ቅመም Itel Proን ዛሬውኑ ገዝተን ያለባትሪ ስጋት በሽ በሽ እንበል! ዛሬውኑ ወደ ሳፋሪኮም ሱቆች በማቅናት፣ ስልካችንን ገዝተን ለ90 ቀናት በሚቆይ 5ጊ.ባ. ወርሃዊ ጥቅል እና 1000 የሳፋሪኮም ደቂቃ ጉርሻ እናግኝ!
የቴሌግራም ቦታችንን /channel/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!
🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether
ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መርሐግብር መደበኛ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ለህዳር 11 እና 12/2017 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።
@tikvahuniversity
አህመድ አብተው (ዶ/ር) የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡
አህመድ አብተው (ዶ/ር) ከህዳር 10/2017 ዓ.ም ጀምሮ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር በመሆን መሾማቸውን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀን ህዳር 9/2017 ዓ.ም ተፈርሞ የወጣ የሹመት ደብዳቤ ያሳያል፡፡
አህመድ አብተው (ዶ/ር) ከዚህ ቀደም የኢንዱስትሪ ሚኒስትርነትን ጨምሮ በተለያዩ የመንግሥት ኃላፊነቶች አገልግለዋል፡፡
ከጥቅምት 2/2015 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት አምባሳደር ሽፈራው ሽጉጤ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው መሾማቸው ይታወቃል፡፡
@tikvahuniversity
#MekdelaAmbaUniversity
በ2017 ዓ.ም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች፣ በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ነገር ግን በተለያየ ምክንያት በ2016 ዓ.ም Freshman ፕሮግራም መቀጠል ያልቻላችሁ እንዲሁም በ2016 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስቴር ያልተማራችሁ (ዊዝድሮዋል ሞልታችሁ የወጣችሁ) ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
በሁለቱም ግቢ (ቱሉ አውሊያ እና መካነ ሰላም) የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው በዋናው ግቢ (ቱሉ አውሊያ ካምፓስ) መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
በ2017 ዓ.ም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ወደፊት ጥሪ ጥደረጋል ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity
#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ
#JigjigaUniversity
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በተከታዮቹ የሙያ መስኮች ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ተፈላጊ የሙያ መስኮች፡-
➫ Special Needs and Inclusive Education (MA level)
➫ Structural Geology (MSc/PhD)
➫ Geochemistry (MSc/PhD)
➫ Paleontology (MSc/PhD)
➫ Mining Geology (MSc/PhD)
➫ Economic Geology (MSc/PhD)
➫ Petrology (MSc/PhD)
መስፈርቶች፡-
- የአካዳሚክ ውጤት ለወንድ ከ3.00 በላይ እና ለሴት ከ2.75 በላይ
- የምርምር እና መመረቂያ ውጤት ከፍተኛ የሆነ/ች
- እድሜ ለመጀመሪያ ዲግሪ ከ35 ዓመት በታች እና ለማስተርስ ዲግሪ ከ45 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ፦ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከህዳር 6/2017 ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ ተጨማሪ መረጃ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ወኪል ቢሮ ወይም የዩኒቨርሲቲው የሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ፖ.ሳ.ቁ. 1020 ጅግጅጋ መጠየቅ ይቻላል፡፡
@tikvahuniversity
ለህንፃ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ፈላጊዎች ምዝገባ ላይ ነን።
🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 የሳተላይት ዲሽ መስመር ዝርጋታ በተጨማሪነት የሚሰጥበት
👉ከትምህርት ቢሮ የCOC ምዘና የተዘጋጀለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
#WolkiteUniversity
በ2017 ዓ.ም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3x4 መጠን ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
በ2016 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስቴር በውጤታችሁ መሰረት ዳግም ቅበላ የተፈቀደላችሁ ተማሪዎች በተጠቀሱ ቀናት እንድታመለክቱ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
@tikvahuniversity
በሦሰቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ጀሞ እና ሜክሲኮ) በምንሰጣቸው ስልጠናዎች ከሁሉም ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለውጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!
ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች!
🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Adobe photoshop
🎯 Website Design
🎯 Programming Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
(Peachtree / Quickbooks)
🎯 Engineering Softwares
(Autocad, Etabs, Civil 3d, Reviet, Solid work, Bill of Quantity, Software Engineering)
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯 Foreign Languages
(English, Arabic, German, Chinese, French, Italy, Spanish, & Turkish)
🎯Local Languages
(Amharic, Afan Oromo, Tigrigna, Geez.)
አድራሻ፦
- መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) 0991929303
- ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) 0991929304
- ጀሞ አንድ 1ኛ በር ካኩ ህንፃ 3ኛ ፎቅ 0991926707
Telegram: /channel/topinstitutes
በተያዘው የትምህርት ዘመን ለመመዝገብ ከታቀደው የተማሪ ቁጥር የተመዘገበው በአስር ሚሊዮን ያነሰ እንደሆነ ተገለፀ።
በመላ ሀገሪቱ ከቅድመ መደበኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ባሉ ትምህርት ቤቶች ከ32 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም የተመዘገቡት ግን 21.7 ሚሊዮን ብቻ መሆናቸው ተገልጿል።
የተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር ከዕቅድ በታች የሆነው በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተቋማቸውን የሦስት ወራት አፈፃፀም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረቡበት ወቅት ገልፀዋል።
ወደ መምህርነት ሙያ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ዝቅተኛ መሆኑን የጠቀሱት ሚኒስትሩ፤ ይህን ለማስተካከል የመምህራን ባንክ ማቋቋምን ጨምሮ የተለያዩ የማትጊያ ስርዓቶች ይዘረጋሉ ብለዋል።
@tikvahuniversity
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መርሐግብር መደበኛ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ለህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።
@tikvahuniversity
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መርሐግብር መደበኛ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ለህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።
@tikvahuniversity
#MondayMotivation
ወጣቱ የቴክኖሎጂ ሥራ ፈጣሪ
በፈጠራ ሥራዎቹ 14 የተለያዩ ሽልማቶችን ማግኘት ችሏል፤ የፈጠራ ባለሙያና የድርጅት ባለቤት ወጣት ኢዘዲን ካሚል፡፡
ወጣት ኢዘዲን ካሚል የመጀመሪያውን ሀገር አቀፍ የሳይንስና ምህንድስና የፈጠራ ስራዎች ውድድር ካሸነፈ በኋላ በርካታ ዕድሎች እንዳገኘ ይናገራል፡፡
በ2010 እና 2011 ዓ.ም የሀገር አቀፍ የሳይንስና ምህንድስና የፈጠራ ስራዎች ውድድር አሸናፊ እንደነበር የሚገልጸው ወጣት ኢዘዲን፣ የፈጠራ ሥራዎቹ የተሻለ ሀብት፣ የሥራ እድል ለመፍጠርና የማህበረሰቡን ችግር ለመፍታት ያስቻለው መሆኑን ይናገራል፡፡
ወጣቱ የፈጠራ ሥራዎቹን ተግባራዊ ወደ ማድረግ መግባቱን በመግለፅ፣ አሁን ላይ የቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ድርጅት ባለቤት ነው። ለ18 ሠራተኞችም የስራ ዕድል ፈጥሯል።
ከ400 በላይ ተቋማት በሱ ድርጅት የበለፀጉ የሶፍትዌር ውጤቶች እየተጠቀሙ እንደሚገኙ የሚገልጸው ወጣቱ፣ በሥራዎቹ 14 ሽልማቶች ማግኘት መቻሉን ያስረዳል፡፡ #ኢፕድ
@tikvahuniversity
#InfinixEthiopia
የዛንዚባር የቢዝነስ ክላስ ደርሶ መልስ የአውሮፕላን ቲኬት፣ የኢንፊኒክስ ስማርት ቲቪ፣ የኢንፊኒክስ ላፕቶፕ እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን የኢንፊኒክስ ስማርት ስልኮች የሆኑትን ሆት 40፣ ኖት 40፣ ዜሮ 40 እና የኢንፊኒክስ ስማርት TVን ሲገበያዩ ኩፖን በመውሰድ አብርዎት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር በመረጡት ስፍራ ፎቶ በመነሳት #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም እና ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በመለጠፍ ማሸነፍ ይችላሉ። ይፍጠኑ የዚህ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አካል ይሁኑ፡፡
መመሪያ
1. የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማኅበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ገጽ ከፖስትዎት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡
3. #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ መጠቀሞን አይርሱ፡፡
Tag ሲያደርጉ
ለ Facebook @InfinixMobileEthiopia
ለ Instagram @infinixethiopia
ለ TikTok @Infinixet
ለ Telegram @Infinixeth ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።
ከአንድ ሚሊዮን በላይ የትግራይ ክልል ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ርቀው እንደሚገኙ ተገለፀ።
በትግራይ ክልል ከ1.24 ሚሊዮን በላይ ትምህርት ቤት መግባት የነበረባቸው ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የትምህርት ቢሮ ሪፖርት ጠቆመ።
የቢሮው ሪፖርት እንደሚያሳየው በተያዘው የትምህርት ዓመት ይመዘገባሉ ተብለው ከተጠበቁ 2.48 ሚሊዮን ተማሪዎች፣ ትምህርት ቤት የሄዱት 48 በመቶ ያህሉ ብቻ ናቸው።
የጊዜያዊ አስተዳደሩ የትምህርት ቢሮ ተዘግተው ከቆዩ 2,492 ትምህርት ቤቶች 2,105 ያህል መልሶ መክፈቱንና የተቀሩትን 387 ትምህርት ቤቶች በፀጥታ ችግሮች፣ በትምህርት ግብዓትና በመምህራን እጥረት፣ እንዲሁም ለመልሶ ግንባታ አቅም በመታጣቱ ምክንያት መክፈት እንዳልቻለ ተገልጿል።
የትግራይ ክልል ከአማራ ክልል ጋር በይገባኛል በሚከራከርባቸው የምዕራብ፣ የደቡብና የምሥራቅ ዞኖች ያለው ተለዋዋጭ የፀጥታ ሁኔታ ተማሪዎች በገቡባቸው ትምህርት ቤቶች የተረጋጋ የትምህርት ሒደት ለማስኬድ ፈታኝ እንዲሆን ማድረጉም ተጠቅሷል።
በተጨማሪም በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች ተማሪዎች በጊዜያዊ ድንኳን መጠለያዎች ውስጥ እየተማሩ መሆናቸውም ተነግሯል።
በክልሉ ያለው ኢኮኖሚያዊ ጫናና ረሃብ ብዙ ቤተሰቦች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት ከመላክ ይልቅ፣ ለመኖር የሚያስፈልጉ መሠረታዊ ጉዳዩችን ማሟላት ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ እያስገደዳቸው መሆኑን የቢሮው መረጃ ያሳያል፡፡ #ሪፖርተር
@tikvahuniversity
#ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ Trainee Cabin Crew, Senior Accountant I እንዲሁም በሌሎች የሙያ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
ለ Trainee Cabin Crew ለማመልከት ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ 200 ነጥብ ያስመዘገበ/ች መሆን አለባቸው።
አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ19 እስከ 30 ዓመት፣ ቁመት ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ የሆነ ክንድ ለሴት እንዲሁም ለወንድ ቢያንስ 1.70 ሜትር ቁመት መሆን አለበት።
የምዝገባ ጊዜ፦
ከዛሬ ህዳር 8 እስከ 12/2017 ዓ.ም
ምዝገባው የሚከናወንባቸው ዩኒቨርሲቲዎች፦
- አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)
- አዲስ አበባ (በኦንላይን - ማመልከቻው ሲከፈት ይፋ ይደረጋል)
- አምቦ ዩኒቨርሲቲ (አምቦ)
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባ ምንጭ)
- አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (አሶሳ)
- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ባህር ዳር)
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ)
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ)
- ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ( ጋምቤላ)
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ጎንደር)
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (ሀዋሳ)
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ (ጅግጅጋ)
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ (መቐለ)
- ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ)
- መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ሮቤ)
- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰመራ)
- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ)
ተጨማሪ መረጃዎች፣ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣ ዝርዝር ጉዳዮች እንዲሁም ሌሎች የወጡ ማስታወቂያዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረ-ገጽ ላይ ሰፍሮ ይገኛል ይመልከቱ 👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies
@tikvahuniversity
የዓለም አቀፍ ግብይት (Import and Export Business) ስልጠና ፈላጊዎች ምዝገባ ላይ ነን።
🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ አሰራሮች የሚተነተንበት
👉 በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች የሚሰጥ
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መርሐግብር መደበኛ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ለህዳር 11 እና 12/2017 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።
@tikvahuniversity
#Mesirat
💁♀️ የፕሮግራማችን 80% ለሴት ስራ ፈጣሪዎች የተዘጋጀ ነው! ⬇️
የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም አባል ስትሆኚ ቢዝነስሽ እንዲያድግ አጠቃላይ ድጋፍን ታገኚያለሽ።
- በፋይናንስ፣
- በማርኬቲንግ፣
- ችሎታን በማዳበር፣
- በቴክኖሎጂ፣
- በኔትወርኪንግ፣
- የባለሙያ አማካሪዎችን በማግኘት፣
- በፖሊሲ፣
- በአገልግሎት ሰጪነት እና
- በአማካሪነት ድጋፍ ለማግኘት https://mesirat.acceleratorapp.co/application/new?program=mesirat-entrepreneurs-application-form-seventh-cohort ላይ ተመዝገቢ።
💪 ሴቶች እና አካል ጉዳተኞች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ!
#መስራት #ስራፈጠራ #MesiratEthiopia #Entrepreneurship #Opportunity #GPM #Mesirat
#InfinixEthiopia
የኢንፊኒክስን Note, Hot, Zero ስማርት ስልኮች እና የኢንፊኒክስ TVን ሲገበያዩ አብርዎት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር በመረጡት ስፍራ ፎቶ በመነሳት #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም የማህበራዊ ገፅዎት ላይ በመለጠፍ የዛንዚባር የቢዝነስ ክላስ ደርሶ መልስ የአውሮፕላን ቲኬት፣ የኢንፊኒክስ ስማርት ቲቪ፣ የኢንፊኒክስ ላፕቶፕ እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ፡፡
መመሪያ
1. የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማኅበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ገጽ ከፖስትዎት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡
3. #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ መጠቀሞን አይርሱ፡፡
Tag ሲያደርጉ
ለ Facebook @InfinixMobileEthiopia ፣ ለ Instagram @infinixethiopia ፣ ለ TikTok @Infinixet ፣ ለ Telegram @Infinixeth ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።
ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ተመደበለት፡፡
በዚህም ከህዳር 5/2017 ዓ.ም ጀምሮ የፍትህ ሚኒስትር ሀና አርዓያስላሴ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው እንዲሰሩ መመደባቸውን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን ህዳር 4/2017 ዓ.ም ተፈርሞ የወጣ የምደባ ደብዳቤ ያሳያል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር በሚያዝያ 2014 ዓ.ም ገቢራዊ ባደረገው አዲስ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ምደባ መሰረት፣ የቀድሞዋ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሠ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እና ጥላሁን ተሾመ (ፕ/ር) ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ሲያገለግሉ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡
@tikvahuniversity
#JimmaUniversity
በ2017 ዓ.ም ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
- የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና በግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ
- የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
በ2016 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን የተከታተላችሁ ተማሪዎች በቅርቡ https://portal.ju.edu.et ላይ የመለያ ቁጥራችሁን በማስገባት አጠቃላይ ውጤታችሁን ማወቅ የምትችሉ ሲሆን፤ ያለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከላይ በተጠቀሰው ቀናት በተመሳሳይ የሚፈጸም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
በ2017 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ግዜ በቀጣይ ይገለፃል ተብሏል።
@tikvahuniversity
ቦረና ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መርሐግብር መደበኛ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ለህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።
@tikvahuniversity
💫 ከዳር እስከ ዳር በፈጣኑ የሳፋሪኮም ኢንተርኔት እንገናኝ! ✨ የተመቸንን ሼር እናድርግ! ከወደድነው ጋር እንደልብ እንገናኝ! 👍
አስተማማኙን ኔትወርክ ዛሬውኑ እንቀላቀል!
የቴሌግራም ቦታችንን /channel/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!
#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether
የጋዜጠኝነት ስልጠና በቅዳሜ እና እሑድ መርሐግብር ምዝገባ ላይ ነን!
👉 መሠረታዊ የጋዜጠኝነት መርሆች
👉 የብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ የፕሬስ ጋዜጠኝነት እና የዲጂታል ሚዲያ ጋዜጠኝነት
👉 የመዝናኛ ፕሮግራም ጋዜጠኝነት፣ የፕሮግራም ዝግጅት እና ዶክመንተሪ ዝግጅት
ስልጠናው ለሦስት ወር የሚቆይ ሲሆን በማታ፣ በቅዳሜና እሑድ፣ በቀን እና በርቀት ይሰጣል።
☀️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በምቹ ቦታ እና ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች የሚሰጥ ነው።
☀️ የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) አካቷል፡፡
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
ራያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መርሐግብር መደበኛ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ለህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።
@tikvahuniversity
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም የተመደቡለትን አዲስ ገቢ እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የተከታተሉ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
በ2017 ዓ.ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች ተቋሙ ወደፊት ጥሪ አደርጋለሁ ማለቱ አይዘነጋም።
@tikvahuniversity
በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያዎች ከሚተላለፉ ያልተረጋገጡ፣ አሳሳች እና ሐሰተኛ የጤና መረጃዎች ይጠንቀቁ፡፡
ሰሞኑም ቴክኖሎጂን በመጠቀም በሰዓታት ውስጥ የስኳር በሽታን ማጥፋት ተችሏል በሚል እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ከእውነት የራቀና አሳሳች መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
"የህክምና ሙያ ሳይኖራቸውና ለሚሠጡት አገልግሎት ህጋዊ የሆነ የብቃት ማረጋገጫ ሳይኖራቸው በማኅበራዊ ሚዲያ ማህበረሰቡን የሚጎዱ፣ ሐሰተኛ መረጃዎችን የሚለቁ አካላት መበራከታቸውን ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ጠቁሟል፡፡ "ይህ ተግባር ማህበረሰቡን በእጅጉ እየጎዳና ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት ከመዳረግ አልፎ ፈውስ ፈላጊ ዜጎቻችን ላይ ከፍተኛና የተወሳሰበ የጤና ችግር እየፈጠረ ይገኛል" ብሏል፡፡
በነዚህ ተግባር ላይ ተሰማርተው የሚገኙ አካላት ተግባራቸው በህግ የሚያስጠይቅ መሆኑን ተገንዝበው ከተግባራቸው እንዲታቀቡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
ማኅበረሰቡም ምንጫቸው ካልተረጋገጠ አካላት የሚላኩ መልዕክቶችን እንዲመረምር፣ አገልግሎቶችንም ከመጠቀማቸው በፊት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣ አስፋላጊ ሆኖ ሲገኝም በ"Regulatory.moh@moh.gov.et" ላይ ጥቆማ እንዲሰጡ ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡
@tikvahuniversity
የግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኢዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በፒያሣ እና መገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን።
👉 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና
👉 Advanced Graphics + Video Editing + Motion Graphics + Digital Marketing በአንድ ላይ
👉 ከ50 በላይ ፕሮጀክቶች ያሉት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
በሦሰቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ጀሞ እና ሜክሲኮ) በምንሰጣቸው ስልጠናዎች ከሁሉም ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለውጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!
ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች!
🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Adobe photoshop
🎯 Website Design
🎯 Programming Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
(Peachtree / Quickbooks)
🎯 Engineering Softwares
(Autocad, Etabs, Civil 3d, Reviet, Solid work, Bill of Quantity, Software Engineering)
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯 Foreign Languages
(English, Arabic, German, Chinese, French, Italy, Spanish, & Turkish)
🎯Local Languages
(Amharic, Afan Oromo, Tigrigna, Geez.)
አድራሻ፦
- መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) 0991929303
- ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) 0991929304
- ጀሞ አንድ 1ኛ በር ካኩ ህንፃ 3ኛ ፎቅ 0991926707
Telegram: /channel/topinstitutes
#WachemoUniversity
በ2017 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡
(አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምትመዘገቡበት ካምፓስ እና ከተማ ከላይ ተያይዟል።)
@tikvahuniversity