👤 @Lostmyvibe2
ታክሲ ከጋቢና ሳይወርድ ሊያስወርድህ የሚሞክር ሰው እዛው በቤልቱ እነቀው እነቀው ይለኛል
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @tbereketeab
You only got friends till they start dating lmao
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @kal_tad_
እኔ ምለው አዲሱ pickup line "ውዴ እኔን እሺ ካልሽ ፣ አዲስ ባንክ በስምሽ" ሆነ እንዴ?
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @eyxob_
no one is a dry texter, they jus don’t like you like that lmao
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @eyerusalem_emi
እዚህ ሀገር ግን እንደ ደሞዝተኛ Loyal tax payer የለም።
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @MekonenTeka3
ደሞ አረንጓዴ ቀሚስ ሚያስለብሳቸውስ ነገር🤒🙆 ይመችህ አንተ ኮርማ😎
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @DaniTsegaye6
↩️ @DagmTeshomeNeg
Thank You for the info!😂
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @MakiBerihun
*someone says ድሬዳዋ ነኝ or ድሬድዋ ልሄድ ነው*
Me : ሙሸበክ አምጣልኝ/አምጭልኝ
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @KBJunior_t
*ሳያት ፀጉሯን መቆረጥ*
Her fans: "እንደ ሀገር ቀምለናል" የሚለውን መልዕክት ልታስተላልፍ እኮ ነው
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @TayeNani
U must book a video call don’t just video call pls 🙄
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @coffeemoood
Niggas be 15 lookin For True Love Bro የ አካባቢ ሳይንስ የቤት ስራህን ስራ!😭
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @mikiyas_B21
ከድሬ university በ environmental science ስትመረቅ..... 😂😂😂😂
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @Sosenadee
በዚ በክረምት ብብታችሁ ሚሸት ሰዎች ግን ከግንቦቱ ፀሃይ ጀምሮ አልታጠባችሁም ማለት ነው??😭😭
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @Mercy__Worede
Habesha peoples upgraded their ምቀኝነት to "ኢሉሚናቲ ነው"
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹
👤 @Ruth_GIRMA1
"የሌባ የይነ ደረቅ"😂
ዳኛ:- ፈረሱን ስትሰርቅ ያዩ ሶስት ምስክሮች ቀርበዋል።
ሌባ:- እኔ ደሞ ፈረሱን ስሰርቅ ያላዩኝ 20 ምስክሮች አሉኝ
[ Li🔗nk ] 🐦 @TweETHIO 🇪🇹