tikvahuniversity | Unsorted

Telegram-канал tikvahuniversity - Tikvah-University

308824

Subscribe to a channel

Tikvah-University

በምንፈልገው ሰዓት እና ቦታ ያለመቆራረጥ የሚሰራልን ኢንተርኔት ያስፈልገናል! አሁኑኑ የM-PESA ሳፋሪኮምን የ4G ዋይፋይ ጥቅል ከM-PESA mini app በመግዛት የማይቆራረጠውን ኢንተርኔት እናጣጥም!

🔗 የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #1Wedefit #SafaricomEthiopia #FurtherAheadTogethe

Читать полностью…

Tikvah-University

በአዲስ የመመዘኛ መስፈርት ዳግም ምዝገባ ካደረጉ 273 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ አንድም ተቋም መስፈርቱን እንዳላሟላ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ገለፀ፡፡

ባለሥልጣኑ አዲስ ባወጣው መመዘኛ 273 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዳግም ምዝገባ ያደረጉ ሲሆን፤ 84 ተቋማት ባለመቅርባቸው መሰረዛቸው ይታወሳል፡፡

ተቋማቱ መስፈርቱን እንዲያሟሉ ተጨማሪ 45 ቀናት የጊዜ ገደብ መቀመጡን በባለሥልጣኑ የፈቃድ አሰጣጥና የጥራት ኦዲት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ውብሸት ታደለ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል።

በተጨማሪ የጊዜ ገደብ ተማሪዎች መመዘኛውን አሟልተው ወደሚገኙ ተቋማት ተዛውረው እንዲማሩ ማድረግን ጨምሮ የተለያዩ አማራጮችን ባለሥልጣኑ እንደሚጠቀም አመልክተዋል። #FMC

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት ከፈተ።

ትምህርት ቤቱ በሰብዓዊ ዕርዳታ ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ሃብት ለማፍራት የጎላ ሚና እንደሚኖረው ተገልጿል፡፡

የሰብዓዊነት ትምህርት ቤቱ በተለያዩ ምክንያቶች ለሚከሰቱ አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያስችላል ተብሏል፡፡

የትምህርት ካሪኩለሙ ተዘጋጅቶ ማለቁንና ከነገ ጀምሮ ምዝገባ የሚካሔድ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና ፀሀፊ አበራ ሉለሳ ገልፀዋል።

ለአንድ ዓመት በአካል እና በበይነ መረብ የሚሰጠው ትምህርቱ፤ ሰብዓዊነትን የተመለከቱ ዘጠኝ አይነት ኮርሶች አሉት ብለዋል። #ENA

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

በሦስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮ እና ጀሞ) እና በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች በ Advanced Level እና 90% Practical በሆነ ካሪኩለምና ዘመኑ ያፈራቸውን የስቱዲዮ እቃዎች በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለውጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe Photoshop
🎯 Full-stack Web App Development
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ፦
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303
2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 639 (ሊፍት ይጠቀሙ ሁለተኛውን ሊፍት) ☎️ 0991929304
3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️ 0991926707

Telegram: /channel/topinstitutes

Читать полностью…

Tikvah-University

#SalaleUniversity

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በገዳ እና የሀገር-በቀል ዕውቀት ጥናቶች ላይ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው፡፡

ዩኒቨርሲቲው በ 'Gadaa and Indigenous Knowledge Studies' የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመጀመር የካሪክለም ግምገማ የውጭ ባለሙያዎች አውደ ጥናት አካሒዷል፡፡

በአውደ ጥናቱ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ የውጭ ገምጋሚዎች፣ ከሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ተወካዮች እና የማኅበረሰብ ተወካዮች ተሳትፈዋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#Exit_Exam

የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር በድጋሜ አሳውቋል፡፡

የመውጫ ፈተናው ለአዲስ እና በድጋሜ ለመፈተን ላመለከቱ በሙሉ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ይመዝገቡ!

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና #በድጋሜ መውሰድ የምትፈልጉ #የግል አመልካቾች የኦንላይን ምዝገባ አድርጉ!

ከዚህ ቀደም በመደበኛ ፕሮግራም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያላመጣችሁና ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የምትፈልጉ የግል አመልካቾች ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

https://register.eaes.et/Online ሊንክ ላይ በመግባት Apply Now የሚለውን ይጫኑ፤ የሚመጣላችሁን ቅፅ በጥንቃቄ ይሙሉ፤ አስፈላጊ ሰነዶችን ይጫኑ፤ የምዝገባ ክፍያ ብር 750 ክፍያ በመፈጸም ምዝገባዎትን ያከናውኑ፡፡

ምዝገባው የሚያበቃው 👇
ማክሰኞ ጥር 20/2017 ዓ.ም

በምዝገባ ሒደቱ ማንኛውም ድጋፍ ቢያስፈልግዎ ከላይ በምስሉ ላይ በተጠቀሱት የስልክ ቁጥሮች በመደወል ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

Entrepreneurship, Digital Marketing & Business Management ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!

👉 የሽያጭ መንገዶችና ቢዝነስ ፕሮፖዛል አዘገጃጀት ብቃት የሚያገኙበት
👉 ዲጂታል ማርኬቲንግ በተግባር የሚሰጥበት
👉 በተጨማሪ የቢዝነስ አመራር እና የሥራ ፈጠራ ስልጠና አካቷል
👉 ለመጀመር የሚያስቡትን ቢዝነስ ከስልጠና እስከ ማማከር ድጋፍ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

 ☎️  0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
Tiktok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#MinistryOfEducation

በመምህርነት ሙያ ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና በክረምት መርሐግብር ስትከታታሉ ለቆይታችሁ #መምህራን የመውጫ ምዘና የካቲት 1/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

የምዘና ፈተናው በየአቅራቢያችሁ ባሉ አሰልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ምዘና የምትወስዱበት ተቋም/ዩኒቨርሲቲ በቀጣይ በክልል/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች በኩል ይገለፅላችኋል ተብሏል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ራያ ዩኒቨርሲቲ በዝውውር እና ዘግይተው የመጡ የ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተማሪዎች ምዝገባ እያካሔደ ነው።

ዩኒቨርሲቲው አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥር 15 እና 16/2017 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

8ኛ ዙር የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!

👉 በሁለት ወር ምርጥ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ የሚያደርግዎት
👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ጋር ያስተሳሰረ ስልጠና

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#SPHMMC

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ህክምና ኮሌጅ ነርሲንግ ትምህርት ቤት በ Emergency and Critical Care Nursing, Operating Theater Nursing, Neonatal Nursing, Pediatric Nursing and Surgical Nursing የፖስት ቤዚክ BSc ዲግሪ ፕሮግራም ለመከታተል የአመልካቾች ምዝገባ እስከ ጥር 20/2017 ዓ.ም መራዘሙን ኮሌጁ አሳውቋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ቀጣይ ጉዟችን ከM-PESA ጋር ነው!
የበረራ ትኬት መቁረጥ እንደዚህ ቀላል ሆኖ አያውቅም። በአንድ የስልክ ትዕዛዝ ብቻ ቀጣይ ጉዟችንን ከM-PESA ጋር እናድርግ!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether

Читать полностью…

Tikvah-University

ይመዝገቡ!

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና #በድጋሜ መውሰድ የምትፈልጉ #የግል አመልካቾች የኦንላይን ምዝገባ አድርጉ!

ከዚህ ቀደም በመደበኛ ፕሮግራም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያላመጣችሁና ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የምትፈልጉ የግል አመልካቾች ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

https://register.eaes.et/Online ሊንክ ላይ በመግባት Apply Now የሚለውን ይጫኑ፤ የሚመጣላችሁን ቅፅ በጥንቃቄ ይሙሉ፤ አስፈላጊ ሰነዶችን ይጫኑ፤ የምዝገባ ክፍያ ብር 750 ክፍያ በመፈጸም ምዝገባዎትን ያከናውኑ፡፡

ምዝገባው የሚያበቃው፦ ጥር 20/2017 ዓ.ም

በምዝገባ ሒደቱ ማንኛውም ድጋፍ ቢያስፈልግዎ ከላይ በምስሉ ላይ በተጠቀሱት የስልክ ቁጥሮች በመደወል ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

GOLDEN Sales and Marketing

በሦስት ወር ስልጠና ወደ ሥራ የሚገቡበት ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ!

ለ500 ሰዎች ብቻ!

የምንሰጣቸው ኮርሶች፦
✅ Sales and Marketing
✅ Digital Marketing
✅ Event Organizing
✅ Leadership & Business Startup

🔔 ቀድመው ይመዝገቡ!

COC አስፈትነን ራሳችን አናስቀጥርዎታለን!

☎️ ለበለጠ መረጃ፦
0978230000 / 0978250000

Читать полностью…

Tikvah-University

ዛሬ ያበቃል!

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና #በድጋሜ መውሰድ የምትፈልጉ #የግል አመልካቾች የኦንላይን ምዝገባ ዛሬ ያበቃል፡፡

ከዚህ ቀደም በመደበኛ ፕሮግራም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያላመጣችሁና ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የምትፈልጉ የግል አመልካቾች በቀሩት ሰዓታት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

https://register.eaes.et/Online ሊንክ ላይ በመግባት Apply Now የሚለውን ይጫኑ፤ የሚመጣላችሁን ቅፅ በጥንቃቄ በመሙላት፤ አስፈላጊ ሰነዶችን ይጫኑ፤ የምዝገባ ክፍያ በመፈጸም ምዝገባዎትን ያከናውኑ፡፡

🔔 ምዝገባው ዛሬ ጥር 20/2017 ዓ.ም 12:00 ሰዓት ያበቃል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

2ኛ ዙር የፎቶግራፊ፣ ቪዲዮግራፊ፣ ግራፊክ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን።

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 Photography, Videography, Cinematography, Graphic Design and Video Editing በአንድ ላይ
👉 ፕሮጀክቶችን በስቱዲዮ እና በመስክ በመስራት የሚሰጥ

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

በአማራ ክልል ጉዳት የደረባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለመገንባት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡

ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ እስካሁን በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት በርካታ ትምህርት ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱን የቢሮው ዕቅድ ዝግጅትና ክትትል ዳይሬክተር ዘመነ አበጀ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡

በክልሉ ምሥራቅ ጎጃም ዞን ብቻ ከ400 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን ኃላፊው ጠቅሰዋል፡፡

በአጠቃላይ በክልሉ ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች ወደ አገልግሎት ለመመለስ 112 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ቢሮው ያስጠናውን ጥናት መሠረት በማድረግ ኃላፊው ገልፀዋል፡፡ #FMC

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል በድሬዳዋ እና አካባቢው ለሚገኙ ከ7-12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሳይንስ የትምህርት አይነቶች (ፊዚክስ፣ ሂሳብ፣ ኬሚስትሪ እና ባይሎጂ) ተግባር-ተኮር ስልጠና አዘጋጅቷል።

ስልጠናው ሙሉ ለሙሉ በተግባር የተደገፈ ሲሆን፤ በቅዳሜና እሑድ መርሐግብር የሚሰጥ ነው፡፡

የስልጠና ዘርፎች፦
- Information Technology
- Electronics

የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
- ከዚህ በፊት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል በቅዳሜና እሁድ ስልጠና ያልወሰዱ፣
- ከ7-12ኛ ክፍል ተማሪ የሆኑ፣
- በሳይንስ የትምህርት አይነቶች ጥሩ ውጤት ያላቸው፣
- ለ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በGeneral Science ጥሩ ውጤት ያላቸው፣
- የሳይንስ ፈጠራ ተሰጥዎ/ዝንባሌ ያለው/ያላት፣

የመመዝገቢያ አማራጮች፦
- በቴሌግራም ግሩፕ👇
/channel/+SIGIdGywKdM3Mzg0
- በስልክ ቁ. 0912233221 ላይ ሙሉ ስም፣ የትምህርት ቤታችሁን ስም እና ክፍላችሁን በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩ።

🔔 ምዝገባው እስከ የካቲት 3/2017 ዓ.ም ይቆያል፡፡ የመግቢያ ፈተና የካቲት 8/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

🔔 የመጀመርያ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናችሁ? እንግዲያውስ ይሄ ለናንተ ነው!

📚 Module በደንብ ለመረዳት የሚያግዟችሁን ድጋፍ ከኛ ታገኛላችሁ፡፡ ማስታወሻዎች ከጥልቅና ሰፊ የአማርኛ ማብራሪያ ጋር ይቀርብላች።
✍ እያንዳንዱን ምዕራፍ በደንብ መረዳታችሁን የሚፈትኑ ጥያቄዎች ከመልስና መብራሪያ ጋር ይቀርባሉ።
🚀 ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰበሰቡ የMid-Term እና Final ፈተናዎችን ታገኛላች።

በ250 ብር ክፍያ ብቻ ከፍተኛ ውጤት የማምጣት ህልማችሁን ዕውን አድርጉ!

📞 ለበለጠ መረጃ 0928665592 ወይም @zegjusupport ቴሌግራም ላይ አነጋግሩን።

እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ ለማየት 👇
/channel/ZegjuExamPrep

አሁኑኑ www.zegju.com ላይ ይመዝገቡ!

Читать полностью…

Tikvah-University

ፒስቺሪ አካውንቲንግ ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!

👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 በፒስቺሪ ላይ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል መካሔድ ጀምሯል።

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ በጀመረው ፈስቲቫል፤ ከ49 ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ 2,500 ስፖርተኞች ይሳተፋሉ ተብሏል።

ፌስቲቫሉ በተወዳዳሪዎች እና በዩኒቨርሲቲዎች መካከል ሰላምን፣ ወዳጅነትን እና አብሮነትን እንደሚያጠናክር ታምኖበታል።

በአምስት የስፖርት አይነቶች የሚካሔደው ውድድሩ፤ ከጥር 17 እስከ 27/2017 ዓ.ም ይካሔዳል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

GOLDEN Sales and Marketing

በሦስት ወር ስልጠና ወደ ሥራ የሚገቡበት ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ!

ለ500 ሰዎች ብቻ!

የምንሰጣቸው ኮርሶች፦
✅ Sales and Marketing
✅ Digital Marketing
✅ Event Organizing
✅ Leadership & Business Startup

🔔 እንዳያመልጥዎ! ይመዝገቡ!
3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። 50% ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!

COC አስፈትነን ራሳችን አናስቀጥርዎታለን!

☎️ ለበለጠ መረጃ፦
0978230000 / 0978250000

Читать полностью…

Tikvah-University

🔔 የመጀመርያ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናችሁ? እንግዲያውስ ይሄ ለናንተ ነው!

📚 Module በደንብ ለመረዳት የሚያግዟችሁን ድጋፍ ከኛ ታገኛላችሁ፡፡ ማስታወሻዎች ከጥልቅና ሰፊ የአማርኛ ማብራሪያ ጋር ይቀርብላች።
✍ እያንዳንዱን ምዕራፍ በደንብ መረዳታችሁን የሚፈትኑ ጥያቄዎች ከመልስና መብራሪያ ጋር ይቀርባሉ።
🚀 ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰበሰቡ የMid-Term እና Final ፈተናዎችን ታገኛላች።

በ250 ብር ክፍያ ብቻ ከፍተኛ ውጤት የማምጣት ህልማችሁን ዕውን አድርጉ!

📞 ለበለጠ መረጃ 0928665592 ወይም @zegjusupport ቴሌግራም ላይ አነጋግሩን።

እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ ለማየት 👇
/channel/ZegjuExamPrep

አሁኑኑ www.zegju.com ላይ ይመዝገቡ!

Читать полностью…

Tikvah-University

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተቋሙ የክረምት መርሐግብር ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የበጋ ኮርሶች ምዘገባ የካቲት 5 እና 6/2017 እንደሚከናወን አሳውቋል፡፡

የማጠናከሪያ ትምህርት የካቲት 7/2017 የሚጀምር ሲሆን፤ ምዝገባና ቲቶሪያል ትምህርቱ ሁሉንም የክረምት ተማሪዎች ይመለከታል ተብሏል፡፡

ለምዝገባ ስትሐየዱ የተማሪ መታወቂያ ካርድ እና የምዝገባና የትምህርት ክፍያ ደረሰኝ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#DambiDolloUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የካቲት 3 እና 4/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ስምንት 3×4 የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፣
➭ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ልብስ።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

"ሂጃብ በዲላ ዩኒቨርሲቲ አልተከለከለም።" - ዩኒቨርሲቲው

በዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች "ኢስላማዊ አለባበስ ስለለበሱ ብቻ ከጥር 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት እንዳይማሩ እንደተከለከሉ" የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ትናንት ጥር 15/2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ማሳወቁ ይታወቃል።

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ጥር 16/2017 ዓ.ም ባወጣው አጭር መግለጫ፣ ዩኒቨርሲቲው 'ሴኩላሪዝምና ብዝሀ ኃይማኖትን ተረድቶና አክብሮ የሚሠራ ተቋም' መሆኑን ገልጿል።

"አንዳንድ ሚዲያዎች ዩኒቨርሲቲው ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ ከለከለ" በሚል ያወጡት መረጃ ሐሰተኛ እና ተቋሙን የማይገልጽ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

"ሂጃብ መልበስ በዩኒቨርሲቲያችን ከዚህ ቀደምም ሆነ አሁን እንዳልተከለከለ ለመግለጽ እንወዳለን" ብሏል ዩኒቨርሲቲው።

ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ስላወጣው መግለጫ ዩኒቨርሲቲው ያለው ነገር የለም።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#MekelleUniversity

በ2017 ዓ.ም መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥር 30/2017 ዓ.ም እና የካቲት 1/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ (አሪድ ካምፓስ) እንዲሁም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዓዲሓቂ ካምፓስ (ቢዝነስ ካምፓስ) በተገለፁት ቀናት ብቻ ሪፖርት አድርጉ ተብሏል፡፡

ለምዝገባ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ልብስ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በዲላ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ገበታቸው የተነጠሉና ወደ ዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ እንዳይገቡ የተከለከሉ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች በአፋጣኝ ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ጠይቋል፡፡

ጠቅላይ ምክር ቤቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ በመልበሳቸው ከትምህርት እንደታገዱ ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ ገልጿል።

ጠቅላይ ምክር ቤቱ ከኢስላማዊ አለባበስ ጋር በተያያዘ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች የሚደርስባቸውን ከፍተኛ ጫናና ከትምህርት መፈናቀል በዘላቂነት መፍትሔ እንዲያገኝ በዚህ ወር ብቻ ሦስት ጊዜ ለትምህርት ሚኒስቴር ደብዳቤ ቢፅፍም እስካሁን ተገቢ ምላሽ አለማግኘቱን አስታውሷል፡፡

ይልቁንም "ከጥር 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ኢስላማዊ አለባበስ ስለለበሱ ብቻ ትምህርት እንዳይማሩ እንደተከለከሉ" የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ለጠቅላይ ምክር ቤቱ በጻፈው ደብዳቤ አሳውቋል፡፡

በመሆኑም እነኚህ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ገበታቸው የተነጠሉና ወደ ዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ እንዳይገቡ የተከለከሉ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች በአፋጣኝ ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ትምህርት ሚኒስቴር አስተዳደራዊ ትዕዛዝ እንዲሰጥ ጠይቋል፡፡

ዲላ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ የሚሉትን የምናደርሳችሁ ይሆናል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

2ኛ ዙር የዓለም አቀፍ ግብይት (Import and Export Business) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን።

🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ አሠራሮች የሚተነተንበት
👉 በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች የሚሰጥ

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…
Subscribe to a channel