🍂የቲብያን ቻናል ዋና አላማው አላህ ኢኽላሱን ይስጠንና በተቻለን አቅም ጠቃሚ ናቸው የምንላቸው ወቅታዊ ሙሃደራዎችን እንዲሁም ጠቃሚ ማስታወሻዎች አጫጭር ፁሁፎችና ፎቶዎችንምን ! ላልደረሳቸው ማድረስ ነው። «السلفية منهجي» https://t.me/joinchat/AAAAAEPOgchGXF37Mja27A
💮 ሙእሚን ተራጋሚ አይደለም
ከአቢ ደርዳእ رضي الله عنه
ረሱል صلَّى الله عليه وسلَّم
አሉ አለ :-
(" ተራጋሚዎች የውመል ቂያማ
ምስክርም አማላጅም አይሆኑም ")
/ሙስሊም የዘገበው ሐዲስ /
📢 አዲስ የሁለት ወር የኪታብ ቂርኣት (የክረምት ኮርስ)
🔅 በፉሪ በድር መስጂድ ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም በሚሰጠው ቋሚ የሴቶች ደርስ ፋንታ ለሁለት ወር የሚቆይ አዲስ የኪታብ ቂርኣት በአላህ ፈቃድ ከማክሰኞ ሐምሌ 01/2017 ወይም ሙሐረም 13/1447 ዓ.ሂ ረፋድ ከ4:30 ጀምሮ ይሰጣል።
🔅የሚቀራው ኪታብ፡-
▪️كتاب الطهارة من بلوغ المرام
ከቡሉጉል መራም ከሰላት በፊት መደረግ ስላለባቸው ጠቅላላ ዝግጅቶች የሚዳስሠውን ክፍል ኪታቡ አጥ'ጠሃራ
📝 ሊልሐፊዝ ኢብን ሐጀር
🔅ኪታቡ ፉሪ በድር መስጂድ ፊትለፊት ዛድ መጽሐፍት መሸጫ ይገኛል።
ዛዱል-መዓድ
🌐 /channel/ahmedadem
🔅"አል-አርበዑን አል-ሐበሺየህ" የተሰኘው በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተዘጋጀው በኢማን፣ፊቅህና ተርቢያ ዙርያ ሚዳስሱ ሐዲሶችን ሰብስቦ የያዘው ኪታብ (መፅሀፍ) ሁለተኛ ዕትም ተሻሽሎ መቅረቡን እያበሰርን መፅሀፉን በተደጋጋሚ ስትጠይቁ የነበራችሁ ወንድምና እህቶች፣ እንዲሁም ለክረምት ኮርስ መማሪያነት የምትፈልጉት ወገኖች በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን፥
▪️ፉሪ - ዛድ መክተባ(ዋና አከፋፋይ)
+251 914 294454
+251 964 844293
▪️ፒያሳ -አል አቅሳ
+251 954 085433
▪️መርካቶ - አል አቅሳ
+251 954 878494
▪️መርካቶ - አተ- ተውባ
+251 913 392444
▪️ቤተል - ተቅዋ መስጂድ
+251 911 663699
☄ ለበለጠ መረጃ
+251 964 844293 ወይም +251 929 244778
ዛዱል መዓድ
🌐 /channel/ahmedadem
ነገ እሮብ ዙልሂጃ አንድ ነው
የዙልሂጃ አስርቱ ቀናት ፆም ነገ ይጀምራል
አላህ ከሚጠቅሙት ያድርገን‼
ዛሬ ሸዋል 24 ነው። የሸዋልን 6 ቀን ፆም ያላጠናቀቃችሁ ካላችሁ፤ በቀሪ ቀናቶች ለማጠናቀቅ ሞክሩ።
Читать полностью…መሬት እየተቀጠቀጠ ነው
በዱዓ ያጀማዓ
ያረብ በእዝነትህ🤲
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!
~
ከሁለት ቀን በፊት አዲስ አበባ አባ ኮራን ሰፈር በደረሰ የእሳት አደጋ የተነሳ እጅግ በርካታ ሰዎች በቃጠሎው ህይወታቸው አልፏል። አንዳንዶች ሟቾቹ ከሃምሳ በላይ ናቸው እያሉ ነው። ከሟቾቹ ውስጥ በርካቶቹ ወደ ውጭ ሀገር ሊሄዱ ከክፍለ ሀገር የመጡ ሴቶች ናቸው የተባለ ሲሆን ቤተሰቦቻቸው የልጆቻቸውን ሞት እንዳልሰሙና የተፈጠረውንም ነገር እንደማያውቁ እየተነገረ ነው።
የሚያሳዝነው ይሄ ሁሉ ሰው አልቆ ጉዳዩ ለዜና እንኳ አለመብቃቱ ነው። ሚዲያዎቻችን "ኤለን መስክ 14ኛ ልጁን ወለደ" ፣ "ኦዚል ወደ ፖለቲካ ገባ"፣ ... በሚሉ "ይበልጥ አሳሳቢ" በሆኑ ጉዳዮች ስለተጠመዱ ትኩረት አልሰጡትም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
/channel/IbnuMunewor
በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መባልና መደረግ ያለባቸው ነገሮች በሚል ርዕስ።
Читать полностью…#እስቲ_እንታረቅ❗️
🔅ምድር የሰው ልጆች ሆይ በቃኝ! ከዚህ በላይ አልታገሳችሁም!ከዚህ በላይ እኔ ላይ በሰላም መኖር አትችሉም! ግፋችሁ በዛ!ከስሬ አድርጌ የዋጋችሁን እሰጣችኋለሁ! እያለች ይመስላልና እስቲ ወደ አላህ እንመለስ!
🔅እርሱ ይቅር እንዲለን እኛም ይቅር እንባባል/አውፍ እንባባል!
🔅አላህ እንዲታረቀን እስቲ እኛም እንታረቅ!
🔅 መሪና ባለስልጣኖቻችንም
በየቦታው እየፈሰሰ ያለውን ደምና የተበዳይ እምባን ለማስቆም ከመቼውም በላይ ጥረት ያድርጉ!
🔅ምድር እንደወትሮዋ ቀጥ ብላ እንድትቆምና ያለ ስጋት እንድንኖርባት ግፍና በደልን ከምድራችን ላይ እናስቁም።
🔅የዛሬ የጁሙዓ ልዩ ዱዓችን ላይም የሀገራችን የሰላምና ፍትህ ጉዳይ ላይ ይበልጥ ያተኮረ ብናደርገው መልካም ነው።
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ጁሙዓ ረጀብ 3/1446 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶች የሚተላለፉባቸውን ገፆች ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
የዑመቶቼ እድሜ ከስልሳ እስከ ሰባ ድረስ ባለው መካከል ነው፡ ከዚህ የሚያልፉት ጥቂቶች ናቸው።
#ነብዩ ሙሀመድ( ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
📗ምንጭ፦ ሶሒሁ ቲርሚዚ (3550)
ሶላት ሪዝቅን ታመጣለች፣ ጤናን ትጠብቃለች፣ ልብን ታጠነክራለች፣ ፊትን ታበራለች፣ ነፍስን ታስደስታለች፣ ስልቹነትን ታስወግዳለች።
ኢብኑል ቀይም
📝ምንጭ፦ ዛዱል መዓድ (4/304)
«ሰዎች በግልፅ ከሚያንፀባርቁት እምነትና አላማ ውጭ ከነርሱ ራሳቸው በቀር አላህ እንጂ ማንም ሊያውቀው ስለማይችለው የሆዳቸው ሚስጥር መላ መምታት ጥፋት እንጂ ብልሃት አይደለም።»
ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ(ሓፊዘሁሏህ)
ጦለበተል ዒልም የሆናችሁ እነዚህ የድምፅ ቅጂዎች ብታዳምጧቸው ትጠቀማላችሁ ኢንሻአላህ።
Читать полностью…"በጨለማ ወደ መስጂድ የሚጓዙትን በቂያማ ቀን ሙሉ በሆነ ብርሀን አበስራቸው።"
ረሱል(ﷺ)
(ሰሂህ አቡ ዳውድ:561)
የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡
[النّحل-18]
በአላህ ፍቃድ ነገ ጁምኣ 9፣ ከነገ ወዲያ ቅዳሜ 10 ሙሐረም ይሆናል። እነዚህን ቀኖች መፆም አንርሳ። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብለዋል።
Читать полностью…✨ የዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል ሥራዎችን በቴሌ ብር ይደግፉ !! ✨
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
🌺የንግድ በረከት ሰበቡ…
ከሐኪም ቢን ሂዛም (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿البَيِّعانِ بالخِيارِ ما لَمْ يَتَفَرَّقا، فإنْ صَدَقا وبَيَّنا بُورِكَ لهما في بَيْعِهِما، وإنْ كَذَبا وكَتَما مُحِقَتْ بَرَكَةُ بَيْعِهِما﴾
“ተገበያዮች እስካልተለያዩ ድረስ በምርጫ ላይ ናቸው። ‘እውነትን ከተናገሩና ያለበትን ነውር’ ግልፅ ካደረጉ ግብይታቸው ይባረክላቸዋል። ‘ያለበትን ነውር ከደበቁና ከዋሹ’ የግብይታቸው በረካ ትነሳለች።”
📚 ቡኻሪ (2079) ሙስሊም (1532) ዘግበውታል
🌴ልዩ ወቅታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም🌴
🔅ተሀጁድ መስገድና የሌሊት ሰላትን ቁጥር ከ11 ረክዓህ ማሳለፍ እውነትም ቢድዓህ ናቸውን?
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
▪️ጉዳዩ በማስረጃ በስፋት የተዳሰሰበት ትምህርት ስለሆነ ብዥታ ያለባቸው ሰዎች በሙሉ በደምብ እንዲያደምጡት እንመክራለን
የዕለተ ሰኞ ረመዷን 22/9/1445ዓ.ሂ
ሙሓደራ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2bloh63m
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ልዩ የትምህርትና ስልጠና መድረክ
(ሁለተኛ ዙር )
# የተከበራችሁ የአላህ ባሮች ዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል በአላህ ፈቃድ የረመዳን ምሽት ሰላትን ምክንያት በማድረግ በፉሪ በድር መስጅድ ውስጥ ልዩ የግማሽ ቀን የሰላት አሰጋገድ ስልጠና (ኮርስ) በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ለመስጠት ተዘጋጅቷል።
# የስልጠናው/ የትምህርቱ ዋና ዓላማ
ለሁሉም ሰጋጆች ትክክለኛውን (የነቢዩ ሙሐመድን ﷺ) አሰጋገድ በቃልና በምስል መግለጽና ማብራራት ሲሆን፤
መድረኩ ላይ ከሰፊው ህዝብ በተጨማሪ ጀማሪና በቂ የሸሪዓህ እውቀት የሌላቸው በአዲስ አበባና በዙሪያዋ እንዲሁም በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የመስጂድ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች እና የተራዊሕና የተሃጁድ አሰጋጆች፣ እንዲሁም የተራዊሕ አሰጋጅን የመከታተልና የማረም ኀላፊነት ያለባቸው አካላት ቢሳተፉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይታሰባል።
# ባጠቃላይ፥ ማንኛውም ትክክለኛውን (የነቢዩን ﷺ) የሰላት አሰጋገድ ከተያያዥ ህግጋት ጋር ማወቅ የሚፈልግ ሰው በሙሉ ፕሮግራሙ ላይ እንዲሳተፉ በክብር እንጋብዛለን።
በእለቱ እንደ መነሻ የኢማም ኢብኑ ባዝን ሲፈቱ ሰላት አን-ነቢይ
صفة صلاة النبي صلى اللہ عليہ وسلم
የሚለውን መጽሐፍ እንጠቀማለን፤ ማንበብ ለሚችሉ የኪታቡ ፒዲኤፍ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዞ ተለቋልና ፕሪንት አድርጎ በመያዝ መከታተል ይቻላል።
የኪታቡ pdf- https://tinyurl.com/bdfkp7mh
#የስልጠናው ቀንና ሰዓት: የፊታችን እሁድ ረመዳን 9- 1446 ዓ.ሂ /የካቲት 30/ 2017ዓ.ል
⏱ ከጠዋቱ 3:00 - ዙህር ሰላት
አደራሻ: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ
ሎኬሽን: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ። Masjid Al-Badr በድር መስጅድ مسجد
https://maps.app.goo.gl/7aWjj1vYneqbUL3W8
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ:-
0965029940
0929244778
ትምህርቱን በአካል ተገኝተው መከታተል የማይችሉ በእለቱ የዛዱል መዓድ ዋና የቴሌግራም ቻናል ላይ በቀጥታ ይተላለፋል
/channel/ahmedadem
ልዩ የትምህርትና ስልጠና መድረክ
# የተከበራችሁ የአላህ ባሮች ዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል በአላህ ፈቃድ የረመዳን ምሽት ሰላትን ምክንያት በማድረግ በፉሪ በድር መስጅድ ውስጥ ልዩ የግማሽ ቀን የሰላት አሰጋገድ ስልጠና (ኮርስ) በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ለመስጠት ተዘጋጅቷል።
# የስልጠናው/ የትምህርቱ ዋና ዓላማ
ለሁሉም ሰጋጆች ትክክለኛውን (የነቢዩ ሙሐመድን*) አሰጋገድ በቃልና በምስል መግለጽና ማብራራት ሲሆን፤
መድረኩ ላይ ከሰፊው ህዝብ በተጨማሪ ጀማሪና በቂ የሸሪዓህ እውቀት የሌላቸው በአዲስ አበባና በዙሪያዋ እንዲሁም በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የመስጂድ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች እና የተራዊሕና የተሃጁድ አሰጋጆች፣ እንዲሁም የተራዊሕ አሰጋጅን የመከታተልና የማረም ኀላፊነት ያለባቸው አካላት ቢሳተፉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይታሰባል።
# ባጠቃላይ፥ ማንኛውም ትክክለኛውን (የነቢዩን*) የሰላት አሰጋገድ ከተያያዥ ህግጋት ጋር ማወቅ የሚፈልግ ሰው በሙሉ ፕሮግራሙ ላይ እንዲሳተፉ በክብር እንጋብዛለን።
በእለቱ እንደ መነሻ የኢማም ኢብኑ ባዝን ሲፈቱ ሰላት አን-ነቢይ
صفة صلاة النبي صلى اللہ عليہ وسلم
የሚለውን መጽሐፍ እንጠቀማለን፤ ማንበብ ለሚችሉ የኪታቡ ፒዲኤፍ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዟ ተለቋልና ፕሪንት አድርጎ በመያዝ መከታተል ይቻላል።
የኪታቡ pdf- https://tinyurl.com/bdfkp7mh
#የስልጠናው ቀንና ሰዓት: የረመዳን የመጀመሪያው እሁድ ወይም የፊታችን እሁድ የካቲት 23/ 2017ዓ.ል
⏱ ከጠዋቱ 3:00 - ዙህር ሰላት
አደራሻ: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ
ሎኬሽን: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ። Masjid Al-Badr በድር መስጅድ مسجد
https://maps.app.goo.gl/7aWjj1vYneqbUL3W8
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ:-
0965029940
0929244778
ትምህርቱን በአካል ተገኝተው መከታተል የማይችሉ በእለቱ የዛዱል መዓድ ዋና የቴሌግራም ቻናል ላይ በቀጥታ ይተላለፋል
/channel/ahmedadem
አትንኩ ሒጃቤን!
ግጥም በሕፃን- ዚክራ እሸቱ
የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ
/channel/ahmedadem/9114
"በድብቅ የምትሰጠው ሰደቃ
የአላህን ቁጣ ታጠፋለች"
ረሱል (ﷺ)
ሰደቃ በመስጠት እስቲግፋርና ዱዓ በማብዛት ወደ አላህ እንቃረብ ዛሬ ለሊት የተሰተው የመሬት።መንቀጥቀጥ ከሌላ ጊዜው ለየት እንደሚል አብዛሃኞቹን አደናግጧል።
የአሚን ሆስፒታል ባለቤት ዶ/ር ሙሐመድ ሽኩር ይህንን የ10 ሚሊዮን ብር ሽልማት ካገኘሁ አንድም ሳልቀንስ ሙሉ ሽልማቱን መታከሚያ ላጡ ወላድ እናቶችና ጨቅላ ህፃናት የሕክምና አገልግሎት እለግሰዋለሁ ስላለ፤ በገንዘብ እጦት ለሚሰቃዩ እናቶችና ህፃናት ስንል ዶ/ር ሙሐመድን (Mosmige) ወደ 9355 አጭር የጽሑፍ መልዕክት BIW03 በመላክ እንምረጠው።
BIW03 ብለን ስንልክ በBIW እና 03 መካከል ክፍት ቦታ መኖር የለበትም፣ BIW የሚለው በsmall letter biw ሳይሆን BIW ነው። በትክክል መምረጣችሁን ለማወቅ፤ ከላካችሁ በኋላ ወዳውኑ«You have voted for ( Dr Mohamed shikur ). Thank you for your participation. Abbay TV 'Ethiopia's Best'» የሚል መልዕክት ከመጣላችሁ በትክክል መርጣችኋል። በርቱ! በተለያዩ ገፆች መልዕክቱን አሰራጩት።
🍃 "እውነተኛ ደስታና ሰላም ሊገኝ የሚችለው ለዚህች አለም ፈጣሪ እና ጠባቂ ለሆነው ጌታችን አላህ ትዕዛዝ ተገዢ በመሆን ብቻ ነው"።
#ላቅ ያለው አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል
🔹الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
[ ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 28 ]
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
ከፊል ወንዶች በጣም ይገርማሉ መኪናቸውን አቧራ፣ ፀሀይ እዳያገኝባቸው ይሸፍናሉ።
ሚስታቸውን እና ልጃቸውን ግንአይሸፍኑም!?
ለሚያስተነትን ሰው እሚገርም ንግግር!!
➛ግርድፍ ትርጉም
⇒አንድ ሰው ለዐብደሏህ ኢብኑ ዲናር ምከረኝ አለው ፡ ዐብደሏህም እንዲህ አለው ፦ |"ለብቻህ በምትሆንባቸው ጊዜያቶች ላይ አላህን ፍራ "|
(ሒልየቱል አውሊያእ ፥ 10/359)
ለነገ ስንቅ ያዙ!
•>ከስንቆች ሁሉ የተሻለው /በላጩ/ አላህን መፍራት {ያዘዘውን መስራትና የከለከለውን መከልከል} ነው።
ዛዱል መዓድ
ሞት!
አጭር ግጥም
اللهم إنا نسألك حسن الخاتمة ونعوذ بك من سوء الخاتمة.
اللهم ارزقني قبل الموت توبة وعند الموت شهادة وبعد الموت جنة
اللهم ارزقني حسن الخاتمة