ውድ ወንድሞች እና እህቶች ይህ የእግዚአብሔር መንግሥት አብሳሪዎች ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እናንተን እና እውነተኛ አማኞችን ሁሉ ለማነጽ የሚጠቅሙ የተፈተኑ ትምህርቶችን የምንካፈልበት ህብረት ነው። የምስጋና ምስጢር እና ኃይል https://facebook.com/tegenegaredew https://kingdomheraldschurch.blogspot.com