tileadishinfo | Unsorted

Telegram-канал tileadishinfo - Tileasat™ የዲሽ መወያያ እና መረጃ Group

99

እንኳን ወደ እዚህ መወያያ Group በሰላም መጡ! የማናውቀውን በመጠየቅ የምናውቀውን በማሳወቅ እንተባበር እስኪ! ✳Rules •ከGroupu ጋር የማይሄዱ ማስታወቂያ የምትለጥፉ ወድያው ነው Remove ምናረገው! •የPrivate Channel Link መልቀቅም አይቻልም! •ሀሰተኛ መረጃ ምትለጥፉ ሰዎችም በማስጠንቀቂያ Remove እናረጋለን! መልካም ጊዜ @Tileasat

Subscribe to a channel

Tileasat™ የዲሽ መወያያ እና መረጃ Group

ሁለት ፍቅረኛሞች አብረው እየደነሱ ነው፡፡
.
.
ወንዱ፡- ፍቅሬ አንቺን ከማግኘቴ በፊት ህይወቴ በረሃ እንደነበር ታውቂያለሽ?
.
.
.
.
.
.
ሴቷ፡- ለዛ ነው ለካስ እንደ #ግመል የምትደንሰው፡፡
😂😂😂ስቆ ዝም ይደብራል😞😞😚
🔚 superፈታ የሁላችን 🔜
🔜Join @hageregna1 🔙

Читать полностью…

Tileasat™ የዲሽ መወያያ እና መረጃ Group

ስለ Watan 2 TV ለምጠይቁን ከYahsat ላይ ሙሉ ለሙሉ #ወጥቷል (ጠፍቷል)።


/channel/Tv_varzishh

Читать полностью…

Tileasat™ የዲሽ መወያያ እና መረጃ Group

EBS Tv nile sat ላይ ስርጭቱን አቁሞዋል

@Tofik_Dish

Читать полностью…

Tileasat™ የዲሽ መወያያ እና መረጃ Group

👆👆👆 ይሔ የ
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ ምንም ቻናል ሊስት የለውም ነገ ቻናል ደርድሬ ሶፍትዌር እለቃለሁ የድሮው ቻናል ድርድር አይሰራም አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ብትጭኑት አይሰራላችሁም
👁Watt's New👁
🔥 Fix HornSport (BeinSport) Sound Problem
🔥 Add SuperCast ረሲቨራችን ወደ SMART ይለውጥልናል ይሔም ማለት በስልካችን ወይም በታብሌታችን የምናየውን ነገር በረሲቨራችን አማካኝነት ወደ ቲቪያችን Mirror ያደርግልናል፣ ስልካችንን እንደ ሪሞት ኮንትሮል መጠቀም እንችላለን፣ DLNA መጠቀም እንችላለን፣ Sat2IP መጠቀም እንችላለን... ብዙ ጥቅሞች አሉት።
29_12_2020

@Tv_varzishh

Читать полностью…

Tileasat™ የዲሽ መወያያ እና መረጃ Group

አሁን አርሰናል ከ ቼልሲ የሚያደርጉትን ጨዋታ EthioSat 57°E ላይ Horn Sport 2 (BeinSport 1 HD) ላይ በ HD ረሲቨር በነፃ 👉 @horn_Sport

Читать полностью…

Tileasat™ የዲሽ መወያያ እና መረጃ Group

በቀጥታ በናይል ሰአት 👇👇👇

https://t.me/joinchat/SOksAV_KTuDm_gCr

Читать полностью…

Tileasat™ የዲሽ መወያያ እና መረጃ Group

fiynder yemishetbet bota

Читать полностью…

Tileasat™ የዲሽ መወያያ እና መረጃ Group

👉ABRESH VIDEO CENTER
🎬 . HD MOVIES
🎙.MUSIC

Contact to...
👇👇👇👇 👇👇👇👇
@abreshvideocenter
@abreshvideocenter
@abreshvideocenter
@abreshvideocenter

Call. 0941320916
T.g @abreshvideocenter

Читать полностью…

Tileasat™ የዲሽ መወያያ እና መረጃ Group

🕙 ቀን 9:00
Leeds United 🆚 Burnley
Live on 🖥Horn sat sport 2


🕙 አመሻሽ 11:15
Westham 🆚 Brighton
Live on Horn sat sport 2


🕙 ምሽት 1:30
Liverpool 🆚 West Brom
Live on 🖥horn sat sport 2


🕙 ምሽት 4:15
Wolves 🆚 Tottenham Hotspurs
Live on 🖥 horn sat sport 2

ሁሉንም ጨዋታዎች በ Ethio sat Horn sport 2&3 ላይ መከታተል ትችላላችሁ

Shere// 🔥🔥 @Horn_Sport

Читать полностью…

Tileasat™ የዲሽ መወያያ እና መረጃ Group

🛑አስደሳች መረጃ ለፊልም ወዳጆች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የMBC ፓኬጅ ከስፖርት ቻናሎች ጋር ኢትዮ ሳትን ተቀላቅሏል የሚሰራው በHD ሪሲቨር ብቻ ነው።
📡Ethiosat 10985 H 45000
📺MBC 1
📺MBC 2
📺MBC 3
📺MBC ACTION
📺MBC BOLLYWOOD
📺MBC DRAMA
📺Hornsat Sport News
📺Hornsat Sport 2
📺Hornsat Sport 3
📺Hornsat Sport 4

📲↩️↩️↩️↩️
📩Join @Tileasat
Contact @tilafashion
📲0929121222
📲0989009400

Читать полностью…
Subscribe to a channel