👤 @ma_h_der
አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ስለ ሃገር እና መንግስት ልዩነት ሳይማሩ እንዴት ኮሌጅ እንደበጠሱ ነው የሚገርመኝ 🙂
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @ma_h_der
That TPLF money must be running out 😂😂😂
He shooting his shot to get that Arab money
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @sir_benedictx
Ezema was supposed to be a music streaming platform.
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @Justice101her
The way አንዳንድ ባጃጆች are acting like Sinotrucks & አንዳንድ ሲኖዎች like ባጃጅ መቆም አለበት!
ህዝቡን አስፈጁት እኮ! 😠
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @DanatDi
አፍንጫ ተበስታ ጌጥ ሲደረግ ማፈኛ ከሚጠይቅ ሰው ጋር እንዴት ነው መግባባት የምንችለው
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @tiranitta
"I love you" is a maths function
I love - is a constant
you - is a variable
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @aynalem_arega
Bro move on አላማ አለኝ ካለችህ
አላማዋ ሀብታም ማግባት ነው😭
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @bisrattttt
no one:
no one:
ትልቅ ሰዎች ልክ ስልካቸውን ስታስተካክልላቸው : አንተ computer science ነበር መግባት የነበረብህ
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @birish_de
የሰፈር ልጅ Date ማድረግ is so hard 10 ሰዐት ቀጥረካት ሰዐቱ እስኪደርስ 10 ጊዜ ታያታህ😭
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @AbelAlemayehu_
14-year-old girl saying "I'm hot"😏
Calm down baby girl✊ በ ቂጥ የሚወሰደዉን የትኩሳት መድሀኒት ዉሰጂበት 😂🙊
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @AltayeEthiopia
ምርጫውም ተሳካ ግድቡም ተሞላ
ጌቾ ብቻ ቀረ ቁልቋል እየበላ 😂😂
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @segiichilly
Teacher: what's so funny?
Me: Nothing
My mind:
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹