◉ ፈትዋ መጠየቅ ስትፈልጉ ጉሩፑ ክፍት በሚሆንበት ሳት ብቻ ጠብቃቹ ጥያቄያቹሁ ማቅረብ ይኖርባቹሀል።ጥያቄዎቻቹህ እውቀት ተኮር፣ሸሪዓዊን ብይን የተመረኮዘ ቢሆን ይመረጣል። ከዚህ በፊት የተጠየቀ ማዳመጥ እየተቻለ ደግመን ከመጠየቅ መቆጠብ ይገባናል። ለአንድሰው ከ1(2)በላይ ጥያቄ መላክ አይፈቀድለትም!!ሴቶች በድምፅ መግባት አይቻልም።ፁሁፍ መፃፍ የማትችሉ በ @ZUlFA_NASiR_BoT ለይ መላክ ትችላላቹ