አዋቂዎች አይደለንም አህለል ቢድዓ ግን አይሸውደንም በዚህ ቻናል ላይ የሚተላለፋ ትምህርቶች 1. ቁርዓን እና ሀዲስ በሰለፎች አረዳድ 2. የቀደምቶቻችን ወርቃማ ንግግሮች 3. የዘመናችን ኡለማዎች ጠቃሚ ምክሮች 4. አንዳንድ ኢስላማዊ ግጥሞች 5. የሱና ኡስታዞች ንግግር እና የድምፅ ፋይል ¶ለአስተያየት¶ @Selefiya11Bot