ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀምሯል። እንደጅማሬውም እንግዳ ሆኖ ይመለሳል። ለዕንግዶቹ "ጡባ" ጀነት ውስጥ የምትገኝ ዛፍ አለቻቸው። ያረሱ ሉሏህ እንግዶቹ እነማን ናቸው ??? ሰወች በተበላሹ ጊዜ (ራሳቸውን እና ሌሎችንም )አስተካካዮች ናቸው ። አሏቸው ። https://t.me/tubalilgurebae t.me/tubalilgurebae ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት @F_yewendimochuwa_ehit_bot