የቫርዚሽ ቲቪ የየቀኑ የእግር ኳስ ጨዋታ ኘሮግራም Yahsat 52.5°E - 11785 H 27500 - TV Varzish Biss Key for TV Varzish 🔐 12 34 00 46 AB CD 00 00 Or 🔐 12 34 00 46 AB CD 00 78 Football HD Program @varzish_tv2 @varzish_tv2
በዘንድሮው የ5ቱ ታላላቅ ሊጎች የውድድር ዘመን ከክፍት ጨዋታ[የቆመ ኳስ የማያካትት] ብዙ የግብ እድል የፈጠሩ ተጨዋቾች።
Arsenal's skipper 🔛🔝
@premierleague_Team
@TV_vARISH
ኖት ኮይን ያመለጣቹ ኢሄን ሞክሩት
/channel/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId2128539814
ዌስትሀም ዩናይትድ በይፋ አሰልጣኝ ሾመ !
በውድድር አመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ጋር የተለያየው ዌስትሀም ዩናይትድ አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት መሾሙን ይፋ አድርጓል።
ዌስትሀም ዩናይትድ የ 57ዓመቱን የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ፣ ሲቪያ ፣ ዎልቭስ እና ስፔን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጁሊያን ሎፕቲጌን በሀላፊነት መሾሙን በይፋ አሳውቋል።
አሰልጣኝ ጁሊያን ሎፕቲጌ ከሀላፊነቱ በኋላ በሰጡት አስተያየት " እንደ አሰልጣኝ ሁልጊዜ ምኞቴ በየጊዜው መሻሻል ፣ ተጨዋቾችን ማሻሻል እና ትልቅ ነገሮችን ማሳካት ነው ለመጀመር ጓጉተናል " በማለት ተናግረዋል።
/channel/TV_VARISH
🗓 Sat, May 18
🖥 TV Varzish
Italy Serie A 🇮🇹
Torino 🆚️ AC Milan
⏱ 03:45 ETH Local 🇪🇹
⏱ 09:45 PM
⏱ GMT+3 21:45
@TV_VARISH @TV_VARISH
የዘወትር ደሳለኝ
የዳንስ ቪዲዮዎች
https://youtu.be/o8XjGwkU1hI
yali yali ya tiktok song
https://youtu.be/Rq0o2KQNOvM
Boost አድርጉልን ቻናላችንን ለብዙ ሰው እንዲደርስ
አታሳፍሩኝም አውቃለሁ
🔺 ሰሞኑን አዲስ የመጣ ክryptoከረncy አለ እሱም NotCoin ይባላል ገና በጅምር ስላለ ያለምንም ኢንቨስትመንት ነው ኮይን አየሰጠ ያለው ስራው አሰልቺ ቢሆንም ግን ከቅርብ ቀናት ጀምሮ ይሄ ክryptoከረncy በብዛት መዘዋወር ጀምሯል ኢንቨስት አድርጉ ከማለቱ በፊት የቻላችሁትን ያህል ሰብስቡ።ለጊዜው ለመሸጥ 10ሚልየን ኮይን መሰብሰብ ቢኖርባችሁም ግን ለማግኘትም በዛው መጠን ቀላል ነው።
🔺በምን መልኩ እናገኛለን ለሚለው
1. ታፕ በማድረግ ብዙ ፍሪ ኮይን በመሰብሰብ ይሄ ዘዴ አሰልቺ ስለሚሆን Auto Tap bot አለ የተወሰነ ከሄዳችሁ በኋላ አስጀምሩት
2.የተለያዩ ታስኮችን በመጨረስ
3.ሰዎችን ሪፈር በማድረግ ነው።
📍ማሳሰብያ ፍሪ ኮይን ከመሰብሰብ ውጪ ምንም ያህል ቢሆን ኢንቨስት እንዳታደርጉ ዘላቂነቱ እስኪታወቅ ድረስ።
📌እስካሁን ቻነል ላይ ፓስት ያላደረግነው መልፋት ከሆነ እንዳትለፉ በማሰብ ነው።አሁን ላይ ቀን በቀን የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እየታዩ ነው በዚ ኮይን ዙርያ April ወይንም may ላይ ሙሉ ለሙሉ ላውንች እንደሚደረግም እየተወራ ነው ያኔ ኢንቨስት አድርጉ መባሉ ስለማይቀር ካሁኑ የቻልነውን እንሰብስብ🙌🏽
ስራውን ለመጀመር ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ
/channel/notcoin_bot?start=r_573809_21454385

ብራዚላዊው ጥበበኛ ሮናልዲኒሆ ጎቾ ዲያሲስ ሞሬራ ዛሬ 44 ዓመት ሆኖታል።
ጎቾ በተጫዋችነት ያሳካቸው፦
🏆 2 La Liga
🏆 1 UCL
🏆 1 Serie A
🏆 1 Copa Libertadores
🏆 1 World Cup
🏆 1 Copa America
🏆 1 Confederations Cup
. 🇧🇷 መልካም ልደት ጎቾ🥳
ካርቫሀል ፦
"ክለቡ ስለ ምባፔ ምንም አልነገረንም። ነገር ግን ምባፔ በክረምቱ ወደ ሪያል ሲቀላቀል ለማየት የሚቻል ይመስላል፣ …”
“እሱ እዚህ ቢገኝ በጣም ጥሩ ነበር፣ እሱ ምርጥ ተጫዋች ነው። ለሪያል ትልቅ ዜና ነው እንዲሁም፣ ለመላው ላሊጋም ጭምር ነው” ሲል ተናግሯል።
• አርጀንቲናዊው የማንቺስተር ዩናይትድ ተጭዋች አሊሃንድሮ ገርናቾ የወደፊት ህልሙ ለስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ መጫወት ነው።
• ለዚህ እንደ ምክንያትነት የሚጠቀሰው የፖርቹጋላዊው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ መንገድ በመከተል ነው።
• የአርጀንቲና ጋዜጠኛ ጋስተርን ኢዱል ተከታዩን ብሏል:
" አሊሃንድሮ ገርናቾ የተጭዋችነት ህልሙ ለሪያል ማድሪድ መጫወት ነው። አሁን ላይ ሳይሆን ወደፊት ለሪያል ማድሪድ መጫወት እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል።" ሲል ገልጿል።
በተጨማሪም የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ የማንቺስተር ዩናይትዶች ወጣት ተጭዋቾችን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
ESPN
የ ሻምፕዮንስ ሊግ ዕሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆኗል !
አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ
አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ
ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ
ባርሴሎና ከ ፒኤስጂ
🚨|| ሊቨርፑል የሊድስ ዩናይትዱን የክንፍ መስመር ተጫዋች ክሪሴንሲዮ ሰመርቪልን ላለማዘዋወር ወስኗል።
🥈[Mirror Football]
@premierleague_Team
@TV_varish
🚨 THE EURO 2024 IS FINALLY HERE!
Welcome to the telegram page where you get all updates and news regarding Europe's biggest national team showpiece 🔥
We will also keep tabs on all players related or participating in the tournament ⚽️🙌
Join us to get more👇
/channel/+snpKj6yh3-g2YmY1
/channel/+snpKj6yh3-g2YmY1
የዘወትር ደሳለኝ
የዳንስ ቪዲዮዎች
https://youtu.be/o8XjGwkU1hI
⚽️ Premier League
🟠⚪️ West Ham 🆚 Tottenham
🔹Turkmenistan Sport
🔹Yahsat
🔹Freq : 12302 - V - 27500
አዲስ የስፖርት ቻናል ነው
እስቲ ማታ ካሳየ አሳውቁኝ
🔺 ሰሞኑን አዲስ የመጣ ክryptoከረncy አለ እሱም NotCoin ይባላል ገና በጅምር ስላለ ያለምንም ኢንቨስትመንት ነው ኮይን አየሰጠ ያለው ስራው አሰልቺ ቢሆንም ግን ከቅርብ ቀናት ጀምሮ ይሄ ክryptoከረncy በብዛት መዘዋወር ጀምሯል ኢንቨስት አድርጉ ከማለቱ በፊት የቻላችሁትን ያህል ሰብስቡ።ለጊዜው ለመሸጥ 10ሚልየን ኮይን መሰብሰብ ቢኖርባችሁም ግን ለማግኘትም በዛው መጠን ቀላል ነው።
🔺በምን መልኩ እናገኛለን ለሚለው
1. ታፕ በማድረግ ብዙ ፍሪ ኮይን በመሰብሰብ ይሄ ዘዴ አሰልቺ ስለሚሆን Auto Tap bot አለ የተወሰነ ከሄዳችሁ በኋላ አስጀምሩት
2.የተለያዩ ታስኮችን በመጨረስ
3.ሰዎችን ሪፈር በማድረግ ነው።
📍ማሳሰብያ ፍሪ ኮይን ከመሰብሰብ ውጪ ምንም ያህል ቢሆን ኢንቨስት እንዳታደርጉ ዘላቂነቱ እስኪታወቅ ድረስ።
📌እስካሁን ቻነል ላይ ፓስት ያላደረግነው መልፋት ከሆነ እንዳትለፉ በማሰብ ነው።አሁን ላይ ቀን በቀን የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እየታዩ ነው በዚ ኮይን ዙርያ April ወይንም may ላይ ሙሉ ለሙሉ ላውንች እንደሚደረግም እየተወራ ነው ያኔ ኢንቨስት አድርጉ መባሉ ስለማይቀር ካሁኑ የቻልነውን እንሰብስብ🙌🏽
ስራውን ለመጀመር ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ
/channel/notcoin_bot?start=r_573809_21454385
Size 40 x 60 cm
Epoxy wall art
800 birr
0967280853
/channel/asquarewallart
⚔️ ሮድሪ እና ዴክላን ራይስ በዚህ ሲዝን፡-
ራይስ ፦ ሮድሪ ፦
👕 39 ጨዋታዎች 👕 37 ጨዋታዎች
⚽️ 6 ጎሎች ⚽️ 7 ጎሎች
🎯 6 አሲስት 🎯 9 አሲስቶች
በ ጎል ዶት ኮም የተመረጡ 10 ምርጥ ወጣት ተጫዋቾች
1. ላሚን ያማል
2. አንድሪክ
3. ዋረን ዛየር ኤመሪ
4. ማቲያስ ቴል
5. አርዳ ጉለር
6. ቪቶር ሮክ
7. ኮቢ ማይኖ
8. ኬናን ኢልዲዝ
9. ካላውዲዮ ኤችሪ
10. ሌኒ ዩሮ
Happy 40th birthday to Fernando Torres 🥳🇪🇸
Throwback to El Niño’s iconic goal for Chelsea against FC Barcelona 🤩
የአትሌቲኮ እና ዶርትሙንድ አሸናፊ 🆚 ከ ባርሴሎና እና ፒኤስጁ አሸናፊ
የአርሰናል እና ባየር ሙኒክ አሸናፊ 🆚 ከ ሪያል ማድሪድ እና ማንችስተር ሲቲ አሸናፊ