ነገ ማክሰኞ ህዳር 24/2017 ዓ.ም 19ኛ ዙር ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Principle and Practice of Accounting) የስድስት ወር የማታ መርሐግብር ስልጠና በመገናኛ ካምፓስ ይጀምራል።
👉 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና
👉 መሠረታዊ አካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እና የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
በኤሌክትሪክ መኪኖች ላይ በልዩነት የሚሠራ ራሱን የቻለ የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሀገር ውስጥ ለመክፈት እንቅስቃሴ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡
መንግሥት የኤሌክትሪክ መኪኖች በስፋት ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ እያደረገ ሲሆን፤ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚነዱ ተሸከርካሪዎች 95 በመቶ የሚሆኑት የኤሌክትሪክ መኪኖች እደንዲሆኑ ዕቅድ ተይዟል፡፡
እነዚህ መኪኖች የሚያጋጥሟቸውን ብልሽቶች የሚጠግኑ ባለሙያዎች ለማፍራት የትምህርት ዕድል እየተመቻቸ መሆኑን የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
በዚህም በመጀመሪያ ዙር ወደ ቻይና ተጉዘው ስልጠናዎችን ወስደው የተመለሱ ወጣቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን ገልፀዋል፡፡
መሰረታቸውን በቻይና ያደረጉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠና መስጠት ጀምረዋል ብለዋል፡፡ #ShegerFM
@tikvahuniversity
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች አቀባበል እያደረገ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው በዋናው ግቢ እና በዱራሜ ካምፓስ ነው ለአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ አቀባበል እያደረገ የሚገኘው፡፡
@tikvahuniversity
በ M-PESA ገንዘባችንን በነጻ እየላክን፣ እየተቀበልን እንደራሳችን እንኖራለን እንጂ፤ እንደነ እገሌ አንኖርም!
የ M-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉 /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በኅብረተሰብ ጤና የማስተርስ ፕሮግራም (MPH) ለ2017 ዓ.ም በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት ተቀባይነት ያገኙ አመልካቾችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
የትምህርት ፕሮግራሞች፦
- Epidemiology
- General Public Health
- HCP
- Nutrition
ተቀባይነት ያገኙ አመልካቾች ዝርዝርን ለመመልከት፦ https://sphmmc.edu.et/mph/List_of_applicants_selected_for_regular_extension_masters_program.pdf
@tikvahuniversity
#Update
በዚህ ዓመት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (GAT) ወስዳችሁ ከ 40% በላይ ውጤት ያመጣችሁ የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች እንዲሁም ከ 50% በላይ ውጤት ያመጣችሁ የሦስተኛ ዲግሪ አመልካቾች በቀጣይ ወር የሚሰጠውን 3ኛ ዙር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና መውሰድ አይጠበቅባችሁም፡፡
በቀጥታ መማር የምትፈልጉት የትምህርት ክፍል በመሔድ ማመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
@tikvahuniversity
ለህንፃ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ፈላጊዎች ምዝገባ ላይ ነን።
🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 የሳተላይት ዲሽ መስመር ዝርጋታ በተጨማሪነት የሚሰጥበት
👉 ከትምህርት ቢሮ የCOC ምዘና የተዘጋጀለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
በ2017 ዓ.ም ወደ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ተከታትለው ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ከህዳር 18/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲው በመግባት ላይ ናቸው፡፡
@tikvahuniversity
ቅመም Itel Proን ዛሬውኑ ገዝተን ያለ ባትሪ ስጋት በሽ በሽ እንበል! ዛሬውኑ ወደ ሳፋሪኮም ሱቆች በማቅናት ስልካችንን ገዝተን ለ90 ቀናት በሚቆይ 5ጊባ ወርሃዊ ጥቅል እና 1000 የሳፋሪኮም ደቂቃ ጉርሻ እናግኝ!
የቴሌግራም ቦታችንን /channel/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!
🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ፕሮግራም በምሽት እና በሳምንት መጨረሻ መርሐግብር ለማስተማር አውጥቶት የነበረውን ማስታወቂያ ሰርዟል፡፡
@tikvahuniversity
19ኛ ዙር የድረ-ገፅ እና የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mobile Application Development) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን።
👉 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና
👉 መሠረታዊ የኮምፒውተርና የፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 Front-end እና Back-end በአንድ ላይ እስከ Deployment ያካተተ
👉 በተግባር ድረ ገፆችን እና ሞባይል መተግበሪያዎችን እያበለፀጉ የሚሰለጥኑበት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
በአማራ ክልል ከ 4.5 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል።
ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ 7.7 ሚሊዮን ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዶ የተመዘገበው 2.5 ሚሊዮን መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) የቢሮውን የ2017 ዓ.ም የአንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ለክልሉ ምክር ቤት የሴቶች፣ ህጻናት፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ባቀረቡበት ወቅት ተናግረዋል፡፡
በሰላም እጦት ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑና የዘገዩ ተማሪዎችን መዝግቦ የማስተማሩ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ቋሚ ኮሚቴው አሳስቧል፡፡ #አሚኮ
@tikvahuniversity
የግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኢዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ሰኞ ህዳር 23/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
👉 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና
👉 ከ50 በላይ ፕሮጀክቶች ያሉት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
👉 Advanced Graphics + Video Editing + Motion Graphics + Digital Marketing በአንድ ላይ
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
#ጥቆማ
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ፕሮግራም በምሽት እና በሳምንት መጨረሻ መርሐግብር መማር የሚፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ ጀምሯል፡፡
የምዝገባ ቀናት፦
ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም፤ በቅጣት ህዳር 23/ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00-2፡00 ሰዓት
ትምህርት ህዳር 26/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል፡፡)
@tikvahuniversity
በሽ በሽ በየቀኑ! በ Opera Mini አስተማማኙ የሳፋሪኮም ኔትወርክ ላይ ኢንተርኔት እየተጠቀምን በየቀኑ 50 ሜባ በነጻ እናግኝ! ከዳር እስከ ዳር በፈጣን ኢንተርኔት!
🔗 የ M-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
የቴሌግራም ቦታችንን /channel/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!
ለበለጠ መረጃ 755 ወይም 07700755755 ይደውሉ!
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1wedefit #Furtheraheadtogether
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 36 የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ 'አክሰስ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስኮላርሺፕ ፕሮግራም' ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት አካሒዷል።
ፕሮግራሙ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ነፃ የትምህርት ዕድል ሲሆን፤ ከስድስት የመንግስት ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ 18 ሴት እና 18 ወንድ በድምሩ 36 የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል።
ፕሮግራሙ (English Access Scholarship Program) የተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት በማሻሻል የወደፊት የሥራ ዕድላቸውን ማሳደግ የሚያስችል ነው ተብሏል።
@tikvahuniversity
በቅዳሜ ጠዋት የልጆች የኮምፒውተር ኮዲንግ እና ግራፊክ ዲዛይን ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን።
👉 ልጆች ፕሮጀክቶች እየሠሩ የሚሰለጥኑበት
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 ስልጠናው ዕድሜያቸው ከ 8-18 ዓመት ላሉ ልጆች የሚሰጥ ነው።
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
ጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ትምህርት ዘመን የቅድመ-ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ከትናንት ህዳር 19/2017 ዓ.ም ጀምሮ በመቀበል ላይ ይገኛል።
@tikvahuniversity
#UniversityOfKabriDahar
በ2017 ዓ.ም ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የሪሚዳል ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዝቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ውጤት ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የቅርብ ጊዜ ስድስት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የለሊት አልባሳት
@tikvahuniversity
#አቢሲንያ_ባንክ
ቀጣይ ዙር የጥያቄ እና መልስ ውድድር ነገ ቅዳሜ ህዳር 21 ከረፋዱ 4:30 በፌስቡክ ፔጃችን ላይ ይደረጋል። በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የፌስቡክ ፔጃችን በመቀላቀልና ቀላል ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ!
የፌስቡክ ሊንክ 👇
https://www.facebook.com/BoAeth
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Facebook #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
AAU Graduate Admission Test
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዙር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (GAT) ታህሳስ 17 እና 18/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት (በቀን መርሐግብር ለሁለተኛ እና ለሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ መርሐግብር ለሁለተኛ ዲግሪ) አመልካቾች ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ስለዚህም በዩኒቨርሲቲዉ ድረ-ገጽ http://www.aau.edu.et/ ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡
የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ የማመልከቻ ቀናት፦
ከህዳር 23 እስከ ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም
የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና መፈተኛ ቀናት፦
ታህሳስ 17 እና 18/2017 ዓ.ም
አመልካቾች ውጤታችሁንና ምዝገባችሁን https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus ላይ ማየት እና መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስገቢያ ቦታ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 መሆኑ ተገልጿል፡፡
@tikvahuniversity
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎችን በዋናው ግቢ እና በዓዲ-ሓቂ ግቢ መቀበል ጀምሯል፡፡
ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲው ሪፖርት ከማድረጋቸው አስቀድመው በኦንላይን ምዝገባ አድርገዋል፡፡
@tikvahuniversity
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ወደ ራስ ገዝነት ለመሸጋገር የሚያስችለውን ዝግጅት እያከናወነ ነው፡፡ - የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ በድምሩ ከ1,800 በላይ ተማሪዎች በመቀበል ልይ ይገኛል።
@tikvahuniversity
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በደረጃ ስምንት ስልጠና መስጠት ሊጀምር ነው።
ኢንስቲትዩቱ በ2017 ዓ.ም አጋማሽ በሁለት ፕሮግራሞች በደረጃ ስምንት ስልጠና መስጠት እንደሚጀምር የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ተናግረዋል።
በተያዘው ዓመት አጋማሽ እንደአገር ለመጀመሪያ ጊዜ በደረጃ ስምንት በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ እና በቴክኒክና ሙያ አመራር መስኮች ማሰልጠን እንደሚጀምር ገልፀዋል።
ኢንስቲትዩቱ አሁን ላይ በደረጃ ስድስት በ22 እንዲሁም በደረጃ ሰባት በ19 ፕሮግራሞች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
@tikvahuniversity
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላመጡ የክቡር ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የገንዘብ እና የሞባይል ስልክ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡
በደብረ ማርቆስ ከተማ በሚገኘው የክቡር ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ 32 ተማሪዎች፣ የስማርት ስልክ እና ከ38 እስከ 40 ሺህ ብር የገንዘብ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጥቷቸዋል።
@tikvahuniversity
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ለሦስት ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ዕድገት ሰጥቷል።
ቦርዱ ለግርማይ ገብረሳሙኤል (ዶ/ር)፣ ለዶ/ር ገብረፃዲቅ በርሔ በኅብረተሰብ ጤና እንዲሁም ለእፀይ ከበደ በቬተርናሪ ሳይንስ በአፈርና ውሃ ሳይንስ የሙሉ ፕሮፌሰርነት አካዳሚያዊ የደረጃ ዕድገት ሰጥቷል።
ምሁራኑ በምርምር፣ በማኅበረሰብ አገልግሎት እና በመማር ማስተማር ሥራዎች የነበራቸው አበርክቶ ተገምግሞ የሙሉ ፕሮፌሰርነት የደረጃ ዕድገት ማግኘታቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
@tikvahuniversity
#AdigratUniversity
በ2017 የትምህርት ዘመን ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቹን ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
በ2017 ዓ.ም ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ለተመደባቹ ተማሪዎች ወደፊት ጥሪ ደረጋል ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity
#BongaUniversity
በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ አንደኛ ዓመት (Freshman) ያለፋችሁ እና በ2017 የትምህርት ዘመን ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ ከ9-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
@tikvahuniversity
የኢንቴሪየር ዲዛይን (Interior Design) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!
👉 Sketch-Up, Revit, Rhino, 3D Max እና Lumion ሶፍትዌሮችን በአንድ ላይ
👉 ከንድፈ ሀሳብ እና ሶፍትዌር ስልጠና በተጨማሪ በተግባር በወርክሾፕም የሚሰጥ
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute