“ደጋግመህ ኃጢአት ብትሠራም ደጋግመህ ንስሐ ግባ፡፡ ቤተክርስቲያን ሐኪም ቤት እንጂ ፍርድ ቤት አይደለችምና፡፡” ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ህግና ስርአት ዶግማ ፣ ቀኖና እና ትውፊትን የጠበቁ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው የአበው ብሂሎች ይቀርባሉ። ለአስተያየትዎ @mahberetsiyon_16 /0901255078 ያናግሩን