6ኛ ዙር የጋዜጠኝነት ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!
👉 መሠረታዊ የጋዜጠኝነት መርሆች
👉 የመዝናኛ ፕሮግራም ጋዜጠኝነት፣ የፕሮግራም ዝግጅት እና የዶክመንተሪ ዝግጅት
👉 የሞባይል ጋዜጠኝነት እና YouTube Journalism አካቷል
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
#ጥቆማ
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በማንኛውም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተመድበው "የጀማሪ መርሐግብር የቅድመ ምህንድስና ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ" ተማሪዎች መካከል በዘርፉ የተሻለ ክህሎትና ዝንባሌ ያላቸውን ተማሪዎች #በዝውውር ተቀብሎ #በመጀመሪያ_ዲግሪ ማስተማር ይፈልጋል።
በዝውውር ቅበላ የሚደረግባቸው የትምህርት መስኮች፦
1. ፋሽን ኢንጂነሪንግ (Fashion Engineering)
2. ቴክስታይል ኢንጂነሪንግ (Textile Engineering)
3. ቆዳ ውጤቶች ኢንጂነሪንግ (Leather Products Engineering)
4. ቴክስታይል ኬሚካል ፕሮሰስ ኢንጂነሪንግ (Textile Chemical Processing Engineering )
የትምህርት ካምፓስ፦
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
ለማመልከት፦
https://forms.gle/gSypn17ttmm8k4746
ለተጨማሪ መረጃ:-
0938882020 / 0918187249
@tikvahuniversity
41ኛ ዙር የግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ በምዝገባ ላይ ነን!
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 Advanced Graphic + Video Editing + Motion Graphic + Digital Marketing በአንድ ላይ
👉 ከ50 በላይ ፕሮጀክቶች ያሉት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
ላለፉት አምስት ተከታታይ ቀናት በመላ ሀገሪቱ ሲሰጥ የቆየው 4ኛው የቅደመ-ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ዛሬ አመሻሹን ተጠናቋል፡፡
ፈተናው በሀገር አቀፍ ደረጃ በ87 የፈተና ማዕከላት የተሰጠ ሲሆን፤ 176 ሺህ የሚሆኑ ተፈታኞች ለመውጫ ፈተናው ተቀምጠዋል።
በፈተና አሰጣጡ ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ ለመገባት መሞከር፣ ዘግይቶ ፈተናውን መስት መጀመር እና የመብራት መቆራራጥ ችግሮች መታየታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደረሱ መልዕክቶች ያሳያሉ። ከተገለፁት ችግሮች በስተቀር ፈተናው መጠናቀቁን ሰምተናል።
ምስል፦ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
@tikvahuniversity
ስለ M-PESA ኢትዮጵያ አዳዲስ ዜናዎች እና አገልግሎቶች ለማወቅ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ! 💚📲
Telegram: /channel/+-cP9IxZdfKBkNTQ0
Facebook: https://www.facebook.com/share/14qsy45H7u/?mibextid=wwXIfr
Titkok: mpesa.ethiopia?_t=ZM-8tcz302wLwL&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@mpesa.ethiopia?_t=ZM-8tcz302wLwL&_r=1
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/m-pesaethiopia/about/
Instagram: https://www.instagram.com/mpesa.ethiopia/
YouTube: M-PESAEthiopia" rel="nofollow">http://www.youtube.com/@M-PESAEthiopia
#MPESASafaricom
#MPESAEthiopia
ያመልክቱ!
ዛሬ ይጠናቀቃል!
በአማራ ክልል የ2017 ትምህርት ዘመን የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተፈታኞች የበይነ መረብ ምዝገባ የካቲት 3/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
- የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
@tikvahuniversity
#ተጨማሪ
ነገ አርብ ጥር 30/2017 ዓ.ም በሚሰጡ የመውጫ ፈተና ላይ የሰዓት ለውጥ መደረጉን ዩኒቨርሲቲዎች እየገለፁ ነው፡፡
በዚህም ጠዋት 5፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ ከሰዓት 7፡30 እንዲሁም ከሰዓት 8፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ 10፡30 የተሸጋሸገ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ጠዋት 2:30 የሚጀምረው የነርሲንግ ፈተና ባለበት ይሰጣል።
@tikvahuniversity
ቅመም Itel Proን ዛሬውኑ ገዝተን ያለ ባትሪ ስጋት በሽ በሽ እንበል!
ዛሬውኑ ወደ ሳፋሪኮም ሱቆች በመሔድ ስልካችንን ገዝተን ለ90 ቀናት በሚቆይ 5ጊባ ወርሃዊ ጥቅል እና 1000 የሳፋሪኮም ደቂቃ ጉርሻ እናግኝ!
የቴሌግራም ቦታችንን /channel/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!
🔗 የ M-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit #FurtherAheadTogether
#Scholarship_Opportunity
ያመልክቱ!
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ኖርዌጂያን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ባላቸው የ Ethiopian Norwegian Network in Computational Mathematics (ENNCoMat) ፕሮጀክት በ2018 ዓ.ም በመደበኛው መርሐግብር ከዚህ በታች በተጠቀሱት ፕሮግራሞች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
1. Master of Science in Mathematical Modelling
ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቦታ፦ Arba Minch University
ብዛት - 1
2. Master of Science Degree in Applied Mathematics
ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቦታAdama Science and Technology University
ብዛት - 1
3. Master of Science in Computational Mathematics
ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቦታ፦ Hawassa University
ብዛት - 1
ኖርዌይ በሚገኘው ተባባሪ የኒቨርሲቲ ከ6-10 ወር ድረስ የሚሰጠውን የትምህርት ስልጠና ለመውስድ ፍቃደኛ የሆናችሁ አመልካቾች ለጉዞ የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች እስከ የካቲት 30/2017 ዓ.ም ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ (ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች ከላይ በምስል ተያይዟል፡፡)
አመልካቾች እስከ ጥር 30/2017 ዓ.ም የማመልከቻ ፎርሙን በሚከተለው ቅጽ https://forms.gle/YLBoy38hQT2Sgxfs6 ላይ በመግባት መረጃዎችን መሙላት ይጠበቅባችኋል።
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን በቀጣይ የሚገለፅ ይሆናል።
የመግቢያ መስፈርቱን አሟልተው ያለፉ ተማሪዎች ኖርዌይ ሄደው በሚማሩበት ጊዜ የሚኖሩበትንና የትራንስፖርት ወጪዎችን በውሉ መሰረት ፕሮጀክቱ የሚሸፍን ይሆናል።
የመግቢያ መስፈርቱን አሟልተው ያለፉ ተማሪዎች ሀገር ውስጥ በሚኖሩበት ወቅት ስፖንሰር የሌላቸው ከሆነ አነስተኛ የኪስ ገንዘብ፣ የወጪ መጋራት ክፍያ፣ የትምህርት ወጪዎችና የምርምር ወጪዎችን ፕሮጀክቱ የሚሸፍን ይሆናል። (ዝርዝር መረጃ ከላይ በምስል ተያይዟል፡፡)
@tikvahuniversity
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ለአቅም ለማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) የተመደቡለትን ተማሪዎች በመቀበል ላይ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥር 28 እና 29/2017 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወቃል።
@tikvahuniversity
#SPHMMC
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በአምስት የነርሲንግ ፖስት ቤዚክ ስፔሻሊቲ ማለትም በ Emergency & Critical Care Nursing, Operating Theater Nurse, Neonatal Nursing, Pediatric Nursing እና Surgical Nursing ለማሰልጠን ላወጣው ማስታወቂያ ያመለከታችሁና ዶክመንታችሁን ያስገባችሁ አመልካቾች በሙሉ የፅሑፍ እና የቃል ፈተና የሚሰጠው ነገ ጥር 29/2017 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 በአካዳሚክ ጊቢ መሆኑን ኮሌጁ አሳውቋል።
ለፈተና ስትሔዱ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል።
@tikvahuniversity
የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መቼ ይሰጣል?
ከትናንት ጥር 26/2017 ዓ.ም ጀምሮ የጤና ተማሪዎችን ጨምሮ የቅድመ-ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና እየተሰጠ ይገኛል።
የሙያ ብቃት ምዘና (COC) ለመውሰድ እየጠበቁ የሚገኙ የጤና ተመራቂዎች (ምዘናውን በድጋሜ የሚወስዱትን ጨምሮ) ምዘናው መቼ እንደሚሰጥ ቲክቫህን ጠይቀዋል።
በጉዳዩ ዙሪያ ጤና ሚኒስቴርን የጠየቅን ሲሆን፤ በትምህርት ሚኒስቴር እየተሰጠ የሚገኘው የመውጫ ፈተና መጠናቀቅና ውጤት መገለፅን ተከትሎ COC የሚወስዱ አመልካቾች (ድጋሜ ተፈታኞችን ጨምሮ) ምዝገባ እንደሚደረግ ከሚኒስቴሩ አረጋግጠናል።
የCOC ምዘናውን በየካቲት ወር መጨረሻ ወይም በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት በጊዚያዊነት መታቀዱን ከሚኒስቴሩ ሰምተናል።
@tikvahuniversity
የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና የሁለተኛ ቀን ፈተና በዛሬው ዕለት እየተሰጠ ነው።
ተፈታኞች በዛሬው መርሐግብር የማኔጅመንት ትምህርት ፈተና በመውሰድ ላይ ይገኛሉ።
እስከ መጪው አርብ ጥር 30/2017 ዓ.ም የሚሰጠውን ፈተና፤ በድጋሚ የሚወስዱትን ጨምሮ በጠቅላላው 176 ሺህ ተማሪዎች እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
ምስል፦ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ
@tikvahuniversity
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሦስት ዘመናዊ የመምህራን መኖሪያ አፓርትመንቶችን አስመርቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ዘመናዊና ሁሉም ነገር የተሟላላቸው ሦስት አፓትርትመንቶችን በ677 ሚሊዮን ብር ወጭ አስገንብቶ ለመምህራኑ አስረክቧል፡፡
መኖሪያ ቤቶቹ ባለ አንድ፣ ባለ ሁለት እና ባለሦስት መኝታ ዘመናዊ ቤቶች መሆናቸውን የገለፁት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ/ር) ፤ መኖሪያ ቤቶቹ ከ200 በላይ የተቋሙ መምህራንን ተጠቃሚ ማድረጋቸውን ገልፀዋል፡፡
መኖሪያ ቤቶቹ ውሃ፣ ኤሌክትሪክ፣ ዘመናዊ ሻወርና ሽንት ቤት፣ ማዕከላዊ የቴሌቪዥን እና የዲሽ መቆጣጠሪያ፣ የእሳት አደጋ መከላከያ፣ ዘመናዊ የፍሳሽ አገልግሎት ማስወገጃ እና የውስጥ ለውስጥ የእግረኛ መንገዶች እንደተሟላላቸውም አብራርተዋል፡፡
በቀጣይ የተጨማሪ ሁለት አፓርትመንቶች ግንባታ ለማከናወን እየተሠራ መሆኑን የጠቆሙት ፕሬዝዳንቱ፤ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅን ለመገንባት ከከተማ አስተዳደሩ ቦታ መጠየቁንም አንስተዋል፡፡
@tikvahuniversity
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለ108 የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማጎልበቻ ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጥቷል።
ተማሪዎቹ ከአርባ ምንጭ፣ መቐለ እና ድሬዳዋ ከተሞች የተውጣጡ ናቸው።
English Access Scholarship የተሰኘው ፕሮግራሙ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ሲሆን፤ ተማሪዎቹ በትምህርታቸው ስኬታማ እንዲሆኑና ወደፊት የስኮላርሺፕ ዕድሎችን ለመጠቀም የሚያስችላቸውን ክህሎት እንዲያገኙ የሚያደርግ ነው።
ተማሪዎቹ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና፣ ዓለም አቀፍ ዜግነት እንዲሁም የአሜሪካ ባህልና ዕሴቶች ላይ ስልጠና እንደሚወስዱ ተገልጿል።
ስልጠናው የተማሪዎቹን የተግባቦት፣ ትብብር እና መሪነት ክህሎቶች በሚያጎለብት መልኩ ይሰጣል ተብሏል።
@tikvahuniversity
#ጥቆማ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል በድሬዳዋ እና አካባቢው ለሚገኙ ከ7-12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሳይንስ የትምህርት አይነቶች (ፊዚክስ፣ ሂሳብ፣ ኬሚስትሪ እና ባይሎጂ) ተግባር-ተኮር ስልጠና አዘጋጅቷል።
ስልጠናው ሙሉ ለሙሉ በተግባር የተደገፈ ሲሆን፤ በቅዳሜና እሑድ መርሐግብር የሚሰጥ ነው፡፡
የስልጠና ዘርፎች፦
- Information Technology
- Electronics
የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
- ከዚህ በፊት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል በቅዳሜና እሁድ ስልጠና ያልወሰዱ፣
- ከ7-12ኛ ክፍል ተማሪ የሆኑ፣
- በሳይንስ የትምህርት አይነቶች ጥሩ ውጤት ያላቸው፣
- ለ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በGeneral Science ጥሩ ውጤት ያላቸው፣
- የሳይንስ ፈጠራ ተሰጥዎ/ዝንባሌ ያለው/ያላት፣
የመመዝገቢያ አማራጮች፦
- በቴሌግራም ግሩፕ👇
/channel/+SIGIdGywKdM3Mzg0
- በስልክ ቁ. 0912233221 ላይ ሙሉ ስም፣ የትምህርት ቤታችሁን ስም እና ክፍላችሁን በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩ።
🔔 ምዝገባው ሰኞ የካቲት 3/2017 ዓ.ም ያበቃል፡፡ የመግቢያ ፈተና የካቲት 8/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
@tikvahuniversity
በክረምት መርሐግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ መምህራን የመውጫ ምዘና ነገ ቅዳሜ የካቲት 1/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
በመምህርነት ሙያ ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና በክረምት መርሐግብር ለተከታታሉ #መምህራን የመውጫ ምዘና እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡
ወደ መፈተኛ ማዕከል ስትሔዱ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፤ እንደ ተንቀሳቃሽ ስልክ ያሉ የተከለከሉ ነገሮች ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መሔድ አይቻልም፡፡ ፈተናው ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ ቀድማችሁ ልትገኙ ይገባል፡፡
@tikvahuniversity
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) የተመደቡለትን ተማሪዎች በመቀበል ላይ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን ተማሪዎች ከጥር 29/2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበል ነው፡፡
ዩኒቨርሲቲው በተፈጥሮ እና በማኅበራዊ ሳይንስ መስኮች በአጠቃላይ 2,187 የሪሚዲያል ተማሪዎች ተመድበውለታል።
@tikvahuniversity
ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል።
ፈተናው 5ኛ ቀኑ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ በዛሬው የጠዋት 2:30 መርሐግብር የነርሲንግ ፈተና እየተሰጠ ነው።
በጁምዓ ምክንያት ጠዋት 5፡30 የሚጀመረው የመውጫ ፈተና ወደ 7፡30 እንዲሁም ከሰዓት 8፡30 የሚጀመረው ፈተና ወደ 10፡30 ተቀይሯል።
የመውጫ ፈተና መጠናቀቅን ተከትሎ በሚኖሩ ቀጣይ ቀናት ውጤት እንደሚገለፅ ይጠበቃል።
በሌላ በኩል በመምህርነት ሙያ ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና በክረምት መርሐግብር ሲከታታሉ የቆዩ #መምህራን የመውጫ ምዘና ነገ ቅዳሜ የካቲት 1/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።
ምስል፦ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ
@tikvahuniversity
20ኛ ዙር የድረ-ገጽ እና የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mobile Application Development) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ በምዝገባ ላይ ነን።
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 ፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 Front-end እና Back-end በአንድ ላይ እስከ Deployment ያካተተ
👉 በተግባር ድረ-ገጾችን እና ሞባይል መተግበሪያዎችን እያበለፀጉ የሚሰለጥኑበት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
#MoE
አርብ ጥር 30/2017 ዓ.ም ጠዋት 5፡30 የሚጀመረው የመውጫ ፈተና ወደ 7፡30 እንዲሁም ከሰዓት 8፡30 የሚጀመረው ፈተና ወደ 10፡30 የተቀየረ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አረጋግጧል።
የመፈተኛ ማዕከላት በነበሩበት የሚቀጥሉ መሆኑ ተገልጿል።
@tikvahuniversity
#Update
ነገ አርብ ጥር 30/2017 ዓ.ም በሚሰጡ የመውጫ ፈተና ላይ የሰዓት ለውጥ መደረጉን የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች እየገለፁ ነው፡፡
በዚህም ጠዋት 5፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ ከሰዓት 7፡30 እንዲሁም ከሰዓት 8፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ 10፡30 የተሸጋሸገ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ምስል፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እና ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
@tikvahuniversity
ለ4ኛ ጊዜ በመሰጠት ላይ የሚገኘው የቅደመ-ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ዛሬ አራተኛ ቀኑ ላይ ደርሷል፡፡
ፈተናው በሀገር አቀፍ ደረጃ በ87 የፈተና ማዕከላት እየተሰጠ ሲሆን፤ 176,045 ተፈታኞች ፈተናውን በመውሰድ ላይ ይገኛሉ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቻ ከ18 ሺህ በላይ ተፈታኞች ፈተናውን እየወሰዱ እንደሚገኙ በዩኒቨርሲቲው የትምህርትና ምርምር ተቋም የፈተና ማዕከል ዳይሬክተር ብርሃኑ አበራ (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡
ባለፉት ሦስት ቀናት በነበረው የፈተና አሰጣጥ፤ ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዘው ወደ ፈተና ጣቢያ ለመገባት ከሞከሩ ጥቂት ተማሪዎች እና አልፎ አልፎ የመብራት መቆራራጥ ከማገጠሙ በስተቀር ሌላ በዩኒቨርሲቲው ያጋጠመ ችግር አለመኖሩን ኃላፊው ለትምህርት ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚኒኬሽን ዴስክ ተናግረዋል፡፡
የቅደመ-ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ነገ ጥር 30/2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል፡፡
ምስል፦ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ
@tikvahuniversity
8ኛ ዙር የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በመገናኛ ካምፓስ የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 1/2017 ዓ.ም ይጀመራል!
👉 በሁለት ወር ምርጥ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ የሚያደርግዎት
👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ጋር ያስተሳሰረ ስልጠና
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
#MoE
በመምህርነት ሙያ ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና በክረምት መርሐግብር ሲከታታሉ ለቆዩ #መምህራን የመውጫ ምዘና ቅዳሜ የካቲት 1/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
የምዘና ፈተናው መምህራኑ በሚኖሩባቸው አቅራቢያ ባሉ አሰልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንደተጠናቀቀ ማለትም ቅዳሜ የካቲት 1/2017 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል።
ትምህርት ሚኒስቴር ለዩኒቨርሲቲዎች እና ለክልል ትምህርት ቢሮዎች በጻፈው ደብዳቤ፥ የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ መምህራን ማስረጃ እንዳይሰጥ ማሳሰቡ ይታወቃል።
@tikvahuniversity
2ኛ ዙር የፎቶግራፊ፣ ቪዲዮግራፊ፣ ግራፊክ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን።
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 Photography, Cinematography, Videography, Graphic Design and Video Editing በአንድ ላይ
👉 ፕሮጀክቶችን በስቱዲዮ እና በመስክ በመስራት የሚሰጥ
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
🏆 የኮከቦቹ ውድድር ተጠናቀቀ! 🤩
በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው እና ላለፉት ወራት ስናካሂደው የነበረው የ#1Wedefit ዲጂታል የሙዚቃ ውድድር በደመቀ መልኩ ፍጻሜውን አግኝቷል!
ሙሉውን የመጨረሻውን ክፍል YouTube ላይ ታገኙታላችሁ 👉🏾 https://youtu.be/zBMhIHTMJAc
#SafaricomEthiopia #1Wedefit
#FurtherAheadTogether #DigitalMusicChallenge
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) የተመደቡ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም በአቅም ማሻሻያ ትምህርት በመደበኛ መርሐግብር ለተመደቡ ተማሪዎች ጥር 26 እና 27/2017 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወቃል።
@tikvahuniversity
21ኛ ዙር ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Modern Accountancy) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን።
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 መሠረታዊ አካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እንዲሁም የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute