tikvahuniversity | Unsorted

Telegram-канал tikvahuniversity - Tikvah-University

308824

Subscribe to a channel

Tikvah-University

#ECSU

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን ለሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ትምህርት የተመረጡ ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ የሚካሄደዉ ከጥቅምት 25-28/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

ትምህርት የሚጀምረው ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡

ምዝገባ ለማድረግ የሚያስፈልጉ፦

- የተፈረመና በማህተም የተረጋገጠ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ፣
- ከሚሠሩበት ተቋም የድጋፍ ደብዳቤ፣
- የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪዎች ዋናውና የተማሪ ውጤቶች (Student Copies) ማስረጃዎች፣
- የድኅረ-ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና ውጤት ሰርተፊኬት፣
- የሁለተኛ ዲግሪ አፊሺያል ትራንስክሪፕት በፖ.ሳ.ቁ. 5648 የተላከ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣
- ዲግሪዎቹ የተግኙት ከግል የትምህርት ተቋማት ወይም ከውጭ ሀገር ዩኒቨርሰቲዎች ከሆነ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የአቻ ማረጋገጫ፣
- ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፡፡

ምዝገባ ማድረግ የሚቻለው በግንባር በመቅረብ ብቻ እንደሆነ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በዋናው ግቢ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

ትምህርት የሚጀምረው ለመደበኛ መርሐግብር አመልካቾች ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም እና ለሳምንት መጨረሻ አመልካቾች ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

ምዝገባ የሚካሄድባቸው ፕሮግራሞች ዝርዝር፦

- MSc in Computer Science
- MSc in Construction Technology Management
- MPH in Epidemiology
- MPH (General)
- MSc in Clinical Pharmacy
- MSc in Development Economics
- Masters of Business Administration (MBA)
- MA in Development Management
- PhD in Soil Science

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ እንዲሁም የሪሚዲያል ፕሮግራም በመውሰድ የማለፈያ ነጥብ ላስመዘገቡ ተማሪዎች አቀባበል በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ለ2017 ትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከጥቅምት 21-22/2017 ዓ.ም ይሪ ማድረጉ ይታዋሳል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የኢንቴሪየር ዲዛይን (Interior Design) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!

👉 Sketch-Up, Revit, Rhino, 3D Max እና Lumion ሶፍትዌሮችን በአንድ ላይ
👉 ከንድፈ ሀሳብ እና ሶፍትዌር ስልጠና በተጨማሪ በተግባር በወርክሾፕ የሚሰጥ

☎️    0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#MoE

በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም አይኖርም በሚል በአንዳንድ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች እየተዘዋወረ የሚገኘው መረጃ #ሐሰተኛ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡

ላለፉት ሁለት ዓመታት ተግባራዊ የሆነው የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም "በዚህ ዓመት በበጀት እጥረት ምክንያት ተቋርጧል" በሚል የተሰራጨው መረጃ #ሐሰተኛ መሆኑን ሚኒስቴሩ በይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቹ ባጋራው መረጃ አረጋግጧል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#Y12HMC

በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የኅብረተሰብ ጤና ትምህርት የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም በኤክስቴንሽን መርሐግብር በ General Public Health, Reproductive Health, Epidemiology and Health Care Quality የትምህርት መስኮች ለመማር ላመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና ቅዳሜ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም ጠዋት 2:30 እንደሚሰጥ አሳውቋል፡፡ የፈተና ቀን ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የሀገር ውስጥ የበረራ ቲኬታችንን በ M-PESA ስንቆርጥ 5% ተመላሽ ብር ከጉዞ ሳንወርድ እጃችን ይገባል! በ M-PESA ይከፈላል! ቅናሽ ይታፈሳል! Bon Voyage!

የ M-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉 /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether

Читать полностью…

Tikvah-University

#DireDawaUniversity

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እንዲሁም በተከትታይ እና በርቀት ትምህርት በቂ አመልካች በተገኘባቸው ፕሮግራሞች የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች የ2ዐ17 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ ከጥቅምት 25-27/2017 ዓ.ም ብቻ እንደሚከናወን አሳውቋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ቀጣይ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ቅዳሜ ጥቅምት 23/2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4:30 በፌስቡክ ገፃችን ላይ ይደረጋል፡፡ በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ!

ዛሬውኑ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል እና ቀላል ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ! 👇
https://www.facebook.com/BoAeth
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Facebook #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ ነፃ ስልጠናን ለመከታተል ይመዝገቡ።

ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን ስልጠና ይውሰዱ።

የስልጠና ዘርፎች፦

► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ

ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል።

ለመመዝገብ 👇
https://www.ethiocoders.et/

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ፕሮግራም እንዲሁም በ2017 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች ጥሪ #አለማድረጉን አሳውቋል፡፡

በአንዳንድ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ሲዘዋወር የተመለከትነው ዩኒቨርሲቲው ከላይ ለተገለፁት ተማሪዎች "ለጥቅምት 27 እና 28/2017 ዓ.ም ጥሪ እንዳደረገ" የሚገልፅ ማስታወቂያ እውነተኛ ነው ወይ ስንል የዩኒቨርሲቲውን ከፍተኛ አመራር ጠይቀናል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ምንም አይነት ጥሪ አለማድረጉንና በአንዳንድ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች የሚዘዋወረው የጥሪ ማስታወቂያ ሐሰተኛ መሆኑን ኃላፊው ገልፀዋል፡፡

በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ላመጡ እና በ2017 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው በቅርቡ ጥሪ እንደሚያደርግ የገለፁት ኃላፊው፤ እስከዛ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ኃላፊው ጠይቀዋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

4ኛ ዙር የጋዜጠኝነትና ተግባቦት ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!

በስልጠናው የሚሰጡ፦
👉 መሠረታዊ የጋዜጠኝነት መርሆች
👉 የብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ የፕሬስ ጋዜጠኝነት እና የዲጂታል ሚዲያ ጋዜጠኝነት
👉 የመዝናኛ ፕሮግራም ጋዜጠኝነት፣ የፕሮግራም ዝግጅት እና ዶክመንተሪ ዝግጅት

ስልጠናው ለሦስት ወር የሚቆይ ሲሆን በማታ፣ በቅዳሜና እሑድ፣ በቀን እና በርቀት ይሰጣል።
☀️ ስልጠናው በዘርፉ ባሉ ብቁ ጋዜጠኞች በተመጣጣኝ ዋጋና በምቹ ቦታ ይሰጣል፡፡
☀️ የስራ ላይ ስልጠና (Internship) አካቷል፡፡

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#AAU

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በኤክስቴንሽን መርሐግብር የቅድመ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ላመለከታችሁ የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና (UAT) አርብ ጥቅምት 22/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የመፈተኛ ቦታ፣ የፈተና ማእከል እና የተፈታኞች ዝርዝር በቀጣይ እንደሚለጠፍ ተገልጿል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ጥበባት ትምህርት ቤት በ2016 ዓ.ም እና በ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁና በሙዚቃ እና በትያትር ጥበባት የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ፍላጎት ያላችሁን በመደበኛ ፕሮግራም ማሰልጠን ይፈልጋል።

መስፈርቱን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ሁለት ኮፒ ይዛችሁ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።

የምዝገባ ጊዜ፦
ከጥቅምት 21 እስከ ህዳር 6/2017 ዓ.ም

የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪ የነበራችሁና ለፍሬሽማን ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁፋችሁ የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በፖስት ቤዚክ ነርሲንግ በመደበኛ መርሐግብር ለመማር የምትፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ እስከ ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና በኮምፕሬሄንሲቭ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአካል በመገኘት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ ተብሏል።

የትምህርት መስኮች፦
- Surgical Nursing
- Neonatal Nursing
- Pediatric & Child Health Nursing
- Emergency & Critical Care Nursing

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#SamiTech

አዳዲስ ላፕቶፕች ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር!!
@samcomptech

በጥራት፣ በብራንድና በባትሪ ቆይታ አስተማማኝ የሆኑ የተለያዩ ሞዴል ላፕቶፖች በፈለጉት ስክሪን መጠን፣ ኮር አይ እና ጀነሬሽን አሉን።

ላፕቶፕ ከመገዛትዎ በፊት ማወቅ ያለባችሁን ወሳኝ ነገሮች እናስረዳለን። በላፕቶፖቻችን ጥራት ላይ አንደራደርም!

ለቢሮዎች፣ ለተማሪዎች፣ ለዲዛይን ባለሙያዎች፣ ለጌመሮች ወ.ዘ.ተ. ሁሉም አሉን።

የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት 👉 @samcomptech

@sww2844

0928442662 / 0940141114

https://maps.app.goo.gl/H3PM1NrTcQ4SWkK17

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አመልካቾችን በመቀበል ላይ ነው።

ኢንስቲትዩቱ (BDU-EITEX) በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎችን ይቀበላል።

የትምህርት መስኮች
- Textile Engineering
- Garment Engineering
- Leather Product Engineering
- Fashion Design
- Textile & Apparel Merchandising
- Visual Art
- Textile Chemical Process Engineering

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ፦ 0938882020

ለ2017 ዓ.ም በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ተማሪዎች በዝውውር ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።

ኦንላይን ለማመልከት 👇
https://forms.gle/gSypn17ttmm8k4746

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ኢትዮጵያ ውስጥ የጊግ ኢኮኖሚን ጥቅም ማወቅ ይፈልጋሉ?

በቢዝነስ፣ በህግ እና በፋይናንስ ዙሪያ የሚሰጠውን የጊግ ኢኮኖሚ ስልጠና በቴሌግራም ቦት በኩል ይውሰዱ!

/channel/mesirat_academy_bot?start=Mesirat_Socials ተመዝግበው ስልጠናውን ይጀምሩ!

ስልጠናውን ሲጨርሱ ሰርተፍኬትዎን መውሰድ እንዳይረሱ!

#MesiratEthiopia #Entrepreneurship #BusinessGrowth #GigEconomy #Workshops #Mesirat

Читать полностью…

Tikvah-University

#ETA

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ዳግም ምዝገባ ያላደረጉ 102 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዝርዝርን ይፋ አድርጓል፡፡

ባለሥልጣኑ ይፋ ባደረገው ዝርዝር ውስጥ የተዘጉ እንዲሁም ለመዘጋት በሒደት ላይ የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ይገኑበታል፡፡

በባለሥልጣኑ የዳግም ምዝገባ የሰነድ ማሰባሰቢያ የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ ያልተመዘገቡ ተቋማት ከጥቅምት 18-22 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በወቅቱ ለመመዝገብ ያልቻሉበትን ምክንያት ለባለሥልጣን መ/ቤቱ በደብዳቤ እንዲያሳውቁ ባለሥልጣኑ አሳስቧል፡፡

በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የማያመለክት ተቋም በአንቀጽ 2(11) መሠረት ከባለሥልጣኑ የወሰደው የማስተማር ፈቃድ በገዛ ፈቃዱ እንዳቋረጠ ተቆጥሮ የሚነጠቅ መሆኑን ተቋሙ ገልጿል፡፡

(የተቋማቱ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል፡፡)

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#TTI

የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አዲስ የመደበኛ (የቀን) መርሐግብር ተመዝጋቢ ተማሪዎች የቃል ፈተና (Interview) ሰኞ ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም ከሰዓት 7፡30 ላይ የሚሰጥ መሆኑን ገልጿል፡፡

በተጠቀሰው ቀን ለመደበኛ መርሐግብር ያመለከታችሁ በሙሉ በመፈተኛ ቦታ እንድትገኙ ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ለዕድገት ቁልፉ ምንድን ነው?
ኢንቨስትመንትን ከንግድ ግቦች ጋር ማጣጣም የሚቻለው እንዴት ነው?

ለስልጠናው አሁኑኑ ይመዝገቡ 👇
https://forms.gle/UW9zXcPzEwnciHYL9

"የኢንቨስትመንት እቅድ – የእድገት ስትራቴጂ" ስልጠናን በነፃ ይሳተፉና ውጤታማ የኢንቨስትመንት ስትራቴጂዎችን ያግኙ!

🗓 ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም
🕒 ከቀኑ 8:00-11:00 ሰዓት

#ዕድገት #ኢንቨስትመንት #መስራት

Читать полностью…

Tikvah-University

#AAUAlumniNetwork

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተመራቂ ከሆኑ የዩኒቨርሲቲውን የቀድሞ ምሩቃን ኔትወርክ (AAU’s Alumni Network) እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል፡፡

ኔትወርኩ የቀድሞ ተማሪዎች አብረዋቸው ከተማሩ ጋር በቀላሉ ለመገናኘትና በኅብረት ለመስራት፣ ሙያዊ አበርክቶ ለማስፋት እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው የሚያከናውናቸውን የለውጥ ተግባራት ለማገዝ የሚያስችል ነው ተብሏል።

ተከታዩን ሊንክ በመጫንና የራስዎን ፕሮፋይል በመሙላት አባል ይሁኑ 👉 https://alumni.aau.edu.et

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢውን ማኅበረሰብ፣ የዩኒቨርሲቲውን ተማሪዎች፣ መምህራን እና ሰራተኞች ተጠቃሚ የሚያደርግ #ነጻ የኮሪያ ቋንቋ ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡

ስልጠናው በዲላ ዩኒቨርሲቲ እና በኮሪያ መንግሥት ትብብር የተዘጋጀ ነው፡፡

ስልጠናውን ተከታትለው ለሚያጠናቅቁ ሰልጣኞች የምስክር ወረቀት ይሰጣል።

የምዝገባ ጊዜ፦
ከጥቅምት 25 እስከ ኅዳር 3/2017 ዓ.ም

የምዝገባ ቦታ፦ ኦዳያኣ ግቢ

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ለህንፃ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ፈላጊዎች ምዝገባ ላይ ነን።

🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 የሳተላይት ዲሽ መስመር ዝርጋታ በተጨማሪነት የሚሰጥበት 
👉 ከትምህርት ቢሮ የCOC ምዘና የተዘጋጀለት

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

ጥራትን ከሚገርም ዋጋ ጋር ይዞ የመጣውን አዲሱን Kimem Itel Pro እናስተዋውቅዎ!  በአቅራቢያችን ወደ የሚገኝ የሳፋሪኮም ሱቅ ጎራ ብለን ዛሬውኑ እንግዛ!

🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቦታችንን /channel/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #1Wedefit #Furtheraheadtogether

Читать полностью…

Tikvah-University

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በቂ አመልካች በተገኘባቸው የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች የ2ዐ17 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ ከጥቅምት 25-27/2017 ዓ.ም ብቻ አእንደሚከናወን አሳውቋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#UniversityOfKabridahar

በ2016 ዓ.ም በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 25 እና 26/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

በ2016 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተር ጀምራችሁ በተለያዩ ምክንያቶች ዊዝድሮዋል በመሙላት ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ ተማሪዎች የሞላችሁትን ቀሪ ፎርም በመያዝ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ

🔔 የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ጀምሯል❗️

BSc fields of study:
→ Doctor of Medicine
→ Doctor of Dental Medicine
→ Bachelor of Dental Science
→ Nursing
TVET Programs:
→ Dental Therapy
→ Nursing
→ Medical Laboratory
→ Pharmacy
→ Radiography

የ CPD ማዕከል አገልግሎት!

☎️ 0913398780 / 0911596059

አድራሻ፦
CMC አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ ከ ICMC ጠቅላላ ሆስፒታል አጠገብ

Facebook: https://www.facebook.com/Lorcanmedicalcollege

Читать полностью…

Tikvah-University

#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ በተለያዩ የትምህርት መስኮች 20 መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

መስፈርቶች
- ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም በዲግሪ የተመረቀ/ች፣
- የመምህርነትን ሙያዊ ክብር የሚጠብቁ፣
- በሚመደቡበት ቦታ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆኑ፣
- ከዚህ በፊት በክልሉ ቅጥር ያልፈፀሙ፣
- ደመወዝ በክሉሉ የደመወዝ ስኬል መሰረት፣
- የመምህርነት ሙያ ክህሎት ስልጠና ለወሰዱ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ከጥቅምት 19/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በአካል ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፦ 0577752063

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ

የዕውቅና ፈቃድ ያለው!

ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ፤ ክህሎትን መሰረት ያደረገ ተግባራዊ የትምህርት አሰጣጥን የሚከተል ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ነው።

👉 በዲግሪ ፕሮግራም
- በቢዝነስ
በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና በሂዩማን ሪሶርስ ማኔጅመንት
- በጤና
በራዲዮሎጅ፣ በፋርማሲ፣ በላቦራቶሪ፣ በነርሲንግ፣ በሚድዋይፈሪ እና በፐብሊክ ሄልዝ

👉 በቴክኒክና ሙያ (TVET)
በጤና እና በቢዝነስ የስልጠና መስኮች

👉 በ Remedial Program

🔔 በቀን እና በማታ መርሐግብር ተማሪዎችን ለመቀበል በምዝገባ ላይ ነን!

አድራሻ፦ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የባቡር ትኬት መቁረጫው ፊት ለፊት

☎️  0982373737 / 0111265694

ምዝገባ ጀምረናል!

       apply now :-  https://forms.gle/2X9QHTFR6XUmrg8Q7

Читать полностью…
Subscribe to a channel