ሴት ልጅን መጨበጥ ...
بسم الله الرحمن الرحيم
እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁ።
ﺱ : ﻣﺎ ﺣﻜﻢ ﻣﺼﺎﻓﺤﺔ ﺍﻟﻄﺎﻟﺐ ﻟﺰﻣﻴﻠﺘﻪ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﺭﺍﺳﺔ؟ ﻭﻣﺎﺫﺍ ﻳﻔﻌﻞ ﻟﻮ ﻣﺪﺕ ﻳﺪﻫﺎ ﻟﻠﺴﻼﻡ ﻋﻠﻴﻪ؟
ጥያቄ ፦
አንድ ተማሪ በትምህርት ቦታ ላይ ፤
ጓደኛውን (ሴት ተማሪን) መጨበጡ
ሸሪዓዊ ፍርዱ ምንድነው?
ሰላም ልትለው እጇን ከዘረጋችስ ምን ያድርግ❓
📚 ﺝ : ﻻ ﺗﺠﻮﺯ ﺍﻟﺪﺭﺍﺳﺔ ﺍﻟﻤﺨﺘﻠﻄﺔ ﻣﻊ ﺍﻟﻔﺘﻴﺎﺕ ﻓﻲ ﻣﺤﻞ ﻭﺍﺣﺪ، ﺃﻭ ﻓﻲ ﻣﺪﺭﺳﺔ ﻭﺍﺣﺪﺓ، ﺃﻭ ﻓﻲ ﻛﺮﺍﺱ ﻭﺍﺣﺪﺓ، ﺑﻞ ﻫﺬﺍ ﻣﻦ ﺃﻋﻈﻢ ﺃﺳﺒﺎﺏ ﺍﻟﻔﺘﻨﺔ، ﻓﻼ ﻳﺠﻮﺯ ﻟﻠﻄﺎﻟﺐ ﻭﻻ ﻟﻠﻄﺎﻟﺒﺔ ﻫﺬﺍ ﺍﻻﺷﺘﺮﺍﻙ، ﻟﻤﺎ ﻓﻴﻪ ﻣﻦ ﺍﻟﻔﺘﻦ . ﻭﻟﻴﺲ ﻟﻠﻤﺴﻠﻢ ﺃﻥ ﻳﺼﺎﻓﺢ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺍﻷﺟﻨﺒﻴﺔ ﻋﻨﻪ ﻭﻟﻮ ﻣﺪﺕ ﻳﺪﻫﺎ ﺇﻟﻴﻪ، ﻭﻳﺨﺒﺮﻫﺎ ﺃﻥ ﺍﻟﻤﺼﺎﻓﺤﺔ ﻻ ﺗﺠﻮﺯ ﻟﻠﺮﺟﺎﻝ ﺍﻷﺟﺎﻧﺐ؛ ﻟﻤﺎ ﺛﺒﺖ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﺃﻧﻪ ﻗﺎﻝ ﺣﻴﻦ ﺑﻴﻌﺘﻪ ﻟﻠﻨﺴﺎﺀ : ﺇﻧﻲ ﻻ ﺃﺻﺎﻓﺢ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ .
ﻭﺛﺒﺖ ﻋﻦ ﻋﺎﺋﺸﺔ - ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ - ﺃﻧﻬﺎ ﻗﺎﻟﺖ : ( ﻭﺍﻟﻠﻪ ﻣﺎ ﻣﺴﺖ ﻳﺪ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ ﻳﺪ ﺍﻣﺮﺃﺓ ﻗﻂ، ﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻳﺒﺎﻳﻌﻬﻦ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻜﻼﻡ ) ﻭﻗﺪ ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ : ﻟَﻘَﺪْ ﻛَﺎﻥَ ﻟَﻜُﻢْ ﻓِﻲ ﺭَﺳُﻮﻝِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺃُﺳْﻮَﺓٌ ﺣَﺴَﻨَﺔٌ ﻟِﻤَﻦْ ﻛَﺎﻥَ ﻳَﺮْﺟُﻮ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﺍﻟْﻴَﻮْﻡَ ﺍﻟْﺂﺧِﺮَ ﻭَﺫَﻛَﺮَ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺜِﻴﺮًﺍ [ ﺍﻷﺣﺰﺍﺏ 21: ] ﻭﻷﻥ ﺍﻟﻤﺼﺎﻓﺤﺔ ﻟﻠﻨﺴﺎﺀ ﻣﻦ ﻏﻴﺮ ﻣﺤﺎﺭﻣﻬﻦ ﻣﻦ ﻭﺳﺎﺋﻞ ﺍﻟﻔﺘﻨﺔ ﻟﻠﻄﺮﻓﻴﻦ، ﻓﻮﺟﺐ ﺗﺮﻛﻬﺎ .
ﺃﻣﺎ ﺍﻟﺴﻼﻡ ﺍﻟﺸﺮﻋﻲ ﺍﻟﺬﻱ ﻟﻴﺲ ﻓﻴﻪ ﻓﺘﻨﺔ ﻭﻣﻦ ﺩﻭﻥ ﻣﺼﺎﻓﺤﺔ ﻭﻻ ﺭﻳﺒﺔ ﻭﻻ ﺧﻀﻮﻉ ﺑﺎﻟﻘﻮﻝ ﻭﻣﻊ ﺍﻟﺤﺠﺎﺏ ﻭﻋﺪﻡ ﺍﻟﺨﻠﻮﺓ، ﻓﻼ ﺑﺄﺱ ﺑﻪ، ﻟﻘﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﺰ ﻭﺟﻞ : ﻳَﺎ ﻧِﺴَﺎﺀَ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲِّ ﻟَﺴْﺘُﻦَّ ﻛَﺄَﺣَﺪٍ ﻣِﻦَ ﺍﻟﻨِّﺴَﺎﺀِ ﺇِﻥِ ﺍﺗَّﻘَﻴْﺘُﻦَّ ﻓَﻼ ﺗَﺨْﻀَﻌْﻦَ ﺑِﺎﻟْﻘَﻮْﻝِ ﻓَﻴَﻄْﻤَﻊَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻓِﻲ ﻗَﻠْﺒِﻪِ ﻣَﺮَﺽٌ ﻭَﻗُﻠْﻦَ ﻗَﻮْﻟًﺎ ﻣَﻌْﺮُﻭﻓًﺎ [ ﺍﻷﺣﺰﺍﺏ 32: ] ﻭﻷﻥ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻓﻲ ﻋﻬﺪ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﻛﻦ ﻳﺴﻠﻤﻦ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﻳﺴﺘﻔﺘﻴﻨﻪ ﻓﻴﻤﺎ ﻳﺸﻜﻞ ﻋﻠﻴﻬﻦ، ﻭﻫﻜﺬﺍ ﻛﺎﻧﺖ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻳﺴﺘﻔﺘﻴﻦ ﺃﺻﺤﺎﺏ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ ﻓﻴﻤﺎ ﻳﺸﻜﻞ ﻋﻠﻴﻬﻦ .
ﺃﻣﺎ ﻣﺼﺎﻓﺤﺔ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﻠﻨﺴﺎﺀ ﻭﻟﻤﺤﺎﺭﻣﻬﺎ ﻣﻦ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ ﻛﺄﺑﻴﻬﺎ ﻭﺃﺧﻴﻬﺎ ﻭﻋﻤﻬﺎ ﻭﻏﻴﺮﻫﻢ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺤﺎﺭﻡ، ﻓﻠﻴﺲ ﻓﻲ ﺫﻟﻚ ﺑﺄﺱ . ﻭﺍﻟﻠﻪ ﻭﻟﻲ ﺍﻟﺘﻮﻓﻴﻖ.
ﻧﺸﺮﺕ ﺑﺎﻟﻤﺠﻠﺔ ﺍﻟﻌﺮﺑﻴﺔ ﻓﻲ ﺑﺎﺏ " ﻓﺎﺳﺄﻟﻮﺍ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺬﻛﺮ ." ( ﻣﺠﻤﻮﻉ ﻓﺘﺎﻭﻯ ﻭﻣﻘﺎﻻﺕ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺍﺑﻦ ﺑﺎﺯ : /4 247 )
ﺍﻷﺧﻼﻕ ﺍﻟﻤﺬﻣﻮﻣﺔ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﻭﺍﻟﺨﻠﻮﺓ ﻭﺍﻻﺧﺘﻼﻁ
መልስ ፦
ኢማም ኢብን ባዝ የማይጠገበውን ምክር (ምላሽ) እንደሚከተለው ሳይሸፋፍኑ ለገሱ!!!
📚 በአንድ ቦታ ላይ ወይም በአንድ ትምህርት ቤት ወይም በአንድ ወንበር ላይ ከሴቶች ጋር በመቀላቀል መማር አይቻልም።❗
እንደሁም ይህ (መደባለቅ) ፈተናን ከሚያመጡ ትላልቅ ምክንያቶች ውስጥ ነው።
ለወንድ ተማሪም ይሁን ለሴት ተማሪ የዚህ አይነት መጋራት (አብሮ መሆን) መቀላቀል አይቻልም።
ምክንያቱም፦ በውስጡ ብዙ ፈተና ስላለ ነው።
አንድ ሙስሊም የሆነ አካል "አጂነብይ" (በትዳር -ሲጣመሩ ያኔ ሃላል ይሆናል
عقيدةُ التَّوحِيدُ ماَ يُضاَدُّهاَ أََوْ يَنْقُصُهاَ مِنَ الشِّرْكِ الأَكْبَرِ وَالأَصغرِ والْتَّعْطِيلِ والبدَعِ وغَيْر ذَلِكَ
አቂደታ ተውሂድ الكفر تعريفه وانواعه
የተውሂድን አቂዳ የሚያጎድላትን ትልቁ ሽርክ ፣ ትንሹ ሽርክ ፣ማራቆት እንድሁም ቢድአ የሚዩብራራ ኪታብ
🎙ክፍል🖊 3⃣9⃣🎙 🎧
تأْلِيفُ الشَّيْخ صالحْ بْنِ فَوزاَن الْفوْزَان حَفِظه الله تَعلی📚📚
منهاج اهل السنة والجماعة في اسماء الله وصفاته
አዘጋጅ ኡስታዝ ሲራጅ ቢን ኢብራሒም ቢን አደም ሐፊዘሁሏህ
ز
ደርሱን በተከታታይ ለማግኘት በቴሌግራን ጆይን ይበሉ
/channel/USTAZ_SIRAJ
/channel/USTAZ_SIRAJ
الثبات على الحق وإن تزلزلت الجبال وإن عصفت العواصف - للعلامة ربيع المدخلي
أبشروا بخير يا أهل السنة.....
[ الحدادية منهج منحرف ]
=========================
قال العلامة الشيخ ربيع المدخلي :
منهج الحدادية وحش يفترس الناس ظلما وعدوانا
أنا أقول الذي يخطئ يعالج، المريض إذا سقط نوديه المستشفى ماهو نلفف عليه ونقتله نقضي عليه، ذولا الحدادية إذا جرح جرح صغير أهلكوه، إذا طاح خلاص لا يقوم يهلك، وإذا تخيلوا او افتروا عليه أنه أخطأ لا بد أن يهلك، فهذا منهج ليس إسلاميا ولا سلفيا ولا حتى إنساني، هذا وحش منهج وحش يفترس الناس ظلما وعدوانا، لا يفعله إلا أخس الوحوش وأقذرها، فهذا منهج مرفوض يا إخوة. منهج أنشئ للتفريق والتمزيق، كل منهج يمزق ويفرق فهذا علامة واضحة عليه كالشمس أنه منهج مبتدع، من شأن منهج السلف التجميع الجمع على الحق، جمع الكلمة وحدة الكلمة، ومن شأن البدع التفريق، فإذا رأيت منهجا يصدع بالباطل ماهو بالحق فهذا منهج باطل ومنهج مبتدع بارك الله فيكم.
🎤الشيخ العلامة ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله...
✔️
عقيدةُ التَّوحِيدُ ماَ يُضاَدُّهاَ أََوْ يَنْقُصُهاَ مِنَ الشِّرْكِ الأَكْبَرِ وَالأَصغرِ والْتَّعْطِيلِ والبدَعِ وغَيْر ذَلِكَ
አቂደታ ተውሂድ الكفر تعريفه وانواعه
የተውሂድን አቂዳ የሚያጎድላትን ትልቁ ሽርክ ፣ ትንሹ ሽርክ ፣ማራቆት እንድሁም ቢድአ የሚዩብራራ ኪታብ
🎙ክፍል🖊 3⃣6⃣🎙 🎧
تأْلِيفُ الشَّيْخ صالحْ بْنِ فَوزاَن الْفوْزَان حَفِظه الله تَعلی📚📚
منهاج اهل السنة والجماعة في اسماء الله وصفاته
አዘጋጅ ኡስታዝ ሲራጅ ቢን ኢብራሒም ቢን አደም ሐፊዘሁሏህ
ز
ደርሱን በተከታታይ ለማግኘት በቴሌግራን ጆይን ይበሉ
/channel/USTAZ_SIRAJ
/channel/USTAZ_SIRAJ
ተከታታይ ዴርስ 🎙️
ኹዝ አቂዴትክ ሚነልኪታቢ ወሱንነቲ ሷሂህ
خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة 📚📚
لشيخ محمد بن جميل زينو 📚
ክፍል 1️⃣
አዘጋጅ ኡስታዝ ሲራጅ ኢብራሂም ሃፊዘሁሏህ✍️
ዴርሱ ለእህት ወንድሞቻችሁ ይዴርስ ዘንድ ሸር በማድረግ ይተባበሩ
የቻናሉ ሊንክ
*ቴሌግራም*
https://t.me/joinchat/AAAAAFh9z3VcvTgQD86yzQ
👉 ሙብተዲዕን ጠላት ማድረግ
የስሜት ተከታዮችን ሙብተዲዖችን መጥላት አለመቀማመጥ አለማድነቅ አለማክበር ማዋረድ ማሳነስ ሙስሊሞች እንዲጠነቀቋቸው ማድረግ ለቢዳዓቸው ምላሽ መስጠት የሰለፎች መዝሀብ ነው ::
ይህ ከመሰረታዊ የዐቂዳቸው ነጥቦች አንዱ ነው :: የሰለፎች መዝሀብ ነው ማለት ኢጅማዕ ነው ማለት ነው ::
ይህን የኻለፈ አደጋ ውስጥ ነው ያለው
ከዚህ ቀጥሎ ይህ የሰለፎች ኢጅማዕ መሆኑን የጠቀሱ ዑለሞች ከተናገሯቸው መረጃዎች የተወሰኑትን ላስታውሳችሁ :-
አንደኛ :-
قال الإمام البغوي رحمه الله :
( و قد مضت الصحابة و التابعون ، و أتباعهم ، و علماء السنن على هذا مجمعين متفقين على معاداة أهل البدع و مهاجرتهم ) .
[ شرح السنّة ، للبغوي : 1/227 ]
ኢማሙል በገዊ ረሒመሁላሁ እንዲህ ይላሉ :-
" ሶሓባዎችና ታቢዒኖች እነርሱንም የተከተሉና እንዲሁም የሱና ዑለማዎችም በዚህ ላይ በአንድ ድምፅ ያፀደቁና የተስማሙ ሲሆኑ አልፈዋል
የቢዳዓ ሰዎችን ጠላት በማድረግና ባለማናገር "
ሽርሑ ሱና 1/227
ሁለተኛ :-
و قال الشاطبي :
( إن فرقة النجاة ، و هم أهل السنة ، مأمورون بعداوة أهل البدع ، و التشريد بهم ، و التنكيل بمن انحاش إلى جهتهم ، و نحن مأمورون بمعاداتهم ، و هم مأمورون بموالاتنا و الرجوع إلى الجماعة ) .
[ الاعتصام ، للشاطبي : 1/120 ].
ኢማሙ ሻጢቢይ እንዲህ ይላል :-
" ነጃ የሚወጡ ጭፍሮች እነርሱ አህሉ ሱናዎች ሲሆኑ አህሉል ቢዳዓን ጠላት በማድረግ ታዘዋል እንዲሁም
እነርሱን በመበታተን ወደእነርሱ የተዘነበለን ወይም የተቀላቀለን በመቅጣት ታዘዋል
እኛ እነርሱን ጠላት በማድረግ ታዘናል እነርሱ ደግሞ እኛን በመውደድና ወደ ጀማዓ በመመለስ ታዘዋል "
አል ኢዕቲሳም 1/120
ሶስተኛ :-
و قال الإمام أبو عثمان إسماعيل الصابوني رحمه الله حكايةً عن أهل السنّة :
( و يبغضون أهل البدع الذين أحدثوا في الدين ما ليس منه ، و لا يحبونهم ، و لا يصحبونهم ) .
[ عقيدة السلف أصحاب الحديث ، للصابوني ، ص : 118 ].
አቡ ዑስማን ኢስማኢል አስሳቡኒ - ረሒመሁላሁ - ስለ አህሉ ሱናዎች ሲናገር እንዲህ ይላል ;-
" እነዚያ በዲን ላይ የሌለን ነገር ያመጡትን ይጠላሉ
አይወዱዋቸውም ጓደኛ አያደርጓቸውም "
ዐቂደቱ ሰለፍ አህሉል ሐዲስ ገፅ 118
ይህ ነው እንግዲህ የሰለፎች መዝሀብ
በጣም የሚገርመው ይህን የኮንክሪት ግንብ ለመናድ በጥፍሩ የሚቧጥጥ መታየት መብዛቱ ነው
እናንተ ሸኾቻችሁ እየለቃቀሙ መረጃ ነው ብለው የሚሰጡዋችሁ ሙሪዶች በጥፍራችሁ ይህን ግንብ በመቧጠጥ እድሜያችሁን ከምትጨርሱ ሂዱና ይህ የሰለፎች መዝሀብ ነው ወይስ አይደለም በሏቸው
አው ካሉዋችሁ ታዲያ የሆነ ዓሊም በሆነ ጊዜ እሱ ለሚያየው ጥቅም ብሎ የሰራውን እያመጣችሁ ይህን መሰረት ለመናድ የምትሞክሩት ለምንድነው በሏቸው
አይደለም ካሉ በገዛ ፈቃዳቸው ከሰለፍያ መዝሀብ መውጣታቸውን አረጋግጠዋል :: ተከተሉዋቸው ወይም ተመለሱ
ይህ ጉዳይ ቀላል መስሏችሁ የእገሌ ዓሊም እንዲህ አድርጓል በሚል ውሃ ሲወስድ ውሃ ይያዛል የሚሉት አይነት የማይድኑበት አይነት መወራጨት ከመወራጨት ተቆጠቡ
http://t.me/bahruteka
ተከታታይ ዴርስ🎙🎙
كتاب القواعد الأربع
الإمام محمد بن عبد الوهاب رحمه الله تعالى 📚
ቀዋኢዱል አርበዓ
ክፍል 5️⃣
የተሰኘውን አጭር እና ለሙስሊሙ ጠቃሚ የሆነች ኪታብ
በኡስቱዝ ሲራጅ ኢብራሒም ሐፊዘሁሏህ✍
ዴርሱ ለእህት ወንድሞቻችሁ ይዴርስ ዘንድ ሸር በማድረግ ይተባበሩ።
የቻናሉ ሊንክ
https://t.me/joinchat/AAAAAFh9z3VcvTgQD86yzQ
عقيدةُ التَّوحِيدُ ماَ يُضاَدُّهاَ أََوْ يَنْقُصُهاَ مِنَ الشِّرْكِ الأَكْبَرِ وَالأَصغرِ والْتَّعْطِيلِ والبدَعِ وغَيْر ذَلِكَ
አቂደታ ተውሂድ الكفر تعريفه وانواعه
የተውሂድን አቂዳ የሚያጎድላትን ትልቁ ሽርክ ፣ ትንሹ ሽርክ ፣ማራቆት እንድሁም ቢድአ የሚዩብራራ ኪታብ
🎙ክፍል🖊 3⃣1⃣🎙 🎧
تأْلِيفُ الشَّيْخ صالحْ بْنِ فَوزاَن الْفوْزَان حَفِظه الله تَعلی📚📚
منهاج اهل السنة والجماعة في اسماء الله وصفاته
አዘጋጅ ኡስታዝ ሲራጅ ቢን ኢብራሒም ቢን አደም ሐፊዘሁሏህ
ز
ደርሱን በተከታታይ ለማግኘት በቴሌግራን ጆይን ይበሉ
/channel/USTAZ_SIRAJ
/channel/USTAZ_SIRAJ
አዲሥ ሙሓደራ
→ርዕስ↓
❞دعوة إبراهيم عليه السلام❝
የኢብራሒም "ዓለይሂ ሰላም" ጥሪ
🕌 ወረባቦ 08 ቀበሌ ቱታ መንደር
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7068
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7068
عقيدةُ التَّوحِيدُ ماَ يُضاَدُّهاَ أََوْ يَنْقُصُهاَ مِنَ الشِّرْكِ الأَكْبَرِ وَالأَصغرِ والْتَّعْطِيلِ والبدَعِ وغَيْر ذَلِكَ
አቂደታ ተውሂድ الكفر تعريفه وانواعه
የተውሂድን አቂዳ የሚያጎድላትን ትልቁ ሽርክ ፣ ትንሹ ሽርክ ፣ማራቆት እንድሁም ቢድአ የሚዩብራራ ኪታብ
🎙ክፍል🖊 3⃣0⃣🎙 🎧
تأْلِيفُ الشَّيْخ صالحْ بْنِ فَوزاَن الْفوْزَان حَفِظه الله تَعلی📚📚
منهاج اهل السنة والجماعة في اسماء الله وصفاته
አዘጋጅ ኡስታዝ ሲራጅ ቢን ኢብራሒም ቢን አደም ሐፊዘሁሏህ
ز
ደርሱን በተከታታይ ለማግኘት በቴሌግራን ጆይን ይበሉ
/channel/USTAZ_SIRAJ
/channel/USTAZ_SIRAJ
📲 *﴿ كلمة إلى السلفيين في دار الحبشة :أهمية طلب العلم.. والأخوة في الله ﴾* 📲
*ـــــ كلمة قيمةٌ ـــــ*
لشيخنا الفاضل المحدث / *أبي حسن علي الرازحي.. حفظه الله تعالى.
*💡 ننصح الجميع بالاستفادة منها💡*
✒️ألقيت هذه الكلمة في مركزنا دار الحديث بمعبر حرسها الله..
*القائم عليها الشيخ العلامة المفسر محمد بن عبدالله الإمام عفى الله عنه وحفظه*
📍بتاريخ : 🗓 الإثنين ١٣ ربيع الآخر /١٤٤٤هـ.
⏱مدة المقطع الصوتي.
(٢٥:٥٣)
══❁✿❁ ═══
*🖥 قناة شيخنا المحدث علي بن أحمد الرازحي حفظه الله تعالى..
☞/channel/AliAlrazihi
✍ أبو ماهر الأثري الحبشي...
عقيدةُ التَّوحِيدُ ماَ يُضاَدُّهاَ أََوْ يَنْقُصُهاَ مِنَ الشِّرْكِ الأَكْبَرِ وَالأَصغرِ والْتَّعْطِيلِ والبدَعِ وغَيْر ذَلِكَ
አቂደታ ተውሂድ الكفر تعريفه وانواعه
የተውሂድን አቂዳ የሚያጎድላትን ትልቁ ሽርክ ፣ ትንሹ ሽርክ ፣ማራቆት እንድሁም ቢድአ የሚዩብራራ ኪታብ
🎙ክፍል🖊 3⃣8⃣🎙 🎧
تأْلِيفُ الشَّيْخ صالحْ بْنِ فَوزاَن الْفوْزَان حَفِظه الله تَعلی📚📚
منهاج اهل السنة والجماعة في اسماء الله وصفاته
አዘጋጅ ኡስታዝ ሲራጅ ቢን ኢብራሒም ቢን አደም ሐፊዘሁሏህ
ز
ደርሱን በተከታታይ ለማግኘት በቴሌግራን ጆይን ይበሉ
/channel/USTAZ_SIRAJ
/channel/USTAZ_SIRAJ
عقيدةُ التَّوحِيدُ ماَ يُضاَدُّهاَ أََوْ يَنْقُصُهاَ مِنَ الشِّرْكِ الأَكْبَرِ وَالأَصغرِ والْتَّعْطِيلِ والبدَعِ وغَيْر ذَلِكَ
አቂደታ ተውሂድ الكفر تعريفه وانواعه
የተውሂድን አቂዳ የሚያጎድላትን ትልቁ ሽርክ ፣ ትንሹ ሽርክ ፣ማራቆት እንድሁም ቢድአ የሚዩብራራ ኪታብ
🎙ክፍል🖊 3⃣7⃣🎙 🎧

🎙ክፍል🖊 3⃣5⃣🎙 🎧

👆👆👆
#እናንተ የሱና ሰዎች ሆይ! ፅናት ፅናት!
🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ወረዳ በቴሶ ቀበሌ በሰላም መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።
🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
https://t.me/joinchat/SO12YVzdQF8XXipn
/channel/shakirsultan
ተከታታይ ዴርስ🎙🎙
كتاب القواعد الأربع
الإمام محمد بن عبد الوهاب رحمه الله تعالى 📚
ቀዋኢዱል አርበዓ
ክፍል 4️⃣

ክፍል 3️⃣
የተሰኘውን አጭር እና ለሙስሊሙ ጠቃሚ የሆነች ኪታብ
በኡስቱዝ ሲራጅ ኢብራሒም ሐፊዘሁሏህ✍
ዴርሱ ለእህት ወንድሞቻችሁ ይዴርስ ዘንድ ሸር በማድረግ ይተባበሩ።
የቻናሉ ሊንክ
https://t.me/joinchat/AAAAAFh9z3VcvTgQD86yzQ