tikvahuniversity | Unsorted

Telegram-канал tikvahuniversity - Tikvah-University

308824

Subscribe to a channel

Tikvah-University

#Model_Exit_Licensure_Exam

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት ለዕጩ ተመራቂ የጤና ተማሪዎቹ የኦንላይን ሞዴል የመውጫ (Exit) እና የብቃት ምዘና (Licensure) ፈተና ሰጥቷል።

ተማሪዎቹ ከዚህ በፊት በፅሁፍ ሞዴል የመውጫ ፈተና መውሰዳቸውና የቲቶርያል ትምህርት መከታተላቸው ተገልጿል።

ጤና ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት የመውጫ (Exit) እና የብቃት ምዘና (Licensure/COC) ፈተና አንድ ላይ በተያዘው ወር መጨረሻ ወይም በየካቲት ወር መጀመሪያ ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

በሦስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮ እና ጀሞ) እና በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች በ Advanced Level እና 90% Practical በሆነ ካሪኩለምና ዘመኑ ያፈራቸውን የስቱዲዮ እቃዎች በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለውጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe Photoshop
🎯 Full-stack Web App Development
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ፦
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303
2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 639 (ሊፍት ይጠቀሙ ሁለተኛውን ሊፍት) ☎️ 0991929304
3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️ 0991926707

Telegram: /channel/topinstitutes

Читать полностью…

Tikvah-University

አክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል፡፡

ዩኒቨርሲቲው አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥር 15 እና 16/2017 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ በሺዎች የሚቆጠሩ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡

የተማሪዎቹ ምዝገባ ጥር 15 እና 16/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን እና ትምህርት ጥር 19/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው መግለፁ ይታወቃል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

🎁 አዲስ ቅመም መጥቷል!

💨 ⚡️ እንደ ዋይፋይ 6 እና 3000 mah የባትሪ አቅም የመሳሰሉ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ትሩፋቶችን ይዞ በአንዴ እስከ 8 ሰው ድረስ የሚያስጠቅመውን ልዩ ቅመም MIFIን ገዝተን ፈጣን 4G ኢንተርኔት እንጠቀም! ለ30 ቀን ከሚቆይ ነጻ 50ጊባ ዳታ ጉርሻ ጋር 😋

ከሳፋሪኮም ጋር አንድ ወደፊት⚡️

🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether

Читать полностью…

Tikvah-University

ዛሬ ያበቃል!

የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በድጋሜ ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ምዝገባ ዛሬ ጥር 14/2017 ዓ.ም ያበቃል፡፡

ለመመዝገብ 👇
https://exam.ethernet.edu.et

➫ የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል ይላካል።
➫ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 500 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይኖርባችኋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

GOLDEN Sales and Marketing

በሦስት ወር ስልጠና ወደ ሥራ የሚገቡበት ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ!

ለ500 ሰዎች ብቻ!

የምንሰጣቸው ኮርሶች፦
✅ Sales and Marketing
✅ Digital Marketing
✅ Event Organizing
✅ Leadership & Business Startup

🔔 ቀድመው ይመዝገቡ!

COC አስፈትነን ራሳችን አናስቀጥርዎታለን!

☎️ ለበለጠ መረጃ፦
0978230000 / 0978250000

Читать полностью…

Tikvah-University

#BongaUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት የካትቲ 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ስድስት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የጆርናል ውጤቶቹን ለህትመት አብቅቷል፡፡

Salale Journal of Social and Indigenous Studies (SJSIS) እና Horn African Journal of Health and Biomedical Sciences (HAJHBS) የተሰኙት የምርምር ጆርናሎች በሀርድ ኮፒ መታተማቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

ጆርናሎቹ በተለያዩ የማኅበራዊ እና አገር-በቀል ጥናቶች እንዲሁም የጤና እና ባዮ-ሜዲካል ምርምሮች ላይ ትኩረት ያደርጋሉ።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ይመዝገቡ

የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በድጋሜ ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ምዝገባ ነገ ረቡዕ ጥር 14/2017 ዓ.ም ያበቃል፡፡

ለመመዝገብ 👉 https://exam.ethernet.edu.et

➫ የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይሆናል።
➫ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 500 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይኖርባችኋል፡፡
➫ ምዝገባ ማድረግ የሚቻለው በተጠቀሱት የምዝገባ ቀናት ብቻ ነው፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

GOLDEN Sales and Marketing

በሦስት ወር ስልጠና ወደ ሥራ የሚገቡበት ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ!

ለ500 ሰዎች ብቻ!

የምንሰጣቸው ኮርሶች፦
✅ Sales and Marketing
✅ Digital Marketing
✅ Event Organizing
✅ Leadership & Business Startup

🔔 ቀድመው ይመዝገቡ!

COC አስፈትነን ራሳችን አናስቀጥርዎታለን!

☎️ ለበለጠ መረጃ፦
0978230000 / 0978250000

Читать полностью…

Tikvah-University

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!!

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የጥምቀት በዓል ይመኛል፡፡

መልካም በዓል!!

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ከM-PESA ጋር ሽርር ነው! የበረራ ትኬታችንን በM-PESA እንቁረጥ!

M-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details...

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉 /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether

Читать полностью…

Tikvah-University

ይመዝገቡ!

5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነጻ ስልጠናን ለመውሰድ ይመዝገቡ!

የስልጠና ዘርፎች፦

► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ

ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል።

ለመመዝገብ 👇
https://www.ethiocoders.et/

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#SamaraUniversity

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል ትምህርት መስጠት የሚያስችለውን ዘመናዊ መልቲ ሚዲያ ስቱዲዮ አስመርቋል።

ስቱዲዮው በትምህርት ሚኒስቴር፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን፣ አሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና ሻያሾኔ ኩባንያ ትብብር በተተገበረ e-SHE የተባለ ፕሮግራም አማካኝነት የተገነባ ነው።

የዲጂታል ትምህርት (E-Learning) ለመስጠት የሚያስችሉ ስምንት ተመሳሳይ መልቲ ሚዲያ ስቱዲዮዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መገንባታቸው ይታወቃል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ራያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል፡፡

ዩኒቨርሲቲው አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥር 15 እና 16/2017 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና ፈተና (IELTS Test) በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይውሰዱ!

ብሪቲሽ ካውንስል ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ'IELTS' ፈተና የካቲት 1/2017 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይሰጣል፡፡

ሁለት አይነት የ'IELTS' ፈተናዎች (IELTS Academic and IELTS General Training) ይሰጣሉ፡፡

ዩኒቨርሲቲው ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።

ኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https://ethiopia.britishcouncil.org/.../dates-fees-locations

ለበለጠ መረጃ፦
E-mail: ielts@hu.edu.et
☎️ 0925629589

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

4ኛ ዙር የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እና ዳታቤዝ (Computer Programming and Database) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!

🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 C++, Java እና Python ፕሮግራሞች በ Advanced Level የሚሰጡበት
👉 ፕሮጀክቶችን እየሰሩ የሚሰለጥኑበት

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ማክበር ጀምሯል።

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት እና የዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ማስተማሪያ ሆስፒታል 100ኛ ዓመት ክብረ-በዓል የመክፈቻ ሩጫ ውድድር በጎንደር ከተማ ተካሒዷል።

ዩኒቨርሲቲው በህክምናና ጤና ሳይንስ ዘርፍ ዕውቀትን የተካኑ ባለሙያዎችን በማፍራት ለሀገሪቱ የላቀ አስተዋፅኦ በማበርከት ላይ እንደሚገኝ በኹነቱ ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል።

በቀጣይ ሁለት ዓመታት ራስ-ገዝ ከሚሆኑ 10 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው።

ኢትዮጵያውያን ሐኪሞች እንዲኖሩ ታስቦ በ1947 ዓ.ም የተመሰረው ዩኒቨርሲቲው፤ ከ100 ሺህ በላይ ምሩቃንን ማፍራቱን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስራት አፀጸወይን (ዶ/ር) ገልፀዋል።

የምስረታ በዓሉ እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ድረስ የሚከበር ሲሆን፤ ለተቋሙ ጉልህ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ግለሰቦች ዕውቅና መስጠትን ጨምሮ ከ20 በላይ ኹነቶች እንደሚከናወኑ ይጠበቃል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለተቋሙ አስተዋፅኦ ላደረጉ ግለሰቦች የሕንፃ፣ የመንገድ እና የአዳራሽ ስያሜ ሊያደርግ ነው፡፡

የዩኒቨርሲቲው ሕንፃ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲገነባ መሬታቸውን ለሰጡ ግለሰቦች የመታሰቢያ ቀን እንደሚሰየምላቸው ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት እና የዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበርን አስመልክቶ የተቋሙ ፕሬዝዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

የምስረታ በዓሉ በስፖርታዊ ውድድር፣ የአዳዲስ መሠረተ ልማቶች ግንባታ በማስጀመር፣ ነጻ የማኅበረሰብ አገልግሎት በመስጠት እና የተለያዩ ፕሮጀክቶች በማስመረቅ እንደሚከበር ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል፡፡

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 11 ኮሌጆች፣ 12 የምርምር ማዕከላት እንዲሁም አንድ የማስተማሪያ ሆስፒታልና የእንስሳት ሕክምና ሆስፒታል አለው። #ሪፖርተር

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

7ኛ ዙር የኢንቴሪየር ዲዛይን (Interior Design) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!

👉 Sketch-Up, Revit, Rhino, 3D Max እና Lumion ሶፍትዌሮችን በአንድ ላይ
👉 ከንድፈ ሀሳብ እና ሶፍትዌር ስልጠና በተጨማሪ በተግባር በወርክሾፕ የሚሰጥ ስልጠናው።

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#WallagaUniversity

በ2017 ዓ.ም በመደበኛ ፕሮግራም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦

➭ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ስማችሁ ከ A-M የሚጀምር በዋናው ካምፓስ ነቀምቴ
➭ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ስማችሁ ከ N-Z የሚጀምር ሻምቡ ካምፓስ
➭ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ስማችሁ ከ A-H የሚጀምር በዋናው ካምፓስ ነቀምቴ
➭ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ስማችሁ ከ I-Z የሚጀምር በጊምቢ ካምፓስ

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ
➭ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

በምንፈልገው ሰዓት እና ቦታ ያለመቆራረጥ የሚሰራልን ኢንተርኔት ያስፈልገናል፡፡ አሁኑኑ የ M-PESA ሳፋሪኮምን የ4G ዋይፋይ ጥቅል ከ M-PESA mini app በመግዛት የማይቆራረጠውን ኢንተርኔት እናጣጥም!

🔗 የ M-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #1Wedefit #SafaricomEthiopia #FurtherAheadTogether

Читать полностью…

Tikvah-University

#ማስታወሻ

በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ነገ ረቡዕ ጥር 14/2017 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡ ምዝገባ ጥር 15 እና 16/2017 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

7ኛ ዙር IFRS and Asset Valuation ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ በምዝገባ ላይ ነን!

👉 IFRS + Peachtree + Asset Valuation + IFRS Conversion + IPSAS + Quick Book በአንድ ላይ
👉 ስልጠናው ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈና ፒስትሪ (Peachtree Software) ላይ የሚሰጥ ነው።

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#NGAT_Result

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል።

በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የተመዘገቡ አመልካቾች ፈተና ረቡዕ ጥር 7/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት NGAT የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#JimmaUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 29 እና 30/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በጅማ ግብርና እና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ
- የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➫ 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ETA

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል ቴምፕሌት በትምህርት ሚኒስቴር መዘጋጀቱ ይታወቃል፡፡

ተቋማቱ የተፈታኞቹን መረጃ በሶፍትዌር ቴምፕሌት እንዲያስገቡ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም በጠየቀው መሰረት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መረጃዎችን አስገብትዋል፡፡

ይሁን እንጂ በተሰጠው የጊዜ ገደብ መረጃ ያላስገባቹ ተቋማት እና ማስተካከያ እንድታደረጉ ዕድል የተሰጣችሁ ተቋማት በድጋሜ ቴምፕሌቱን በመጠቀም እስከ ጥር 14/2017 ዓ.ም ድረስ እንድታስገቡ ባለሥልጣኑ አሳስቧል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#DebreTaborUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 29 እና 30/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➫ 3×4 የሆነ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ የትራስ ልብስ፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…
Subscribe to a channel