👤 @comrademekdem
Talking about Narcissism?
ይስማዕከ ወርቁ Mentioning himself as a famous author in his own book💀💀
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @yeBelayLij
ኢትዮጲያ በታሪኳ ኮንጎ የዘመቱ ወታደሮች እንጂ ኮንጎ ጫማ ያረጉ ወታደሮች የሏትም ስትቀደዱም በልኩ አርጉት 😁😂
#teddyseyoum
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @MelesZenawi_
"Rest in RIP" ከሚል ሰው ጋር እንዴት መግባባት ይቻላል እስኪ?🤦♂️😭
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @ZolaReal1
መረራ ጉዲና ቤተሰብ ሳይመሰርት የሽግግር መንግሥት መስራቻለው ማለቱ እሺ አይገርምም?😒
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @goosebumbps
teacher: ያልገባው ተማሪ ካለ ይጠይቀኝ መቶ ጊዜም ቢሆን እደግመዋለሁ
me: ለሁለተኛ ጊዜ ስጠይቅ
teacher:
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @Soliyana_getanh
Ethiopians love to talk to በረሮ when they kill it
እሰይ የት አባሽ
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @Tikus_biscuit
When I finally got that degree from Mekelle University 👩🎓
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @eyerusalem_emi
ህወሃት ያልማረከው ኮርያ እና ኮንጎ የዘመተውን የኢትዮጵያ ጦር ብቻ ነው!
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @aynalem_arega
short note ላውጣ ብዬ ከአንድ ርእሰ 3 ገፅ ምፅፈው ነገር ነው የመረረኝ😭
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
🐦For all twitter lovers from tweethio
• We have been posting the finest habeshan tweets since channel creation, however for the last few months we haven't been active due to difficulties.
• But now we are delighted to announce that we will be regularly providing you with the best and humourous tweets through our channel.
If you're ready for tweets show as some support 👍👍🏿👍👍🏿
For any comments ⬇⬇
@TweETHIOAdminsBOT
🐦 @TweETHIO 🇪🇹
#SHARE #መብራት_መጣ💡
👤 @_JEHOIADA
No one :
Every Ethiopian movies ማስታወቂያ : ፍቅር , በቀል, ሀብት, ቤተሰብነት የሚፈተንበት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፊልም
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @betselot_15
In every ethiopian movie when the ለቅሶ scene comes እረ ከጠዋት ጀምሮ እኮ ምንም አልቀመስክም እስቲ እቺን ብላ
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @YordinaTilahun
how visionary are you ?
የሰርጌ ቀን ስልኬን የት እንደማስቀምጠው አስባለው🤔😂
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @SeliCristiano7
ከቤተሰብ ጋር ቁጭ ብለህ እኔ ባንተ እድሜ እያለሁ... ብለው ወሬ ሲጀምሩ 👇😂
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹