uraman4u12 | Unsorted

Telegram-канал uraman4u12 - የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

-

በዚሕ ቻናል የእመቤታችን ዉዳሴዋ ንባቡና ትርጓሜዉ በአንድምታ ይቀረባል። ከኛ የሚጠበቀዉ መማር ብቻ ነዉ። አምላክ ከኛ ጋ ይሑን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን። ሐሳብ አስተያየት 👇👇👇👇👇👇 @woladite11

Subscribe to a channel

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

💚በአጭር ጊዜ በብዙ የጥበብ አፍቃሪያን
ተወዳጅነትን ያገኘው የጥበብ ቻናል
እነሆ ብለናችኋል።
ሁሉንም ጥበብ ቢጠይቁ ካሉበት ይደርስዎታል
መርጌታ ነቢየ ልዑል ዘብሔረ ቡልጋ

ሰማያዊውን በመጫን ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mergetanebiyeliul
@Mergetanebiyeliul
Mergetanebiyeliul

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

አምላክን የወለድሽ

 💕ድንግል ሆይ 💕

👉በላዬያደረውን የኃጢአቴን ሽታ አርቂው፡፡ 

👉በጸሎትሽምመዓዛ እንደ ኪሩቤል ዕጣን ሽታ እንደ ሱራፌልምጽንሐሕ ጸሎቴ ደግሞ ያማረ የተወደደእግዚአብሔርም የተቀበለው ይሁን፡፡

👉ምስጋናን የተመላሽ ድንግል ሆይ እንዳልወድቅከመሰናክል አድኝኝ ደግፊኝ፡፡ ጥልቅቅ የሚያደርግአእምሮ የሚያሰጥ ወይን መጠጥን እንደጠጣልቤ ዕውቀት አጥቷልና፡፡

👉 ሕጉን ትእዛዙን ለመጠበቅ እያሰብሁ ሌሊቱንሁሉ እደክማለሁ፡፡ ጥቂትም ቆይቶ አናዋዋርየሚለውጥ ሐሳብ ይመጣብኛል፡፡ የዚህን ዓለምማሠሪያ ከኔ ቁረጭው ሰውነቴ በርሱ ገመድተይዟልና ለርሱም ከገዛት ነጻ አድርጊኝ፡፡

👉 ጸጋ ክብርን የተመላሽ ድንግል ሆይ ከመግፋትከመገፋት አድኝኝ

👉ቅድስና የተመላሽ ድንግል ሆይከመበደል ሌላውንም ከመበደል አድኝኝ፡፡ ከደምአፍሳሽ አድኝኝ፡፡ እኔም ደግሞ የሌላውን ደምከማፍሰስ ሠውሪኝ፡፡

👉የተድላ መፍሰሻ ድንግል ሆይ ከሽንገላ አድኝኝ፡፡ከሸንጋይም ደግሞ ሠውሪኝ፡፡ የምስጋና መፍሰሻድንግል ሆይ ከሽሙጥ ከስድብከሚያስሽሟጥጥና ከሚሰድብ ደግሞ ሠውሪኝ፡፡

👉 የባለ ጸግነትና የክብር መፍሰሻ ድንግል ሆይሰውን ከሰው ከማጣላት አድኝኝ፡፡ ሰውን ከሰውከሚያጣላ ሐሰተኛ ደግሞ ሰውሪኝ የሕይወትየመድኃኒት ምንጭ ሆይ ከቂምና ከቅናት አድኝኝከቂመኛ ከቀናተኛ ደግሞ አድኝኝ

የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን !!!

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

💕ድንግል ሆይ 💕

👉ክብርሽን ገናንነትሽን ጠንቅቆለመናገር የሚቻለው ማን ነው፡፡ 

👉በመሃይማን ዘንድስምሽ የጣፈጠ ነው፡፡ 

👉ከምስጋናሽ ጋራ በጠሩሽጊዜ፡፡ 
ሃይማኖታቸው በቀና ምዕመናን ሁሉ አፍ ስምሽጥዑም ነው፡፡ 

👉ከውዳሴሽ ጋራ በጠሩሽ ጊዜ፡፡ 
በቤተክርስቲያን ሁሉ አፍ ስምሽ የጣፈጠ ነውከምስጋና ጋራ በጠሩሽ ጊዜ ስምሽ ከወተት ከማርወለላ የጣፈጠ ነው፡፡ 

👉 የድንግልናሽን ኃይል የሚሰድብ ያለዘር ያለሩካቤፀንሰሽ ያለ ዘር ያለሩካቤ እንደወለድሽ የማያምንርጉም ነው፡፡ 

👉 ከርኩሰት ሁሉ ንጽሕት ከኃጢአትም ሁሉ የጸራሽእንደሆንሽ የማያምን ርጉም ነው፡፡ 

👉ካንቺ የተወለደው እግዚአብሔር እንደሆነየማያምን እርሱንም ከወለድሽ በኋላ በድንግልናእንደኖርሽ የማያምን ርጉም ነው፡፡ 

👉
የማያከብርሽ ለልዕልናሽም የማይሰግድለዘለዓለሙ ርጉም ነው፡፡ 

👉በፍጹም ልቦናውየማይወድሽ ከትልቅ ሀሳቡም የማያከብርሽ ርጉምነው፡፡ 

👉በከንፈሮቹ የማያመሰግንሽ ባንደበቱምየማይመርቅሽ ርጉም ነው

 👉ለክብርሽ የማይሰግድለገናንነትሽ የማይገዛ ዕድል ፈንታው ጽዋ ተርታውገሃነመ እሳት ነው፡፡

የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን !!!

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

የቤተክርስቲያናችን ሊቃውንት

💕 የቅድስት ማርያምን💕

ስምእንደሚከተለው ያመሳጥሩታል:-

1. ማርያም ማለት መርሕ ለመንግሥተ / ወደ መንግሥተ
ሰማያት
መርታ የምታገባ ማለት ነው።

2. ማርያም ማለት ጸጋና ሐብት ማለት ነው።

3. ማርያም ማለት በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች
ፍጽምትማለት ነው።

4. ማርያም ማለት ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታች ማለት
ነው።

5. ማርያም ማለት የብዙዎች እናት ማለት ነው ።

6 ማርያም ማለት በእግዚአብሔርና በሰው መካከል
የምትላላክ ማለትነው።
---

👉💕ማርያም💕 ማለት በእብራይስጥ ቋንቋ ማሪሃም ከሚለውቃልየተወሰደ ሲሆን ትርጉሙም የብዙኃን እናት ማለት ነው :

👉አብርሃም
የብዙኃን አባት ማለት እንደሆነ ዘፍ. 17:5
በቤተክርስቲያናችን ትምህርት
መሠረት ማርያም የሚለው ስም እያንዳንዱ ፊደል የራሱ
የሆነ ትርጉም
ተሰጥቶት ይተረጎማል ይኸውም :-

👉ማ...... ማህደረ መለኮት (የመለኮት ማደሪያ )

👉ር...... ርግብዬ ይቤላ (መኅልየ ማኀልየ ሰለሞን 6:-9)

👉ያ...... ያንቀዐዱ ኃቤኪ ኩሉ ፍጥረት (ፍጥነት ሁሉ
ለምኝልን እያሉ ወደ
አንቺ ያንጋጥጣሉ)::

👉ም...... ምስጋድ ወምስአል ወመስተሥራይ ኃጢያት
(መሰገጃ መለመኛ
የኃጢያት ማስተሰሪያ) ማለት ነው። 2ዜና 7:11-18
---
👉ማርያም ማለት የብዙዎች እመቤት ማለት ነው::

👉ማርያምማለትመርሕ ለመንግስተ ሰማያት ማለት ነው::

👉 ምዕመናን
እየመራች ወደ
መንግስተ ሰማያት ታስገባለችና::

👉 አንድም :- ፍፅምት
ማለት ነው::

👉በስጋ በሕሊና ንፅህት ናትና ::

👉 ማርያም ማለት ልዕልት
ማለት ነው::

👉ከፍጡራን በላይ ናትና ማር በምድር ያም በሰማይ ናት ::

👉ማር በምድር
በጣእሙ ተወዳዳሪ የሌለው ምግብ ነው::

👉 ያም በሰማይቅዱሳን
የሚመገቡት በብሔረ ሕይዋን እና በብሔረ ብፁአንለሚኖሩ ቅዱሳን
ብቻ የሚሆን እጅግ የሚጣፍጥ ምግብ ነው::

👉💕የእመቤታችን💕ርህራሄዋና
ፍቅሯ በምድርም በሰማይም ባሉ ሁሉ ጣፋጭ ነውናማርያም
ተብላለች::

የእመቤታችን በረከቷ አይለየን !!!

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

💕ድንግል ሆይ 💕

👉በሱፍ ዕንጨት እመስልሻለሁ የሱፍ አበባ በሾህ የተከበበ ነው፡፡

👉አንቺም ከዳዊት ሐረግ የተገኘሽ ንጽሕት አበባ የዳዊት ግንድ አጽቅ ስትሆኚ አንገተ ደንዳና በሚሆኑ በእስራኤል ቆነጃጅት መሐከል እንደነበርሽ፡፡

👉 እርሳቸውም ነቢዩ ኢሳይያስ ትንቢት የተናገረባቸው እንዲህ ሲል፡፡

👉 በጉስቁልናቸው የሚመኩ አንገታቸውን የሚያደነድኑ በዓይኖቻቸው የሚጠቃቀሱ፡፡ የልብሳቸውን ዘርፍ የሚጐትቱ፡፡ የሚዘፍኑትን የጽዮንን ልጆች ቈነጃጅት አለቆች እገዚአብሔር ያዋርዳቸዋል፡፡ ያጐሳቁላቸዋል ብሎ፡፡

👉 እንግዲህ ደግሞ የወይን ሐረግ ብዬ እጠራሻለሁ የሆድሽ ፍሬ ያማረ የተወደደ ነውና፡፡ የድንግልናሽ ፍሬ የደሙ ጥማቂ ያማረ የተወደደ ሆነ፡፡

👉 በጅብራ በደደሆ እመስልሻለሁ፡፡ የአብርሃምና የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ለሙሴ በርሱ ላይ ሆኖ ታይቶታልና፡፡ ከፈርፆንም ባርነት ነፃ መውጣት ያስተምራቸው ዘንድ ወደ እስራኤል ልጆች ላከው፡፡

👉 ካንቺ የተገኘ የልዑል እግዚአብሔር አካላዊ ቃል ግን ሐዋርያትን ወደ ዓለም ሁሉ ዳርቻ ላከቸው፡፡ ከሰይጣን ባርነት ነፃ መውጣትን ያስተምሩ ዘንድ

የእመቤታችን አማላጅነት ረድኤት በረከት አይለየን !!!

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

#የኢኦተቤክ_አማኝ_ነዎት? መልስዎ አዎ ከሆነ።
እንግዲያውስ!!
💚 የ ገጠር ቤተክርስትያንን መርዳት ይፈልጋሉ?
💛 በየዕለቱ የቅዱሳንን ተጋድሎ ማንበብ ይፈልጋሉ?
❤️ በየሳምንቱ ና በየወሩ እንዲሁም በንግስ በዓላት ቤተክርስትያንን መጎብኘት ይፈልጋሉ?
✝ በየሳምንቱ የኢኦተቤክ አስተምህሮ የጠበቀ ጥያቄና መልስ መሳተፍ ይፈልጋሉ?
ይህንን ሁሉ በአንድላይ ማኅበረ ጻድቃን ገብተው ማግኘት ይችላሉ።
💟በተጨማሪም ጉዞ መሄድ የምትፈልጉ በዚህ ስልክ አናግሩን👇👇👇

0973171717

#ቻናላችንን_ለመቀላቀል 👇👇👇👇
@mahibretsadkan
@mahibretsadkan
@mahibretsadkan

በተጨማሪም በቅርቡ የበገናና የክራር ትምህርቶችን ና መዝሙሮችን ለማስተላለፍ የከፍተነውን #ስብሕ_ቲዩብ SIBUH TUBE ሰብስክራይብ ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCfWtKqb7qsxjXey4kN_tykg?sub_confirmation=1
ከዚህ በታች ያሉትን ቻናሎች ተቀላቀሉና የኢኦተቤክ አስተምህሮ ይቀላቀሉ👇👇 ለGp @habmisget አናግሩን

ሰላም ውድ የዝማሬ ዳዊት ወማኅሌተ ያሬድ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ። ጥያቄና መልስ መወዳደር ለምትፈልጉ ።
✝ለመጀመር የሚያስፈልገው ስማችሁን መላክና መመዝገብ ነው።
1⃣አንደኛ የወጣው የተዘጋጀውን ሽልማቱንና Logo ይወስዳል።
2⃣ሁለተኛ የወጣው logo ይሰራለታል።
3⃣ሦስተኛ የወጣው የአንድ ቀን ፕሮሞሽን በየቻናሉ ይሰራለታል።
➡️ቻናል የሌላችው ተወዳዳሪዎች ሽልማቱን መቀየር ትችላላችሁ።
➡️ጥያቄው ተወዳዳሪዎች ከተመዘገቡ በኋላ በአንድ ሳምንት ነው የሚያልቀው።
➡️ለመወዳደር የሚያስፈልገው የሰው ብዛት 20 ነው በፍጥነት ተመዝገቡ

➡️ለመወዳደር ከ @habmisbot ገብቶ ለመመዝገብና ለመወዳደር የሚለውን መርጣችሁ ህጉን መተግበር ነው።
ጥያቄው የሚተላለፈው በእነዚህ ቻናሎች ነው።](
ለመመዝገብ @habmisbot
👇👇👇👇👇👇👇👇
@mahibretsadkan
@mahibretsadkan
https://t.me/joinchat/VzqXlYDjagdf7Yly
ጆይን ያላዳረጋችሁ አሁኑኑ አድርጉ☝️☝️
ለመመዝገብ @habmisbot
@ortodoxmezmur21

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

💕ድንግል ሆይ 💕

👉የሚወዱሽ የተወደዱ ናቸው፡፡

👉ንግስት ሆይ የሚያከብሩሽ የከበሩ ናቸው፡፡ 

👉ንጽሕትሆይ የሚቀድሱሽ ሁሉ የተቀደሱ ናቸው፡፡ 

👉ፍሥሕትሆይ የሚመርቁሽ የተመረቁ ናቸው፡፡ 

👉 ልዕልት ሆይ የሚያደንቁሽ የተደነቁ ናቸው፡፡

👉ውድስት ሆይ ለንግሥትነትሽ የሚገዙ ሁሉየተባረኩ ናቸው፡፡ 

👉 አሁንም ከስንፍና እንቅልፍ እንንቃ፡፡ 

👉የልጅሽየወዳጅሽን ምሥጋና በሚያስቀር በክቡድ እንቅልፍእንደ በድን አንሁን፡፡ 

👉 አንቺም ደግሞ ቀኝ እጅሽን ዘርጊ እኔንከመኝታዬ ለማንሣት ከሰው ደም የተጸማ ጸላትለጸሎት ሊነቁ በወደዱ ጊዜ ባይን ቅንድን ላይእንቅልፍ ያበዛልና፡፡ 

👉 በማንቀላፋትም ሽፋሽፍትን ይሰብራል፡፡
@uraman4u12
👉ምሥጋናንም ስለማስታጎል ይህን ሁሉ ይተናኮላል፡፡
@uraman4u12
👉ቢነቁም እንቅልፍ ከዓይን ቢርቅ የዚህን ዓለምንብረትና ውዳሴ ከንቱ በማሳሰብ ደግሞይተናኮላል፡፡ 
@uraman4u12
👉ሰይጣን ከቶ እንደ ጸሎት ማስታጎልየሚወደው የለም፡፡
@uraman4u12
👉 ጸሎት ፍላጻ ነውና ዓይኑንይወጋዋል፡፡ 

👉ከሚጸልዩ ሰው አንደበት እሳት ወጥቶሰይጣንን ያቃጥለዋልና፡፡ 

👉ሰይጣንም ስለዚህ ከበጎሥራ ሁሉ ጸሎትና ትጋትን ይጠላል፡፡

👉ይልቁንም ያንቺን ምስጋና ወሬ ሲሰማበብስጭት ጥርሱን ያፋጫል የምስጋናሽ ወሬ በርሱዘንድ መራጃ ነውና ራሱን ይቆርጠዋል፡፡ 

👉 ከስምሽ አጠራር የተነሣ መብረቅ በኃይልሲጮህ እንደ ሰማ ሁሉ ይደነግጣል፡፡

👉 አንቺከተወለድሽ ጀምሮ ፈጽሞ ዕረፍት አላገኘም፡፡ 

👉ባንቺ ታመመ በልጅሽም ተጨነቀ ባንድ ልጅሽመስቀል ሥቃይ አገኘው፡፡ ከፍጡራን ወገኖች ሁሉይልቅ ሰይጣል አንቺን ይጠላል፡፡ 
@uraman4u12

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

የዚህ መንፈሳዊ ቻናል ተጠቃሚ ምእመናን ሆይ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሁኖ ስለ ድንግል ማርያም ዉዳሴዋ ምስጋናዋ ዘዉትር ባይሆንም እንማማራለን እና ድንግል ማርያም እናታችን የተማርነዉ በዉስጣችን ገብቶ ከማር ከስኳር የሚጣፍጠዉን የእሷን ትምህርት አዉቀን ተረድተን ተገንዝበን መልካም ፍሬ እናፈራ ዘንድ የእሷ ረዳትነት አማላጅነት የልጇ ቸርነት አይለየን ድንግል ኾይ መመስገን መወደስሽ በእኛ ዘንድ ልዩ እና ድንቅ ነዉ ። ስምሽን እንጠራለን። ነገር ግን ድንግል እናታችን ሆይ እንደ ቅዱሳኑ ዘወትር እንድናመሰግንሽ ብርታት ጥንካሬ ን አድይን ። ምእመናን ይሄ ቻናል ስለ አለሙ እናት ስለሆነችው እመብርሃን አቁራሪተ መዓት ምዕራገ ጸሎት ስለሆነችው የአምላክ እናት የምንማማርበት ነዉና ጓደኞቻችሁን በማስገባት የህይወት ምግብን በጋራ እንመገብ ዘንድ መልእክቴን አስተላልፋለሁ ። በረከቱን ለማግኘት እንልፋ እንፍጨርጨር።
@uraman4u12

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

💚💛❤️ #ዘኢያገድፍ (የያዙትን የማያስረሳ)
በስመ አብ በል፡፡እግዚአብሔር አብ ነቅዐ ጥበብ እግዚአብሔር ወልድ ነቅዐ አእምሮ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፈልፈለ ለብዎ ወምክር ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ፅዮን ቅድስት ወጸለለ ይኩኖሙ ጥበበ ወአእምሮ ወሀቦሙ በእሉ አስማቲሁ እራፎን ፯ጊዜ እራኮን ፯ጊዜ ኤሳዕ ፯ጊዜ ኤሌላዎ ዘአፍልሆ ለማየ ናጌብ ወሊተኒ አፍልህ ጥበበ ወአእምሮ......... እያለ ይቀጥላል አሰራሩ በ7 ዘቢብ 7ቀን 7 7ጊዜ ደግመህ ብላዕ
ይህንን ዘኢያገድፍ ብዙ ሰዎች እየቆረጡ ሌላ እየጨመሩ እየሸጡት ነው ነገር ግን ትክክለኛው የሚገኘው በዚህ ቻናል ነው👇👇👇👇👇👇👇
💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@orthodo221
@orthodo221
@orthodo221
@orthodo221](https://t.me/joinchat/TSWGhmgNJTqR4aKQ)
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

ሰላም የተዋህዶ ልጆች በመጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ተብሎ ተጽፋል።
" ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:15)

በስቡሕ ቲዩብ በየሳምንቱ የሚቀርብ ጥያቄና መልስ አዘጋጅተናል የመጀመሪያው ክፍል ተለቋል ።ከዚህም በተጨማሪ የተለያዩ የኢኦተቤክ አስተምህሮዋን የጠበቁ መዝሙራትና ስብከቶችን ለመልቀቅ ዝግጅታችን ጨርሰናል ።

https://youtu.be/PSYOezD3RVw

👍ገብታችው አዲስ የተከፈተ የዩቲዩብ ቻናል ስለሆነ ለማበረታታት ና ለመደገፍ በተጨማሪም በፍጥነት እንዲደርሳችሁ Subscribelike ሼር አድርጉን ባታደርጉንም ጥያቄውን ገብታችው ሞክሩት

ጥያቄውን ለማግኘት👇👇👇👇
https://youtu.be/PSYOezD3RVw
https://youtu.be/PSYOezD3RVw
https://youtu.be/PSYOezD3RVw

like እና ሼር ብታደርጉ ክርስትያናዊነት ነው እኛንም ሌላ እንድንሰራ እንበረታታለን።
ስለ ምትከታተሉን እግዚአብሔር ይስጥልን።

ስቡሕ ቲዩብ SIBUH TUBE SUBSCRIBE የሚለውን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጉን
SUBSCRIBE
SUBSCRIBE

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

➕የአለም ሁሉ እናት ➕

💕ድንግል ሆይ💕

👉የመለኮትን ዕንቁ ለመግዛት እኔ ነጋዴ ነኝ፡፡

👉አንቺ የሕይወት መርከብ ነሽ፡፡ 

👉ልጅሽም የበጎ ነገርሁሉ ድልብ በውስጡ ያለበት የትርፍ ሥፍራ ነው፡፡

👉እኔ ገደሉን ለማለፍ ወደ ብርሃን ሥፍራለመድረስ የቸኮልሁ ነኝ፡፡ 

👉አንቺ የመድኃኒት ድልድይነሽ፡፡ 

👉ልጅሽም ለተገፉት መጸጊያ የተድላ ደስታሥፍራ ነው፡፡

👉እኔ የምንፈስ ቅዱስን ሃብት የ
ምፈልግ ድሀ ነኝ፡፡

👉አንቺ የክብር ሁሉ መከማቻ ነሽ፡፡ 

👉ልጅሽምለባለሟልነትና ለክብር ለማሞገስ የሽልማት ጌጽነው፡፡

👉 እኔ እለምናለሁ አንቺ ጸሎቴን ታሳርጊያለሽልጅሽም ኃጢአቴን ያስተሠርያል፡፡ 

👉የልቤን ግዳጅይሰጠኛል፡፡ 

👉እኔ ቁስለኛ ነኝ አንቺ የመድኃኒት
ሙዳይ ነሽ፡፡ 

👉ልጅሽም ባለ መድኃኒት ነው፡፡

👉እኔ ቁስለ ኃጢአቴ የሸተተ፡፡ የቅዱሳንንምመዓዛ ሽቱ የምሻ ነኝ፡፡

👉 
አንቺያማረ የተወደደ ሽቱብልቃጥ ነሽ፡፡ 

👉ልጅሽም ከሽቱ ሁሉ ይልቅ ያማረየተወደደ የመለኮት ቅቤ ነው፡፡

 👉እኔ የታረዝሁ የብርሃን ልብስ የምሻነኝ።

👉አንቺየሸማኔ ዕቃ ነሽ ልጅሽም የማያልቅ የማያረጅየሃይማኖት
 ልብስ  ነው፡፡

ቅድስት ሆይ ለምኝልን 🙏።

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

የሔዋን ደሕንነቷ እመቤታችን ሆይ

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

ሰላም የተዋህዶ ልጆች በመጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ተብሎ ተጽፋል።
" ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:15)

በስቡሕ ቲዩብ በየሳምንቱ የሚቀርብ ጥያቄና መልስ አዘጋጅተናል የመጀመሪያው ክፍል ተለቋል ።ከዚህም በተጨማሪ የተለያዩ የኢኦተቤክ አስተምህሮዋን የጠበቁ መዝሙራትና ስብከቶችን ለመልቀቅ ዝግጅታችን ጨርሰናል ።

https://youtu.be/PSYOezD3RVw

👍ገብታችው አዲስ የተከፈተ የዩቲዩብ ቻናል ስለሆነ ለማበረታታት ና ለመደገፍ በተጨማሪም በፍጥነት እንዲደርሳችሁ Subscribelike ሼር አድርጉን ባታደርጉንም ጥያቄውን ገብታችው ሞክሩት

ጥያቄውን ለማግኘት👇👇👇👇
https://youtu.be/PSYOezD3RVw
https://youtu.be/PSYOezD3RVw
https://youtu.be/PSYOezD3RVw

like እና ሼር ብታደርጉ ክርስትያናዊነት ነው እኛንም ሌላ እንድንሰራ እንበረታታለን።
ስለ ምትከታተሉን እግዚአብሔር ይስጥልን።

ስቡሕ ቲዩብ SIBUH TUBE SUBSCRIBE የሚለውን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጉን
SUBSCRIBE
SUBSCRIBE

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

💕ድንግል ሆይ 💕

👉 የሎሚ ዕንጨት ብየ እጠራሻለሁ፡፡ ሎሚ ያማረ የተወደደ አበባ ያብባል መልካሙን ፍሬ ያፈራል፡፡ በጎ በጎ ይሸታል፡፡

👉የክህነት ዕፃ እንደወጣበትም ደረቅ በትር ሳይተከል በቤተ መቅደስ ለምልሞ አፅቅ አውጥቶ አብቦ ተገኘ፡፡ ሽታው ያማረ የተወደደውን ሎሚ አፈራ፡፡ ( ዘኁልቁ ፲፯ ፣ ፰ ፡፡)

👉እንዲሁም አንቺ በቤተ መቅደስ ዐሥራ ሁለት ዓመት ተቀመጥሽ፡፡

👉 ያለዘርና ያለሩካቤም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ፀነሽው ፡፡ (ማቴዎስ ፩፣ ፲፰ ፡፡)

👉 በሱፍ ዕንጨት እመስልሻለሁ የሱፍ አበባ በሾህ የተከበበ ነው፡፡ አንቺም ከዳዊት ሐረግ የተገኘሽ ንጽሕት አበባ የዳዊት ግንድ አጽቅ ስትሆኚ አንገተ ደንዳና በሚሆኑ በእስራኤል ቆነጃጅት መሐከል እንደነበርሽ፡፡ እርሳቸውም ነቢዩ ኢሳይያስ ትንቢት የተናገረባቸው እንዲህ ሲል፡፡

👉 በጉስቁልናቸው የሚመኩ አንገታቸውን የሚያደነድኑ በዓይኖቻቸው የሚጠቃቀሱ፡፡ የልብሳቸውን ዘርፍ የሚጐትቱ፡፡ የሚዘፍኑትን የጽዮንን ልጆች ቈነጃጅት አለቆች እገዚአብሔር ያዋርዳቸዋል፡፡ ያጐሳቁላቸዋል ብሎ፡፡ (ኢሳይ ፫፣ ፲፮፣ ፲፯፡፡)

👉እንግዲህ ደግሞ የወይን ሐረግ ብዬ እጠራሻለሁ የሆድሽ ፍሬ ያማረ የተወደደ ነውና፡፡ የድንግልናሽ ፍሬ የደሙ ጥማቂ ያማረ የተወደደ ሆነ፡፡

👉በእንጆሪ በጅብራ በደደሆ እመስልሻለሁ፡፡ የአብርሃምና የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ለሙሴ በርሱ ላይ ሆኖ ታይቶታልና፡፡

👉ከፈርፆንም ባርነት ነፃ መውጣት ያስተምራቸው ዘንድ ወደ እስራኤል ልጆች ላከው፡፡ (ዘፍጥረት ፫፣ ፪፣ ፮ - ፯ ፡፡)

👉ካንቺ የተገኘ የልዑል እግዚአብሔር አካላዊ ቃል ግን ሐዋርያትን ወደ ዓለም ሁሉ ዳርቻ ላከቸው፡፡ ከሰይጣን ባርነት ነፃ መውጣትን ያስተምሩ ዘንድ፡፡

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

➕የቅድስት ድንግል ማርያም➕

ትውልድ

👉ቅድስት ድንግል ማርያም አባቷ ኢያቄም እናቷ ደግሞ ሃና ይባላሉ::

👉የተፀነሰቸው በእለተ እሁድ ነሐሴ ፯ ቀን ሲሆን የተወለደቸውም ግንቦት ፩ ነው::

👉እመቤታችን እግዝትእነ ማርያም የተወለደችበት እለት በአባት እናቷ ቤት ፍስሃ ደስታ ተደረገበት ፤ ቤቱንም ብርሃን መላው ፤ በ፰ኛውም ቀን ማርያም ብለው አወጡላት::

👉ስለምን ማርያም ብለው አወጡላት ቢሉ:እነሆ በዚህ አለም ከሚመገቡት ሁሉ ምግብ ለአፍ የሚጥም ለልብ የሚመጥን ማር ነው:በገነትም በህይወት የተዘጋጁ ጻድቃን ቅዱሳን ያም የሚባል ምግብ አላቸው ::

👉ከዚ ሁሉ የበለጥሽ የከበርሽ ነሽ ሲሉ ስለዚህ ማርያም ብለው አወጡላት::

👉 እመቤታችን ማርያም ለእናት ለአባቷ አንዲት ስትሆን የተወለደቸው በጸሎት በመሆኑና የስለት ልጅ በመሆኗ እናትና አባቷ ለእግዚአብሔር በተሳሉት መሰረት ፫ ዓመት ሲሞላት ወደ ቤተመቅደስ ወሰደው ለካህኑ ለዘካርያስ አስረከቧት::

👉እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደች

👉በሦስት ዓመቷ እናቷ ሐና አባቷ ኢያቄምን፡-

👉“ይህች ብላቴና ሆዷ ዘመድ ሳይወድ፣
👉አፏ እህል ሳይለምድ “ለእግዚአብሔር በገባነው ቃል መሠረት ወስደን ለቤተ መቅደስ አንሰጣትምን?”
👉‘የሰጠ ቢነሣ የለበት ወቀሳ’ እንዲሉ አንዳች ነገር ብትሆንብን ከልጃችንም ከእግዚአብሔርም ሳንሆን እንዳንቀር” አለችው፡፡

👉 እርሱም፡- “ፍቅርሽ ይለቅልሽ ብዬ ነው እንጂ እኔማ ፈቃዴ አይደለምን?” አላት፡፡

👉ወላጆቿ ይህን ተነጋግረው እንዳበቁ ሕጻን ልጃቸውን ማርያምን ወስደው ለቤተ መቅደስ ሰጧት፡፡

👉በዚያን ጊዜ የነበረው ሊቀ ካህናት ዘካርያስ ይባላል፤ እርሱም ስለ ምግቧ ነገር ሊያስወስን መጥቅዕ (ደወል) ደውሎ ሕዝቡን ሰብስቦ እየተወያዩ ሳለ የእግዚአብሔር መልአክ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል የሰማይ ኅብስትና የሰማይ ጽዋ ይዞ ከሰማይ ወርዶና ረብቦ ታየ፡፡

👉ብላቴናይቱንም መልአኩ ፈጥኖ ወርዶ አንድ ክንፉን አንጥፎ አንድ ክንፉን ደግሞ ጋርዶ በሰው ቁመት ያህል ከምድር አስለቅቆ ከፍ አድርጓትና መግቧት ዐረገ፡፡

👉 ከዚህ በኋላ ካህናቱና ሕዝቡ “የምግቧ ነገር ከተያዘልንማ ከሰው ጋር ምን ያጋፋታል” ብለው ሕጻን ማርያምን ከወላጆቿ ተቀብለው ወደ ቤተ መቅደስ አግብተዋት በዚያ ፲፪ ዓመት ኖራለች፡፡

👉ይህም ሲደመር ጠቅላላ ፲፭ ዓመት ሆናት ማለት ነው::

👉በዚህ ስዓት አይሁድ ከበተመቅደስ ትውጣልን ብለው አመለከቱ ፤ ለጻድቁ ለዮሰፍም እንዲጠብቃት ታጨች ፤ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አበሰራት::

👉በ ፲፭ አመቷ
እግዚአብሔር ወልድን ፀነሰች::

💕የእመቤታችን 💕

አማላጅነትዋ አይለየን !!!!

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

የተመረጥሽ

💕ድንግል ሆይ💕

🙏 እጄን ወደልጅሽ እዘረጋለሁ🙏

👉ወደሱም እጮኻለሁ እንዲህ ስል ከችግርና ከመከራ ሁሉ ታደነኝ ዘንድ ከመቅደስህ ከጽርሐ አርያም ውረድ በረድኤትም ወደኔ ና፡፡

 👉አቤቱ ሆይ ከምታስጨንቅ መቅሠፍት ትንሣኤም ከሌለው መውደቅ መጽናናትም ከሌለው ኀዘን ታድነኝ ዘንድ ከተሰናዳው ማደሪያህ ውረድ፡፡

👉 አቤቱ ሆይ ከሚሰብር አንበሳ ከሚነጥቅ ተኩላ ታድነኝ ዘንድ ከሰማይ ውረድ፡፡

👉 አቤቱ ሆይ ባንተ ዘንድ የመንገድ ድካም የለምና ሰማይ መንበርህ ነው፡፡ ምድርም የእግርህ መሄጃ ናት፡፡

👉 አቤቱ ሆይ እኔን ለማዳን ውረድ ለማጥፋት ግን አይደለም፡፡ አቤቱ ለይቅርታዬ ውረድ ለመቅሠፍት አይደለም፡፡ አቤቱ ሆይ ለማስመር ውረድ ለማክፋት አይደለም፡፡

👉 ያንተ የሕይወትህ መንፈስ ቅዱስ የአባትህም መንፈስ ከቀማኛ ለማዳን የሚችል እርሱ ደግሞ በረድኤት ወደኔ ይምጣ፡፡

👉ያንተ መንፈስ የወለደህ የባሕርይ አባትህ ክብርቱ እጅ ለማዳን የሚችል መንፈስ ወደኔ ይምጣ፡፡

👉 ከሚከራከር መበዠት የሚችል ያንተ የላከህም የአባትህ መንፈስ የተሠወረውን ሀሳብህን የሚያውቅ የአባትህንም የተሠወረውን ሀሳብህን የሚያውቅ የአባትህንም የተሠወረውን ሀሳብ የሚያውቅ ያባትህን የሕሊናውን ሀሳብ የሚመረምር መንፈስ ይምጣ፡፡

👉 አንተ የወደድኸው አባትህንም ደስ የሚያሰኘውን ሥራ ልብ እንዲያስደርገኝ፡፡

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

“መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡” ምሳ. 31፡29

👉ክርስቶስን ያከበሩ፤
👉መንገዱን የተከተሉ ብዙ ሴቶች አሉ፤
👉እውነትን የመሰከሩ፤
👉ስለ ቃሉ የኖሩ ብዙ ሴቶች አሉ፤
👉 መስዋዕትነትን የከፈሉ
👉በሰማዕትነት ያለፉ ብዙ ሴቶች አሉ፤
👉ታላላቅ የምድር ነገስታትን፤ ታላላቅ ነቢያትን የወለዱ ብዙ ሴቶች አሉ፤

💕ድንግል ሆይ 💕

👉ከነዚህ ሁሉ ግን አንቺ ትበልጫለሽ፡፡

💕ቅድስት ድንግል ሆይ💕

አንቺ እኮ፡-

👉ሰማይ ዙፋኑ ምድር መረገጫው የሆነ፤

👉 ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የሰላም አለቃ፤

👉ሁሉ በእርሱ የሆነ ከሆነውም አንዳችም እንኳን ያለርሱ ያልሆነ፤

👉 ዓለምን ሁሉ ከሞት ወደ ሕይወት የመለሰ፤

👉መንበሩን የሚሸከሙ ኪሩቤልና ሱራፌል የሚንቀጠቀጡለት፤

👉 የሁሉ ፈጣሪ፤

👉 የሁሉ አምላክ እናት ነሽ፡፡

👉 በፊትም አሁንም ወደፊትም ካንቺ በቀር ፈጣሪዋን ልጄ ብላ የምትጠራ ሴት አልነበረችም፤
የለችም፤ አትኖርምም

👉 ክርስቶስም እናቴ ብሎ የሚጠራት ብቸኛዋ ሴት አንቺ ነሽ

💕ድንግል ሆይ 💕

👉 በእውነት ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡

👉እናት ስትሆኝ ድንግል፤

👉 ድንግል ስትሆኝ እናት በእውነት ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡

👉 ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ብሎ የሚጠራሽ ብቸኛዋ ሴት በእውነት ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡

👉 እግዚአብሔር መርጦና ጠብቆ ያስቀረሽ ዘር በእውነት ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡

👉ለዓለም ሁሉ ድህነት ምልክት የሆንሽ በእውነት ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡

💕እናቴ ሆይ💕

👉እንግዲህ እኔ ምን ልናገር?

👉 ሺህ ቃላትን ብደረድር ያንቺን ክብር ልገልፀውስ እንደምን እችላለው?

👉 አዎ አሁንም እላለሁ “መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡” ምሳ. 31፡29

💕የቅድስት ድንግል ማርያም💕
በረከቷ በሁላችን ላይ ይደር፤ ምልጃ ቃል ኪዳኗ ይጠብቀን፡፡ አሜን!!!
አሜን፣አሜን፣አሜን።

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

#የኢኦተቤክ_አማኝ_ነዎት? መልስዎ አዎ ከሆነ።
እንግዲያውስ!!
💚 የ ገጠር ቤተክርስትያንን መርዳት ይፈልጋሉ?
💛 በየዕለቱ የቅዱሳንን ተጋድሎ ማንበብ ይፈልጋሉ?
❤️ በየሳምንቱ ና በየወሩ እንዲሁም በንግስ በዓላት ቤተክርስትያንን መጎብኘት ይፈልጋሉ?
✝ በየሳምንቱ የኢኦተቤክ አስተምህሮ የጠበቀ ጥያቄና መልስ መሳተፍ ይፈልጋሉ?
ይህንን ሁሉ በአንድላይ ማኅበረ ጻድቃን ገብተው ማግኘት ይችላሉ።
💟በተጨማሪም ጉዞ መሄድ የምትፈልጉ በዚህ ስልክ አናግሩን👇👇👇

0973171717

#ቻናላችንን_ለመቀላቀል 👇👇👇👇
@mahibretsadkan
@mahibretsadkan
@mahibretsadkan

በተጨማሪም በቅርቡ የበገናና የክራር ትምህርቶችን ና መዝሙሮችን ለማስተላለፍ የከፍተነውን #ስብሕ_ቲዩብ SIBUH TUBE ሰብስክራይብ ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCfWtKqb7qsxjXey4kN_tykg?sub_confirmation=1
ከዚህ በታች ያሉትን ቻናሎች ተቀላቀሉና የኢኦተቤክ አስተምህሮ ይቀላቀሉ👇👇 ለGp @habmisget አናግሩን

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

💕ድንግል ሆይ💕

👉እንደ ብርሌም በጠራው መልክሽ ብርሃኑ እንደ መላ እንደ ፀሐይ በሚያበራው ያማረ የተወደደ ሽቱ የፈሰሰበት ፊትሽ

👉 አንጥረኛ የሠራው የወርቅ ዘንግ በሚመስለው አንገትሽ እማፀናለሁ፡፡

👉በተከፈከፈው ፀጉርሽ ጥቁረቱም የሐር ነዶ በሚመስለው የኪሩቤልም ክንፍ በሚጋርደው እንደ ሉል እንደ በረድ በሚነጣው ወተትም የፈሰሰበት በሚመስለው ጥርስሽ፡፡

👉 እንደ ሰሌን እንደ ዝግባ በሚመስለው ቁመትሽ እማልዳለሁ፡፡

👉 በቅድስናሽ ልብስ በድንግልናሽ መጎናጸፊያ የወይን ሐረግ በተሳበበት ወርቅ በተጠለፈበት ባባትሽ በዳዊት ወገን የእስራኤል ደናግል እንዲህ ይለብሳሉና አባቶችሽ ባለበሱሽ ልብስ እማፀናለሁ፡፡

👉 ከሽቱ ሁሉ በሚበልጥ በልብስሽ ሽታ፡፡

👉ከምድረ በዳ አበባ ይልቅ ዕፁብ ድንቅ ሽታ በሚሸት ባፍሽ ትንፋሽ፡፡

👉 ከማር ወለላም በሚጣፍጠው አፍሽ ለዓለም ሁሉ ፈብ ጥቅም የሆንሽቱን የተባረክሽቱን ፍሬ አንቺን ባፈሩ ባባትሽ በኢያቄም ጉልበት በእናትሽም በሐና ማኅፀን እማልዳለሁ፡፡

👉 በከደነሽ በእግዚአብሔር ጥላ የልጁም ማደሪያ ትሆኚ ዘንድ ባፀናሽ በጋረደሽም በመንፈስ ቅዱስ ክንፍ የወልድ ማደሪያ ልትሆኚ ባነጻሽ ባለመለወጥ ባለመመለስ ቃል ካንቺ በመወለዱ እማልዳለሁ፡፡

👉 የድንግልናሽ ማሠሪያ ሳይቆረጽ ካንቺ በመወለዱ በጎል በመጣሉ በጨርቅ በመጠቅለሉ በጎንሽ እርሱን በተሸከምሽበት በጀርባሽ ባዘልሽበት እስከ ጉልምስና በሰው መጠን ለመሆን እስከ ደረሰ ድረስ ጥቂት ጥቂት እያለ በማደጉ እማልዳለሁ፡፡

👉በዘካርያስ ልጅ በዮሐንስ እጅ በመጠመቁ የምወደው ልጄ ይህ ነው ብሎ በመሰከረለት በአብ በነጭ ርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ በተቀመጠበት መንፈስ ቅዱስ እማፀናለሁ፡፡

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

#የኢኦተቤክ_አማኝ_ነዎት? መልስዎ አዎ ከሆነ።
እንግዲያውስ!!
💚 የ ገጠር ቤተክርስትያንን መርዳት ይፈልጋሉ?
💛 በየዕለቱ የቅዱሳንን ተጋድሎ ማንበብ ይፈልጋሉ?
❤️ በየሳምንቱ ና በየወሩ እንዲሁም በንግስ በዓላት ቤተክርስትያንን መጎብኘት ይፈልጋሉ?
✝ በየሳምንቱ የኢኦተቤክ አስተምህሮ የጠበቀ ጥያቄና መልስ መሳተፍ ይፈልጋሉ?
ይህንን ሁሉ በአንድላይ ማኅበረ ጻድቃን ገብተው ማግኘት ይችላሉ።
💟በተጨማሪም ጉዞ መሄድ የምትፈልጉ በዚህ ስልክ አናግሩን👇👇👇

0973171717

#ቻናላችንን_ለመቀላቀል 👇👇👇👇
@mahibretsadkan
@mahibretsadkan
@mahibretsadkan

በተጨማሪም በቅርቡ የበገናና የክራር ትምህርቶችን ና መዝሙሮችን ለማስተላለፍ የከፍተነውን #ስብሕ_ቲዩብ SIBUH TUBE ሰብስክራይብ ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCfWtKqb7qsxjXey4kN_tykg?sub_confirmation=1
ከዚህ በታች ያሉትን ቻናሎች ተቀላቀሉና የኢኦተቤክ አስተምህሮ ይቀላቀሉ👇👇 ለGp @habmisget አናግሩን

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

💕ድንግል ሆይ 💕

👉የኔን አመንዝራነቴን እናገራለሁያነቺን ንጽሕና የልጅሽን ቸርነት አወራለሁ፡፡ 

👉ድንግልሆይ የኔን ስሕተት ያንቺን ማማለድ የልጅሽንምመታገስ እናገራለሁ፡፡ 

👉ድንግል ሆይ የኔን ስንፍናያንቺን ምክር የልጅሽንም ይቅርታ እናገራለሁ፡፡

👉 ድንግል ሆይ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያቸንፈኝበኔ ላይ ይመኛል (ይሻል) ይቅርታ የሚያደርግልኝልጅሽን ለምኝው በኔ ላይ እንዳያሰለጥነው፡፡

👉ጸሎቴም በሚቃረን ፊት በአርበኛ እጅ እንደ ፍላፃበኃይልም እንደሚወጋ ጦር የጎን አጥንትምእንደሚሰብር እንደሚያቆስልም ይሁን፡፡

 👉ደግመኛም እንደ ሰይፍ የሚቆርጥ እንደጠገራ የሚሰነጥቅ ይሁን ጠላቴም ይህንንአይቶ ይሽሽ ከኔ ጋራ ለመቃረን እንግዲህ አድባምተንኮሉ ይጥፋ መንገኑም አልጫ ይሁን፡፡

👉የኃይሉም ብርታት ልምሾ ይሁን የሚጸናናበትምተስፋ አያግኝ፡፡

 👉 መሃይምናን በጥላዋ የሚያድፉባት ታላቂቱየዘይት ዛፍ ድንግል ሆይ

👉 የትንቢት ዝናም የምትጠጭ 

👉የሰማይ ደመና ብርሃን የሚጋርድሽ

👉በቤተ መቅደስ ያደግሽ

👉 አስቀደሞም ልዑልእግዚአብሔር የተከለሽ

👉 ከእስራኤል ወገንየምትሆኚ 
ቡርክት ፍሬ ሆይ፡ ይኸውም ጌታቸን ኢየሱስ ክርስቶስላንቺ የተገኘ

 በላዩም መሻከራቸውን ለማለዘብ

ከርሱ የመለኮትነት ቅቤ የሚፈሰው እርሱ ካንቺየተገኘ 

👉ድንግል ሆይ አንቺ ደግሞ የኃጢአቴንመሻከር በልጅሽ መለኮትነት 
ቅቤ አለዝቢልኝ በርሱ
ላይ ደም ግባቴን እንዳገኝ፡፡

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

💚💛❤️ #ዘኢያገድፍ (የያዙትን የማያስረሳ)
በስመ አብ በል፡፡እግዚአብሔር አብ ነቅዐ ጥበብ እግዚአብሔር ወልድ ነቅዐ አእምሮ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፈልፈለ ለብዎ ወምክር ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ፅዮን ቅድስት ወጸለለ ይኩኖሙ ጥበበ ወአእምሮ ወሀቦሙ በእሉ አስማቲሁ እራፎን ፯ጊዜ እራኮን ፯ጊዜ ኤሳዕ ፯ጊዜ ኤሌላዎ ዘአፍልሆ ለማየ ናጌብ ወሊተኒ አፍልህ ጥበበ ወአእምሮ......... እያለ ይቀጥላል አሰራሩ በ7 ዘቢብ 7ቀን 7 7ጊዜ ደግመህ ብላዕ
ይህንን ዘኢያገድፍ ብዙ ሰዎች እየቆረጡ ሌላ እየጨመሩ እየሸጡት ነው ነገር ግን ትክክለኛው የሚገኘው በዚህ ቻናል ነው👇👇👇👇👇👇👇
💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@orthodo221
@orthodo221
@orthodo221
@orthodo221](https://t.me/joinchat/TSWGhmgNJTqR4aKQ)
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

💚💛❤️ #ዘኢያገድፍ (የያዙትን የማያስረሳ)
በስመ አብ በል፡፡እግዚአብሔር አብ ነቅዐ ጥበብ እግዚአብሔር ወልድ ነቅዐ አእምሮ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፈልፈለ ለብዎ ወምክር ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ፅዮን ቅድስት ወጸለለ ይኩኖሙ ጥበበ ወአእምሮ ወሀቦሙ በእሉ አስማቲሁ እራፎን ፯ጊዜ እራኮን ፯ጊዜ ኤሳዕ ፯ጊዜ ኤሌላዎ ዘአፍልሆ ለማየ ናጌብ ወሊተኒ አፍልህ ጥበበ ወአእምሮ......... እያለ ይቀጥላል አሰራሩ በ7 ዘቢብ 7ቀን 7 7ጊዜ ደግመህ ብላዕ
ይህንን ዘኢያገድፍ ብዙ ሰዎች እየቆረጡ ሌላ እየጨመሩ እየሸጡት ነው ነገር ግን ትክክለኛው የሚገኘው በዚህ ቻናል ነው👇👇👇👇👇👇👇
💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@orthodo221
@orthodo221
@orthodo221
@orthodo221](https://t.me/joinchat/TSWGhmgNJTqR4aKQ)
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

💕ድንግል ሆይ 💕

👉የመዳን ምክንያት የሆነው ኪዳንሽ ባይኖር ኖሮ

👉 የእሳት ወንዝ ሁሉን ባሰጠመው ነበር፡፡

👉በቃል ኪዳንሽ ከሞት ወደ ሕይወት የምንሸጋገርብሽ

👉የሙሴ በትሩና ዘላለማዊ ምግብ

👉አማናዊ መናን ያስገኘሽልን የወርቅ መሶብ አማላጃችን💖 ድንግል ማርያም ሆይ💖

👉የሕይወት ውሃ የዐማኑኤል እናቱ የኮሬብ ቦታ ነሽ ፤

👉አማሌቃውያን ድል የተነሡባት የሙሴ ክንዱ

👉 የኃያላን ጌታ እናቱ 💖እመቤታችን 💖ሆይ

👉ልዑል እግዚአብሔር በታላቅ ክብር የተገለጸባት የሲና ተራራ ነሽ፡፡

👉የአምላክ ማደሪያው የቃል ኪዳን ታቦት በንጽሕና በቅድስና የተጌጥሽ ቅድስት

👉💖ድንግል ሆይ💖 ኅብስተ ሕይወት

ጌታን ያገኘንብሽ እውነተኛዪቱ ገበታና

👉 የብርሃን እናቱ የወርቅ መቅረዝ ነሽ ፤

👉አምላክ የመረጣቸው ንዋያተ ቅድሳት በውስጧ ያሉ

👉 ጳውሎስ ያደነቀሽ የእውነተኛዪቱ ሊቀ ካህናት ማደሪያው

👉የብርሃን ድንኳኑ አንቺ ነሽ፤ "

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

ሰላም የተዋህዶ ልጆች በመጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ተብሎ ተጽፋል።
" ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:15)

በስቡሕ ቲዩብ በየሳምንቱ የሚቀርብ ጥያቄና መልስ አዘጋጅተናል የመጀመሪያው ክፍል ተለቋል ።ከዚህም በተጨማሪ የተለያዩ የኢኦተቤክ አስተምህሮዋን የጠበቁ መዝሙራትና ስብከቶችን ለመልቀቅ ዝግጅታችን ጨርሰናል ።

https://youtu.be/PSYOezD3RVw

👍ገብታችው አዲስ የተከፈተ የዩቲዩብ ቻናል ስለሆነ ለማበረታታት ና ለመደገፍ በተጨማሪም በፍጥነት እንዲደርሳችሁ Subscribelike ሼር አድርጉን ባታደርጉንም ጥያቄውን ገብታችው ሞክሩት

ጥያቄውን ለማግኘት👇👇👇👇
https://youtu.be/PSYOezD3RVw
https://youtu.be/PSYOezD3RVw
https://youtu.be/PSYOezD3RVw

like እና ሼር ብታደርጉ ክርስትያናዊነት ነው እኛንም ሌላ እንድንሰራ እንበረታታለን።
ስለ ምትከታተሉን እግዚአብሔር ይስጥልን።

ስቡሕ ቲዩብ SIBUH TUBE SUBSCRIBE የሚለውን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጉን
SUBSCRIBE
SUBSCRIBE

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

በዚሕ ቻናል የእመቤታችን ዉዳሴዋ ንባቡና ትርጓሜዉ በአንድምታ ይቀረባል። ከኛ የሚጠበቀዉ መማር ብቻ ነዉ። አምላክ ከኛ ጋ ይሑን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን። ግቡና ቃለ እግዚአብሔር የሕይወት ምግብ ተመገቡ ምእመናን ኾይ።

👇👇👇👇

@uraman4u12

ሐሳብ አስተያየት

👇👇👇👇👇👇

@woladite11

Читать полностью…

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

የሔዋን ደኅንነቷ

💕እመቤታችን ሆይ 💕

➕የድንግልናሽ ኃይል እጅግ የሚያስደንቅ ዕጹብ ነው፡፡➕

👉 የአዳምን መርግመ ሥጋ መርገመ ነፍስ ያጠፋሽለት እመቤታችን ሆይ የማይመረመር ረቂቅ ምሥጢር ባንቺ ተደረገ፡፡

 👉 እሳትና ውሀም ባንድነት ተስማምተው መኖራቸው እጅግ ድንቅ ነው የሚያስራውንም ያንበሳ ደቦል ፀዓዳ በግዕት በክንዷ እጅግ ድንቅ ነው፡፡

👉ከድንግልም ብላቴና ጡቶች ወተት መፍሰስ እጅግ ድንቅ ነው፡፡

👉 በበረትም ለድኆች ልጅ የሰማይ ሠራዊት መስገድ እጅግ ድንቅ ነው፡፡

👉 ዓለምን ሁሉ የመላ አምላክም ከበረት ተጥሎ በጨርቅ ተጠቅሎመገኘቱ እጅግ ድንቅ ነው፡፡

👉 በረት ከጽርሐ አርያም ቁመት ረዘመ ከሰማይም ዳርቻ ሰፋ፡፡

👉ሕዝቅኤል ካየው ሠረገላ ዳንኤልም ካየው ኪሩባዊ ዙፋን በረት በለጠ፡፡

👉 ይኽውም አደፍ ጉድፍ ሳይኖርበት ንጽሕት የወለደችው ንጹሕ በግ ነው፡፡

👉 በረት ለንጹሑ መሥዋዕት ሽታ መሰብሰቢያ ሆነ፡፡ 

👉. ሰማይና ምድር የማይወስኑትን በረት ቻለው ወሰነውም፡፡ በረት የተመሰገነ ነው፡፡ የኃያላን ጌታ በውስጡ ተገኝቷልና፡፡ 

ቅድስት ሆይ ለምኝልን🙏።