ጠቀሚ የሆኑ ጹሑፍ( ከቁርአን , ከሀዲስ , የንፅፅር ሐይማኖት ..... ) ና መፅሐፍት በዚህ ቸነል ይገኛሉ ለጓደኛዎ ይጋብዙ ኪታቦችን በድምፅ እናም በሶፍት ኮፒ ( አብዛኛው በአማረኛ የተዘገጁ ነቸዉ ) እንልካለን በራካ አለሁ ፊኩም ወጀዛኩም አለሁ ከይራን ከሲራን ። ሼር የድርጉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ረመዳን እየተቃረበ ነው። ከወዲሁ ዝግጅት መጀመር ይኖርብናል። ከምንዘጋጅባቸው ነገሮች ውስጥ ቀዳሚው የእውቀት ዝግጅት ነው። በዚህ ረገድ ከተጳፉ ኪታቦች ውስጥ አጠር ብሎ ግን ብዙ ጥቅሞችን የያዘው የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ አል-ወሷቢ
"مذكرة في أحكام الصيام"
የተሰኝው ኪታብ በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ተቀርቶ ተጠናቆል ሙሉ ደርሱን እኒህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ።
የኪታቡ ፒዲኤፍ ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZainAdam/1575
ክፍል - አንድ ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZainAdam/1582
ክፍል - ሁለት ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZainAdam/1592
ክፍል - ሶስት ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZainAdam/1670
ክፍል - አራት ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZainAdam/1672
ክፍል - አምስት ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZainAdam/1674
ክፍል - ስድስት ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZainAdam/1689
ክፍል - ሰባት ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZainAdam/1704
ክፍል - ስምንት ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZainAdam/1722
ክፍል - ዘጠኝ ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZainAdam/1738
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኝት ቻናሉን ይቀላቀሉ ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZainAdam
ዓይኖችህንም ከእነርሱ (ከሰዎቹ) ክፍሎችን በእርሱ ልንፈትናቸው ወደ አጣቀምንበት፤ ወደ ቅርቢቱ ሕይወት ጌጦች አትዘርጋ፡፡ የጌታህ ሲሳይም በጣም በላጭ ዘውታሪም ነው፡፡ Taha : 31
/channel/usefullIslamicBookstore
🍓 ሀቅን አትመልስ 🍇
-----------------------
♥ አላህ መልዕክተኞችን ልኮ ለህዝቦች ተውሂድ እንዲያስተምሩ አዘዛቸው ፣ ነገር ግን አብዛኛው ሰዎች መልእክተኞችን አስተባባሉ ፣ ሀቅን መለሱ ፣ መጨረሻቸውም መጥፋት ሆነ ፣ መልእክተኛው صل الله عليه وسلم " በልቡ ላይ የጎመን ፍሬ ያክል ኩራት ያለበት ሰው ጀነት አይገባም አሉና፣ ኩራት ማለት፦ ሀቅ መመለስና ሰዎችን ማሳነስ ነው " አሉ ስለዚህ አንድ ሙስሊም ሀቅ መመለስ የለበትም ፣ ኩራተኛ እንዳይሆንና ከጀነት እንዳይከለከል።
/channel/Muslimstudentsgroup
ሐቅን ይዘህ በምታደርገው ጉዞ ብቸኝነትህ ጭርታ እንዳይፈጥርብህ። በባጢል ላይ የሚጎርፉት ብዛታቸው እንዳይሸነግልህ‼️
ሰዎችን የምትወደው አላህን የሚያስወድድ ነገር ስለ ሚሰሩ ብቻ ይሁን‼️
ትላልቅ የምትላቸው ሰዎች ቢሳሳቱ እንዳትከተላቸው። ከስህተት የጠራው ታላቁ ጌታህ ያዘዘህን ብቻ ተከተል‼️
በአላህ ጉዳይ ሰዎችን እንዳትፈራ‼️
በሰዎች ጉዳይ ግን አላህን ፍራ‼️
ቀለምህ ያልቃል። አንተም ትወገዳለህ። የፃፍከው ግን ይቀራል። የሂሳቡ ቀን ጌታህ ፊት እንድታየው የምትወደውን ነገር ብቻ ፃፍ‼️
/channel/usefullIslamicBookstore
/channel/SubhanAllahYekerim
የአዕምሮ ባህሪ !
አዕምሮ ምግብ ሲርበው ልክ እንደ ህፃን ልጅ በትንሽ በትልቁ ያነጫንጭሃል ፤ ያኔ ምግብ ፈልጎ ነውና የተመጣጠነ እና መልካም ምግብ መግበው ።🙉
/channel/SubhanAllahYekerim
ይህ ጉሩፕ በአዋሳ ከተማ ዳቶ ቀበሌ የመስጊድ ቦታ ግዢና ግንባታ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው።
የትም ቦታ ያላችሁ የአላህ ባሮች ሁላችንም ተጋግዘን የአላህን ቤት በመገንባት ቋሚና ዘላቂ አጅርን እንሸምት።
ይህን ግሩፕ በየቻናሉና ግሩፖች ሼር እናድርግ።
/channel/awassadatomesjid
መለወጥ ከፈለጉ ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር የድርጉ
/channel/SubhanAllahYekerim
🔖 የዛሬው ግብዣችን በተለያዩ ጊዜያት በንፅፅር ስራዎች ውስጥ ያሉ ወንድሞች የፃፏቸውን ፁሁፎች በደርዝ በማድረግ በአንድ ወንድማችን የተጠናቀረውን ፒዲኤፍ ነው።
📖 መሸወድ እስከመቸ?
📝 የተለያዩ የንፅፅር ኡስታዞች በተለያዩ ጊዜያት በአርቲክል ደረጃ ያዘጋጁት
t.me/hidayaamharic
እውን አላህ ሰዎችን ያጠማልን?
ዝርዝር ምላሾችን የያዘ ፒዲኤፍ
📚ዝግጅት፦
አቡ ሀይደር
የሕያ ኢብኑ ኑህ
ወሒድ ዑመር
አቡ ዩስራ
___
t.me/yahya5
ሼር አሶት
ዘካተል ፊጥር pdf
በስልጥኛ አፍ
✍ኢብኑ ሰኢድ
~~~~~~
/channel/TewhidVsSunnahsiltgna
Know All👍
Knowledge is preceding and before Doing and Talking some thing
https://t.me/joinchat/VAMJTniTJpgU_r-l
ትኩረት ለዲናችን እንስጥ ጠቃሚ እውቀት ከመልካም ስራ ጋር አለህ ይወፍቃን። አሚን
አስፈላጊና አንገብጋቢ የሆኑ የዲን ትምህርቶችን በጋራ እንማማር ።
ጀዛኩም አለሁ ከይራን የወቀችሁትን አሳውቁ አንድም አንቀጽ ብትሆን እንኳን ።
/channel/KnowIslam123
۞وَسَارِعُوٓاْ إِلَىٰ مَغۡفِرَةٖ مِّن رَّبِّكُمۡ وَجَنَّةٍ عَرۡضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلۡأَرۡضُ أُعِدَّتۡ لِلۡمُتَّقِينَ
(ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ)
ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡
(Sahih International)
And hasten to forgiveness from your Lord and a garden as wide as the heavens and earth, prepared for the righteous
-Surah Aal-E-Imran, Ayah 133
ٱلَّذِينَ يُنفِقُونَ فِي ٱلسَّرَّآءِ وَٱلضَّرَّآءِ وَٱلۡكَٰظِمِينَ ٱلۡغَيۡظَ وَٱلۡعَافِينَ عَنِ ٱلنَّاسِۗ وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلۡمُحۡسِنِينَ
(ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ)
ለእነዚያ በድሎትም ኾነ በችግር ለሚለግሱት፣ ቁጭትንም ገቺዎች ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለኾኑት (ተደግሳለች)፡፡ አላህም በጎ ሠሪዎችን ይወዳል፡፡
(Sahih International)
Who spend [in the cause of Allah ] during ease and hardship and who restrain anger and who pardon the people - and Allah loves the doers of good;
-Surah Aal-E-Imran, Ayah 134
وَٱلَّذِينَ إِذَا فَعَلُواْ فَٰحِشَةً أَوۡ ظَلَمُوٓاْ أَنفُسَهُمۡ ذَكَرُواْ ٱللَّهَ فَٱسۡتَغۡفَرُواْ لِذُنُوبِهِمۡ وَمَن يَغۡفِرُ ٱلذُّنُوبَ إِلَّا ٱللَّهُ وَلَمۡ يُصِرُّواْ عَلَىٰ مَا فَعَلُواْ وَهُمۡ يَعۡلَمُونَ
(ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ)
ለእነዚያም መጥፎ ሥራን በሠሩ ወይም ነፍሶቻቸውን በበደሉ ጊዜ አላህን የሚያስታውሱና ለኀጢአቶቻቸው ምሕረትን የሚለምኑ ለኾኑት ከአላህም ሌላ ኀጢአቶችን የሚምር አንድም የለ፡፡ (በስሕተት) በሠሩትም ላይ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑ የማይዘወትሩ ለኾኑት (ተደግሳለች)፡፡
(Sahih International)
And those who, when they commit an immorality or wrong themselves [by transgression], remember Allah and seek forgiveness for their sins - and who can forgive sins except Allah ? - and [who] do not persist in what they have done while they know.
-Surah Aal-E-Imran, Ayah 135
أُوْلَٰٓئِكَ جَزَآؤُهُم مَّغۡفِرَةٞ مِّن رَّبِّهِمۡ وَجَنَّٰتٞ تَجۡرِي مِن تَحۡتِهَا ٱلۡأَنۡهَٰرُ خَٰلِدِينَ فِيهَاۚ وَنِعۡمَ أَجۡرُ ٱلۡعَٰمِلِينَ
(ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ)
እነዚያ ምንዳቸው ከጌታቸው ምሕረትና በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶችም ናቸው፡፡ የሠሪዎችም ምንዳ (ገነት) ምንኛ አማረች!፡፡
(Sahih International)
Those - their reward is forgiveness from their Lord and gardens beneath which rivers flow [in Paradise], wherein they will abide eternally; and excellent is the reward of the [righteous] workers.
-Surah Aal-E-Imran, Ayah 136
/channel/usefullIslamicBookstore
እንኳን ለተከበረው
የረመዷን ወር ፆም አላህ በሰላም አደረሳችሁ!
አላህ ወሩን የዒባዳ፣ የድል፣ የአንድነት ያድርግልን
/channel/twhidsunabegegnea?livestream=7dc908e73c56a54358
በአላህ ፍቃድ ኔት ካላስቸገረ
ከጉራጌ ዞን ሞህርና አክሊል ወረዳ ከጉንቡስ መንደር ቀጥታ ስርጭት
በ ሰዒድ ሙሳ
አብዱልናስር መኑር
በሳዳት ከማል
በተለያዩ ርእሶች ይከታተሉን
እህቶቻችን ወደ ዲን ሲቀርቡ፣ ኒቃብ ሲለብሱ፣ ቁርኣት ላይ ሲያተኩሩ አቅማቸውን የሚፈታተኑ ብዙ ፈተናዎችን ያስተናግዳሉ። ይበልጥ የሚያመው ደግሞ ከውጪው በበለጠ በቅርብ ሰው የሚመጣው ፈተና ነው። ከዚህም ይበልጥ የሚያመው ወደ ዲን ከቀረበው፣ ሰበብ ይሆናል ተብሎ ተስፋ ከሚጣልበት ወንድም የሚታየው ነገር ይበልጥ ሞራልን የሚያቀዘቅዝ፣ ስሜትን የሚጎዳ መሆኑ ነው። ቀጥሎ የማሰፍረው ከአንዲት እህት የደረሰኝ መልእክት ነው። መቼም የሁላችንም ልብ አንድ አይደለም። ምናልባት ቆም ብለን እናስብ ዘንድ በአላህ ፈቃድ የሆነ ያክል እገዛ ይኖረው ይሆናል።
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
አንዳንዴ ነገሩ ይከብዳል...
ብዙ እህቶች የሚወድቁበት የሆነ ብዙ ከባድ ፈተና አለ። በጣም ጠንካራ የሆኑት እንጂ የማይቋቋሙት። ደግሞ ሴቶች ደካማ እንደሆኑ ታውቃለህ። የታላቁ ጌታ በፍፁም ከኔ ራህመት ተስፋ አትቁረጡ የሚል የተስፋ ቃል ባልነበረ ብዙ እህቶች ተስፋ በቆረጡ ነበር....
አሏህ ካዘነላቸው የሱና ወንድሞች ዉጪ ነገሩ እንዲህ ሆኗል ከዲን ይልቅ መልክ እድሜ ላይ በርትተዋል። መስፈርቶቹ ከአንድ ሰው ነው የሚላኩት ተብሎ እስኪጠረጠር ድረስ እንድ አይነት በመልክ ወላ በእድሜ ቀይ ቆንጆ እድሜዋ ከዚህ በታች ብዙ ኪታብ የቀራች የተማረች...ብዙ ብዙ ደግሞ እሱ ጋር ኖሮ ቢሆን እሺ።
ሁሉም ሴቶች ቀይ ናቸውን??
እሺ አንድ ሴት ቢያንስ መልኩንና ቂርዓቱን ብታሟላ እንዴት የተማረችና እድሜዋ ከዚህ በታች እንዴት ሊሆን ይችላል??
Maybe ሊኖር ይችላል ግን እጅግ ጥቂት ነው።
የምር እስኪ አንድ ወንድ ሱኒይ ሲሆን ወደ ሱና ሲጠጋ ፂሙን ይለቃል ልብሱን ከፍ ያደርጋል እና ሌሎችንም ነገሮች ይፈፅማል። የታዘዘውን ይሄን በማድረጉ ወሀቢይ ሊባል ይችላል እና ሌላም ፈተና ሊደርስበት ይችላል። ግን ሀቂቃ እንደ ሴቷ አይፈተንም። ሴቷ ኒቃብ ስትለብስ ሙተበሪጅ ሆና ዝም ያሏት ቤተሰቦቿ ሙተሀጂብ የሆነች ቀን ከገዛ ቤተሰቦቿ ፊትናው ይጀምራል። ከዛን ስራዋን ታጣለች። ሌላ ስራ ለማግኝትም ትቸገራለች። እቤት በገባች በወጣች ቁጥር አዛ ትደረጋለች። "እኔ ያስተማርኩሽ ለዚ አይደለም፣ እንደሷ አመድ አፋሽ ሆነሽ እንዳትቀሪ" እየተባለ ምሳሌ ይሰጥባታል። ሀታ በገዛ ቤቷ ባዳ የሆነች ያክል እስኪሰማት ድረስ። ታውቀዋለህ ግን ይሄ ስሜት ምን ያክል እንደሚያም?!! እኔ ግን በጭራሽ አመድ አፋሽ አልሆንኩም። እንዲያውም የጌታዬን እዝነትና ዉዴታን ነው ያፈስኩት። ከዚያም ደርስ ትከለከላለች። ግን የሚገርመው ደርስ ልትሄድ ልትቀራ "የትራንስፖርት አልሰጥም" ያለ ቤተሰብ ለዱንያዊ ትምህርት በሺዎች አውጥቶ ያስተምራል!!
ትራንስፖርት አጥታ በእግርም ቢሆን እየሄድኩ ቂርዓቴን እቀራለሁ ብላ በህመም ምክንያት ያቆመች እህት እንዳለችስ...??
ከዚህ ሁሉ መውጫ ዲኗንም ለመማር ያላት አማራጭ ኒካህ ማሰር እንደሆነ ታስባለች። በቤተሰቦቿ ቤት እንዳትቀራ ተከልክላለችና። ግን ለኒካህ የሚመጡ ወደ ሱና ተጠግተዋል የሚባሉ ወንዶች ይሄ ነው መስፈርታቸው አላህ ካዘነለት ውጪ። ቢያንስ ዲንን አስቀድመው ቢሆን፣ ዲን የላትም ብሎ ቢሆን የሚተዋት በጣም ደስ ይል ነበር።
እስኪ እናንተ የሱና ወንድሞች ካላዘናችሁልን ማን ያዝንልናል? ኢኽዋኑ!? አህባሹ!? በጭራሽ እነሱማ ሂጃባችንንም አቂዳችንንም ሊያጠፉ ነው ሚፈልጉት።
አልገጠመህምን አልሰማህምን ሱኒይ ሆና ኢኽዋኒ አገባች ሲባል?! አንድ የሱና እህት ከዚህ ሁሉ በቃ አስተካክለዋለሁ ብላ ኢኽዋን አግብታ በዛው የቀረች የተገለበጠች። ግን አንዳንዷ ደግሞ የሱና ጀግና እንጂ አይሆንም ብላ ትንሽ እድሜዋ ከፍ ካለ......የሱና ወንድ የሚባሉት ደግም የሚፈልጉት በእድሜ ትንሿን ነው። ሁሉንም እየወቀስኩ አይደለም። ደግሞ የፈለጉትን መሰፈርት ማውጣት መብታቸው ነው።
ማንም የፈለገውን መስፈርት ማድረግ መብቱ ነው ግን...???
አላህ ለነሱ ያለውን ሪዝቅ ማንም አይወስደውም ሶብር ማድረግ ነው አላህ የተሻለውን ምርጡን ያመጣል ግን ያው ሴቶች ደካማ አይደለን
አንዳንዴ ያቅታል። ህመማችን እንዲገባችሁ ነው ይህን የምለው።
ምን እንደምፈራ ግን ታውቃለህ? በፊት ኒቃብ ስለብስ ኡሚ አሪፍ ስራ ነው ያለሽ (የመንግስት ስራ ነበር የምሰራው) "ይሄን ስራ አትተይው። ሌላው ቢቀር ቢያንስ ኒካህ እስከምታስሪ ቆይ። እንዲህ ኒቃብ ከለበሽ ባል አታገኚም። ማን ያይሻል?" ብላኝ ነበር። እኔ ግን ለነፍሴ: "በጭራሽ አላህን በመታዘዝሽ ሪዝቅሽ ቢሰፋ እንጂ አይጠብም። እንዲያውም አላህን መታዘዝ ሪዝቅ ለመምጣት ሰበብ ነው" እያልኩ አበረታት ነበር የመንግስቱን ስራም ተውኩት፣ በኒቃብ መስራት አይቻልምና።
አሁን ግን ድሮም ነግሬሽ ነበር
እኔ ያልኩሽን ብትሰሚ ኖሮ ... መባሉ ያስፈራኛል።
እሷን ደስ ይበላት ብዬ የምወደውን ቂርዓት ትቼ እሷ ደስ የሚያሰኛትን ነገር እየሰራሁ ነው አላህ ነገሮቼን እስከሚያስተካክልልኝ ድረስ።
ኒቃብ ስለለበስኩ ኡሚ ለወራቶች ነው ያኮረፈችኝ። አብረን አንድ ቤት ውስጥ ሆነን ትናፍቀኝ ነበር። ሀቂቃ በጣም የሚያሳምም ነው ስሜቱ። ግን መፀናኛዬ ጌታዬ ነበር። እሱ ቅርብ የሆነ ሁሉን ነገር እያየልኝ እየሰማ ስለሆነ ደስ ይለኝ ነበር። ወሏሂ በጣም የሚያስከፋ ነገር ገጥሞኝ እኔ ግን ጌታዬን እያሰብኩ እስቅ ነበር። ሶብር በማድረጌ ከእሱ የማገኝውን አጅር እያሰብኩ እፅናና ነበር። አልሀምዱሊላህ በፊትም አሁንም በቃላትም በንግግርም ልገልፀው የማልችለው ሰላምና መረጋጋት ደስታ በውስጤ አለ።
ሌሎችም ኒቃባቸውን ቤተሰብ የሚያቃጥልባቸው በጣም ከባድ ፊትና የሚገጥማቸው ብዙ እህቶች አሉ። ከኔም የባሰ ብዙ አለና አብዝቼ ጌታዬን አመሰግነዋል ሁሌም። ኒቃቤ ለኔ ክብሬ ውበቴ ነው ከአጉል እይታ የሚከላከለኝ በጌታዬ ፍቃድ መጠበቂያዬም ጭምር። አላህ ከፊትና ይጠብቀንና የሞትኩ ቀን ቢሆን እንጂ አይወልቅም ኢንሻ አላህ። ዱንያ ላይ ያለውን ነገር ሁሉ እንስጥሽ ቢሉኝ እንኳን ወላሂ ሱመ ወላሂ እኔ በኒቃቤ አልደራደርም። ከፍ ያለው አላህ ለሁላችንም እስቲቃማውን ይስጠን።
👉ታላቁ ሙሀድስ ሸይኽ ሙቅቢል አል ወዲዒይ:–ምን እንዳሉ ሹክ ልበልሽ( ረሂመሁሏህ)
⇦"النساء السلفيات أغلى من الذهب الأحمر"
➣የሰለፊያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው።
↬ስለዚህ ውድ የምትሆኚው ደሞ የሰው ጥገኛ በመሆን ሳይሆን ብቁና ጥንቁቅ ነገሮችን በራሷ ለመፍታት ጥረት የምታደርግ እንስት ስትሆኚ ነው።
/channel/SubhanAllahYekerim
ከባዱን ስራ!
ስኬት እንደ ኪራይ ቤት ነው፤ ገዝተኸው ቁጭ ማለት አትችልም ስለዚህ ሁሌም ትጥራለህ፣ ጠዋት ትነሳለህ፣ ታነባለህ፣ ትሰራለህ፣ ትማራለህ በቃ ለአላማህ እስከጠቀመህ ድረስ ዋጋ ትከፍላለህ።
ይሄን ማድረግ ቀላል አይደለም! ቀላል ቢሆንማ ሁሉም ያደርገው ነበር፤ ግን አትርሳ ወዳጄ ቀላሉን ከሰራህ ህይወት ከባድ ትሆናለች ከባዱን ከሰራህ ግን ህይወት ቀላል ትሆናለች።.
/channel/SubhanAllahYekerim
⇨ ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ረ.0) ሲናገሩ፦
¶ አላህን ያልፈሩበት ሶላት፣
¶ ከንቱ ንግግር ያላስወገዱበት ጾም፣
¶አዘውትረው ያላነበቡት ቁርኣን፣ ¶ያልሰሩበት እውቀት፣
¶ ያልለገሱበት ሐብት፣
¶ ያልተፋቀሩበት ጓደኝነት፣
¶ ያልተብቃቁበት ጸጋ፣
¶ ኢኽላስ የሌለበት ዱዓ ጥቅመ-ቢስ ናቸው፥ ብለዋል።
ባነበብነው የምንጠቀም ያድርገን
/channel/SubhanAllahYekerim
Yusuf 12:53
وَمَآ أُبَرِّئُ نَفْسِىٓۚ إِنَّ ٱلنَّفْسَ لَأَمَّارَةٌۢ بِٱلسُّوٓءِ إِلَّا مَا رَحِمَ رَبِّىٓۚ إِنَّ رَبِّى غَفُورٌ رَّحِيمٌ
Amharic - Sadiq/Sani Habib
«ነፍሴንም (ከስሕተት) አላጠራም፡፡ ነፍስ ሁሉ ጌታዬ የጠበቃት ካልሆነች በስተቀር በመጥፎ ነገር በእርግጥ አዛዥ ናትና፡፡ ጌታዬ በጣም መሓሪ አዛኝ ነው» (አለ)፡፡
English - Sahih International
And I do not acquit myself. Indeed, the soul is a persistent enjoiner of evil, except those upon which my Lord has mercy. Indeed, my Lord is Forgiving and Merciful.
ልብ በሉ👇👇👇👇👇👇
እንዴት የለ መተናነስ ነው ? የኑጉሱ ምስት እየባበለችው አለህን ፈርቶ፣ ስሜቱን አሸንፎ ፣ አርሱ እውነተኛ ነው ብለ መስክራለት ፣ ሌሎችም ሰዎች በክፍ አናውቀውም ብለው ሰለ፤وَمَآ أُبَرِّئُ አለ ነፍሴንም (ከስሕተት) አላጠራም አለ ዩሱፍ (ዐ.ሰ)።.....
for more join the chennel and the group below
/channel/usefullIslamicBookstore
/channel/SubhanAllahYekerim
የዛድ ፈትዋ 138. Join us ➤/channel/usefullIslamicBookstore
Читать полностью…በአንድ ወቅት በፌስቡክ የመወያያ ግሩፖች ውስጥ ከኡስታዝ አቡ ሀይደር ጋር ቅድመ ውሳኔን (ቀዷ ወል ቀደር) በተመለከተ አድርገነው የነበረ ውይይት ነው።
@Yahya5
💧የኡስታዝ ወሒድ ጽሑፎች ስብስብ💧
→ 110 ገጽ ያለው በተለያዩ ጊዚያት ሙስሊም ባልሆኑ ወገኖቻችን የተጠየቁ ጥያቄዎች ከመልሶቻቸው ጋር እና ለክርስቲያን ወገኖቻችን ጥያቄዎችን ያካተተ አነስተኛ ፒዲኤፍ መፅሐፍ ክፍል አንድ
🎙 ሒዳያ ቲዩብ 💻
/channel/hidayaislam
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ማስታወቂያ
~~
የእሁድ ደርስ ላይ በአቡል ዐባስ ሲሰጥ የነበረው "መንዙመቱል ኢልቢሪ" ኪታብ መጠናቀቁ የሚታወቅ ነው። በቀጣይ የሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን "አልኡሱል ሚን ዒልሚል ኡሱል" ኪታብ እንደሚጀመር ጥቆማ የተሰጠ ቢሆንም ለጊዜው የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲልወሃብ "ሹሩጡ ሶላህ" መቀደሙ የተሻለ እንደሆነ ስላመንን ለቀጣይ እሁድ ይህኛውን ኪታብ ይዛችሁ እንድትገኙ ለማስታወስ እንወዳለን።
ኪታቡ ከኡሱሉ ሠላሣህ ጋር አንድ ላይ ታትሞ በሰፊው የሚገኝ ሲሆን ሶፍት ኮፒ ለምትፈልጉ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር አያይዘናል።