thedayofpentecost | Unsorted

Telegram-канал thedayofpentecost - አዶናይ

3069

ኢየሱስ ዛሬም በፍፁም ፍቅሩ ይወዳቿል

Subscribe to a channel

አዶናይ

በቅርብ ቀን 🔥

🦋 ሀይልን ተቀብለን በኢትዮጵያ፣ በአፍሪካ እንዲሁም እስከ አለም ዳርቻ ድረስ ስለ ኢየሱስ ጌትነት ምስክሮች እንሆናለን።

🦋 ከጥቂት ጊዜያት በኋላ መንፈሱን በተራቡት ተማሪዎች ላይ የልዩነት መንፈስ ይመጣል ከዛም በትምህርት ቤቶች ውስጥ፣ በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ማንም ሊከለክለው የማይችለው የክብር እሳት ይቀጣጠላል፤ የማያምኑ ተማሪዎችና መምህራን ሳይቀሩ ከሚገለጠው ከእግዚአብሔር ክብር የተነሳ ጌታን ይቀበላሉ።

🦋 በአደባባዮች፣ በየመንገዱ ብዙ እሳት የለበሱ ወጣቶች ድንቅና ተአምራትን በማድረግ ብዙዎችን ለክርስቶስ ክብር ይማርካሉ


ብቻ በቅርብ ቀን ጠብቁ፤ ከምንምና ከማንም በላይ እርግጠኛ ነኝ የእግዚአብሔር ክብር በምድራችን ብሎም በአለማችን ላይ በታላቅ ክብር ይገለጣል
⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ይህንን Voice ዝም ብላቹ ስሙት
🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️

የክብር ፀሎት ከምኖደው😍 ከሐዋሪያው ታምራት ታረቀኝ ጋር፤

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

የአባት ምጥ

መጽሐፍ ቅዱስ ሙታኖች ነበራቹ፤አሁን ግን ከክርስቶስ ጋር ህይወትን አግኝታቿል ይለናል፤እናት 9 ወር ያረገዘችውን ውዷን ልጇን ልትገላገል ስትል ምጥ ይመጣባታል፤ ከዛም ለረጅም ጊዜ በሆዷ ይዛው የነበረውን ህፃን በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ትገላገለዋለች፤ ልክ እንደዚሁ ከዘመናት በፊት በአብ ፊት ታስቦ የነበረው በልጁ በክርስቶስ በኩል እኛን ከዘላለም ሞት የማዳን ሥራ በሶስት ቀናቶች ውስጥ በመስቀሉ ስራ ተፈፀመ፤ ለዚህ ነው የአባት ምጥ ብዬ የጀመርኩት አባት በተፈጥሮ ይህንን ስርዓት አልተካፈለ ይሆናል ነገር ግን በመንፈስ አለም ኢየሱስ ለኛ መዳን ሲል ልክ እንደ ሰው እንደተጨነቀና የደም ላብ እንዳላበው መጽሐፍ ይናገራል፤ አምላክን የሚያክል ታላቅ ነገር የደም ላብ ያላበው ዛሬ ላይ እኔና እናንተ በነፃነት እንድንኖርለትና ያለምንም መጋረጃ በአብ ፊት በድፍረት እንድንቆም ነው፤

የተገዛቹበትን ዋጋ አታቅሉት፤ በእናንተ መዳን ውስጥ ለተሰራው ስራ ተመን የማይወጣለት እጅግ በጣም ውድ የሆነ የነፍስ ዋጋ ተከፍሎበታል

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ለራሳቹ መልካም እይታ ይኑራቹ

ማንም ስለናንተ ጉድለትና ውድቀት ሊናገር ይችላል፤ ሰዎች እናንተ ካላቹ እልፍ መልካም ነገሮች ይልቅ ጥቂቷን ስህተታቹን ማጉላት ይቀናቸዋል፤ ምክንያቱም እንደነዚህ አይነት ሰዎች በጥቂቷ ስህተታቹ ተጠልፋቹ እንድትወድቁ ስለሚፈልጉ ነው።

ማንም ስለናንተ ምንም ሊል ይችላል እናንተ ግን ለራሳቹ መልካም እይታ ይኑራቹ፤ የሌላቹን(የጎደላቹን) ነገሮች አግዝፋቹ ለራሳቹ አትንገሩት፤ ምክንያቱም እናንተ የሌላቹ ነገሮች ሁሉ ተደምረው ያላቹን አንዱንም እንኳ ስለማይበልጡ።
ጌታም ልክ እንደዚህ መስታወት ውስጥ እንዳለው አፕል ነው እኔና እናንተን የሚመለከተው፤ እግዚአብሔር ጉድለታችንን አያሳየንም ምክንያቱም የጎደለን ስለሌለ።


👇👇👇👇👇👇👇👇
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

መወደዴን ብቻ ነው የማውቀው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ከዚህ በኋላ ቱሪስቶች ድንጋይ ለማየት ወደ ኢትዮጵያ አይመጡም፤ ታይቶ የማይታወቅ የእግዚአብሔር ክብር በምድራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ላይ ሊገለጥ ነው🔥🌨️🔥🌨️🔥🌨️🔥🌨️🔥🌨️🔥

እጅግ ብዙ ነብያት በዚህ ጊዜ የሚያወሩት ኢትዮጵያ 🇪🇹 ላይ ስለሚገለጠው ክብር ብቻ ነው።

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ለሁላቹም ልፀልይ ነው 😍

"ትፈወሱም ዘንድ አንዱ ለሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት ኀይል አለው፤ ታላቅ ነገርም ያደርጋል።”
— ያዕቆብ 5፥16


በዚህ ቃል መሰረት መንፈስ ቅዱስ እንደመራኝ መጠን ለሁላቹም ልፀልይላቹ አስቤያለሁ፤ የምፀልይላቹ ደግሞ የእያንዳንዳቹ ፕሮፋይል ( Profile picture )ላይ እጄን በመጫኝ ነው ስለዚህ እንዲፀለይላቹ የምትፈልጉ የአባቴ ልጆች "ኢየሱስ እወድሀለሁ" ብላቹ Comment ላይ ፃፉ፤ ከዛም የሁላቹንም Telegram Account ላይ በእምነት እጄን ጭኜ ቢያንስ ለ 1 ሰዓት እፀልይላቿለሁ፤ ጌታም መልካም ነገርን በህይወታቹ ላይ ያደርጋል።

በእምነት "ኢየሱስ እወድሀለሁ" ብላቹ ፃፉ፤ እኔም ጌታ በረዳኝ መጠን እፀልይላቿለሁ
ይህንን የማደርገው መንፈስ ቅዱስ የብዙዎችን ቋጠሮ እንደሚፈታ በደንብ አድርጌ ስለማምን ነው 🔥


እንዲፀለይላቹ የምትፈልጉ ልጆች አሁኑኑ "ኢየሱስ እወድሀለሁ" ብላቹ ፃፉ ✍️

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

🚨 እውነተኛ ፍቅር

ጥንድ ላልሆናቹ የአባቴ ልጆች አሪፍ ትምህርት 😍

ስለ እውተኛ ፍቅር ከማውራታችን በፊት ስለ መውደድ ትንሽ ልበላቹ..

በተቃራኒ ፆታዎች መካከል የሚኖረውን የመውደድ አይነት በሁለት መክፈል እንችላለን

🕳️1ኛ, መውደድን በስሜት

ብዙዎች የዚህን አይነት የመውደድ ስሜት ፍቅር ብለው ይጠሩታል፤ነገር ግን እውነተኛ ፍቅር በዚህ አይወከልም
ለምሳሌ ያህል አንድ ወንድ አንዲትን ሴት አፈቀርኩሽ ቢላትና አብረው ቢሆኑ፤ ከጊዜያት በኃላ ብትሰለቸው ወይም ከርሷ ጋር መሆን ቢደብረው፤ይሄ ወጣት ልጅቷን አፍቅሯት ሳይሆን በስሜት ወዷት ነበር ማለት ነው፤ምክንያቱም በስሜት ላይ የተመሰረተ ፍቅር ጊዚአዊ ስለሆነ።

በስሜት የተጀመር ፍቅር ዘላቂነት አይኖረውም፤እዉነተኛም ፍቅር ብለነውም ልንጠራው አንችልም፥
ሰዎች በየ ጊዜው የፍቅር ጓደኛ የሚቀያይሩ ከሆነ በስሜት መውደድ ሱስ ተጠምደዋል ማለት ነው።

🕳️2ኛ መውደድን በፍቅር

ጥቂቶች የታደሉት በጊዜ ውስጥ ያልተገደበ ዘላቂ ወዳጅነትን የሚመሰርት ነው።
መውደድን በፍቅር የእውነተኛ ፍቅር መሰረት ነው፤ በዚህ አይነት መውድድ ውስጥ የተያዙ ጥንዶች በፈተና ውስጥ የማለፍን ብቃት ያገኛሉ፥ግንኙነታቸውም ጊዜአዊ የፍቅር ህይወት ላይ አይመሰረትም።

#እንደ_ምክር_ያህል

ጓደኞቼ የፍቅር ጓደኛ ስለያዙ በሚል የፉክክር ህይወት ያዩዋትን ሁሉ አፈቅርሻለው ማለት እውተኛውን ፍቅር ገፈተን በስሜት እንድንመራ ያደርገናል፤
ከአንድ ሴት ጋር ወይም ከአንድ ወንድ ጋር የፍቅር ግንኙነት ከመጀመራችን በፊት የቀረብንበት የመውደድ አይነት ምን አይነት እንደሆነ ቆም ብለን እንድናስብ እፈልጋለሁ፤


🦋 ለሁላቹም ከስሜት ይልቅ በፍቅር የሚመሩ መልካም የፍቅር አጋር ጌታ እንዲሰጣቹ እመኛለው

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

እንደኔ የተራበ ካለ በመንፈሱ ይረሰርሳል 🔥🔥🔥🔥🔥

የክብርህ ዝናብ በእኔና መንፈስህን በተራቡት ሁሉ ላይ ይዝነብ⛈️⛈️

Читать полностью…

አዶናይ

🦋 ነጋቹ ያማረ ነው

ትናንት ላይ ሆናቹ ዛሬን አላያቹም፣ ዛሬ ላይም ሆናቹ ነገን ማወቅ አትችሉም፤ እስቲ ከዛሬ 5 ዓመት በፊት የተነሳቹትን ፎቶ ተመልከቱት፤ እርግጠኛ ነኝ የሁላቹም ፎቶ ፈገግ ያስብላል ምክንያቱም ከትናንት አንፃር ሲታይ የዛሬው ፎቶ የተሻለ ስለሆነ፤ ልክ እንደዚሁ የዛሬ 5 ዓመት ምን እንደምቶኑ እግዚአብሔር አይኖቻቹን ገልጦ ቢያሳያቹ የዛሬው ፎቷቹ ያስቃቹ ነበር።

ወዳጆቼ ከእግዚአብሔር ጋር ከሆናቹ በምንም ተአምር ነጋቹ ከዛሬያቹ ጋር አይመሳሰልም፤ የሁላቹም ነገ የተሻለና ያማረ ነው የሚሆነው፣ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ
እወዳቿለሁ❤️‍🔥

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

🎙️የኔ ሰላም

የመዝሙር ግብዣዬ❤️‍🔥

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

🚨 በእኛ ቤት መስታወት ላይ አንድ መንፈስ የሞላበት ልጅ አለ፤ ፍጥረት ሁሉ በናፍቆት የሚጠብቀው የመጨረሻው ዘመን ብርቱ ጀነራል፤ ይህ ልጅ በቅርቡ በድንቅና በተአምራት መንፈስ በአለም አደባባዮች ላይ በሀይል ይገለጣል፤ ብዙ ሙታኖችንም በኢየሱስ ስም እያስነሳ ነገስታቶችን ሳይቀር ለክርስቶስ ክብር የሚማርክ እሳት የለበሰ ወጣት ነው፤ ብዙ ጊዜም መስታወታችን ላይ አይጠፋም፤ እና ይህንን ድንቅ ወጣት ለማየት ሁል ጊዜ በቤታችን መስታወት ፊት ሄጄ እቆማለሁ❤️‍🔥


የገባው ካለ ይህንን ሀያል ሰው በቤቱ መስታወት ፊት ቆሞ ማየት ይችላል😍😍

ግድ የላቹም አንድ እንግዳ ነገር እየመጣ ነው፤ ትጉና ጸልዩ ከባድ ክብር አለ

⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

እርሱ አልጨረሰም

በመጽሐፍ ቅዱሳችን ላይ አንድ የሚገርመኝ ታሪክ አለ ሉቃስ 8፡26 ላይ፤ እዚህ ሰው ላይ ተስፍ ያልቆረጠ አልነበረም፤ ቤተሰቡ፣ የጌርጌሴኖን ሀገር ሰዎች፣ በጤንነት ሳለ የሚያውቁት ጓደኞቹ ሁሉ እርሱ ላይ ያላቸውን ተስፍ ጨርሰዋል ፤ በዚህም የተነሳ ከሰው ተለይቶ በመቃብር ስፍራ ይህ ሰው ይኖር እንደነበር መጽሐፍ ይናገራል፤ እና በጣም የሚገርመው ሰውዬው ፈላጊ እንደሌለውና በማንም እንደማይፈለግ ህዝቡ ሁሉ ተረድተው ማንም በሌለበት የመቃብር ስፍራ ዋጋ እንደሌለው ሰው ጣሉት፤ነገር ግን ለዚህ ተስፍ ቢስ ሰው አንድ ወዳጅ ሊሆነው የፈለገ ሰው ነበር፤

ወዳጆቼ ይህ ሰው ለሰፈሩ ሰዎች ከአሳማ እንኳን ያነሰ ዋጋ ያለው ተደርጎ ነበር የሚቆጠረው ምክንያቱም ተስፍ የሌለው ስለመሰላቸው፤ ኢየሱስ ግን ይህ ሰው ላይ የለውን አላማ አይጨርሰም፤ ፈፅሞም ተስፍ አልቆረጠበትም፤ እንደ ቤተሰቡም መቃብር ስፍራ እንዲኖር አልፈቀደለትም፤ ለዚህም ነው እርሱን ለመርዳት ሲል የውሀውን መአበሉ ፀጥ አድርጎ ወደ ነበረበት ስፍራ የመጣው።



ውድ የአባቴ ልጆች እናንተ አበቃለት ብላቹ በጨረሳቹለት ጉዳይ ላይ ኢየሱስ ሲመጣ ከአዲስ ይጀምረዋል፤ ፈላጊ የሌላቹ የመሰላቹ እናንተ ናቹ እርሱ ግን እናንተን ለመርዳት በኪሩቤል ላይ ተቀምጦ ይበራል በደመናትም ላይ ይራመዳል፤

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

አንድ ነገር ፈለኩ፣ ተራብኩ፣ ተጠማሁ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የጌታዬን ክብር ክብር ክብር ማየት
⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️
ብዙ የተጠማ ካለ በብዙ ይረካል፤
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

በጌታ አንድ ነገር ልለምናቹ ሰዓት ጠብቃቹ ለሆዳቹ የሚያስፈልገውን ምግብ እንደምሰጡት ሁሉ ለነፍሳቹም በእጅጉ የሚጠቅማትን ፀሎት አትከልክሏት፤ ባይሆን እኔ የፀሎት መዝሙሮችን ልልክላቹ እችላለሁ😍፤ አደራ ፀልዩ እግዚአብሔር እናንተ ላይ አላማ አለው

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ውሏቹን ቀይሩ

ንብና ዝንብ አንድ ቀን አየር ላይ ሲበሩ ይገናኙና ሞቅ ያለ የወሬ ጫወታ ይይዛሉ😀 ጫወታቸውም በቀን ውሏቸው ላይ የተመሰረተ ነበርና ዝንብ ከየት ነው የምትመጪው ብላ ንብን ትጠይቃታለች፤ ንብም ያው ከየት ይሆናል ቆንጆ ቆንጆ አበቦች ላይ ቀሰማ ስራ ላይ ነበርኩ ከዛነው እየመጣሁ ያለሁት ትላታለች፤ ንብም በተራዋ አንቺሽ ከየት ነው የምትመጪው ትላታለች፤ ዝንብም የዋለችበትን ቦታ በእፍረት ላለመናገር እያቅማማች፤ አይ ንብ የኔ ውሎ እኮ አይነገርም ያው ቆሻሻ የበዛበት ስፍራ ስንከራተት ውዬ ከዛ ነው እየመጣሁ ያለሁት ስትል ትመልስላታለች፤

ዝንብ..…....... ንብን አንዴ ካገኘዋት አይቀር ለምን አንድ ጥያቄ አልጠይቃትም ትልና ቀጠል አድርጋ ቆይ እናንተ ንቦች ከኛ ብዙም የመልክ ልዩነት የላቹም ነገር ግን በሰዎች ፊት ሰፊ የሆነ የክብር ልዩነት አለ ለምን ይህ ልዩነት ተፈጠረ ?

ንብ.......... ምን አይነት ልዩነት

ዝንብ............ ምን ጥያቄ አለው ግልፅ እኮ ነው እናንተ ንቦች በሰዎች ዘንድ ከፍተኛ ክብር ይሰጣቿል፤ የሚደረግላቹም እንክብካቤ እኛን ዝንቦችን በቅናት ሊጨርሰን ነው፤ ምን ይሄ ብቻ ሰዎች እናንተን ፍለጋ ላይ ታች ሲሉ ነው የምናያቸው፤እኛን ደግሞ በተቃራኒው ያሳድዱናል፤ በእነርሱ በሆነ እቃ ላይም እንድናርፍ አይፈቅዱልንም እረ እንደውም ከምድረ ግፅ ብንጠፋላቸው ደስ ይላቸዋል፤ እና ይሄ ሁሉ ልዩነት ለምን በመካከላችን ተፈጠረ ? መልሺልኝ እንቲ

ንብ ....... የት ነው የምትውዪው

ዝንብ ......... ቅድም ነገርኩሽ እኮ ቆሻሻ መጣያ ሰፈር ነው የኛ መዋያ

ንብ ......... አየሽ ዝንብ ልዩነታችን መልካችን ሳይሆን ውሏችን ነው፤ እንቺ ሰዎች በሚጠየፉበት ስፍራ መዋል ያስደስትሻል፤ እኛ ንቦች ደግሞ ከዚህ ተቃራኒው ውሏችን ውብና ማራኪ ስፍራ ነው ስለዚህ እንደኔ መከበር የምትፈልጊ ከሆነ ውሎሽን አስተካኪዪ አለቻት ይባላል😂

ማስተላለፍ የፈለኩትን መልዕክት የተረዳቹት ይመስለኛል፤እግዚአብሔር በማይወደውና እናንተን በማይመጥን ስፍራ መዋል አቁሙ፤ ውሏቹን ቀይሩ።

ሼር ይደረግ

👇👇👇👇👇👇👇👇
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

እንቆቅልሽ ?

ባለ አራት ፊደላት ድምር ውጤት ነው፤እነኚ 4 ፊደላት በሚገባ ከተጣመሩ በምድር ሁሉ ላይ ሀይል ያለውን አንድ ብርቱ ቃል ይፈጥራሉ፤ በነገራችን ላይ በጭለማው አለም ዘንድ እነኚ ፊደላት እንዳይጣመሩ ከፍተኛ ትግል ይደረጋል ነገር ግን እኛ ምንም ማድረግ ስለማንችል እነኚን ፊደላት በሚገባ አጣምረን በሽታችንን፣ ጭንቀታችንን፣ እንዲሁም ያስቸገሩንን ነገሮች ሁሉ ድራሻቸውን እናጠፋበታለን፤ ጥያቄው የነኚ 4 ፊደላት ድምር ቃል ምንድነው ነው???


ይህንን መልስ የሚመልስ ሰው ካለ ሽልማት አያስፈልገውም፤ ሽልማት የማይኖረው ጥያቄው ቀላል ስለሆነ ሳይሆን የጥያቄው መልስ እራሱ ሽልማት ስለሆነ ነው 😍

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ይህንን መዝሙር በጣም ስለወደድኩት በድጋሚ ለመልቀቅ ተገድጃለሁ😍

🎶 ና በደመናት 🌨️ ና በክብርህ

የሚመስል ሳይሆን የሚሆን ክብር ይምጣ🔥🔥🌨️🔥🌨️🔥🌨️

SHARE🦋 SHARE🦋
👇👇👇👇👇👇👇👇
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ና በደመናት🌨️ ና በክብርህ🔥

በመጨረሻው ዘመን ክብር በሰልፉ ሜዳ ላይ በሚያምኑትና በማያምኑት መካከል እጅግ በጣም ሰፊ ልዩነት ይሆናል
🌨️🔥🌨️🔥🌨️🔥🌨️🔥🌨️🔥

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ወደ እልፍኙ ግቡ

የኢትዮጵያ 🐕 ውሻ ክብር የሚኖረው በባለቤቱ ግቢ ውስጥ ሲኖር ብቻ ነው ያለዚያ ግን የማንም ልጅ ነው በድንጋይ የሚያሳድደው፤ በዚህ ጊዜ ብዙ ክርስቲያኖች በመንፈሳዊ ህይወታቸው ጠንካራ ባለመሆናቸው የተነሳ በዲያቢሎስ ወጥመድ ውስጥ ይገባሉ፤ ከዛም በህይወታቸው ላይ ከባድ ተጽዕኖ ይደርስባቸዋል፤ የትኛውም የጥላት ሀሳትና ዛቻ በእናንተ ላይ እንዳይሰራ ከፈለጋቹ ወደ አምላካቹ ወደ እግዚአብሔር እልፍኝ ግቡ

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

🚨ቃል በገባሁት መሰረት "ኢየሱስ እወድሀለሁ" ብላቹ ለፃፋቹት ሁሉ ፀልያለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርከኝ🔥

እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ በብዙ ምስክርነት እንገናኛለን😍

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

የአለምን ህዝብ በወንጌሉ ቃል የምንጠቀልልበት ዘመን ደረሰ🔥🔥

እጅግ በጣም ብዙ ወጣቶች በዚህ ሰዓት ክብር ክብር እያሉ በየ ቀኑ ያለቅሳሉ😭😭

አንዳንዶች የምን ክብር ይሉናል፤ እኛ ግን አንድ ሀያል ክንድ እጆቻችንን ይዞ አደባባይ ላይ ሊያወጣን እንደሆነ በድፍረት እንናገራለን🔥🔥🔥🔥⛈️⛈️⛈️⛈️

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ብዙም ባይገባኝ እንኳን በጣም ወድጄዋለሁ😍

ደስ ያለው ይዘምር

🎙️በዚህ መዝሙር ከፍ በሉ

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ከኢየሱስ ውጪ ለማንም መሆን እስከማንችል ድረስ የመንፈስ ቅዱስ እሳት በሀይል በእያንዳንዳችን ላይ ይምጣ 🔥

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

🚨 የታየው የክብር ደመና እናንተ ላይ መዝነብ አለበት⛈️⛈️⛈️⛈️

ጊዜው ደርሷል ፀልዩ ፀልዩ እኔ ነግሬያቿለሁ በኋላ ታዛቢ እንዳቶኑ

👇👇👇👇👇👇👇👇
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

አቅማቹን እወቁ

አንዳንድ ሰዎች ከአንዲት አይጥ ጋር ታሪካቸው ይመሳሰላል ነገሩ እንዲህ ነው ዝሆንና አይጥ አብረው ድልድይ ሲሻገሩ ድንገት እየሄዱበት ያለው ድልድይ ይንገጫገጭና አይጧም ዝሆን ሆይ፤ አየክ አይደል ድልድዩን አንገጫገጭነው እኮ አለችው ይባላል😀፤ ድልድዩን ያንገጫገጨው ዝሆኑ እንጂ አይጧ አልነበርችም።

ልክ እንደዚሁ በህይወታቹ ያጋጠማቹን ችግር አልፋቹ ዛሬን ያያቹት ከእናንተ ጋር ባለው እግዚአብሔር እንጂ በአቅማቹ አይደለም፤ እግዚአብሔር አቅማቹ እንደሆነ በተረዳቹ ቁጥር ከእርሱ ውጪ ምንም ማድረግ እንደማትችሉ ታውቃላቹ፤ ሐዋርያው ጳውሎስ ይህ እውነት ሲገለጥለት "ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ" ብሎ ተናገር፤

የሆነው ሁሉ የሚሆነው በኛ በደካሞቹ እግዚአብሔር አልፎ ሲሰራ ብቻ ነው።



@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

የአባቱን ክብር ማየት የፈለገ የለም

መንፈሳዊ አይኖቹ ተከፍተው የአባቱን ክብር ማየት የፈለገ የለም 🔥🔥🔥🔥

የሰማይ መልአክቶችን በአይኑ እያየ ከእነርሱ ጋር በመንፈስ መነጋገር የፈለገ የለም🔥🔥

እግዚአብሔር የበለአምን አይን እንደከፈተለት እንዲሁ የእርሱን አይን እንዲከፍትለት የሚፈልግ የለም🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

አደባባይ ላይ ወጥቆ እንደ ኤልያስ በአምላኩ ተወራርዶ በብዙ ሃይማኖተኞች መካከል ኢየሱስን ብቻ በክብር መግለጥ የሚፈልግ
የለም🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ብቻ ዝም ብላቹ ፀልዩ ያ ብዙ ነብያቶች ያዩት የክብር ደመና በእናንተ ላይ መዝነቡ አይቀርም⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ውስጣቹ ምን አለ ?

አንድ ሀይላንድ ውስጡ ባለው ነገር ነው ዋጋው ሚተመነው፤ በውስጡ ውሃ ካለ 20 ብር፣ ወተት ከሆነ ደግሞ 40 ብር ከፍ አድርገነው ዘይት ቢሆን ደግሞ 100 ብር አከባቢ ሊያወጣ ይችላል፤ አስተውሉ ሀይላንዱ ያው ነው በውስጡ የተቀመጠው ነገር ግን ዋጋውን ከፍ ዝቅ ያደርገዋል፤ ልክ እንዲሁ እናንተ በውስጣቹ ምን ይዛቿል፤ውስጣቹ ያለው ያ ማንነታቹ እናንተን ይወስናል፤ ስለዚህ ነገርን ሁሉ መልካም የሚያደርገው መንፈስ ቅዱስ በውስጣቹ ይኑር፤ ያኔ ዋጋቹ ተመን የማይወጣለት እንቁ ይሆናል።


@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

ልለፍ አስከብሬህ😭😭😭😭😭😭

🦋በዚህ መዝሙር ሰማይ ግቡ


የሚሰማ ካለ ጌታ በዚህ መዝሙር ይናገረዋል

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

አዶናይ

👿 ሴጣን እና 🔥 እኔ

👿 ሴጣን፡ አንተ አቃጣይ😡😡

🔥 እኔ፡ አቤት ጥላቴ🔥🔥🔥

👿 ሴጣን፡ ምንድነው በወር ሰላሳ ቀን፤ በሳምንት ሰባት ቀናት ሙሉ ክብር ክብር እያልክ ምትጃጃለው፤

🔥 እኔ፡ አንተንና ጄሌዎችህን አደባባይ ላይ ለማዋርድ ነዋ ክብር አለ የምንለው

👿 ሴጣን፡ የምን ክብር ምንም የሚመጣ ክብር የለም እንዲሁ አትልፋ ይልቅ እንደ እኩዮችህ ፈታ ብለህ ብትኖር ይሻልካል፤ አስፈላጊ ከሆነ ደግሞ በሳምንት አንድ ቀን እሁድ Church ሂድ በቃ የምን ሳምንቱ ሙሉ ክብር ክብር እያሉ መጮህ ነው 😡😡😡

🔥 እኔ፡ ፀሎት ልገባ ነው ምንም ላደርግልህ አልችልም፤ ከባድ የክብር ደመና አይቻለሁ ☁️ አንተን በየ አደባባዩና በየመንገዱ እያንጫጫን ኢየሱስን ለፍጥርት የምናሳይበት ጊዜው ደርሷል🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

👿 ሴጣን፡ መች ነው ቆይ ጊዜ ሰጥተ የምሰማኝ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡


ሴጣን የሚላቹን አትስሙ በዚህ ዘመን እንደ ማይፀልይ ሰው ሞኝ ሰው የለም፤ በመንፈስ አለም ተኝታቹ የዚህ ክብር ታዛቢ እንዳቶኑ፤ ትጉና ጸልዩ ከባድ ክብር እየመጣ ነው⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥
⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥⛈️🔥


@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…
Subscribe to a channel