Aster [436738206
] has forwarded a post from a not allowed channel.
Action: Kicked ❗️
ETHIOPIANS
NISS 12 57⁰E 📡Ethio SAT
📺NSS12 #57°E ላይ አሁንም የኢትዮጵያ ቻናሎች ተጨማሪ እየገቡ ነው። ደስ የሚለው ነገር ደሞ HD መሆናቸው ይህም ማለት Nilsat 7°W ላይ የነበሩ የተለያዩ ሐገራት ቻናሎች ናቸው።
🎥 ይህን NSS12 57°E ሳታላይት መርጠውታል አሁን የተወሰኑ የ ኢትዮ ቻናሎች ይቀራሉ ሁሉም ከገቡ በኋላ ማለትም ግልፅ ለማድረግ ያክል
የሳታላይት መቀበያ ሳህኖቻችን ፊታቸው ከፀሐይ መግቢያ ወደ ፀሐይ መውጫ በቅርቡ ሊዞሩ ነው
💻 በቅርቡ ናልይሳት ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ ቻናሎች እየጠፉ እና እየወጡ እየቀየሩ ወደ ኢትዮሳት (Nss12@57°E ላይ) ይዞራሉ።
📼 እና ኢትዮሳት ላይ ያሉየተወሠኑ ቻናሎች HD ስለሆኑ HD ዲኮደር እንድትገዙና የተሻለ የምስል ጥራት HD (1080) ያገኛሉ ።
📡 በኢዮሳት የሚተላለ ፉቻናሎችን ለማግኘት መጀመሪያ ዲሽዎን ወደ NSS12 ሳተላይት ምስራቅ አቅጣጫ 57ዲግሪ ላይ በማሰራትና
📟 ከላይ የተዘረዘሩትን ቴክኒካዊ መረጃዎች
ዲኮደርዎ ላይ በማስተካከል በከፍተኛ
የምስል ጥራት ሁልጊዜም በነጻ
ይታደሙ።
💳ሳተላይቱ በተለምዶ NSS 12 [57°E] ተብሎ የሚጠራ ሲሆን እስከዚህ ሰዓት ድረስ የሚከተሉትን ቻናሎች አካትቷል።
FERQUENCY 11105 H 45000
11165 H 45000
11545 H 30000
10985 H 45000
Channels LIST
1.🖥 EBS HD ⚡️
2.🖥 EBS MUSICA SD
3.🖥 EBS CINEMA SD
4.🖥 EBS SD
5.🖥 Sodere TV HD ⚡️
6.🖥 ETV News HD ⚡️
7.🖥 ETV News SD
8.🖥 ETV Languages SD
9.🖥 ETV ENTERTAINMENT SD
10.🖥 AMHARA TV HD ⚡️
11.🖥 Amhara TV SD
12.🖥 Amhara TV2 SD
13.🖥 FANA HD TV ⚡️
14.🖥 FANA SD TV
15.🖥 Afri Health HD ⚡️
16.🖥 Hagerie Tv HD ⚡️
17.🖥 TV Ethiopia HD ⚡️
18.🖥 Addis TV HD ⚡️
19.🖥 Addis TV SD
20.🖥 ARTS TV HD ⚡️
21.🖥 WALTA TV HD ⚡️
22.🖥 ESAT HD ⚡️
23.🖥 NBC Ethiopia TV HD ⚡️
24.🖥Tigrai TV HD
🖥Tigrai TV SD
25.🖥Hornsat Islamic
26.🖥Hornsat Music
27.🖥Hornsat Seires
28.🖥Hornsat Hindi
29.🖥Hornsat Drama
30.🖥Hornsat Kids
31.🖥Hornsat Sport
32.🖥 MOE SD
33.🖥 Dire Tv SD
34.🖥 SRTV SD
35.🖥 Afar TV SD
36.🖥 South TV SD
37.🖥 OBN HD ⚡️
38.🖥 OBN SD
39🖥 OBN Sd
40.🖥 Amhara TV Sd
41.🖥 South TV Sd
42.🖥 ARTS Sd@EthioNss57
43.🖥 Balageru Sd
44.🖥 EBS Sd
45.🖥 FANA TV Sd
46.🖥 Walta TV Sd
47.🖥 Ahadu TV HD ⚡️
48.🖥 ASRAT Media House SD
49.🖥 Balaguru SD
50.🖥 Ethiopia Lijoch SD
51.🖥 CNBC Africa SD
52.🖥 ETHIOSAT DEMO SD
53.🖥 ETV News SD
54.🖥 ETV Entertament SD
55.🖥 ETV Language (ETV VOT) SD
56.🖥 Ahadu TV
57.🖥 RT News SD
58.🖥 RT Docmentary SD
59.🖥 TRT World SD
60.🖥 NHK World japan SD
61.🖥 France 24 ( in English ) SD
62.🖥 Black Max SD
63.🖥 TIVI5MONDE SD
64.🖥 TV5MONDE AFRIQUE SD
65.🖥 Fight COVID-19 SD
66.🖥 Harari Edu TV SD
67.🖥 Oromia Edu TV SD
68.🖥 Tigray Edu TV SD
69.🖥 Somail Edu TV SD
70.🖥 BG Edu TV SD
71.🖥 Amhara Edu TV SD
72.🖥 SNNP Edu TV SD
73.🖥 Moaa TV SD
74.🖥 Elshaddai Television SD
75.🖥 Gospel TV SD
76.🖥 CM TV SD
77.🖥 Winners Way TV SD
78.🖥 Jesus Wonderful SD
79.🖥 OCN TV SD
80.🖥 River TV SD
81.🖥 Jesus TV Ethiopia SD
82.🖥 Evangelical TV SD
83.🖥 7SPIRITS TV SD
84.
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️☑️☑️☑️☑️☑️📺📺
በ ቅርቡ የ ሚገቡ ቻናል Ethio Channles on NISS 57 E° ኢትዮ ሳት
1. KANA TV
2. EOTC
3. EOTC MK
4. NAHOO TV
5. Mereja Tv
6. ASHAM TV
7. TV9 ETHIO
8. Abay media
9. VOA
ስላም 🤝 ውድ Ela kilo እንኳን ወደ 📡 🄴🅃🄷🄸🄾 ዲሽ መወያያ 🇪🇹 በደህና መጡ
እዚህ ቻናል ላይ ሊንክ ወይም ግሩፑን የማይመጥን ነገር መልቀቅ ከግሩፑ ለዘላለም ያቆራርጣል ህግና ደንብ ተፈፃሚነት አላቸው ይሔንን ስላላደረጉ እናመሰግናለን። 🙏🙏
@ethiodishHD
ስላም 🤝 ውድ From Forward Message እንኳን ወደ 📡 🄴🅃🄷🄸🄾 ዲሽ መወያያ 🇪🇹 በደህና መጡ
እዚህ ቻናል ላይ ሊንክ ወይም ግሩፑን የማይመጥን ነገር መልቀቅ ከግሩፑ ለዘላለም ያቆራርጣል ህግና ደንብ ተፈፃሚነት አላቸው ይሔንን ስላላደረጉ እናመሰግናለን። 🙏🙏
@ethiodishHD
If u want to download and read spiritual books in Amharic and english click on the link down👇👇👇👇👇👇👇👇
@Spritualbooksonly
ስላም 🤝 ውድ Hafseba Ā 💎 እንኳን ወደ 📡 🄴🅃🄷🄸🄾 ዲሽ መወያያ 🇪🇹 በደህና መጡ
እዚህ ቻናል ላይ ሊንክ ወይም ግሩፑን የማይመጥን ነገር መልቀቅ ከግሩፑ ለዘላለም ያቆራርጣል ህግና ደንብ ተፈፃሚነት አላቸው ይሔንን ስላላደረጉ እናመሰግናለን። 🙏🙏
@ethiodishHD
ስላም 🤝 ውድ ፍቅሬን አገኘኋት እንኳን ወደ 📡 🄴🅃🄷🄸🄾 ዲሽ መወያያ 🇪🇹 በደህና መጡ
እዚህ ቻናል ላይ ሊንክ ወይም ግሩፑን የማይመጥን ነገር መልቀቅ ከግሩፑ ለዘላለም ያቆራርጣል ህግና ደንብ ተፈፃሚነት አላቸው ይሔንን ስላላደረጉ እናመሰግናለን። 🙏🙏
@ethiodishHD
ብዙጥያቄ ትጠየቃላችሁ ግን መልሶች ሰትሰጧቸው አላየውም ነው ወይስ መለሠ የምትሰጡበተ ሌላ ቻናለ አለ እንዴ ካለ በታሳወቁኝ መክነያቱም በዙዎቹ ጠያቄዎች ስለሚመለከቱኝ ነው
Читать полностью…ስላም 🤝 ውድ No Name ... እንኳን ወደ 📡 🄴🅃🄷🄸🄾 ዲሽ መወያያ 🇪🇹 በደህና መጡ
እዚህ ቻናል ላይ ሊንክ ወይም ግሩፑን የማይመጥን ነገር መልቀቅ ከግሩፑ ለዘላለም ያቆራርጣል ህግና ደንብ ተፈፃሚነት አላቸው ይሔንን ስላላደረጉ እናመሰግናለን። 🙏🙏
@ethiodishHD
ዲሻችንን ወደ ኢትዮ ሳት ስናዞር ሌላ ሪሲቨር ያስፈልጋል ሌሎች ሲገዙ ስላየሁ ነው የኔ ሪሲቨር
Life star LS-9600 Plus
ፍላሽ የማይቀበል
???????????
ስላም 🤝 ውድ Mikø እንኳን ወደ 📡 🄴🅃🄷🄸🄾 ዲሽ መወያያ 🇪🇹 በደህና መጡ
እዚህ ቻናል ላይ ሊንክ ወይም ግሩፑን የማይመጥን ነገር መልቀቅ ከግሩፑ ለዘላለም ያቆራርጣል ህግና ደንብ ተፈፃሚነት አላቸው ይሔንን ስላላደረጉ እናመሰግናለን። 🙏🙏
@ethiodishHD
ስላም 🤝 ውድ Ayansa Rafera እንኳን ወደ 📡 🄴🅃🄷🄸🄾 ዲሽ መወያያ 🇪🇹 በደህና መጡ
እዚህ ቻናል ላይ ሊንክ ወይም ግሩፑን የማይመጥን ነገር መልቀቅ ከግሩፑ ለዘላለም ያቆራርጣል ህግና ደንብ ተፈፃሚነት አላቸው ይሔንን ስላላደረጉ እናመሰግናለን። 🙏🙏
@ethiodishHD
ስላም 🤝 ውድ No Name ... እንኳን ወደ 📡 🄴🅃🄷🄸🄾 ዲሽ መወያያ 🇪🇹 በደህና መጡ
እዚህ ቻናል ላይ ሊንክ ወይም ግሩፑን የማይመጥን ነገር መልቀቅ ከግሩፑ ለዘላለም ያቆራርጣል ህግና ደንብ ተፈፃሚነት አላቸው ይሔንን ስላላደረጉ እናመሰግናለን። 🙏🙏
@ethiodishHD
ግዴታ እኔመ መጠየቀ ካለብኝ አሺ ነገረ ገን የሌሎች ጥያቄ የኔመ ሊሆን ስለሚችል ነው መደጋገመ እንዳይሆን ነው በቅርብ ከተጠየቀው ።።(ኖ ኔመ ) የጠየቀው
Читать полностью…ሰላም ነው ጥያቄ አለኝ
በድሮ ኢሮ እስታር ሪሲዠር ላይ
ኢትዮ ሰአት ይሰራል
ከሰራ ደሞ የምንጭነው NSS 703 (57.0') የሚለው ላይ ነው