#ጥቆማ
በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታችሁን በመከታተል ላይ ያላችሁ እና አዲስ የተመደባችሁ የማኅበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች የወሎ ዩኒቨርሲቲ የዐረብኛ ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ ትምህርት ክፍል ዐረብኛ ቋንቋ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በ2017 የትምህርት ዘመን ዐረብኛ ቋንቋ ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ከህዳር 05-20/2017 ዓ.ም ድረስ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት መረጃችሁን በመያዝ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስትራር አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
@tikvahuniversity
#DebreBerhanUniversity
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በመደበኛ መርሐግብር የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት ትምህርት የምዝገባ ጊዜ ህዳር 18 እና 19/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
@tikvahuniversity
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁ አመልካቾች ምዝገባ እንድታደርጉ ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል፡፡
በዚህም ከህዳር 16-18/2017 ዓ.ም በሰላም ግቢ በመገኘት ምዝገባ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity
የዓለም አቀፍ ግብይት (Import and Export Business) ስልጠና ፈላጊዎች ምዝገባ ላይ ነን።
🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ አሰራሮች የሚተነተኑበት
👉በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች የሚሰጥ
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
ወደ ካምፓስ ጉዞ ከቅናሽ ጋር ደስ ይላል! የሀገር ውስጥ በረራ ትኬታችንን በ M-PESA በመቁረጥ 5% ተመላሻችንን አሁኑኑ እናግኝ! በ M-PESA ሁሌም ቅናሽ፣ ሁሌም ተመላሽ አለ!
የ M-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉 /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2017 ዓ.ም የስልጠና ዘመን ለማታ እንዲሁም ለቅዳሜ እና እሑድ ለመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም አዲስ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ዛሬ ህዳር 6/2017 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 እንደሚሰጥ ገልጿል፡፡
@tikvahuniversity
ለህንፃ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ፈላጊዎች ምዝገባ ላይ ነን።
🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 የሳተላይት ዲሽ መስመር ዝርጋታ በተጨማሪነት የሚሰጥበት
👉 ከትምህርት ቢሮ የCOC ምዘና የተዘጋጀለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
አርሲ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ሰጠ።
የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ የመምህርና ተመራማሪ ቃሲም ኪሞ (ዶ/ር) በሳይኮሎጂ የሙሉ ፕሮፌሰርነት እድገት አፅድቋል።
ምሁሩ እድገቱን ያገኙት በመማር ማስተማር፣ በምርምር እንዲሁም በተቋማዊና የማኅበረሰብ አገልግሎት አበርክቷቸው ተገምግሞ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
@tikvahuniversity
በሦሰቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ጀሞ እና ሜክሲኮ) በምንሰጣቸው ስልጠናዎች ከሁሉም ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለውጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!
ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች!
🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Adobe photoshop
🎯 Website Design
🎯 Programming Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
(Peachtree / Quickbooks)
🎯 Engineering Softwares
(Autocad, Etabs, Civil 3d, Reviet, Solid work, Bill of Quantity, Software Engineering)
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯 Foreign Languages
(English, Arabic, German, Chinese, French, Italy, Spanish, & Turkish)
🎯Local Languages
(Amharic, Afan Oromo, Tigrigna, Geez.)
አድራሻ፦
- መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) 0991929303
- ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) 0991929304
- ጀሞ አንድ 1ኛ በር ካኩ ህንፃ 3ኛ ፎቅ 0991926707
#SamaraUniversity
በ2017 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንሰክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ስምንት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ
በ2017 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።
@tikvahuniversity
#BahirDarUniversity
በ2017 ዓ.ም ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ ወደ Freshman Program የመግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 16-18/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ
- የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በፔዳ ግቢ
በተለያየ ምክንያት አንደኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስቴር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
በ2017 ዓ.ም ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።
@tikvahuniversity
#ScholarshipOpportunity
ነፃ የትምህርት ዕድል!
ክቡር ኮሌጅ ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ለዚህ ዓመት በመደበኛው ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች ውስን የትምህርት ዕድል (Scholarship Opportunity) አመቻችቷል፡፡
በዚህ ብቃትን መሰረት አድርጎ በተዘጋጀ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል ለመሳተፍና ለመወዳደር ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ።
ያመልክቱ 👉 Scholarship.kibur.edu.et
✍️ ክቡር ኮሌጅ ሊሸፍን ያዘጋጀው የገንዘብ መጠን ለአንድ ተማሪ 50,000 ብር ነው፡፡
✍️ ሴት አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡
✍️ ለነፃ የትምህርት ዕድል ያለው ቦታ ለአስር (10) ተማሪዎች ነው፡፡
✍️ የተዘጋጀው በመደበኛ መርሐግብር (በቀን) ብቻ መማር ለሚፈልጉና ለሚችሉ ተማሪዎች ብቻ ነው።
✍️ ይህ የትምህርት ዕድል የተመቻቸው በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ለሚኖሩ ተማሪዎች ሲሆን፤ ምግብና የመኖሪያ ዶርም አያካትትም።
✍️ አመልካቾች ከዚህ በፊት የመጀመሪያ ዲግሪ የሌላቸውና ትምህርት ሚኒስቴር ያስበመጠውን የመግቢያ ነጥብ ያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
✍️ ማመልከት የሚቻለው እስከ ህዳር 7/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው፡፡
Scholarship.kibur.edu.et
ለበለጠ መረጃ፦
☎️ 0113698558 / 0904848586
#MattuUniversity
በ2017 ዓ.ም መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች (Freshman Students) እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በመቱ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
- በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ በዋናው ግቢ፣
- በ2016 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ በደሌ ካምፓስ የሪሚዲያል መርሐግብር ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች ምዝገባ በበደሌ ካምፓስ።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
@tikvahuniversity
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ መርሐግብር (Remedial Program) ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና መስጠት ጀምሯል፡፡
ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለተከታታይ ሦስት ቀናት የሚሰጠው ፈተና፤ ተማሪዎቹ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ጀማሪ መርሐግብር (Freshman) ለመግባት የሚያስችላቸውን ውጤት የሚለይበት ነው፡፡
በማኅበራዊ ሳይንስ (378) እና በተፈጥሮ ሳይንስ (950) በድምሩ 1,328 ተማሪዎች ፈተናውን በዩኒቨርሲቲው ሦስት ግቢዎች ማለትም በፖሊ፣ ፔዳ እና ሰላም ግቢዎች መውሰድ ጀምረዋል።
@tikvahuniversity
#InjibaraUniversity
በ2017 የትምህርት ዘመን እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ወደ አንደኛ ዓመት (Freshman Program) መግቢያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
በ2017 ዓ.ም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደፊት የሚገለፅ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
@tikvahuniversity
💫 ከዳር እስከ ዳር አስተማማኙን ኔትወርካችንን እያሰፋን ወደ እናንተ እየቀረብን ነው! 🙌
ይጋብዙ! ይሸለሙ!
ከእናንተ የሚጠበቀው የሳፋሪኮም መስመራችሁን በመጠቀም ከላይ የተጠቀሱትን ቅደም ተከተሎች መተግበር ነው🫰🏽
ያስተውሉ 👉🏽 በእርስዎ ጋባዥነት የሚቀላቀለው ሰው ቁጥር ሲጨምር፣ የሽልማቱም መጠንም እየጨመረ ይሄዳል 😱 እንዲሁም ተጋባዦቻችሁ ገፁን ከተቀላቀሉ በኋላ “back” የሚለውን ተጭነው “check subscription” እንዲያደርጉ ያሳስቡ 💥
የቴሌግራም ቻናላችን 👉🏽 /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC
የቴሌግራም ቦታችን 👉🏽 /channel/official_safaricomet_bot
መልካም ዕድል 🎁
#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether
#ጥቆማ
5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነፃ ስልጠናን ለመከታተል ይመዝገቡ።
ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን ስልጠና ይውሰዱ።
የስልጠና ዘርፎች፦
► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ
ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል።
ለመመዝገብ 👇
https://www.ethiocoders.et/
@tikvahuniversity
#InfinixEthiopia
የኢንፊኒክስ ስማርት ስልኮች የሆኑትን ሆት 40 ፣ ኖት 40 ፣ ዜሮ 40 እና የኢንፊኒክስ ስማርት TVን ሲገበያዩ የሽልማት ኩፖን ይውሰዱ፡፡ አብርዎት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር በመረጡት ስፍራ ፎቶ በመነሳት #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም የማህበራዊ ገጽዎት ላይ ይለጥፉ! የዛንዚባር የቢዝነስ ክላስ ደርሶ መልስ የአውሮፕላን ቲኬት፣ የኢንፊኒክስ ስማርት ቲቪ፣ የኢንፊኒክስ ላፕቶፕ እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ፡፡
መመሪያ
1. የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማኅበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ገጽ ከፖስትዎት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡
3. #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ መጠቀሞን አይርሱ፡፡
Tag ሲያደርጉ
ለ Facebook @InfinixMobileEthiopia
ለ Instagram @infinixethiopia
ለ TikTok @Infinixet
ለ Telegram @Infinixeth ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።
#DebreMarkosUniversity
በ2017 ዓ.ም ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲው ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 12 እና 13/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ስትከታተሉ የቆያችሁ ተማሪዎች በነበራችሁበት ካምፓስ ብቻ የምትስተናገዱ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንሰክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ
በ2017 ዓ.ም ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።
@tikvahuniversity
#AksumUniversity
በ2017 ዓ.ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንሰክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ስድስት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ
በ2017 ዓ.ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።
@tikvahuniversity
#አቢሲንያ_ባንክ
ቀጣይ ዙር የጥያቄ እና መልስ ውድድር ቅዳሜ ህዳር 7 ከረፋዱ 4:30 በፌስቡክ ፔጃችን ላይ ይደረጋል። በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የፌስቡክ ፔጃችን በመቀላቀልና ቀላል ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ!
የፌስቡክ ሊንክ 👇
https://www.facebook.com/BoAeth
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Facebook #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአባይ ተፋሰስ እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚሰራ የምርምር ማዕከል ሊያቋቁም ነው።
የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በአባይ ተፋሰስ እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚሰራ የምርምር ማዕከል ለማቋቋም በቀረበ ሰነድ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ዩኒቨርሲቲው ተግባር ተኮር (Applied Science University) ሆኖ መለየቱን ተከትሎ፣ የትኩረት መስኮቹንና የልህቀት ማዕከል ተግባራቶቹን የሚገልፅ የሪብራንዲንግ እና የሎጎ መረጣ እንዲያካሒድም ሴኔቱ ወስኗል፡፡
@tikvahuniversity
በ2016 ዓ.ም ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተ።
የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ቢሮ በ2016 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ሴት ተማሪዎች እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ለተመረቁ ሴት ተማሪዎች ሽልማት ሰጥቷል።
ለ30 ከፍተኛ ውጤት ላመጡ የ12ኛ ክፍል ሴት ተማሪዎች እና ለ50 ሴት ተመራቂ ተማሪዎች የገንዘብና የቁሳቁስ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። #ENA
@tikvahuniversity
#WachemoUniversity
በ2017 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- በ2017 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ካምፓስ በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ፣ በፌስቡክ ገጽ እና በቴሌግራም ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
- በ2016 ዓ.ም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁ በዋናው ግቢ፤ በዱራሜ ካምፓስ የተከታተላችሁ በዱራሜ ካምፓስ
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንሰክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ
በ2017 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።
@tikvahuniversity
ጥራትን ከሚገርም ዋጋ ጋር ይዞ የመጣውን አዲሱን Kimem Itel Pro እናስተዋውቅዎ! በአቅራቢያችን ወደ የሚገኝ የሳፋሪኮም ሱቅ ጎራ ብለን ዛሬውኑ እንግዛ።
🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
የቴሌግራም ቦታችንን /channel/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom #1Wedefit #Furtheraheadtogether
#MizanTepiUniversity
በ2017 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 11 እና 12/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣
- የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና ውጤት
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
@tikvahuniversity
ሰኞ ህዳር 9/2017 ዓ.ም 17ኛ እና 18ኛ ዙር ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Principles and Practices of Accounting) የሦስት ወር እና የስድስት ወር የቀን እና የማታ መርሐግብር ስልጠና በፒያሣ ካምፓስ ይጀምራል።
👉 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና
👉 መሠረታዊ የአካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እና የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
#WerabeUniversity
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
☞ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
☞ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣
☞ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
☞ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
በአንደኛ ሴሚስተር ምዝገባ ፈፅማቹ በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ ተማሪዎች፥ የዊዝድሮዋል ቀሪ ፎርማችሁን በመያዝ ህዳር 23 እና 24/2017 ዓ.ም መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡
በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።
@tikvahuniversity
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደቡ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ነቀምት ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ አቀባበል ማድረግ ጀምሯል።
ዩኒቨርሲቲው የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ህዳር 4 እና 5/2017 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያደርጉ የጥሪ ማስታወቂ ማውጣቱ ይታወሳል።
@tikvahuniversity
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ
🔔 የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ጀምሯል❗️
BSc fields of study:
→ Doctor of Medicine
→ Doctor of Dental Medicine
→ Bachelor of Dental Science
→ Nursing
TVET Programs:
→ Dental Therapy
→ Nursing
→ Medical Laboratory
→ Pharmacy
→ Radiography
★ የ CPD ማዕከል አገልግሎት!
☎️ 0913398780 / 0911596059
አድራሻ፦
CMC አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ ከ ICMC ጠቅላላ ሆስፒታል አጠገብ
Facebook: https://www.facebook.com/Lorcanmedicalcollege