ሸገር ሼልፍ - 171ኛው ሆስፒታል በአንዷለም ተስፋዬ
https://bit.ly/3bClphL
#Andualem_Tesfaye #ShegerShelf #ሸገርሼልፍ #DanielKibret
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqzG
©ሸገር FM
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
©ቲክቫህ እስፖርት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እስፖርታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
በጎፋ ዞን በአራት ቀናት ውስጥ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ 60 አህዮች መሞታቸው ተነገረ
በጎፋ ዞን በሶስት ወረዳዎች ምንነቱ ባልታወቀ ተላላፊ በሽታ በአራት ቀናት ውስጥ 60 አህዮች ሲሞቱ በርካታዎች በበሽታው እየተጠቁ እንደሚገኙ የጎፋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል።
ይህ ምንነቱ ያልታወቀውን ተላላፊ በሽታ እያጠቃ የሚገኘው አህዮችን ብቻ ሲሆን ምንነት ለማወቅ ወደ ወላይታ ሶዶ ላብራቶሪ ናሙና ተልዕኮ ውጤት ማግኘት እንዳልተቻለ ተጠቁሟል።
በሽታውን ለመለየት ወደ ሰበታ ላብራቶሪ ተልዕኮ ምላሽ በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ የጎፋ ዞን ግብርና መምሪያ እንስሳትና አሣ ሀብት ሀላፊ የሆኑት አ/ቶ ሙሉቀን ተመስገን ተናግረዋል።
በበሽታው የተጠቁ አህዮች የአንገት መርዘም ፣ የመንቀጥቀጥ ፣ አረፋ መድፈቅ ምልክቶች የሚያሳዩ ሲሆን በተያዙ በሰዓታት ውስጥ እንደሚሞቱ ተገልጿል።
በሽታው መከላከል የሚቻል በሽታ ከመሆኑ ባለፈ የጋማ ከብቶችን ከሚያጠቃው አፒታኖት ሲክነስ ከሚባል በሽታ ጋር የሚመሳሰል ሁኔታ የታየ በመሆኑ ወደ ወረርሽኝ ደረጃ እየተሸጋገረ እንደሚገኝ ተገልጿል።
በአሁኑ ሰዓት በበሽታው የተጠቁትን የመለየት ስራ እና ወደ ሌሎች እንዳይዛመት የማድረግ ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን በቀጣይ የበሽታው ምንነት እንደታወቀ ይፋ እናደርጋለን ሲሉ አ/ቶ ሙሉቀን ተመስገን ተናግረዋል ሲል ለብስራት ሬዲዮ ዘግቧል።
©ቲክቫህ መፅሔት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
ነሐሴ 3፣ 2014
በላኒና ተፅዕኖ ምክንያት በመጠኑ የበረታው የዘንድሮ ክረምት በአንዳንድ አካባቢዎች በታሪክ ትልቅ የሆነ የዝናብ መጠን እንዲመዘገብ አድርጓል ተባለ፡፡
እንደ ቆቃ፣ ርብ እና ጣና ያሉ ግድቦች የውሃ መጠናቸው ከፍተኛ ደረጃ ስለደረሰ አስቸኳይ ክትትል ያስፈልጋቸዋል ተባለ፡፡
የክረምቱ ዝናብ በበርካታ ቦታዎች ተጠናክሮ የሚቀጥል በመሆኑ የመሬት መንሸራተትና ከፍተኛ ጎርፍ ሊኖር ይችላል ተብሏል፡፡
የቀሪ ክረምት የጎርፍ ቅድመ ማስጠንቀቂያና የቅድመ ጎርፍ መከላከል ሥራዎች ዙሪያ ዛሬ በቢሾፍቱ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባዘጋጀው በዚህ ጉባኤ ላይ ሲነገር እንደሰማነው የክረምቱ ዝናብ በበርካታ ቦታዎች ላይ በያዝነው ወርም ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
የዝናብ ውሃና ጎርፍን በወጉ መቆጣጠርና ማስተዳደር ባለመቻሉ ትልቁ ፀጋ የኢትዮጵያ ስጋት እንደሆነባት ያነሱት የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ በዚሁ ምክንያት አዲስ አበባን ጨምሮ በሌሎችም ቦታዎች ጎርፍ ለሰው ሕይወት መጥፋት፣ ለንብረት መውደም ምክንያት እየሆነ ነው ብለዋል፡፡
የዝናብ ውሃን በሚገባ መያዝ ብንችል ለዝናብ አጠር አካባቢዎች መፍትሄ ይሆን ነበር ብለዋል ሚኒስትሩ፡፡
በመጪው ጊዜም የዝናቡ መጠን የመሬት መደርመስና ከፍተኛ ጎርፍ ሊያስከትል ስለሚችል እንደ አገር እንዴት እናድርግ ብሎ መነጋገር የግድ አስፈላጊ በመሆኑ የዛሬው ዝግጅት ተሰናድቷል ብለዋል፡፡
የክረምቱን የአየር ትንበያ በተመለከተ ማብራሪያ ያቀረቡት የብሔራዊ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራማሪው አቶ ታምሩ ከበደ በሰኔና ሐምሌ የጣለው ዝናብ በአንዳንድ አካባቢዎች በታሪክ ትልቅ መጠን ያለው እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
በተለይም በምዕራብ እና ሰሜናዊ የአገሪቱ ክፍል የዝናብ መጠኑ ከፍተኛ እንደነበር ያነሱት ባለሙያው በትግራይና አማራ በሐምሌ ወር ብቻ እስከ 800 ሚሊ ሊትር የደረሰ ዝናብ ተመዝግቧል ብለዋል፡፡
በሰኔና ሐምሌ የተመዘገበው የዝናብ መጠን እስከ 1 ሺህ ሚሊ ሊትር መድረሱን ተናግረዋል፡፡
በላኒና ተፅዕኖ ምክንያት የዝናቡ መጠን በብዙ ቦታዎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥልና በዚህም ምክንያት የመሬት መደርመስ እንደ ተከዜ ፣ ሐዋሽና ግቤ ያሉ ወንዞች ደግሞ ጎርፍ ሊያስከትል ይችላል ተብሏል፡፡
የግድቦችና የወንዞችን የውሃ መጠንንም በጥንቃቄ መከታተል ይገባል ተብሎ ተመክሯል፡፡
በተለይ ቆቃ፣ ርብ እና ጣና ግድቦች የውሃ መጠናቸው ከፍተኛ ደረጃ ላይ ስለደረሰ አስቸኳይ መፍትሄ ይፈልጋሉ፤ ግቤ 1 እና 3 እንዲሁም ከሰምና ተንዳሆም ክትትል ያስፈልጋቸዋል ተብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ላኒና #የውሃና_ኢነርጂ_ሚኒስቴር
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqzG
©ሸገር FM
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
https://www.youtube.com/watch?v=s4DpljKTTYw&t=2s
©ኢትዮ FM
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የህንድ የባህል ግንኙነት ካውንስል የክብር አልሙናይ ሽልማትን ተቀበሉ።
የሴቶችና ማሀበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ኢትዮጵያ ከህንድ ጋር ያላትን የላቀ የባህል ትስስር፣ ወዳጅነትና የበጎ ስራ ተግባራት እንዲዳብር በማድረጋቸው የህንድ የባህል ግንኙነት ካውንስል (ICCR) የክብር አልሙናይ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። ሽልማታቸውንም በህንድ ሀገር ኒውዴልሂ ከተማ ከሚገኘው ዴልሂ ዩኒቨርስቲ ተቀበልዋል፡፡
©ቲክቫህ መፅሔት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
የቱሪዝም እና ቴክኖሎጂ ሳምንት ከነሐሴ 4 እስከ ነሐሴ 7 በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ያዘጋጀው "የቱሪዝም እና ቴክኖሎጂ ሳምንት" ከፊታችን ነሐሴ 4 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል እንደሚካሄድ ተገልጿል። መድረኩ በተለይ ሁለቱን ትልልቅ ዘርፎች አካቶ በማቅረብ በሀገራችን የመጀመሪያው ሲሆን ከመንግስት እንዲሁም ከግል ተቋማት ያሉ የዘርፉ ዋነኛ ተሳታፊዎችን ያሳተፈ ነው።
አራት ቀናት በሚቆየው በዚህ መርሐግብር የቱሪዝም ኤግዚቢሽን፤ የቱሪዝም ውይይት መድረክ፤ የቱሪዝም ሃካቶን 2014 (Hackathon 2022)፤ ቱሪዝም ቴክኖሎጂ እና ዲጂታል መፍትሄዎች የሚቀርቡበት ሲሆን በተጨማሪም ከቱሪዝም እና ከመንግስት ቁልፍ ባለድርሻ አካላት ጋር ትስስር ለመፍጠር (Networking) ምቹ ሁኔታን የሚያመቻች መድረክ ነው።
በተለይ ቱሪዝም፥ ከቴክኖሎጂ ጋር ስላለው ጥልቅ ትስስር፤ ዘርፉ ስላለው ሰፊ የሥራ ዕድል ፈጠራ አቅም፤ በማክሮ ኢኮኖሚ ማዕቀፍ ውስጥ ያለው ድርሻ እንዲሁም የትራንስፖርት፣ የመሰረተልማትና የኢንቨስትመንት ልማት ለዘርፉ ስለሚኖረው ሚና የፖናል ውይይት ይካሄዳል ተብሏል። በተጨማሪም በቱሪዝም ፖሊሲ ላይ ጠቃሚ ግብዓቶች የሚገኙበት እንደሚሆን ይጠበቃል።
የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ከነሐሴ 4 እስከ ነሐሴ 7 በስካይ ላይት ሆቴል በሚያከናውነው በዚህ ትልቅ ኤግዚቢሽን ላይ ፍላጎቱ ያላቸውና ከዘርፉ ተዋንያን ጋር መገናኘት ለሚፈልጉ በሙሉ በስፍራው ተገኝተው መሳተፍ እንደሚችሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላከው መረጃ ገልጿል።
©ቲክቫህ መፅሔት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
ነሐሴ 3፣ 2014
በሐገር ቤት ያሉት ባንኮች በእውቀት የሚመሩ በመሆናቸው በባንኮቹ ላይ የሚደረገው የሰው ሐብት ሽሚያ ባንኮችን በብርቱ ሊያሳሳቸው ይችላል ተባለ።
ይህ የተሰማው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ በሐገሪቱ ያሉትን የባንክ ፕሬዝደንቶች ሰብስቦ የ4 ዓመት የሥራ አፈፃፀማቸውን እየገመገመ ባለበት ጊዜ ተገኝተን ነው።
ያሉትን የሐገር ቤት ባንኮች ከማበርታት ይልቅ ለብዙ ባንኮች የሥራ ፈቃድ እየሰጡ ወደ ገበያው ማስገባት ለባለሙያ ሽሚያ አጋልጧል ተብሏል።
በሐገር ቤት በፍጥነት 18 የነበረው የባንክ ቁጥር 30 መድረሱን ተከትሎ ሁሉንም ባንኮች የሰው ሀይል እንዲሸረሸርባቸው ሰለባ አድርጓቸዋል መባሉን ሰምተናል።
ሁሉም ባንኮች ሳስተውና ደክመው እንዳይሰሩ ቁጥሮችን ከማብዛት ይልቅ ያሉትን ማበርታት እንደሚያስፈልግ ለብሔራዊ ባንኩ ሲነገረው ሰምተናል።
የሐገር ቤት ባንኮች አጠቃላይ ካፒታል 199.1 ቢሊዮን ብር ደርሷል።
ባንኮቹ አጠቃላይ ካፒታል መጠን ከእጥፍ በላይ ማደጉን የብሔራዊ ባንክ ጥናት ተናግሯል።
የባንኮቹ የዚህ አመት አጠቃላይ የተጣራ ትርፍ 49.9 ቢሊዮን ብር መሆኑን ብሔራዊ ባንኩ ተናግሯል።
ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት ወይም ሊክዊዲቲ ሳያጋጥማቸው የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ ይዘው እየሰሩ ነው ተብሏል።
እስካሁን 83.4 ሚሊየን የቁጠባ ሂሳብ ተከፍቷል።
የባንኩ ዋና ገዥ ይናገር ደሴ አጠቃላይ የባንኩን አፈፃፀምና ያለውን ክፍተት ተናግረዋል።
ከብሔራዊ ባንኩ ፊት የተሰየሙት የባንክ ፕሬዝዳንቶች የፈተናቸውን ጉዳይ አንስተዋል።
ተህቦ ንጉሴ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ባንክ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqzG
©ሸገር FM
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ...
ስንክሳር - ክረምት እና በቆሎ - ነሐሴ 1፣2014
https://bit.ly/2Uxn9QI
#Ethiopia #ShegerFM #Sinksar #ስንክሳር #በቆሎ #ክረምት
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqzG
©ሸገር FM
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
የዛሬው የኢትዮ ማለዳ ዜናዎቻችን
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
©ኢትዮ FM
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
‼️ኬንያውያን ቀጣይ ፕሬዚዳንታቸውን እየመረጡ ነው
✅ ነሐሴ 3፣ 2014 (ማክሰኞ) በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዛሬ በመካሄድ ላይ ይግኛል።
👉ተሰናባቹን ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታን ለመተካት እየተካሄደ ባለው ምርጫ አራት እጩዎች ቀርበዋል።
👉ሆኖምበምርጫው፥ የአሁኑ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እና የሀገሪቱ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ዋነኛ ተፎካካሪዎች ናቸው።
👉ለምርጫው 22 ሚሊየን ኬንያውያን የተመዘገቡ ሲሆን፥ 40 ሺህ የምርጫ ጣቢያዎችም ተቋቁመዋል።
👉ከፕሬዚዳንታዊ ምርጫው በተጨማሪም ዜጎች የፓርላማ አባላትን እና ሴናተሮችንም በመምረጥ ላይ ይገኛሉ።
=====================
✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ
✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ _bot ይላኩልን
መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
©ዋልታ
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
‼️የትግራዩ ባንክ
✅ መንግስት ህወሃትን ካቅሜ በታች ነህ አለው
✅የአሜሪካ ሩጫ ወደ አዲስ አበባ
✅ኢሳያስን ያበሳጨው መልዕክት
===================
02/11/2014 ሰኞ
(13:25 min) 4.6 MB
=====================
መረጃው የ #Feta_Daily ነው
=====================
✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ
✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ _bot ይላኩልን
መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
©ዋልታ
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
ሲምባ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኪቡ ዴኒስ
©ቲክቫህ እስፖርት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እስፖርታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር ጉባኤውን በመጪው ቅዳሜ ያከናውናል፡፡
ማህበሩ በኢፌድሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የተመዘገበ እና በጋዜጠኝነት ሙያና በጋዜጠኞች ክህሎትና መብት ዙሪያ የሚሰራው ማህበሩ አመታዊ ጉባኤውን ለማከናወን መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡
ጉባኤውም የማህበሩን አመታዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የፋይናንስና ኦዲት ሪፖርቱን በመገምገም የተተኪ ቦርድ አባላትንም ይመርጣል፡፡
የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር አባላት እንዲሁም በመገናኛ ብዙሀን በአርታኢ/ኤዲተርነት የምትሰሩ ጋዜጠኞች እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
ጉባኤው ቅዳሜ፣ ነሀሴ 7/2014 በሳፋየር አዲስ ሆቴል እንደሚከናወን ማኅበሩ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላከው መልዕክት ገልጿል።
©ቲክቫህ መፅሔት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
በአዲስ አበባ በመኖሪያ ቤት ውስጥ በተከሰተ የከሰል ጭስ መታፈን ሳቢያ የአንድ ሰው ህይወቱ ማለፉ ሰተማ፡፡
ትላንት ምሽት 5 ሰአት አካባቢ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ አካባቢ ጭሱን ያልጨረሰ ከሰል ቤት ዉስጥ አስገብተዉ ሲጠቀሙ በነበሩ ሰወች ላይ የህይወት ህልፈት እና የጤና መታወክ መድረሱ ተገልጿል፡፡
አደጋው የደረሰዉ በቤት ዉሰጥ በነበሩ 5 ሰዎች ላይ ሲሆን አደጋዉ ከደረሰባቸዉ ሰዎች መካከልም አንድ የሰባት አመት ህጻን ይገኝበታል ፡፡
አደጋው በደረሰበት ወቅት ጎረቤቶቻቸዉ ደርሰዉ በር በመገንጠል አትርፈዋቸዋል የተባለ ሲሆን አቅራቢያቸዉ ወደሚገኝ ጤና ጣቢያ፤ ከዚያም ወደ ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ተወስደዋል።
ከተጎጂዎቹ መካከል በእንግድነት የመጣ የ27 አመት ወጣት ለህክምና ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ ህይወቱ አልፏል።
የአዲስ ስበባ ስጋት ሥራ አመራ ኮሚሽን ለተጨማሪ የጤና ድጋፍ በሚል በህይወት የተረፉት ተጎጂዎች ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ገልጿል፡፡
አሁን በህክምና ላይ የሚገኙ የሰባት አመት ህጻንን ጨምሮ የ25፣ የ27 እና የ29 አመት ወጣት ሴቶች መሆናቸዉን የገለጸ ሲሆን አሁን ላይ ጤናቸዉ እየተመለሰ መሆኑን ጠቁሟል።
©ቲክቫህ መፅሔት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
#ኢትዮጵያ🇪🇹
ሀገራችንን በመወከል በሴካፋ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ መደበኛ ልምምዱን አጠናክሮ ቀጥሏል ።
ንግድ ባንኮች በዛሬው ዕለትም ልምምዳቸው ከረፋድ 3:45 ጀምሮ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም አከናውነዋል ።
ቡድኑ የመጨረሻ ልምምዱን በነገው ዕለት በማከናወን ውድድሩ ወደሚካሄድበት ታንዛኒያ ዳሬሰላም ሐሙስ የሚያቀና ይሆናል ።
ከዛሬው የቡድን የልምምድ መርሐ ግብር የተወሰዱ ምስሎች ከላይ ተያይዟል ።
©ቲክቫህ እስፖርት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እስፖርታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
በጉራጌ ዞን የተፈጠረው ምንድን ነው?
በዛሬው እለት በጉራጌ ዞን የተለያዩ ከተሞች የስራ ማቆም አድማ መኖሩን ኢትዮ ኤፍ ኤም ከዞኑ ነዋሪዎች ያገኝው መረጃ ያመለክታል፡፡
በዛሬው ዕለት ከክልል እንሁን ጥያቄ ጋር በተያያዘ በዞኑ መቀመጫ በወልቂጤ ከተማ የስራ ማቆም አድማ መመታቱ ተሰምቷል።
ከወልቂጤ ከተማ በተጨማሪም “ጉብሬ ጉንችሬ” እንዲሁም “እምድብር” ከተሞች ላይም የስራ ማቆም አድማ መመታቱን ነዋሪዎች ለኢትዮ ኤፍ ኤም በስልክ ተናግረዋል፡፡
በነዚህ ከተማዎች ባንኮች ፣ የተለያዩ መ/ቤቶች፣ የንግድ እና የትራንስፖርት አገልግሎት እንደቆመ የአካባቢው ነዋሪዎች ነግረዉናል።
የእዣ ወረዳና የአገና ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞችም የህዝቡ ጥያቄ ይመለስ በሚል ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ መሆናቸውን በስልክ ሀሳባቸውን የሰጡን ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡
የዞኑ ህዝብ በክልል የመደራጀት ጥያቄው ረጅም ጊዜን ያስቆጠረ መሆኑንና ለጠየቀው ህጋዊ የሆነ ጥያቄ ህጋዊ ምላሽ እንዲሰጠው፣የ"ጉራጌ ክልል" አደረጃጀትም ተግባራዊ እንዲሆንለት በተለያየ መንገድ እየጠየቀ እንደሚገኝ ነዋሪዎቹ ነግረዉናል፡፡
የአካባቢ ነዋሪዎች መንግስት በሰላማዊ እና ህጋዊ መንገድ እየተጠየቀ ላለው የክልልነት ጥያቄ ህጋዊ መልስ እንዲሠጥ ነው የስራ ማቆም አድማ ዋነኛ አላማዉ ሲሉ ነዋሪዎች ለጣበያችን ተናግረዋል፡፡
ባሁኑ ሰአትም በወልቂጤ ከተማ የመከላከያ፣ የፌደራል እንዲሁም የክልሉ ልዩ ሀይሎች በብዛት መግባታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ነግረውናል፡፡
ከስራ ማቆም አድማው በተጨማሪ በጉንችሬ እና በጉብሬ ሰላማዊ ሰልፎች እየተደረጉ ይገኛሉም ብለውናል፡፡
እስካሁን የተፈጠረ የጸጥታ ችግር አለመኖሩን የተናገሩት ነዋሪዎቹ የመንግም ሆነ የግል ሰራተኞች ስራ አለመግባታቸውን ነዉ የሚናገሩት፡፡
በደቡብ ክልል ያሉ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ለሁለት ተከፍለው በሁለት አዲስ ክልሎች ለመደራጀት በየምክርቤቶቻቸው ወስነው ውሳኔውን ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ማቅረባቸዉን ከዚህ ቀደም ማስታወቃቸዉ ይታወሳል፡፡
በጋራ በአዲስ ክልል እንደራጃለን ብለው በምክር ቤት ውሳኔ አሳልፈው ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥያቄውን ካቀረቡት መካከል ግን የጉራጌ ዞን እንደሌለበት መጠቀሱ ይታወቃል።
ከሰሞኑ ዞኑ ከአጎራባቾቹ ስልጤ ፣ ከምባታ ጠምባሮ ፣ ሀዲያ፣ ሀላባ ዞኖች እና የም ልዩ ወረዳ ጋር ነበር በአንድ ክልል ይደራጃል ብሎ መንግስት አቅጣጫ አስቀምጦ የነበረው።
ነገር ግን የዞኑ ም/ቤት እስከ ዛሬ ድረስ በጉዳዩ ላይ አልተወያየም፤ አዲሱን አደረጃጀት አላፀደቀም ፤ ከዚህ በፊት ዞኑ እንደገለፀው የክልልነት ጥያቄን ለፌዴሬሽን ም/ቤት አቅርቦ ምላሽ እየጠበቀ ነው።
መንግስት በአሁን ሰዓት ዞኑን በክልል ለማደራጀት እንደሚቸገር በመግለፅ ከአጎራባች ዞኖችና ልዩ ወረዳ ጋር ክልል እንዲሆን ሀሳብ እያቅረበ መሆኑም ተሰምቷል።
በሔኖክ ወ/ገብርኤል
ሐምሌ 03 ቀን 2014 ዓ.ም
©ኢትዮ FM
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
ፊሊፕ ላህም ወደ ኳታሩ አለም ዋንጫ አይጓዝም !
ጀርመናዊው የቀድሞ ባየር ሙኒክ እና ጀርመን ብሔራዊ ቡድን አምበል ፊሊፕ ላህም የኳታሩን 2022 አለም ዋንጫ ለመመልከት ወደ ስፍራው እንደማያቀና ገልጿል ።
ላህም በሰብዓዊ መብት አያያዝ ብዙ ጥያቄዎች ወደሚነሱባት ሀገር መሄድ እንደማይፈልግ እና ጨዋታዎችን በቤቱ እንደሚመለከት ተናግሯል ።
" ወደ ኳታር የመሄድ ፍላጎት የለኝም ይልቁንም በቤቴ ጨዋታዎቹን መመልከት እመርጣለሁ " ያለው ላሀም " ስልጣኑ ባይኖረኝም ለአለም ዋንጫ አስተናጋጅነት ሀገራት ሲመረጡ ግን የሰብአዊ መብት አያያዝ ትልቅ ቦታ ሊሰጠው ይገባል " በማለት ተናግሯል ።
ለኳታሩ የአለም ዋንጫ ስራዎች ከተለያዩ ሀገራት የመጡ 6,500 ሰራተኞች ህይወታቸውን ማጣታቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ ።
©ቲክቫህ እስፖርት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እስፖርታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
‼️ አዲስ አበባ አትገቡም ክልከላው ቀጥሏል
✅ግድቡ ሊያልቅ ሲል ግብጾች ተርበተበቱ
✅የኮለኔል መንግስቱ ፓርቲ ተመለሰ
✅የትግራይ ገበሬ ወደእርሻው ተመለሰ
===================
06/11/2014 ማክሰኞ
(17:14 min) 7.9 MB
=====================
መረጃው የ #Feta_Daily ነው
=====================
✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ
✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ _bot ይላኩልን
መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
©ዋልታ
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው::
ከጳጉሜ 2 ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 4 ቀን 2014 ዓ.ም ይቆያል የተባለው አለም አቀፍ ኤክስፖው፣ ዘመኑ የደረሰባቸውን ቴክኖሎጂዎች ለማስተዋወቅ የታቀደበት መሆኑን አዘጋጆቹ አስታዉቀዋል፡፡
በሮቦቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ክፍያዎች እና ቴክኖሎጂ ላይ የተሰማሩ የሃገር ውስጥ እና የውጭ ድርጅቶችም እንደሚሳተፉበት ተጠቁሟል፡፡
በሶላር፣ ሳይበር ደህንነት፣ በግብርና እንዲሁም የቴሌኮም ዘርፉን ጨምሮ በ14 አይነት ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች እንደሚሳተፉበት ተገልጿል፡፡
ከአፍሪካ፣ አዉሮጳ፣ እስያ እና የሰሜን አሜሪካ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ይሳተፉበታል ተብሎ በሚጠበቀው በዚህ ኤክስፖ፣ ከ500 በላይ ድርጅቶች እንደሚመዘገቡ እና ከ45 ሺህ በላይ ሰዎች ይጎበኙታል ተብሎ እንደሚጠበቅም ሰምተናል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ እንደዚህ ያሉ አለም አቀፍ መድረኮች ለሃገር መልካም ገፅታ ግንባታ ከሚኖራቸው ሚና ባሻገር የአፍሪካዊያንን ትብብር እና ትስስር እንደሚያጠናክር ተጠቁሟል፡፡
የቴክኖሎጂ እውቀት ሽግግር ከዘርፉ ጋር ያለንን ግንኙነት ማሻሻል ይገባናል ያሉት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ ተቋማትም ለእንግዶች የተሻለ አገልግሎት እንዲያቀርቡ እንደሚሰራም ተናግረዋል፡፡
ከኤክስፖው በተጓዳኝ በተጋባዥ እንግዶች የሚቀርብ ሲምፖዚያም ማዘጋጀቱም ተነግሯል፡፡
በአብዱሰላም አንሳር
ሐምሌ 03 ቀን 2014 ዓ.ም
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/.../UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
©ኢትዮ FM
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
©ቲክቫህ መፅሔት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው::
የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከጳጉሜ 2 ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 4 ቀን 2014 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ዘመኑ የደረሰባቸውን ቴክኖሎጂዎች ለማስተዋወቅ የታቀደበት መሆኑን አዘጋጆቹ አስታዉቀዋል፡፡
በኤክስፖው በሮቦቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ክፍያዎች፣ በሶላር፣ ሳይበር ደህንነት፣ በግብርና እንዲሁም የቴሌኮም ዘርፉን ጨምሮ በ14 አይነት ዘርፍ የተሰማሩ እና ቴክኖሎጂ ላይ የተሰማሩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ድርጅቶችም እንደሚሳተፉበት ተጠቁሟል፡፡
ከአፍሪካ፣ አዉሮጳ፣ እስያ እና የሰሜን አሜሪካ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ይሳተፉበታል ተብሎ በሚጠበቀው በዚህ ኤክስፖ፣ ከ500 በላይ ድርጅቶች እንደሚመዘገቡ እና ከ45 ሺህ በላይ ሰዎች ይጎበኙታል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ እንደዚህ ያሉ አለም አቀፍ መድረኮች ለሃገር መልካም ገፅታ ግንባታ ከሚኖራቸው ሚና ባሻገር የአፍሪካዊያንን ትብብር እና ትስስር እንደሚያጠናክር ተጠቁሟል፡፡
የቴክኖሎጂ እውቀት ሽግግር ከዘርፉ ጋር ያለንን ግንኙነት ማሻሻል ይገባናል ያሉት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ ተቋማትም ለእንግዶች የተሻለ አገልግሎት እንዲያቀርቡ እንደሚሰራም ተናግረዋል፡፡ ከኤክስፖው በተጓዳኝ በተጋባዥ እንግዶች የሚቀርብ ሲምፖዚያም ማዘጋጀቱም ተነግሯል፡፡
መረጃው የኢትዮ ኤፍ ኤም ነው።
©ቲክቫህ መፅሔት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
ነሐሴ 3፣ 2014
ሊጠፋ የነበረውን የፖሊሲው ልማት ባንክ ካፒታሉ በ6.6 ቢሊየን ብር ጭማሪ ማድረጉ ተሰምቷል።
የተበላሸ የብድር መጠኑ 37.8 በመቶ ደርሶ ነበር ተብሏል፡፡
ልማት ባንክ አሁን የተበላሸ ብድሩን እያከመ 12 በመቶ ደርሷል።
ይህ የትግራይ ክልል ፕሮጀክቶችን ሳይጨምር እንደሆነ ባንኩ ተናግሯል።
የልማት ባንክ ፕሬዝደንት ዮሐንስ አያሌው ትናንት ከብሔራዊ ባንክ ጋር በነበረው የ 4 ዓመት አፈፃፀም ባንኩ የፖሊሲ ባንክ እንጂ የንግድ ባንኮችን የሚወዳደር አይደለም ብለዋል።
እኛ የፈጠርናቸው ድርጅቶች ናቸው ወደ ንግድ ባንኮች የሚሄዱት ያሉት ፕሬዝዳንቱ ለንግድ ባንኮች ልማት ባንክ ጉልበታቸው ነው ብለዋል፡፡
ፕሬዝዳንቱ ከውድድር በኋላ ብዙ ችግሮች ሊመጡ ይችላሉ ስለዚህ በብርቱ መሥራት አለበት ብለዋል።
ልማት ባንክ የተበላሸ ብድር መጠኑን በተከታታይ 4 ዓመት በሰራው ስራ መቀነስ ችሏል።
ይህ የሆነው ከፍተኛ የለውጥ እና ከፊት ያሉ ሰዎች በመቀየራቸው መሆኑ ተሰምቷል።
ተህቦ ንጉሴ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ልማት_ባንክ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqzG
©ሸገር FM
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
ኬንያውያን ለቀጣይ አምስት ዓመታት አገሪቷን የሚመራውን ፕሬዚዳንታቸውን ዛሬ መምረጥ ጀምረዋል፡፡
በመላው አገሪቱ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የምርጫ ጣቢያዎች የተከፈቱ ሲሆን ድምጽ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡
ለፕሬዚዳንትነት እየተወዳደሩ ያሉት የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ከባለቤታቸው ጋር በመሆን፣በኬንያ ሪፍት ቫሊ ክልል በሚገኘው ኮሳሼይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል፡፡
የፕሬዚዳንት ዕጩ ራይላ ኦዲንጋ ጋር አብረው እየተወዳደሩ ያሉት ማርታ ካሩዋ በኬንያ ማዕከላዊ ግዛት ኪሪያኒጋ ግዛት ውስጥ መስጠታቸዉም ተነግሯል፡፡
እስካሁን እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች እስከ አመሻሹ 11 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆነዉ ይቆያሉ፡፡
በአባቱ መረቀ
ሐምሌ 03 ቀን 2014 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/.../UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
©ኢትዮ FM
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
" ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ እንችላለን "
የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ፍፃሜያቸውን ከሪያል ማድሪድ ጋር በነገው ዕለት የሚያደርጉት ፍራንክፈርቶች ግብ ጠባቂ ኬቨን ትራፕ ድል እንደሚቀናቸው ጠቁሟል ።
" ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ እንደምንችል እናውቃለን " የሚለው ግብ ጠባቂው ኬቨን ትራፕ " በጥሩ መንፈስ መጫወት የምንችል ከሆነ ማሸነፍ እንችላለን ፣ የመጀመሪያው የአመቱን ዋንጫም እንሳካለን " ሲል ተደምጧል ።
የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በሄልሲንኪ ነገ ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ የሚካሄድ ይሆናል ።
©ቲክቫህ እስፖርት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እስፖርታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
‼️‹‹ኦሮሚያን የሚያፈርሰው ኦሮሞ ነው›› ጃዋር ለምን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትላለህ አትበሉኝ! #ልዩ_ዝግጅት
===================
06/11/2014 ማክሰኞ
(10:16 min) 3.5 MB
=====================
መረጃው የ #Feta_Daily ነው
=====================
✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ
✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ _bot ይላኩልን
መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
©ዋልታ
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
ተጠናቀቀ | ሲምባ 2-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
⚽ ኪቡ ዴኒስ
⚽ ኦክዋ
©ቲክቫህ እስፖርት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እስፖርታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ነሐሴ 02 ቀን 2014 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
©ኢትዮ FM
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
©ቲክቫህ መፅሔት
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
‼️ከደህንነት ምክር ቤት የተሰጠው መግለጫ
✅ሸኔ
✅ ህወሀት
✅ አልሸባብ
===================
02/11/2014 ሰኞ
(13:25 min) 4.6 MB
=====================
መረጃው የ #Abel_Birhanu ነው
=====================
✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ
✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ _bot ይላኩልን
መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
©ዋልታ
👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛
👍@transit_leasons🤛