብሔር ድምጽ ሰምታቹ ህይወታቹን የምትመሩት ከሆነ ወደ ትክክለኛው መስመር ትገባላቹ።

“በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤”
— ዮሐንስ 10፥27


@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ጠጠሯ ትበልጣለች

ብዙዎች ምንጫቸውን እራሳቸው ላይ ማድረግ ይፈልጋሉ ከዛም እንደ ጎሊያድ በአቅማቸውና በቁመታቸው ልክ ማሰብ ይጀምራሉ፤ ጥቂቶች ግን እንደ ዳዊት መነሻቸውን ሁሉን በሚችለው በእግዚአብሔር ላይ ያደርጉና ወፍ እንኳን መግደል በማትችል ጠጠር ጎሊያድን የሚያክል ችግር ይጥላሉ፤ስለዚህ እግዚአብሔር ከሌለበት እልፍ የጦር ሰራዊት ይልቅ እግዚአብሔር ያለበት ትንሿ ጠጠር ሚዛን ትደፋለች።

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ምድር አይታው የማታውቀው የእግዚአብሔር ክብር ሊገለጥ ነው

እስከ አለም ዳርቻ ድረስ የክርስቶስን አዳኝነትና ጌትነት በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የሚያዳርሱ፤ በድቅና በተአምራት የእግዚአብሔር ክብር የሚገልጡ ሴትና ወንድ ልጆች ይነሳሉ።

በተለመደው መንገድ ሳይሆን በአዲስ ክብር በወንድና ሴት ልጆች ላይ ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ በሀይል ይወርዳል ፤ እነርሱም በየ አደባባዩ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ይሰብካሉ፤ በየ መንገድ ላይም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከዘላለማዊው ሞት ያመልጣሉ።

ትላልቅ በተባሉ ቦታዎች እንኳን ሳይቀር የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል፤ ባለ ሥልጣናት፣ የሀገር መሪዎች፣ ባለሀብቶች፣አሉ የተባሉ ምሁራን፣ የሀይማኖት አባቶች ለክብራቸው እንኳን ሳይጨነቁ በየ መንገድ ዳሩ ለእግዚአብሔር ክብር ይሰግዳሉ፤


ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።”
— ሐዋርያት 1፥8

መንፈስ ቅዱስ በሀይል ይወርድባቸዋል የእሳት ምላስም ይሰጣቸዋል፤ ከአንደበታቸው እሳት ይወጣል ጥላቶቻቸውንም ያጠፋል፤ አጋንንትም በላያቸው ላይ ካለው ክብር የተነሳ መቆም አይችልም፤በየ መንገድ ዳሩ ይወድቃል ይህም ሊሆን ጊዜው አሁን ነው።

ውድ የአባቴ ብሩካን ብቻ ተግታቹ መንፈሱን ተጠሙ፣እንደ ክብሩም መጠን ይሰራባቹ ዘንድ አጥብቃቹ ፀልዩ፣ ድንገት የሚገለጥ የእግዚአብሔር ክብር አለ


ወጣቶች ለሚመጣው ክብር ራሳቹን አዘጋጁ

ይህንን ትንቢታዊ መልዕክት ላላቹበት Group እና ለምታውቋቸው ሰዎች ሁሉ Share አድርጉላቸው።

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ፍጥረት በናፍቆት የሚጠብቃቸው እነማንን ነው?? 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

በዚህ በመጨረሻው ዘመን ለወንጌል ሲሉ አንገታቸውን ለሰይፍ የሚሰጡትስ እነማን ይሆኑ


የመጨረሻው መጨረሻ ስሙት
🔥

እኔ አምናለሁ አይኖቻቸው የእሳት ነበልባል የሆኑ፣ ንግግራቸው በጥበብ የተሞላ፣ እጆቻቸው ደግሞ በክብሩ ዘይት የተነከሩ ብርቱ የእግዚአብሔር ልጆች እንደሚነሱ፤ የናንተን አላውቅም እኔ ግን እሳትን ለብሰው በክብር ከሚገለጡት የመጨረሻው ዘመን አገልጋዮች መካከል አንዱ እንደሆንኩ አውቃለሁ🔥🔥🔥
🔥

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ክርስትና ያለ መንፈስ ቅዱስ ምንም ጎማ እንደሌለው መኪና ማለት ነው፤ ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለውም፣ ይህ ነው ብለን እንኳን የምናወራው ራዕይ አይኖረንም፤ በቃ ስም ብቻ ይሆንብናል ፤ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በክርስትናችን ህይወት ላይ የመሪነት ድርሻ ሲኖረው ትናንትናን አንደግመውም በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን እንጂ🔥🔥🔥🔥

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ክብር አለ

ግድ የላቹም ሳትሰለቹ ተግታቹ በእግዚአብሔር ፊት በፀሎት ትጉ ድንገት ሳታስቡት አይታቹት የማታውቁት ክብሩ ውስጥ ራሳቹን ታገኙታላቹ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

“የእግዚአብሔርም ክብር ይገለጣል፥ ሥጋ ለባሹም ሁሉ በአንድነት ያየዋል፥ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።”
— ኢሳይያስ 40፥5

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ይቅርታዬ❤️

ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው ተገድሎ ሳይሆን ተከፍሎ ነው በከንቱ አይደለም ደስታዬ የሱስ ሆኖኝ ነው ይቅርታዬ

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

የእግዚአብሔር ክብር ማለት የመንፈስ ቅዱስ መገኘት በሙላት በእናንተ ላይ ሲመጣ ማለት ነው🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️

አሁን የናፈቀኝ አንድ ነገር እርሱም ኢየሱሴን በክብር ማየት በቃ ከዚህ የሚበልጥ ነገር የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭

Читать полностью…

አዶናይ

ጥያቄ🤔 ጥያቄ🤔 ጥያቄ🤔

ሁለት ጓደኛሞች ነበሩ፤ ሁለቱም በተመሳሳይ እድሜ ላይ ነው የሚገኙት፤ ሁለቱም በቤት ኪራይ የሚሰቃዩ ምስኪን ወጣቶች ናቸው፤ የራሳቸው የሆነ ቤትም🏠 አልነበራቸውም፤ እና አንድ ቀን ሁለቱም በተመሳሳይ ጊዜ ቤት ያስፈልጋቸው ስለነበር ፀሎት ይጀምራሉ፤ ፀሎታቸውም ጌታ ሆይ ቤት እፈልጋለሁ፣ በቤት ኪራይ መኖር ሰልችቶኛል የራሴን ቤት 🏠 ስጠኝ የሚል ነበር፤ አስተውሉ የሁለቱም ሰዎች ፀሎት አንድ አይነት ነው ቤት🏠

ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ግን እግዚአብሔር ለአንደኛው የጠየቀውን አይነት ቤት ሰጠው፤ አንደኛው ግን ምንም አይነት ቤት አላገኘም፤ እስቲ ለምን ይመስላቿል ለዚኛው ወጣት ቤት ያልተሰጠው፤ የራሳቹን ሀሳብ ስጡበት፤

Читать полностью…

አዶናይ

የኢየሱስ ስም ላወቀው እሳት ነው 🔥

በሐዋሪያው ታምራት ታረቀኝ

እጅግ ድንቅ ትምህርት ኢየሱስ🔥

ከዚህ ትምህርት በኃላ ይህንን ስም በሀይልና በስልጣን መጠቀም ትጀምራላቹ

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ብዙዎች በኢትዮጵያ ምድር ላይ የሚገለጠውን ክብር ለማየት ባህር ተሻግረው ይመጣሉ🛫🛫🛫🔥🔥

እስቲ ስንቶቻቹ ናቹ በኢትዮጵያ ላይ ከባድ ክብር እየመጣ እንዳለ የምታምኑት🤚🤚

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ኢትዮጵያ ምጠብቀው እኛን ነው🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ምድር ጉድ ፈላባት🙆 🔥🔥🔥🔥የመንፈስ ቅዱስ ሀይል አለፈ 🔥🔥
🔥🔥🔥መንፈስ ቅዱስ 🔥🔥🔥

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

መንፈስ ቅዱስን አማራጭ የሌለው ምርጫቹ አድርጉት

💢ቅድስና ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ

💢ፀሎት ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ

💢አገልግሎት ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ

💢አምልኮ ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ

💢ህይወት ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ

💢ትንቢትና መገለጥ ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ

💢ራዕይ ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ

💢ሰላምና ደስታ ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ

💢ትህትና ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ

💢ጥበብና ማስተዋል ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ

💢መንፈሳዊ ውጊያ ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ

ብቻ ምን አለፍቹ አማኝ ያለ መንፈስ ቅዱስ ምንም ማድረግ አይቻልም፤ ይህንን የአብ ተስፍ በህይወታችሁ ላይ በሀይል እንዲገለጥና ያለ እርሱ ለማንም መሆን እስከማትችሉ ድረስ በብዙ ክብር በእናንተ ላይ ይምጣ።

መንፈስ ቅዱስን ባወቃቹት ቁጥር ትራቡታላቹ ፤ በተራባቹት ቁጥር ደግሞ ክብሩን ማየት ትጀምራላቹ።

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

አይበቃንም ወይ

ከአንድ ውብ ሰርግ 💒 በፊት ልንሰራቸው የሚገቡ ብዙ ቅድመ ሁኔታዎች አለ፤ የሙሽሮች 👗 ልብስ፣ ሰርጉ ላይ ለሚገኙ ሰዎች የሚሰጠውን ምግብ ማዘጋጀት ፤ በርበሬ መቀንጠሱ፤ እረ ብዙ ጣጣ አለው።

ወዳጆቼ ኢየሱስ ክርስቶስ እጅግ በጣም በቅርብ ቀን ይመጣል፤ ነገር ግን ከመምጣቱ በፊት ልክ እንደ ሰርጉ መሰራት ያለበት ስራ አለ፤ ይሄም ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ መስበክና ክርስቶስን ለህዝብ ሁሉ መግለጥ ነው፤ ይሁን እንጂ ብዙዎች ቀልባቸውን የጠፊው አለም ስርአት ወስዶባቸዋል፤

አይበቃንም ወይ የተሰጠንን ብርሃን በዕንቅብ በታች ማስቀመጥ

አይበቃንም ወይ ለምትጠፋውና ለማጠቅመን አለም ማሸርገድ

አይበቃንም ወይ ክርስቶስ ደብቆ ለግላችን ማድረግ

ኢየሱስ ሲመጣ ቢሆንለት የአለም ህዝብ ሁሉ ቢወስድ ደስታው ነው፤ ምክንያቱም ከዘመናት በፊት ለአለም ህዝብ ሁሉ መዳን መስቀል ላይ ስለሞተ፤ ነገር ግን በኛ ዝንጉነት ምክንያት በጣም ብዙ ሰዎችን ወደ ገሀነም እሳት ሊጣሉ ነው፤ በእውነት ቢበቃን ይሻላል አሁን ጊዜው ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ የምናሳይበት ነው።

💯ወዳጄ ወንድምህን የምቶደው ከሆነ ስለ ኢየሱስ ንገረው

💯የኔ እህት ጓደኛሽን የምቶጃት ከሆነ አሁኑኑ ስለ ኢየሱስ ንገሪያት


ለብዙዎች የእንድናበራበት የተሰጠንን ብርሃን ከዕንቅብ በታች ማስቀመጥ ቢበቃን ነው ሚሻለው።

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ኢየሱስ እስኪናገር ድረስ ነው

ወፍ🐦 ከተጠመደችበት ወጥመድ በራሷ አቅም ለመውጣት በሞከርች ቁጥር እራሷን ታቋስላለች፤ ልክ እንደዚሁ ከጌታ ውጪ ካለንበት ችግር ባለን አቅም ሁሉ ለመውጣት ብንሞክር ይበልጥ አንዱን ችግር ብዙ አድርገነው እናርፍለን እንጂ ለውጥ አናመጣም፤ ነገር ግን ሰማይ በጉዳያችን ላይ ጣልቃ እንዲገባ ከጋበዝነው ያስጨነቀን ነገር ሁሉ እንደ ጉም በኖ ይጠፍል ብቻ ከኢየሱስ አንደበት ቃል ይውጣ የኛን ነገር ሳያስተካክል አይመለስም።

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ስማቹን አስቀይሩ

ለእናንተ የማይመጥን፣ስራቹን የማይገልፅ፣አቅማቹን የማይስተካከል ስም ካላቹ አሁኑኑ አስቀይሩት፤ ያዕቆብ አታላይነቱን አልወደደውም ያዕቆብ ተብሎ ሲጠራ ትዝ የሚለው አታላይነቱ ነው ለዚህም ነው ስም ቀያሪውን አምላኩን ሲያገኘው ካልባረከኝ አለቅህም ያለው የያዕቆብ ትክክለኛ ስም እስራኤል ነበር ያዕቆብ የእርሱ ስም አልነበረም እናንተም የናንተ ባልሆነ ማንነት ጊዜያቹን አትጨርሱ አሁኑኑ የእናንተን እውነተኛ ማንነት እወቁት ያኔ በህይወታቹ ታሪክ መስራት ትጀምራላቹ

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ምቾታቹን አትውደዱት

በህይወት ዘመናችን ብዙ አይነት የህይወት ውጣ ውረድ ሊያጋጥመን ይችላል፤ ሆኖም ግን ያሳለፍናቸው ችግሮችና መከራዎች ለዛሬው እረፍታችን መንስኤዎች ናቸው፤በህይወት ዘመናችን በምቾት ወንበራችን ላይ ተቀምጠን ውዱ ጊዜያችንን ሳንሰራበት ሲያልፍ በጊዜው የነበረን ምቾት ምን ያህል እንደጎዳን እንረዳለን፤ ደስታችን የሚመነጨው ከምቾታችን ከሆነ ነጋችንን ዛሬ ላይ መስራት ይከብደናል ነገር ግን በህይወታችን ላይ ለሚመጡብን አስቸጋሪ ቀናቶችና አስከፊ ጊዜቶች መልካም ዕይታ የሚኖረን ከሆነ ነጋችንን በተሻለ መልኩ መስራት እንችላለን።

ጌታ ዘመናቹን ይባርክ

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ምን አይተው ነው ግን ሀያላን የተባሉት ሀገራት ኢትዮጵያ🇪🇹 ላይ እንደዚህ የሚሆኑት፤ በዚህ ሰዓት ሲኦል ባዶ እንደሆነ ነው የሚሰማኝ፤ አጋንንቶች ሁሉ በቁጣ ወደ ኢትዮጵያ🇪🇹መጥተዋል

ፍጥረት በናፍቆት የሚጠብቃቸው የእግዚአብሔር ልጆች የሚገለጡበት ጊዜው ደርሷል

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

በአለማችን ላይ ያሉ እጅግ ብዙ ነብያቶችና አገልጋዮች በምድራችን ኢትዮጵያ ላይ ስለሚነሳው የወንጌል Revival 🔥🔥🔥እየተናገሩ ነው።

🔥ፍጥረት በናፍቆት የሚጠብቃቸው የመጨረሻው ዘመን አገልጋዮች ከምድራችን ኢትዮጵያና ከምድረ ኤርትራ ይነሳሉ፤

🔥በራቹን ዘግታቹ የእግዚአብሔር ክብር ስትጠሙና ስታለቅሱ የነበራቹ ወጣቶች ደስ ይበላቹ አሁን የምትገለጡበት ጊዜው ደርሶል።

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

በዚህ ዘመን ብዙ ወጣቶች በመንፈስ ቅዱስ እሳትና ሀይል በማስታጠቅ ምድራችን ላይ ለሚመጣው ክብር እያዘጋጁ ከሚገኙት ሰዎች መካከል የእግዚአብሔር ሰው ሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ ዋነኛው ነው፤

እኔንም ጨምሮ ብዙ ወጣቶች የእግዚአብሔር ክብር እንዲፈልጉና እንዲጠሙ እንዲሁም በፀጋና በሀይል ታጥቀው እንዲያገለግሉ እያደረገ ይገኛል፤ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ይህንን የተወደደ የክብር ሰው ስላስነሳልን እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ እባርከዋለሁ🙏

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

🚨ዋናውን ፈልጉ

መግደላዊት ማርያም የምትባል አንዲት ድንቅ የእግዚአብሔር ሴት የኢየሱስን መቃብር ለማየት ከደቀመዛሙርቱ ጋር ወደ መቃብር ስፍራው ስትሄድ የሞተባትን ውዷን ጌታዋን አላገኘችውም፤ አብረዋት የነበሩ ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ መጡበት ሲመለሱ፤ ይህቺ ድንቅ ሴት ግን የጌታዬን ስጋ የወሰዱትን ወይም ራሱ ኢየሱስን ሳላገኘው አልሄድም ብላ እዛው ቆየች፤ ይህንን አይተው መልአክቶች ተገለጡላት፤ ነገር ግን ይቺ ሴት መልአክቶች እንኳን ተገልጠውላት ከምቶደው ጌታዋ ከኢየሱስ መቃብር ስፍራ ንቅንቅ አላለችም፤ በመጨረሻም ግን አጥብቃ የፈለገችው፣ከምንም በላይ ቅዲሚያ የሰጠችው ውዷ😍 ጌታዋ ኢየሱስ ተገለጠላት፤

ይህ የፍቅር ጌታ በእውነት ለሚፈልጉት፣ ከማንም በላይ ለሚወዱት ልጆቹ ዛሬም ራሱን ይገልጣል፤ኢየሱስን ከፈለጋቹት እስከ ጥግ ድረስ ፈልጉትታገኙታላቹ

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

የመንፈስ ቅዱስ ጥማት ያለባቹ የአባቴ ብሩካን ይህንን መዝሙር በፀሎት መንፈስ ስትሆኑ ስሙት ክብር ያገኛቿል

🔥🔥🔥 መንፈስ ቅዱስ 🔥🔥🔥


@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…
Subscribe to a channel