የተለያዩ መሻኢኮች ያቀሩትን የኪታብ ሪከርዶች ይለቀቃሉ በሪከርዱ መሰረት ጥያቄ ይወጣሉ እንጠያየቃል እንመካከርባቸዋል የተለያዩ ሪከርድ ዳአዋዎችን ጥያቄዎችን እንገባበዛለን ግሩፑ ላይ ማድረግ የሌሉብን 1 አሉቧልታ ወሬ ማውራት 2 ጥያቄ እየተጠየቀ ሌላ ነገር መላክ 3 ከእስላማዊ ነገር ውጭ ያሉ ፎቶወችን መላክ የተከለከለ ነው አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ በ @fatimafatima111 አናግሩኝ