tikvahuniversity | Unsorted

Telegram-канал tikvahuniversity - Tikvah-University

308824

Subscribe to a channel

Tikvah-University

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት አምጥተው የተመደቡለትን አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም ባለፈው ዓመት በዩኒቨርሲቲው የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል።

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ትምህርት ዘመን አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜን ወደፊት በማስታወቂያ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነፃ ስልጠናን ለመከታተል ይመዝገቡ።

ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን ስልጠና ይውሰዱ።

የስልጠና ዘርፎች፦

► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ

ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል።

ለመመዝገብ 👇
https://www.ethiocoders.et/

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

11ኛ ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና የመክፈቻ መርሐግብር በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተካሒዷል፡፡

ስልጠናው በአምቦ ዩኒቨርሲቲ እና በሰላም ሚኒስቴር ትብብር የተዘጋጀ ሲሆን፤ ለ22 ቀናት ቀናት ይሰጣል ተብሏል፡፡

በጎ-ፈቃድ ሰልጣኞቹ ስነ-ምግባር፣ አመለካከት፣ ክህሎት እና አካል ብቃት ላይ ትኩረት ያደረጉ ተግባር-ተኮር ስልጠና እንደሚሰጣቸው ተገልጿል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን አሳውቋል።

በዚህም የ2017 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 14 እና 15/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ለሁለት ምሁራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ዕድገት ሰጥቷል።

ሴኔቱ ለወርቁ ቆሼ (ዶ/ር) በግንባታ ቴክኖሎጂና ሥራ አመራር መስክ እንዲሁም ለግርማ ቤካ (ዶ/ር) በኤሌክትሮኒክ ሳይንስና ቴክኖሎጂ መስክ ያበረከቷቸውን አስተዋፅኦዎች በመገምገም የተባባሪ ፕሮፌሰርነት አካዳሚያዊ የደረጃ ዕድገት አፅድቋል።

የምሁራኑ በምርምር፣ በማኅበረሰብ አገልግሎት እና በመማር ማስተማር ስራዎች የኘበራቸው አበርክቶ ተገምግሞ ከረዳት ፕሮፌሰርነት ወደ ተባባሪ ፕሮፌሰርነት የደረጃ ዕድገት ማግኘታቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 120 የህክምና ተማሪዎችን አስመርቋል።

ተመራቂዎቹ ለስድስት ዓመታት በተግባር ልምምድ የተደገፈ ትምህርት የተከታተሉና ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉ መሆናቸው ተግልጿል፡፡

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ የመሆን ራዕይ ይዞና ራስ ገዝ ለመሆን የሚያበቃውን ዕቅድ ቀርጾ በመስራት ላይ እንደሚገኝ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ወቅት ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ተ/ፕሬዝዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ነፃ ስልጠና ዕድል በክቡር ኮሌጅ

ልዩ የሥራ ዕድል የሚያስገኝ ነፃ ስልጠና በኢንዳስትሪያል አውቶሜሽን (Industrial Automation)

ክቡር ኮሌጅ ከብሉ ላብስ ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ጊዜ ክህሎትን መሰረት ያደረገ ተግባራዊ  ስልጠና  አዘጋጅቷል። የዚህ መርሐግብር ዓላማ ወጣቶችን በማሰልጠንና ክህሎታቸውን በማዳበር የሥራ ዕድል መፍጠር ሲሆን ስልጠናው ለ48 ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል።

ስልጠናው የሥራ ዕድል እና የሥራ ላይ ልምምድ ዕድሎችን አመቻችቷል።

ስልጠናው ላይ መሳተፍና የዚህ ሙያ ባለቤት መሆን የምትፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ ከህዳር 16-20/2017 ዓ.ም ድረስ ክቡር ኮሌጅ በአካል በመምጣት ይመዝገቡ!

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦

👉 ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
👉 የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
👉 የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና መፈተን፣
👉 ፆታ አይለይም፣
👉 የሰልጣኝ ዕድሜ ከ18 ዓመት በላይ መሆን አለበት።

Website: https://kibur.net

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ

☎️ 0113854042 / 0904848586

#kiburcollege #industrialautomation #blulabs

Читать полностью…

Tikvah-University

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 15ኛ ዙር የህክምና ተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት ዛሬ ህዳር 14/2017 ዓ.ም ያከናውናል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#InfinixEthiopia

የኢንፊኒክስ ስማርት ስልኮች የሆኑትን ሆት 40፣ ኖት 40፣ ዜሮ 40 እና የኢንፊኒክስ ስማርት TVን ሲገበያዩ የሽልማት ኩፖን ይውሰዱ፡፡ አብርዎት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር በመረጡት ስፍራ ፎቶ በመነሳት #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም የማኅበራዊ ገፅዎ ላይ ይለጥፉ የዛንዚባር የቢዝነስ ክላስ ደርሶ መልስ የአውሮፕላን ቲኬት፣ የኢንፊኒክስ ስማርት ቲቪ፣ የኢንፊኒክስ ላፕቶፕ እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ፡፡

መመሪያ

1. የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማኅበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ገጽ ከፖስትዎት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡
3. #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ መጠቀሞን አይርሱ፡፡

Tag ሲያደርጉ
ለ Facebook @InfinixMobileEthiopia ፣ ለ Instagram @infinixethiopia ፣ ለ TikTok @Infinixet ፣ ለ Telegram @Infinixeth ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2017 ዓ.ም በሁለተኛ ዲግሪ በቅዳሜና እሁድ ፕሮግራም በተከታዮቹ የትምህርት መስኮች አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

የትምህርት መስኮች
➫ MA in Leadership and Management
➫ MSc in Manufacturing Technology
➫ MSc in Automotive Technology
➫ MSc in Construction Technology and Management

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ከህዳር 12/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ (11) አስራ አንድ የሥራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርት ማሰረጃ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል፡፡

የምዝገባ ቦታ፡-
በኢንስቲትዩቱ ሬጅስትራርና አሉሙናይ ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ወይም በኦንላይን http://196.188.248.35 መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ (ከላምበረት መናኸሪያ ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር አለፍ ብሎ)

የማመልከቻ ጊዜ፡-
ከህዳር 13-27/2017 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ

የምዝገባ ቀናት፡-
ከህዳር 28 እስከ ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

በ M-PESA 5 ብር ብዙ ይሰራል! ወደ የትኛውም የባንክ አካውንት በ5 ብር ክፍያ ብቻ ገንዘብ መላክ ይቻላል። ይህን ያህል ቀላል ነው! ፈጣን ተመጣጣኝ አገልግሎት ለሁላችንም!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👇
/channel/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ  በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom  #FurtherAheadTogether

Читать полностью…

Tikvah-University

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በግንቦት 2017 ዓ.ም ለሚያካሒደው 5ኛው ዓለም አቀፍ የምርምር ሲምፖዚየም የምርምር ረቂቅ መቀበል ጀምሯል፡፡

ሲምፖዚየሙ የሚካሔደው 👇
ግንቦት 1 እና 2/2017 ዓ.ም

ረቂቅ የማስገቢያ ጊዜ የሚያበቃው 👇
ጥር 12/2017 ዓ.ም

የምርምር ወረቀት ለማስገባት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://cmt3.research.microsoft.com/ASTUIRS2025/

ለበለጠ መረጃ፦
ያዴታ ጪምዴሳ (ዶ/ር) - 0947372481
ፈድሉ ከድር (ዶ/ር) - 0911301849

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

መቱ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ኦርጂናል ዲግሪ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ የተቋሙ የቀድሞ ምሩቃን ምዝገባ በማድረግ መውሰድ እንደምትችሉ ገልጿል፡፡

በዚህም ከዚህ ቀደም የተሰጣችሁን ቴምፖራሪ (Temporary) ኦርጂናሉን እና አንድ ኮፒ በመያዝ እስከ ህዳር 20/2017 ዓ.ም በዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁ. 28 መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

በመንግሥት የተማራችሁ ምሩቃን የሙያ ግዴታችሁን መጨረሳችሁን የሚገልጽ ደብዳቤ ከገቢዎች ሚኒስቴር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

በሦሰቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ጀሞ እና ሜክሲኮ) በምንሰጣቸው ስልጠናዎች ከሁሉም ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለውጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Adobe photoshop
🎯 Website Design
🎯 Programming Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
(Peachtree / Quickbooks)
🎯 Engineering Softwares
(Autocad, Etabs, Civil 3d, Reviet, Solid work, Bill of Quantity, Software Engineering)
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign Languages
(English, Arabic, German, Chinese, French, Italy, Spanish, & Turkish)
🎯Local Languages
(Amharic, Afan Oromo, Tigrigna, Geez.)

አድራሻ፦
- መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) 0991929303
- ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) 0991929304
- ጀሞ አንድ 1ኛ በር ካኩ ህንፃ 3ኛ ፎቅ 0991926707

Telegram: /channel/topinstitutes

Читать полностью…

Tikvah-University

#ይመዝገቡ

የሁዋዌ አይሲቲ ውድድር 2024/25 ፕሮግራም ይፋ ሆኗል፡፡

በ9ኛው ዓለም አቀፍ የ2024/25 አይሲቲ ውድድር ለመሳተፍ የምትፈልጉ እስከ ታህሳስ 2017 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡

ኔትዎርኪንግ፣ ክላውድ ኮምፒውተር እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ውድድሩ ከሚደረግባቸው የአይሲቲ ዘርፎች መካከል ይጠቀሳሉ።  

በሁዋዌ የICT ውድድር (Huawei ICT Competition 2024-2025) ለመሳተፍ በቅድሚያ የሁዋዌ ICT አካዳሚ አባል ይሁኑ።

የአካዳሚው አባል ለመሆን 👇
https://e.huawei.com/en/talent/portal/#/

ለውድድሩ ምዝገባ ለማድረግ 👇
https://bit.ly/SAR2024-2025

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

Don’t miss this special episode! Join us for the final show of 2024 as we tackle one of the most pressing issues in education: Gender Parity in Ethiopia and the Role of EdTech. From breaking barriers to inspiring change, our expert panel will reflect on the challenges and progress and explore how technology can shape a brighter, more inclusive future for girls in education.
Tune in to Fana FM 98.1 on Monday, November 25th at 8:10 pm for insights.

#EdTechMondays #EdTechMondaysEthiopia #Ethiopia #Africa #Education #EdTech #Tech #AddisAbaba #ICT #CulturallyResponsive #Inclusivelearning #CulturalRespect #Inclusivelearning #Shega #mastercardfoundation

Читать полностью…

Tikvah-University

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች አቀባበል ማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

ነባር ተማሪዎቹን መስከረም መጨረሻ ላይ ተቀብሎ የመማር ማስተማሩን ስራ በማስኬድ ላይ የሚገኘው ዩኒቨርሲቲው፤ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎቹን ህዳር 16 እና 17/ 2017 ዓ.ም ለመቀበል ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት ዛሬ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Principles and Practices of Accounting) የሦስት ወር እና የስድስት ወር የቀን እና የማታ መርሐግብር ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓሶች ሰኞ ህዳር 23/2017 ዓ.ም ይጀምራል።

👉 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና
👉 መሠረታዊ የአካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እና የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

ነፃ ስልጠና ዕድል በክቡር ኮሌጅ

ልዩ የሥራ ዕድል የሚያስገኝ ነፃ ስልጠና በኢንዳስትሪያል አውቶሜሽን (Industrial Automation)

ክቡር ኮሌጅ ከብሉ ላብስ ጋር በመተባበር ለ2ኛ ጊዜ ክህሎትን መሰረት ያደረገ ተግባራዊ  ስልጠና  አዘጋጅቷል። ስልጠናው ወጣቶችን አሰልጥኖ ክህሎታቸውን በማዳበር የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ሲሆን ስልጠናው ለ48 ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል። የሥራ ዕድል እና የሥራ ላይ ልምምድ ዕድሎች ተመቻችተዋል።

ስልጠናው ላይ መሳተፍና የዚህ ሙያ ባለቤት መሆን የምትፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ ከህዳር 16-20/2017 ዓ.ም ድረስ ክቡር ኮሌጅ በአካል በመምጣት ይመዝገቡ!

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦

👉 ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
👉 የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
👉 የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና መፈተን፣
👉 ፆታ አይለይም፣
👉 የሰልጣኝ ዕድሜ ከ18 ዓመት በላይ መሆን አለበት።

Website: https://kibur.net

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ

☎️ 0113854042 / 0904848586

#kiburcollege #industrialautomation #blulabs

Читать полностью…

Tikvah-University

#InfinixEthiopia

የዛንዚባር የቢዝነስ ክላስ ደርሶ መልስ የአውሮፕላን ቲኬት፣ የኢንፊኒክስ ስማርት ቲቪ፣ የኢንፊኒክስ ላፕቶፕ እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ኢንፊኒክስ ስማርት ስልኮች የሆኑትን ሆት 40፣ ኖት 40፣ ዜሮ 40 እና የኢንፊኒክስ ስማርት TVን ሲገበያዩ ኩፖን በመውሰድ አብርዎት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር በመረጡት ስፍራ ፎቶ በመነሳት #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም እና ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በመለጠፍ ማሸነፍ ይችላሉ፡፡ ይፍጠኑ የዚህ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አካል ይሁኑ፡፡

1. የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገፆችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማኅበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስትዎት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡
3. #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ መጠቀሞን አይርሱ፡፡

መመሪያ

1. የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማኅበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ገጽ ከፖስትዎት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡
3. #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ መጠቀሞን አይርሱ፡፡

Tag ሲያደርጉ
ለ Facebook @InfinixMobileEthiopia ፣ ለ Instagram @infinixethiopia ፣ ለ TikTok @Infinixet ፣ ለ Telegram @Infinixeth ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።

Читать полностью…

Tikvah-University

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት ተማሪዎችን በያሉበት ሆነው የኦንላይን ምዝገባ ማድረግ ጀምሯል፡፡

የአንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች በአካል ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም ሲሆን መደበኛ ትምህርት ህዳር 23/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንት ዓብደልቃድር ከድር (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡

በተያዘው የትምህርት ዘመን ከ3,600 በላይ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ መቐለ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ይጠበቃል ብለዋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#KotebeUniversityOfEducation

በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በሁለተኛ ዲግሪ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በPGDT ፕሮግራሞች በኤክስቴነሽን እንዲሁም በዶክትሬት ዲግሪ በመደበኛ ፕሮግራም ለመማር አመልክታችሁ ያለፋችሁ አመልካቾች ምዝገባ ከህዳር 13-21/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በዚህም Official Transcript ያስመጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡ ተብሏል።

በ ዲፕሎማ ፕሮግራም በመደበኛ መርሐግብር ከፍላቹ ለመማር ካመለከታችሁት ውስጥ በአማርኛ፣ ሞራል ኤዱኬሽን እና ኢንቫይሮሜንታል ሳይንስ ፕሮግራሞች የተፈቀደ ስለሆነ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የኢንቴሪየር ዲዛይን (Interior Design) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 

👉 Sketch-Up, Revit, Rhino, 3D Max እና Lumion ሶፍትዌሮችን በአንድ ላይ
👉 ከንድፈ ሀሳብ እና ሶፍትዌር ስልጠና በተጨማሪ በተግባር በወርክሾፕም የሚሰጥ

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#MekelleUniversity

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

ከዛሬ ህዳር 13/2017 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ በድረ-ገፅ www.mu.edu.et የኦንላይን ምዝገባ እንድታደርጉና አስፈላጊ ዶክመንቶች ስካን በማድረግ እንድትጭኑ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

ወደዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የለሊት አልባሳት እና ስፖርት ትጥቅ፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፤ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዓዲ-ሓቂ ግቢ

Note:
ይህ የጥሪ ማስታወቂያ በ2016 ዓ.ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፍያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎችንም ይመለከታል፡፡

በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በቀጣይ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#አቢሲንያ_ባንክ

ቀጣይ ዙር የጥያቄ እና መልስ ውድድር ቅዳሜ ህዳር 14/2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4:30 በፌስቡክ ፔጃችን ላይ ይደረጋል። በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የፌስቡክ ፔጃችን በመቀላቀልና ቀላል ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ!

የፌስቡክ ሊንክ 👇
https://www.facebook.com/BoAeth

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Facebook #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

Читать полностью…

Tikvah-University

በቅዳሜ ጠዋት የልጆች የኮምፒውተር ኮዲንግ እና ግራፊክ ዲዛይን ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!

👉 ዕድሜያቸው ከ 8-18 ዓመት ላሉ ልጆች የሚሰጥ
👉 ልጆች ፕሮጀክቶች እየሰሩ የሚሰለጥኑበት
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል ትምህርት መስጠት የሚያስችለውን ዘመናዊ መልቲ ሚዲያ ስቱዲዮ አስመርቋል።

የዲጂታል ትምህርት (E-Learning) ለመስጠት የሚያስችሉ ሰባት ተመሳሳይ መልቲ ሚዲያ ስቱዲዮዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ መገንባታቸው ይታወቃል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

11ኛ ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና የመክፈቻ መርሐግብር በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተካሒዷል፡፡

ስልጠናው በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እና ሰላም ሚኒስቴር ትብብር የተዘጋጀ ነው፡፡

ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተመለመሉ 1,500 ወጣቶች ለ22 ቀናት በሚቆየው 11ኛው ዙር ስልጠና ይሳተፋሉ ተብሏል፡፡

በጎ-ፈቃድ ሰልጣኞቹ ስነ-ምግባር፣ አመለካከት፣ ክህሎት እና አካል ብቃት ላይ ትኩረት ያደረጉ ተግባር-ተኮር ስልጠና እንደሚሰጣቸው ተገልጿል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#InfinixEthiopia

የዛንዚባር የቢዝነስ ክላስ ደርሶ መልስ የአውሮፕላን ቲኬት፣ የኢንፊኒክስ ስማርት ቲቪ፣ የኢንፊኒክስ ላፕቶፕ እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን የኢንፊኒክስ ሆት 40፣ ኖት 40፣ ዜሮ 40 ሞባይል ስልኮችን እና የኢንፊኒክስ ስማርት TVን ሲገበያዩ ኩፖን በመውሰድ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር በመረጡት ስፍራ ፎቶ በመነሳት #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም እና ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በመለጠፍ ብቻ ከላይ በተጠቀሱት ሽልማቶች ይንበሽበሹ፡፡

መመሪያ

1. የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማኅበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስትዎት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡
3. #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ መጠቀሞን አይርሱ፡፡

Tag ሲያደርጉ ለ Facebook InfinixMobileEthiopia">@InfinixMobileEthiopia ፣ ለ Instagram @infinixethiopia  ለ TikTok infinixet">@Infinixet  እና ለ Telegram @Infinixeth ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።

Читать полностью…

Tikvah-University

በ2017 ዓ.ም ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው በመግባት ላይ ናቸው፡፡

ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ለሆኑ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች ለህዳር 12 እና 13/2017 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…
Subscribe to a channel