📌አስደንጋጩ ሰይጣን ስለፃፈው መፅሀፍ ጉድ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/KRqN_WWWmK0
https://youtu.be/KRqN_WWWmK0
የግዙፋን ረጃጅሞቹ መፅሀፍ
ክፍል ሁለት 2
የቀጠለ...
.
.
እነርሱም ሌሎች መላዕክት በምድር ላይ እንዲመጡ ለማሳመን መሞከርን አለበለዚያ ጭቆናቸው በሙሉ ሊጠፋና ሊሞት እንደሚችል አሰቡ። ሁል ጊዜ በምድር ላይ ከፍተኛ ጥፋትን ያስነሱ ነበር። ይህም አላማ እነርሱን ለማምጣት እንዳሰቡት ካልሆነ በመጨረሻም እንደሚጠፉ ያምኑ ነበር።
የወደቁት ፍጥረታትን ሁሉ አረከሱ፤ ግዙፋን ሰዎች እና አስፈሪ ፍጥረታትንም ወለዱ ፤ ምድሪቱንም ሁሉ አበላሹ ፤ በግዙፎች አልበቃቸው ብሎ ብዙ በጣም የበለጠ ለማውደም ለማጥፋት ሁልጊዜ ይፈልጉ ነበር። አውሬዎቹም ሁሉንም ፍጥረታት አጠቁ።
(ግዙፎቹ አሁን በክፉ ሕልሞች ተጨንቀዋል እናም "ማህዌይ" (Mahway) ሕልሙን ለተቀሩት ግዙፋን ይተርካል። በግልፅ፤ በውሀ ውስጥ የሚሰጥም ብዙ ስሞች የተጻፉበት የጽሑፍ ጡብ (ሰሌዳ) ያያል፤ ከውሃ ውስጥ በሚወጣበት ጊዜ 3 ስሞች ብቻ ይቀራሉ። ይህም ከኖኅና ከልጆቹ በቀር በምድር ላይ ያሉ ሁሉ እንደሚሞት የሚያሳይ ምሳሌ ነው።
ማህዌይ ዘገባን እንዳደረገው ሰሌዳውን ሰዎች በውሃ ውስጥ ጨመሩት፤ እርሱም ተሸፈነ። ከዚያም በወጣ ጊዜ ሁሉም ጽሑፎቹ ግን ከሦስቱ በቀር ጠፍተው ነበር።
(ማህዌይ ወደሌሎቹ ሄደ። ሕልሙን ይወያያሉ።) ጉባኤውም "ይህ ራዕይ ለመርገም እና ለሐዘን ምክንያት ነው" አሉ።
ማህዌይም "ከሰማይ ከተወገደው ቡድን አንዱ የሆንኩ ከሁሉም በጣም የምወቅሰው እኔ ነኝ፤ የተገደሉት ሰዎች መንፈሶች ስለ ጉዳዮቻቸው ሲከሱና ሁላችንም አንድ ላይ እንድንሞትና እንድናበቃ ሲጮሁ ለመስማት መሄድ አለብኝ፤ ተኝቼ ሕልምን በማለም ሳለሁ ኅብስትና ህላዌዬ ይክደኛል"በዚህ ራዕይ ታውኪያለሁና" በማለት ተናገረ። አውሬዎቹ ወደ ግዙፎቹ ጉባኤ ገቡ...
ይቀጥላል...
JOIN AND SHARE
@Andromeda_Mereja
@Andromeda_Mereja
#ልሳነ_ግዕዝ
#ክፍል_1
#ፊደል
ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ፊደልና አኀዝ ያላት ብቸኛ አፍሪካዊት ሀገር ናት ። ፊደል ማለት የነገር ፣ የቃል ምልክት፣ አምሳል መግለጫ ወይም ማስታወቂያ ማለት ነው ። የግዕዝ ፊደላት ቅጥያዎች ከካዕብ እስከ ሳብዕ ድረስ ስድስት ኆኄዎች ናቸው ።ለምሳሌ ፦ ኡ፣ኢ፣አ፣ኤ፣እ፣ኦ(ኡ=ካዕብ ኢ=ሣልስ ኣ=ራብዕ ኤ=ኃምስ እ=ሳድስ ኦ=ሳብዕ) የ(ጰ) ና የ(ፐ) ፊደላት ተፅዕኖ የመጣው በአባ ሰላማ ፍሬምናጦስ አማካኝነት መጻሕፍት ከጽርእ ወደ ግዕዝ ሲተረጎሙ ተጨምረዋል ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትውፊት አሌፋት ፊደል መገኛ መሰረት የሚከተለውን ይተርካል ። ጻድቁ አቤል በወንድሙ ተገድሎ ከሞተ በኀላ የሰው ልጆች ደመ አቤል ያጥፍአነ ፣ደመ አቤል ያስጥመነ እያሉ ሲምሉ እግዚአብሔር በሩቅ ብእሲ ደም መማል እንደማይገባ በ3ኛው ትውልድ በሄኖስ አማካኝነት 22ቱን ፊደላት በ22ቱ ሥነፍጥረታት አምሳል በጸፍጸፈ ሰማይ ቀርጾ እንደሰጠው ይተርካል ።ከ81 መጽሐፍት ውስጥ መጽሐፈ ሔኖክና መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ አሌፋት ፊደል በሰፊው ያትታል ።የግዕዝ መሰረታዊ ፊደሎች 26 ሲሆኑ እያንዳንዳቸውም 7 የጽሑፍ ሆሄ አላቸው ። ስለዚህ 26ቱ ፊደሎች በሰባት ቅርፆቻቸው ሲባዙ 182 ይሆናሉ ። በተጨማሪም 4 ዲቃላ ፊደሎች (ጎ፣ኈ፣ኰ፣ቔ) እነዚህም እያንዳንዳቸው 5 ሆሄያት በአንድነት 20 ይሆናሉ። የግዕዝ ፊደላት ቅደም ተርታ የሚጀምረው አ፣በ፡ገ፡ደ... በማለት ሲሆን የአማርኛ ደግሞ ሀ፣ለ፡ሐ፡መ... በማለት ነው ። በመሆኑም የሁለቱን ቋንቋዎች ፊደል ተርታ በጥንቃቄ በመለየት መጠቀም ያስፈልጋል።
💚 @kokuha_haymanot 💚
💛 @kokuha_haymanot 💛
❤️ @Kokuha_haymanot ❤️
ዩቶጵያ
ቻናላችን "ዩቶጵያ/Utopia" የተባለው የሚከተለውን መሳጭና አኩሪ ታሪካዊ እውነት መነሻ በማድረግ ነው። በመሆኑም በትግስት በማንበብ የማናውቀውን የገናናነታችንን ታሪክ መገንዘብ ከማስቻሉም በላይ ከዘመን ከእንቅልፋችን ላይ ነቅተን ወደነበርንበት የልዕልና ተራራ እንድናስተውል ያደርገናል። የጽሑፉን ሀሳብ "በJTV " ከሚተላለፈው "አንድሮሜዳ" ፕሮግራም እና የዶክተር ሮዳስ ታደሰን ሙሉ የጥናት ጽሑፍ ተጠቅመናል።
'ፕሮፌሰር አውግስጦስ ሎፕሎንጊዎን፥ በ1874 ዓ.ም የወደመ በማያ ህዝቦች የተገነባ ቤተመንግሥት በሜክሲኮ ሂቸን ኢትዛ ውስጥ አገኘ። በውስጡም የልዑል ኮ ቤተመንግሥት አግኝቷል። ከዚህ በመነሳት ስለ ምስጢራዊቷ የማያ ንግስትም ጽፏል። ልዑል ኮ እና ወንድሙ አክ ይቺን ሞ የተባለች ንግስት የማግባት ፍላጎት የነበራቸው ቢሆንም፥ ንግስት ሞ ግን ልዑል ኮን መረጠች። አክም በቅናት ተነሳስቶ ኮን ገደለው።
ከዚህ በኋላ ንግስት ሞ ወደ አትላንቲስ ደሴት ተሰደደች። እዚያ እንደደረሰች ግን አትላንቲስ በተፈጥሮ አደጋ ወድማ አገኘቻት። ወዲያውኑ ወደ ግብጽ ተጓዘች።
ግብጽ እንደደረሰች ወዲያው አነገሷት። በዚያም ለባሏ ኮ መታሰቢያ እንዲሆን አሁን ግብጽ ውስጥ የሚገኘውን ስፒኒክስ የተባለውን ሀውልት አሰራች።
የማያ ሰዎች የንግስት ሞ'ን ስም ለመጻፍ በሄሮግሎፊክስ አጻጻፍ ረጅም ጭራ ባላት በቀቀን ወፍ ሰይመዋታል። በግብፅ ፒራሚዶችም ላይ ረጅም ጭራ ያላት ወፍ ትሳላለች። ምክንያቱ ደግሞ የንግስት ሞ እና ኮ ታሪክ ነው።
ልዑል ኮ ከመሞቱ በፊት የተወከለው በድመት ነበርና ፣ በግብፅ ስፒኒክስ ፒራሚድም የሰው ፊት ያለው ድመት ነው።
ዋናው ቁም ነገራችን እዚህ ላይ ነው። በስፒኒክስ ድመት ላይ ያለው የሰው ፊት ማንን ይመስላል? ወደሚለው እንምጣ።
Jackson, Ethiopian the origin of civilization , በሚል መጽሐፉ ላይ እንዲህ ብሏልና።
'If the Sphinx with it's Ethiopian face, it is amemorial to an ancient Mayan Prince, so that the mayas were African origin. ' ይላል። 'በስፒኒክስ ሀውልት ላይ ያለው ፊት ኢትዮጵያዊ ይመስላል ካልን የማያ ሰዎች እና ስልጣኔአቸው አፍሪካዊ መሰረት አለው' ማለት ነው።
የግሪኩ ፈላስፋ ፕሌቶ የጻፋቸውን መጽሐፍ መሰረት በማድረግ አትላንቲስ የምትባለው ውቅያኖስ ውስጥ የሰጠመችው በወርቅ የተገነባችው ከተማ የፍትህ፣ አስተዳደር፣ የፍቅር ሀገር ናት ብለው ጽፈዋል።
Francis Bacon, The New Atlantis, በሚለው መጽሐፉ ውስጥ እና Thomas More, Utopia, መጽሐፉ ላይ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ የሰጠመችው በወርቅ የተገነባችው አትላንቲስ ከተማ ዩቶጵያ(Utopia) እንደሆነች ገልጸዋል። Utopia የሚለው ቃል መልካም ማለት ሲሆን ፣ ጦቢያ(ጦቢት) መልከ መልካም ማለት ነው። ይህም ያመሳስላቸዋል።
የግሪክ ፈላስፋው ፕሮክለስ አትላንቲስ እንደነበረች ማስረጃ ማቅረብ ጀመረ። እንዲህም አለ። "የኢትዮጵያ ታሪክ ለአትላንቲስ መኖር ማስረጃ ሲሆን፣ አትላንቲስም የኢትዮጵያ ግዛት ነበረች።" ብሏል።
ብዙ የታሪክ ተመራማሪዎችና ፈላስፋዎች በአትላንቲስ ዙሪያ ያደረጉትን ምርምራቸውን እውነት የሚያደርገው ደግሞ እስከ 19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ድረስ አትላንቲክ ውቅያኖስ፣ የኢትዮጵያ ውቅያኖስ ተብሎ መጠራቱ ነው።
ይህ ትልቅ ውቅያኖስ ለምን በኢትዮጵያ ስም ተሰየመ ስንል፣ የኢትዮጵያ ደሴት የነበረችው አትላንቲስ(Utopia) የሰጠመችበት ውቅያኖስ ስለነበረ ነው።
ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኋላ በአለም ካርታ ላይ የኢትዮጵያ ውቅያኖስ የሚለውን ስም የአትላንቲክ ውቅያኖስ ለምን አሉት?
ምክንያቱም የኢትዮጵያ የስልጣኔ አሻራ በየቦታው መገኘቱ ለአሁኑ ሀያላን እና ነጮች ድንጋጤን ፈጥሮባቸዋል።
በርካታ አርኪዎሎጂስቶች የጥንት ኢትዮጵያውያን ስልጣኔ ማግኘታቸው ያስደነገጣቸው ነጮች የአትላንቲክ ውቅያኖስ ብለው እንዲሰየም አድርገውታል።
ሉዱክ ሄሪኒ የሚባል የታሪክ ተመራማሪ እንዲህ አለ። 'ከጥንት ታሪክ ጀምሮ ኢትዮጵያዊያን እጅግ የተከበሩ ነገር ግን ምስጢር የሆኑ ህዝቦች ናቸው። በቅርብ የተገኙ የስነ ቁፋሮ ግኝቶች ሁሉ እነዚህን ጥንት የነበሩ ህዝቦች አሻራ በልዩ ልዩ ግዛቶች ማግኘት የተለመደ ነው። ጥንታዊ ግብፅን ብትጎበኙ፣ ወደ ኤፍራጥስ እና ጤግሮስ ወንዞች ብትሄዱ፣ የጥንታዊቷን ኢትዮጵያ ታሪክ ታገኛላችሁ። የእነዚህን ድንቅ ህዝቦች ታሪክ በጥንታዊ ግሪክ ውስጥም ሲያብረቀርቅ ታገኙታላችሁ።' በዚህም መሰረት የጥንታዊ ኢትዮጵያ ታሪክ በሁሉም አቅጣጫ መገኘቱ ያስደነገጣቸው አካላት የኢትዮጵያ ውቅያኖስ የሚባለውን ወደ አትላንቲክ ውቅያኖስ እንዲቀየር አድርገዋል።
ዱሩሱላ ዱንቺ "Wonderful Ethiopian the ancient kushitic Empire" በሚል መጽሐፏ ላይ እንዲህ ስትል ጽፋለች። 'የጥንት ኢትዮጵያዊያንን እውነተኛ ታሪክ ለማጥፋት ሴራዎች ወይም ደባዎች በጋራ ስምምነት የጸደቁ እስኪመስሉ ድረስ ይደረጋል። ዛሬ ድረስ የኢትዮጵያ እውነተኛ ታሪኮች በምስጢርነት የተያዙ ይመስላል።' ብላለች። ስለዚህም የታላቋ ሀገራችን ምስጢር እንዲቆለፍ ተደርጓል። እንዲህም ስትል ኢትዮጵያዊያንን ትመክራለች።
'እናንተ ኢትዮጵያውያን ሆይ አንገታችሁን ቀና አድርጉ።ስለእናንተ አባቶቻችሁና አያቶቻችሁ የጻፉትን መርምሩ። በእነርሱም ኩሩ።' ብላ ትመክረናለች። ስለዚህ ለዘመናት እራሳችንን እንድንንቅ፣ ስለእኛ እንዳናውቅ የማድረግ ከፍተኛ ታሪካዊና ፖለቲካዊ ሴራ ተሰርቶብናል። በጣም በጥቃቅን ነገሮች እንድንጨቃጨቅ፣ አልማዙን ሳይሆን መዳቡን እንድናይ ስለተደረግን፣ ስለገናናነታችን ሲነገረን እንኳን መደንገጣችን አልቀረም።" ይላል መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ።
የማህበራችን ስም ዩቶጵያ ብለን የሰየምንበት ሁለት መሰረታዊ ጉዳዮች አሉ።
1💎 ዩቶጵያ(Utopia)/ጦቢያ(ጦቢት) ማለት መልካም ማለት በመሆኑ ማህበራችንም በመልካም አስተሳሰብና በበጎ ልቦች የሚንቀሳቀስ ማህበር በመሆኑ ከስሙ ትርጓሜ ጋር በማገናኘት ዩቶጵያ ተብሏል።
©ዩቶጵያ
የጽሑፉን ትክክለኛ የመረጃ ምንጭ ለማግኘት በyoutube ቻናል አንድሮሜዳ ፕሮግራም https://youtu.be/WGUjQLEHyIU
https://youtu.be/BDQKIwt0r6Y
ማግኘት ትችላላችሁ
በሱባኤ ወቅት ምንና እንዴት እንጸልይ?
በሱባኤ ወቅት የሚጸልዩት ፀሎቶች የትኞቹ ናቸው?
የ7ቱ ጊዜያቱ ጸሎት ዝርዝራቸው ከነምክንያታቸው
/በዚህ በፍልሰታ ጾም በገዳም ሱባኤ ለመያዝና ባላችሁበትና በቤትም የታቅቦ ሱባኤ ለመያዝ ላሰባችሁ የተዘጋጀ/
በቀሲስ መምህር ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ሼር በማድረግ ለእመቤታችን ልጆች እና ወዳጆች አዳርሱ!
የወለላይቱ እመቤት ልጆች በሱባኤ ወቅት ከምንግዜም በላይ በጣም ተግተን መጸለይ ይገባናል፡፡ ሕይወታችን አንዲስተካከልና አንዳች ነገር ለማግኘት እስከሆነ ድረስ ከፍተኛ ድካም ሊጠይቀን ይችላል፡፡ በቤተክርስትያን የእለት ውዳሴ ማርያም የምናደርስ ከሆነ በሱባኤ ወቅት ምናልባት ’’ከሰኞ እስከ እሁድ፣ አንቀፀ-ብርሃንና ይዌድስዋን’’ ጨምረን ሙሉውን ማድረስ ሊኖርብን ይችላል፡፡ ይህንንም የምናደርሰው በሰባቱ የሱባኤ ጊዜያችን ውስጥ ነው፡፡
ቅዱሳን አባቶቻችን ቀን ከሌሊት ያለማቋረጥ በየሰዓቱ አብዝተው የሚጸልዩት ጸጋውና ልምዱ ስላላቸው ነው፡፡ በዚህም በጸሎት ድካም ውስጥ በማለፍ የማያልፈውን ጸጋ እንዳገኙ በገድላቸው ተፅፎ ይገኛል፡፡ እኛ እንደነሱ ባንሆንም በተቻለን አቅም ሙሉ ውዳሴዋን በየሰዓቱ በማድረስ ጥያቄያችንን ማቅረብ ይኖርብናል፡፡
በሱባኤ ወቅት ከሚጸልዩት ጸሎቶች ውስጥ
ተወዳጆች ሆይ በሱባኤ ወቅት ከሚጸለዩት ጸሎቶች ውስጥ መዝሙረ ዳዊት፣ ውዳሴ ማርያም፣አርጋኖን፣ ጸሎተ ባርቶስ፣ መልክአ ኢየሱስ፣ ውዳሴ አምላክ፣ ሰይፈ ሥላሴ፣ሰይፈ መለኮት፣ ድርሳነ ሚካኤል፣ ድርሳነ ገብርኤል፣ ገድላት ወዘተ… ናቸው፡፡ እኔ ይህንን አልኩ እንጂ የበረታ ሌሎችንም ቢጨምር የበለጠ ይጠቅማል፡፡ መዝሙረ-ዳዊት ቢያንስ በቀን አንዴ በየዕለቱ ይደገማል፤ ውዳሴ ማርያም መለመኛ፣ መማፀኛ፣ መጠየቂያና ማመልከቻ ስለሆነች በየሰዓቱ እናደርሳለን፡፡
አርጋኖን ፦ እመቤታችን እጅግ ከምትወዳቸው ጸሎቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነውና ይልቁኑም ድንግልናዋን፣ ንፅህናዋን፣ ቅድስናዋን፣ ወላዲተ አምላክነቷንና ክብሯን በአጠቃላይ በብዙ ነገሮች እየተመሰለች የምትመሰገንበት ስለሆነ ብንጸልየው ሱባኤያችን ይበልጥ ይሰምራል፡፡ አርጋኖን ከእመቤታችን ምስጋናዎች ውስጥ ረጅምና ትዕግስትን የሚጠይቅ ስለሆነ ቢያንስ በቀን አንዴ ብንፀልይ እመቤታችን ትደሰትብናለች፣ትለመነናለች ለጥያቄያችን መልስ ትሰጠናለች፡፡ ከሱባኤ ውጪም አዘውትረን ብንጸልየው መልካም ነው፡፡
አንዳንድ ሰዎች አርጋኖን መጸለይ ከተጀመረ አይቋረጥም፤ ሲቋረጥ ሰይጣን ይመታል ይላሉ፡፡ ይህ ከእውነት የራቀ ነው፡፡ በመሠረቱ አርጋኖን ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ፀሎት ከተጀመረ አይቋረጥም፡፡ አርጋኖን ምስጋና ስለሆነ ጀምሮ ከመተው ማረፊያ ምዕራፍ ምዕራፍ ስላለው ሰዓት ያጠረንና ጊዜ ያጣን ቀን በምዕራፍ ላይ በማቆም በአባታችን ሆይ መዝጋት፡፡
አንድ የማውቃት የእመቤታችን ወዳጅ ሱባኤ ትገባለች፡፡ እመቤታችንም አርጋኖን እንድትጸልይ፤ ብትጸል እመቤታችን ደስ እንደሚላት፤ ልጅቷም ብዙ በረከት እንደምታገኝ ትነግራታለች፡፡ ልጅቷም ’’እመቤቴ ጸሎቱ ረጅም ስለሆነ ቶሎ አያልቅልኝም፣ በዚያ ላይ ሲቋረጥ ጥሩ አይደለም ሲባል ስለሰማሁ ፈርቼ ነው እንጂ ሁሌም ለመጸለይ አንቺን ለማመስገን እፈልግ ነበር’’ ትላታለች፡፡ እመቤታችን ድንግል ማርያምም እስከ ቻልሽው ጸልይና ምዕራፍ ላይ አቁሚ ስትበረቺ ደግሞ የዕለቱን ሙሉ ጸልይ ብላት እንደተሰወረቻት አጫውታኛለች፡፡
ኢትዮጲያዊቷ ሰማዕቷ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በምታርፍበት ቀን ጌታችን ቃል ኪዳንስ ሊገባላት ሲመጣ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አርጋኖንን እየጸለች ነበር፡፡ እመቤታችንም ‹‹ይህቺን ምስጋናዬን በጣም ነው የምወዳት›› ብላታለች፡፡ እንዲሁም ኢትዮጲያዊ ቅድስት የሆነችውና በዓለ እረፍቷ መስከረም 18 ቀን የሚከበርላት ቅድስት ጸበለ ማርያም በቀን አንድ ጊዜ የእመቤታችን በዓል በሆነበት ቀን በቀን ሦስት ጊዜ አርጋኖንን እንደምትጸልይ አስደናቂ ገድሏ ይናገራል፡፡ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስም አርጋኖንን ያዘወትሩ እንደነበር ታምረኛ ገድላቸው ይናገራል፡፡ ከአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ቦኃላ የተነሱት ቅዱሳን በሙሉ አርጋኖንን እየጸለዩ እመቤታችንን አመስግነዋል፡፡ አንዳንዶቹ ደግሞ አርጋኖንን በቃላቸው ይዘው/ሸምድደው/ ይጸልዩት ነበር፡፡ ስለዚህ እኛም በዚህች በጾመ ፍልሰታ አርጋኖንን እየጸለይን ወለላይቱን ወላዲተ አምላክ እመብርሃንን እንማጸናት፡፡
ሰይፈ ሥላሴ፡- ከስሙ እንደምንረዳው የሥላሴ ሰይፍ ማለት ነው፡፡ ሰይፍ ስለቱ በሁለት ወገን ስለሆነ ያገኘውን ያርዳል ያወራርዳል፡፡ እንዲሁም ሰይፈ ሥላሴ በጥቡዕ ልብ ለሚጸልየው አጥር ጥሶ ድንበር አፍርሶ በግልፅ የሚመጣውን መንፈሳዊም ሆነ ሥጋዊ ጠላቱን በግልፅ ያጠፋዋል፡፡ ይህን ጸሎት በሱባኤ መጸለይ በግልፅና በስውር የሚፈታተኑንን አጋንንት ያርቅልናል፡፡ ስለዚህ ቢያንስ በቀን አንዴ መጸለይ አለብን፡፡ ከሱባኤ ውጭ በየዕለቱ በየቀኑ የዕለቱን ያልቻለ በወር አንዴ የሥላሴ ቀን ብናደርሰው ቅድስት ሥላሴ በጸጋና በረድኤት ይለዩንም፣ በሠይፈ ሥላሴያቸው አጥረው ከልለው ይጠብቁናል፤ ጠላትም አይበረታብንም፡፡
የሚገርመው ግን ሁሉን ካለመኖር ወደ መኖር ያመጡ፣ ሁሉን የፈጠሩ ቅድስት ሥላሴን አለማመስገናችን ነው፡፡ መላእክትን ቅዱሳንን፣ ጻድቃን፣ ሰማዕታትን እያመሰገንን ስማቸውን እየጠራን ዝክራቸውን እየዘከርን እነዚህን የፈጠሩትን፣ ያስከበሩትን፣ ቃል-ኪዳን የሰጡትን ቅድስት ሥላሴን አለማመስገናችን፣ ስማቸውን አለመጠራታችን፣ አለመዘከራችን ምሶሶውን ትቶ ማገሩን እንደመያዝ ነው፣ ደግሞ እነሱ ፊት በትንሳኤ ዘጉባኤ ለፍርድ መቅረባችን ስለማይቀር እሳቸውን አንርሳ፡፡
ድርሳናት፡- ድርሳነ ሚካኤል፣ ድርሳነ ገብረኤል፣ ወዘተ… በሱባኤ ወቅት ማድረሱ በስውርና በግልጽ ከሚፈትኑን አጋንንት መላእክቶች ስለሚጠብቁን የወደድነውን መልአክ ድርሳን በቀን አንዴ ብናደርስ ጥሩ ነው፡፡ ይህ ሁሉ ግዴታ ሳይሆን አማራጭ ነው፡፡ ምክንያቱም አቅማችንና ልምዳችን ይወስነዋል፡፡ ግን የወር በአላቸውን ጠብቀን ብናደርስ ጥበቃቸው አይለየንም፡፡
ሴት ድርሳን ማድረስ አትችልም ሚሉ አንዳንዶች አይጠፉም ይህ ስህተት ነው፡፡ ሴቶች ድርሳን ማድረስ ትችላላችሁ፡፡ አንዲት ሴት ቅዱስ ሚካኤልን ወይንም ሌሎችን ከወደደች ፍቅሯን ስሙን በመጥራትና በመዘከር ብቻ ሳይሆን ድረሳኑን በማድረስ ጭምር መግለጽ ትችላለች፡፡ ግን በማህበር ከሆነ ወንድ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ቅድስት አፎሚያ ፍቅሯ በቅዱስ ሚካኤል በመፅናቱ ከጠላት ከሰይጣን እንዴት እንዳመለጠችና ምን እንደተደረገላት ድርሳኑን ይመልከቱ፡፡ እንዲሁም ከዓመታዊ ክብረ በዓሉ አንዱ ሆኖ የሚነገረው በአፎሚያ ታሪክ ነው፡፡ ይህ ማለት ሴቶችም ድርሳን በማድረስ ተአምራት እንደሚደረግላቸው ያሳያል፡፡ በአጠቃላይ እንደተሰጠንና እንደ አቅማችን በሱባኤ በርትተን የተለያዩ ጸሎቶችን ብንጸልይ እመቤታችን የሥጋችንንም የነፍሳችንንም ፍላጎት ታሟላልናለች፡፡
’’የፀሎታች መውጫ መውረጃ የሆነችው የብርሃን መሠላል ድንግል ማርያም ትርዳን’’ አሜን!!
በሱባኤ የጸሎት ጊዜያት!
በዚህ ምዕራፍ በሱባኤ የፀሎት ጊዜያት እንበል አንጂ በዓለም ላሉ ክርስትያኖች በቀን /በ24 ሰዓት/ 7 /ሰባት/ ጊዜ መጸለይ እንዳለባቸው መጽሐፍ ቅዱስ እና ቤተ-ክርስትያን ታዛለች፡፡
👉የፅድቅ መንገድ
🙏የኢትዩጵያ የልብ ህሙማንን እንርዳ
🙏እኛ ጀምረናል እናንተም እስቲ
ምችሉትን በመላክ ብዙ በልብ ህመም የሚሰቃዩ ህፃናትን እንርዳ
6710 ላይ:
➡️A ብሎ በመላክ 1⃣ ብር
➡️B ብሎ በመላክ 🔟 ብር
➡️C ብሎ በመላክ 5⃣0⃣ ብር
➡️D ብሎ በመላክ 1⃣0⃣0⃣ ብር ይለግሳሉ😊 ሁላችሁንም በቅድሚያ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
እኛ ጀምረነዋል👇👇. እናንተም ምችሉት በመላክ የህሊና እርካታ ያግኙ
☝️የልብ ህሙማን ህጻናትን ስለረዱ እናመሰግናለን!
Thank you for helping children with heart disease!
ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገራችሁ
ረቂቅነቷን ከቶ ታውቃላችሁ?
ሚስጥራዊነቷን ከቶ ታውቃላችሁ?
እስኪ ካነበብኩት ትንሽ ላካፍላችሁ። ኢትዮጵያ ማለት የቃሉ ትርጉም እነዚያ አዕምሯቸውን የታወሩ ጠላቶቿ እንደሚያወሩት የተቃጠለ ፊት ማለት አይደለም። ኢትዮጵያ ማለት ልዩ ነው ትርጉሙ። ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው።
ኢት=አምላክ፣ ፈጣሪ፣ እግዚአብሔር ማለት ሲሆን ዮጵ= ቢጫ ወርቅ፣ ውድ ወርቅ፣ ልዩ ወርቅ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ማለት ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት። ይሄን ስላችሁ ደግሞ በግምት ወይም በስሜት ተገፍቼ አይደለም። በብዙ ማስረጃዎች ነው እንጅ። ይሄን ጽሁፍ ስታነብቡ ውስጣችሁ የማይቀበልላችሁ፣ የኢትዮጵያ ነገር የማይዋጥላችሁ፣ ተራ አሉቧልታ ወይም አፈ ታሪክ የሚመስላችሁ፣ ኅሊናችሁ በጠባብነት በዘረኝነት ወይም በገንዘብና በክህደት የታወረ ጥቂት ኢትዮጵያዊያን ትኖራላችሁ። አልፈርድባችሁም። ምክንያቱም የኢትዮጵያ ማንነት አልገባችሁምና ነው። የምዕራባዊያንን ሴራ አልተረዳችሁትምና ብታናድዱኝም አልፈርድባችሁም። አይናችሁ ፊት ለፊታችሁ ከሚገኘው ነገር ውጪ ያለውን እውነት ስላላሳያችሁ ግን አዝናለሁ።
(((((ብሉይ ኪዳን)))))
+
1ኛ) ሊቀ ነብያት ሙሴን የአመራርነት ጥበብ ያስተማረው ኢትዮጵያዊው ዮቶር ነው። ስለዚህ ለእስራኤል ከፈርዖን ነጻ መውጣት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሚና አለበት ማለት ነው። ቴዲ አፍሮ በጥቁር ሰው አልበሙ ላይ የዮቶርን ኢትዮጵያዊነት ለመጥቀስ ሞክሯል። አዎ የዮቶር እርስት ውብ ሀገር ኢትዮጵያ ነች።
+
2ኛ) አሁንም የሊቀ ነብያት ሙሴ ሚስት ሲጳራ ኢትዮጵያዊት ነች። ሲጳራ የኢትዮጵያዊው የዮቶር ልጅ ነች። ሙሴ ይቺን ሐበሻዊት ሴት በማግባቱ ወንድሙ አሮንና እህቱ ማርያም ያጉረመርሙበት ነበር። እግዚአብሔርም ገሰፃቸው።
+
3ኛ) አብርሐምን የቀባው የክርስቶስ ምሳሌ የሚባለው የመጀመሪያው ካህን መልከጼዴቅ ኢትዮጵያዊ ነው። ይህ ካህን በክርስትና አስተምህሮ የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ተደርጎ ይቆጠራል።
+
4ኛ) በሀገረ እስራኤል የራሷ ቦታ ያላት (ዴር ሡልጣን) ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ነች። ይሄንን ቦታ ምዕራባዊያንና አንዳንድ የምስራቅ ሀገራት ለመውሰድ ቢሞክሩም እንዳልተሳካላቸው ታሪክ ይዘክራል።
+
5ኛ) ከባቢሎን ዘመን አስቀድሞ የነበረው ብቸኛው የሰው ልጅ ቋንቋ (ግዕዝ) የሚገኘው ኢትዮጵያ/ቤተ ክርስትያን/ ውስጥ ነው። ይሄን ቋንቋ እኛ የቋንቋው ባለቤቶች ብናቃልለውም ቅሉ ዓለም ግን እጅግ የሚያከብረው ትልቅና ቀዳሚ ልሣን ነው። ይሄንን ደግሞ ራሳቸው ምዕራባዊያን ይመሰክራሉ። በዚህ ቋንቋ ብዙ እልፍ ድርሳናትና ምስጢራት ተከትበዋል።
+
6ኛ) ጻዲቁ አባታችን የሄኖክ የልጅ ልጅ ኖኅ የተቀበረው ኢትዮጵያ/ ጎንደር/ ውስጥ ነው። የሰው ልጅ ከሰማይ ከተጣሉት መላዕክት (ኔፍሊሞች) በተማረው ምድራዊ ጥበብ ምክንያት ልቦናው ከፈጣሪው ራቀ። ለምሳሌ ኮኮብ ቆጠራ፣ በአንገት የሚታሰሩ በጆሮ
የሚንጠለጠሉ በእጅና እግር ጣቶች የሚታሰሩ ከንፈርንና ገላን የሚቀቡ ሁሉም ምድራዊ ጌጣጌቶች የመጡት ከወደቁት መላዕክት ወይም ከኔፍሊሞች ነው። እነዚህ መላዕክት የሰውን ልጅ ከፈጣሪው እንዲርቅ ዝሙትን፣ መዳራትን፣ ያለ አግባብ መብላትና መጠጣትን አስተማሩት። በዚህም ምክንያት የሰው ልጅ ኅልቆ መሳፍርት ሀጢያትን በመስራቱ እግዚአብሔር ምድርን በንፍር ውኃ መላት። ሁሉም አለቁ። ኖኅና ቤተሰቦቹ ብቻ ቀሩ። ይህ ሰው መቃብሩ የሚገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።
+
7ኛ) ኖኅ ራሱንና ልጆቹን ከንፍር ውኃ ያዳነባት መርከቡን ያሳረፋት ኢትዮጵያ/ጣና አካባቢ ከሚገኘው አራራት ተራራ ላይ ነው።
+
8ኛ) የመጀመሪያው ሰው አዳም የተፈጠረው ከአራት ባህሪያተ ስጋ ነው። ከእነዚህም መካከል ደግሞ የተፈጠረበት እሳት ውኃና ነፋስየተገኘው ከኢትዮጵያ ነው። ከዚህም በመነሳት አንዳንዶች አዳምና ሄዋን ኢትዮጵያዊያን ናቸው ይላሉ። እውነት ነው። ኢትዮጵያ የሰው
ዘር መገኛ ነች። ያች በቁፋሮ የተገኘች የዝንጀሮ አጽም ድንቅነሽ (ሉሲ) ስለተገኘችባት ሳይሆን የእግዜር የእጁ ሥራ የሆነው አዳም ስለተገኘባት ነው።
+
9ኛ) ከገነት ከሚመነጩና ገነትን ከሚያጠጡ አራት አፍላጋት/ምንጮች/ ትልቁ ግዮን ኢትዮጵያዊ ነው። ግዮን ከገነት ይመነጭና ወደ ምድር ይፈሳል። ከዚያም የኢትዮጵያን ምድር ይከባል። ይህ ወንዝ ጎጃም ውስጥ ሰከላ አካባቢ ግሽ ዓባይ የተሰኘ ቦታ ላይ ነው የሚፈልቀው። ከዚያም ሙሉ ጎጃምን እንደመቀነት ይዞርና ወደ ኔፍሊሞች መንደር ግብጽ ይፈሳል።
+
10ኛ) ሞትን ሳይቀምስ ወደ ብሔረ ሕያዋን የተወሰደውና አዕምሮውን መቶ በመቶ(100%) የተጠቀመበት ብቸኛው የምድራችን ሰው ሄኖክ ሐበሻ/ኢትዮጵያዊ/ ነው። እስከዛሬ ድረስ አዕምሮውን ሙሉ በሙሉ የተጠቀመ ምድራዊ ሰው የለም። የሰው ልጅ የአእምሮው ልዕልና የሚለካው በምድራዊ እውቀት ሳይሆን በሰማያዊ ጥበብ ነው። ሰው የአዕምሮው ልዕልና (IQ) ሲያድግ ወደ ቅድስና ደረጃ ይሸጋገራል እንጅ ምዕራባዊያን እንደሚሉት በምድራዊ ጥበብና እውቀት አይመላም። ይሄን ደግሞ ያደረገ ብቸኛው ሰው ሐበሻው ሄኖክ ብቻ ነው።
+
11ኛ) ሲዖልም ገነትም የሚገኙት በመላኩ 15 ክንድ ከምድር ከፍ
ብለው ኢትዮጵያ (አፋር ኤርታሌ እና ጎጃም ጣና አካባቢ በቅደም ተከተል) ነው። በድሮው ወሎ ክፍለ ሀገር በዛሬው አፋር ውስጥ የሚገኘው ኤርታሌ የሚባለው ቦታ የራሱ ሰማያዊ ምስጢር አለው። እዚህ ቦታ ላይ የሚገኘው እሳተ ገሞራ ወይም የእሳት ባህርሉሲፈር (ሳጥናኤል) የታሰረበት ቦታ መሆኑን አንዳንድ መዛግብት ላይ ለማንበብ ችያለሁ። አዎ ይህ ቦታ የሲኦል መገኛ እንደሆነና ጎጃም የሚባለው ሀገር ላይ በተለይም ደግሞ ጣና ዙሪያ የገነት መገኛ ናቸው።
+
12ኛ) በዓለም ትክክለኛነቱየተረጋገጠለት የዘመን ስሌት*ያለው ኢ/ኦ/ ተ/ቤ/ክ (ኢትዮጵያ) ውስጥ ነው። ይህ የዘመን ስሌት*ምንም እንኳን አጽዋማትና በዓላት የሚከበሩበት ቀመር በግብጻዊያን ጳጳሳት ሴራ የተበረዘ ቢሆንም የቀራትና የቀናት ብሎም የዓመታት ስሌቱ ትክክለኛ ነው። በዓላት ስል ለምሳሌ ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደው ታኅሳስ 29 ሰኞ ቀን ከሆነ በአመቱ ልደቱ መከበር ያለበት በዚሁ ቀን መሆን አለበት። ከዚህ ውጪ ዘንድሮ ልደቱ ሰኞ ተከብሮ በዓመቱ ደግሞ ሮብ መከበር የለበትም። ክርስቶስ የተሰቀለው ሚያዚያ 27 ከሆነ ስቅለቱ በየዓመቱ ከዚህ ቀን ውጪ መሆን የለበትም። በዚህ ስሌት ላይ የፍሬሜሰኖች እጅ
እንዳለበት የሚጠቁሙ መረጃዎችን አንብቤያለሁ። ምናልባት ይሄን
የበዓላትና የአጽዋማት ማውጫ ቀመር የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሊቃውንት ቢመረምሩት የሚገባ ይመስለኛል። እንዴት ቅዳሜ የተወለደ ሰው ልደቱ ሰኞ ይከበራል?
+
13ኛ) በነብያት እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የተባለች ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ነች። አዎ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ*እግዚአብሔር ትዘረጋለች። መመኪያዋም አለኝታዋም እርሱ ነውና። ይች ሀገር ከፈጣሪዋ ጋር ልዩ ትስስር ያላት የዓለማችን ብቸኛ ሀገር
ነች። ፈጣሪ በስጋ የተመላለሰባት ሀገር እስራኤል እንኳን የኢትዮጵያን
ያህል ክብር በፈጣሪ ዘንድ የላትም። ለዚህ ደግሞ ማሳያ የሚሆነን ነገር አለ።እግዚአብሔር በነብያቱ በኩል እስራኤላዊያንን ሲገስጽ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያዊያን ልጆች (ሐበሾች) አይደላችሁም ነበር ያለ። ልብ በሉ! እንደ ኢትዮጵያዊያን!
+
14ኛ) ታቦተ ጽዮን የሙሴ ጽላት የምትገኝባት ሀገር ኢትዮጵያ ነች። በአምላክ ትዕዛዝና ቀመር የ
#ዓለም_ክብ_ናት
❀ #በጥንታዊ ኢትዮጵያን እይታ ❀
✦ መላው አውሮፖ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ በነበሩበት ጊዜ "ዓለም ጠፍጣፋ ቅርፅ አላት" ብለው ያምኑ ነበር ።ቀደምት ኢትዮጵያን ግን ይህ ሀሳብ የተሳሳተ እንደ ነበር በተለያዮ ግኝታቸው አሳይተዋል።ለምሳሌ በ13 መ/ክ/ዘ እንደ ተፃፈ የሚነገረው እና በዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም የሚገኝው መጽሐፈ ማስያስ "ምድር ጋንን ትመስላለች" ይላል።
:
✦ ይህ የሚያሳየን አሁን ሳይንሱ ዓለም ክብ(spherical) ቅርፅ አላት ለሚለው ግኝት ፈር ቀዳጅ ነው።ሌላው ማስረጃ የኢትዮጵያን ስዕላት አሳሳል ዘይቤ ደግሞ የቅድስት ሥላሴ ሥዕል ሲስሉ ሥላሴ ዓለማትን በእጃቸው እንደ ያዙ ለማመላከት ይጠቀሙበት የነበሩ ዓለምን ክብ(spherical) አድርገው ሥለው በስላሴ እጅ በማስያዝ ነው።
:
✦ ጥንታውያኑ ሊቃውንት ሰባቱ ሰማያትን እና ሌሉች ዓለማትን ሲስሉ እንኳን በሰባት ክበቦች እያደረጉ ነበር። የሚያመለክቱት።ምን ይህ ብቻ ነገሥታቱ ራሳቸውን የዓለም ገዥዎች አድርገው በሚቆጥሩበት ዘመን ከነገስታቱ ቀለበት ላይ ለገዥነታቸው ምልክት የምትቀመጠው #ሉል እንኳን ክብ ነበረች።
:
✦ እንዲሁም አበው ፊደላትን ሲቀምሩ <<ዓለም>> ሚለውን ቃል ሲፅፋ እንኳን<<አለም>>ሳይሆን የመጀመሪያዋ ፊደል ዐይኑ ዐ ዘር የሆነችውን"ዓ" ነው ሚጠቀሙት።ምክንያቱም "ዓለም" ብለው ሲጽፋ ምድር ክብ(spherical) መሆኑዋን እየነገሩን ነውና።
😄😂😂ሰውን እንደ ህፃን እኮ ነው ሚቆጥሩት እንደምታዩት ቢልጌት ክትባቱን ተከትቧል ብለው ይህንን ፎቶ ለቀቁት ፎቶው ላይ ማስክ አርጎ ያለው ላይ ጆሮውን ከዋናው ጋር አስተያዩት ጆሮው ለክትባት ሲሆን ቅርፁን ይለውጣል አ😜😜😄😄
እኔ በበኩሌ ቢልጌት ነው ብያለው(😁😁)
እነሱ በጣም ይጫወቱ አደል እንዴ እንግዲ ይህንን እያየ የማያምን ምን ይባላል ወንድሜ ክትባት አሪፍ ቢሆን ኖሮ ቢልጌት ሌላ ሰው አስከትቦ እኔ ነኝ አይልም ነበር
ክትባት መልካም ቢሆን ኖሮ እራሱ ነበር አንደኛ ሚከተበው።
ልጄን አላስከትብም ያለ ሰው ላንተና ለኔ ግን ክትባት ጠቃሚ እንደሆነ ይሰብከናል።
ክትባት ይገላል ማንም እንዳይከተብ!!!
Vaccines kills you
Vaccines ruin your life
Stand against vaccine!!
Don't be vaccinated!!
#niniyam
@enenka
@enenka
ዳም እየሰበከ ወጣ ማለት ነው።
ዳ፦እግዚአብሄር የተዘጋጀ ነው ማለት ነው።
ዴ፦ሰማይና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ድ፦የአብ ልጅ የማርያም ልጅ አንድ ነው ማለት ነው።
ዶ፦ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው ወልድ ካንቺ ሰው ሆነ ማለት ነው።
ገ
ገ፦ሰማይና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ጉ፦ጌታችን የህይወት ሀረግ ነው ማለት ነው።
ጊ፦ለእግዚአብሄር የሚሰራበት ጊዜ አለው ማለት ነው።
ጋ፦እግዚአብሄር ግሩም ነው።
ጌ፦እግዚአብሄር የቅዱሳን አበባ ነው ማለት ነው።
ግ፦ሕግን የሰራ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ጎ፦የሐውርያት ጌጥ/ሽልማት እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ጠ
ጠ፦እግዚአብሄር ጥበበኛ ነው ማለት ነው።
ጡ፦የሰውን ውስጥ የሚያውቀው እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ጢ፦ኀጢያንን ወደንስሐ የሚመልስ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ጣ፦የታቦት ቅርጿ አንዲት ናት።
ጤ፦እግዚአብሄር ጥበበኛ ነው ማለት ነው።
ጥ፦እግዚአብሄር የሰለጠነ ነው ማለት ነው።
ጦ፦መንፈስ ቅዱስን በላያችን አሳደረ ማለት ነው።
ጰ
ጰ፦ጰራቂላጦስ የእውነት መንፈስ ነው።
ጱ፦የሰው ደስታ መንፈስ ቅዱስ ነው።
ጲ፦ዐለምን የፈጠረ እግዚአብሄር ነው።
ጳ፦ጌታችን የወንጌል ጳጳስ ነው።
ጴ፦ከኀጢአት የሚያነጣ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ጵ፦ሥጋውና ደሙ ሕይወት ነው።
ጶ፦እግዚአብሄር ድንቅ ነው።
ጸ
ጸ፦እግዚአብሄር ፀጋና ፅድቅ ነው ማለት ነው።
ጹ፦የአብ ገፁ ብሩህ ነው ማለት ነው ማለት ነው።
ጺ፦የትህትናን ነፍስ የሚጎበኝ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ጻ፦እግዚአብሄር ፃድቅ ነው ማለት ነው።
ጼ፦ጌታችን የመናፍቃንን ትምህርት የሚያሰናክል ነው ማለት ነው።
ጽ፦የአብን ተስፋ ጠብቁ ማለት ነው።
ጾ፦ፆም የነፍስን ቁስል ትፈውሳለች ማለት ነው።
ፀ፦እግዚአብሄር የፅድቅ ፀሀይ ነው ማለት ነው።
ፁ፦የበረከት አበቦች ዛሬ በቀሉ ማለት ነው።
ፂ፦ወንጌል ሁለት አፍ ያለው ሰይፍ ነው ማለት ነው።
ፃ፦መንፈስ ቅዱስ በፋጨት ይጠራል ማለት ነው።
ፄ፦ዳዊትን የመረጠ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ፅ፦ታቦት የማይነቅዝ እንጨት ነው ማለት ነው።
ፆ፦ለፃድቃን የአፋቸው መዝጊያ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ፈ
ፈ፦ዓለምን የፈጠረ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ፉ፦የዓለማት ማረፊያ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ፊ፦ጌታችን የወንጌል ፊደል ነው ማለት ነው።
ፋ፦መጀመሪያ መጨረሻም የሌለው እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ፌ፦ጌታችን የነፋሳት መምህር ነው ማለት ነው።
ፍ፦ጌታችን የሕይወት መንገድ ነው ማለት ነው።
ፎ፦ቁርባን ስጋውና ደሙ ነው ማለት ነው።
ፐ
ፐ፦የእግዚአብሄር ስም ብርሀን ነው።
ፑ፦ዲያቆን የወንጌል ፍሬ ነው።
ፒ፦እግዚአብሄር አንድም ሶስትም ነው።
ፓ፦እግዚአብሄር ደስታ ነው።
ፔ፦የፃድቃን ወዳጅ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ፕ፦እግዚአብሄር ፅኑዕ አምላክ ነው።
ፖ፦እግዚአብሄር ፈጣሪ ነው ማለት ነው።
ከሀ እስከ ፖ ያሉትን የግዕዝ ፊደላት ትርጉም ከብዙ በትንሹ ተመለከትን።ለዛሬ ይህን ካልን ይበቃናል።
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለሁ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan
ሰላም እጅግ ለምወዳችሁ እና ለማከብራችሁ የጥበብ አድናቅያን ቤተሰብ ይሁን።
ዛሬ በ "ሀ" ቤት የሚጀምሩ በተለያዩ ቋንቋ የሚጠሩ የእጽዋት ስም ዝርዝር በትንሹ እናያለን።
እናንተም ከቻላችሁ የእነዚህ የእጽዋት ምስል ወይም ሌላ የአከባቢ መጠርያ ከስር ብታስቀምጡ ለጠቅላላ እውቀት መልካም ነው።
በሚቀጥለው መሀል መሀል እያስገባን ውስኖቹ እስከነ ሳይንሳዊ መጠርያቸው እና ከ 12 ቋንቋ በላይ የተለያዩ የእጽዋት ስም መጠርያቸው
በሂደት የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
ግ---ግዕዝኛ ኦ----ኦሮሞኛ
አ--- አማርኛ ት---ትግርኛ
ገ---ገሙኛ አዳ---አዳልኛ
ሱ---ሱማሊኛ አገ---አገውኛ
ሻ---ሻንቅልኛ ወ---ወላይትኛ
ጋሞ---ጋሞኛ ጉ---ጉራጊኛ
ኣ----አኝዋክኛ
ይህ የምንጠቀመው የቋንቋው አህጽሮተ ቃል ነው።
# ሀ #
# ሀሎ (አ)፦#
ሀሉ ወይም ሀሎ መደቡ ዛፍ ሲሆን በሰሜን ኢትዮጵያ በዞብል አከባቢ በቅሎ ይገኛል።
ጥቅሙ፦ ሥሩ ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለነቀርሣ በሽታ ማዳኛ ይሆናል።
# ሀመልማል (አ)#፦
ሀመልማል በወይና ደጋ ሥፍራ ላይ በቅሎ የሚገኝ ዛፍ ሲሆን
ጥቅሙ፦ የሥሩ ቅርፊት ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለነቀርሳ በሽታ መዳኛ ይሆናል።
# ሀምሌ ቁልጭ (አ)#፦
ሀምሌ ቁልጭ በቆላ ሥፍራዎች ላይ በቅሎ ይገኛል።
መደቡ አረም መሳይ ሲሆን በክረምት ወራት በቅሎ ያብባል።
አበባው በጣም አስደናቂ ተአምረኛ ነው። ምክንያቱም በቀን አበቦቹ ይዘጉና ማታ ይከፈታሉ።ተከፍተው በሚያብቡበት ጊዜ ልዩ የሆነ ጥሩ ሽታ
ያለው በአከባቢው ያሰራጫሉ አበባዎቹም ወይን ጠጅ ብጫ የሆኑ አበባዎች ናቸው። አበባዎቹ በጨረቃ ጊዜ ደማቅነት ያሳያሉ።
ጥቅሙ፦ሥሩም ቅጠሉም አበባውም በአንድነት ከደረቁና ከተሰለቁ በኃላ በጥሬ ቅቤ አዋህዶ ሲበቃ ለዓይን ዳፍንት ሕመም ማዳኛ
ይሆናል።
# ሀረምቱ (አ)#፦
ሀረምቱ በደቡብ ኢትዮጵያ በቅሎ የሚገኝ ዛፍ ነው።
ጥቅሙ፦ሥሩን ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለኪንታሮት በሽታ ማዳኛ ይሆናል።
# ሀረግ እሬሣ (አ)# ---zehneria scabra#፦
ሀረግ እሬሣ በየትኛውም ሥፍራ ላይ በቅሎ የሚገኝ ሀረግ ሲሆን የሀረጉ ግንድ ነጭ ቅጠሉ ደግሞ ሸካራ ሲሆን!
ጥቅሙ፦ሥሩ ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለማን አንሼ በሽታ ይሆናል።ቅጠሉ ደግሞ ለምች ሕመም ማዳኛ ይሆናል።
# ሀርጣ (አ)#፦
ሀርጣ በቆላ ሥፍራ ላይ የሚገኝ መጠነኛ ዛፍ ሲሆን!
ጥቅሙ፦ሥሩ ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለሪህ በሽታ ማዳኛ ይሆናል።
# ሀርሙላ (አገ) ----Duranata repens#፦
ሀርሙላ በቆላ ሥፍራ ላይ በቅሎ የሚገኝ ዛፍ ሲሆን!
ጥቅሙ፦ የሥሩ ቅርፊት ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለብስና ሕመም መዳኛ ይሆናል።
# ሀበርባሬ (አ)#፦
ሀበርባሬ በወይና ደጋ ሥፍራዎች ላይ በቅሎ የሚገኝ ትልቅ ዛፍ ሲሆን!
ጥቅሙ፦ የሥሩ ቅርፊት ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለራስ ቡሀ በሽታ መዳኛ ይሆናል።
# ሀንድቆ (ህንድቆ) (አ)#፦
ሀንድቆ በወይና ደጋ ሥፍራ በቅሎ ይገኛል።
ጥቅሙ፦የሥሩ ቅርፊት ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለ ንድፍት በሽታ መዳኛ ይሆናል።
ሀኖ (አ)
# ሀያ /ሃያ (አ) ላንሶ(ገሙ)-----salix subserrata#፦
ሀያ በወይና ደጋ ና በደጋ እንዲሁም በቆላ ሥፍራ በቅሎ የሚገኝ ዛፍ ሲሆን!
ጥቅሙ፦የሥሩ ቅርፊት ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለውሻ በሽታ መድኃኒት ይሆናል።
# ሀጉል(አ)#፦
ሀጉል በሰሜን ኢትዮጵያ በቆላማው ሥፍራ ላይ በቅሎ ይገኛል።
ጥቅሙ፦ የሥሩ ቅርፊትና ፍሬው ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለሆድ ውስጥ የሥራይ በሽታ ማዳኛ ይሆናል።
# ሁልገብ (አ)#፦
ሁለገብ መደቡ አረም መሳይ ሲሆን አገልግሎቱ ሥርና ቅጠሉ ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለምንሽሮ ነቀርሣ በሽታ ማዳኛ ይሆናል።
# ሁልድ (አ)#፦
በወይና ደጋ ሥፍራ ላይ በቅሎ የሚገኝ መደቡ ቁጥቋጦ ሲሆን!
ጥቅሙ፦ሥሩ ድዱ ለሚደማና ለሚቆስል ሕመም ማዳኛ ይሆናል።
ሁልጋ (አ)
ሁልጠብሳ (አገ)
# ሂና (ህና) (አ)-----Lawsonia inermis#፦
ሒና/ሕና በቆላ ሥፍራ የሚበቅል ሲሆን ለራስ ጸጉር ማለስለሻ ይሆናል።
ህኖ (አ)
ህንዴንቱታ (ኦ)
# ሆሳዕና (ግ) በግእዝ ደህንነት#፦
ሆሳዕና በወይና ዳጋ ሥፍራ ላይ በቅሎ ይገኛል።
ሥሩ ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመሆን ለሪህ ሰልክም ማዳኛ ይሆናል።
ሆርሙሶ (አ)
# ሆትሆት (አ)#፦
ሆት ሆት ደጋ በሆኑ ሥፍራዎች ላይ በቅሎ ይገኛል።
ጥቅሙ፦ሥሩና ቅጠሉ ለወስፋት ማዳኛ ይሆናል።
ሆድ ሆድ (አ)
ሆሴ (አ)-----Hibiscus mrcranthus
እነዚህ የእጽዋት ስሞች በተለያዩ አከባቢ የሚገኙ እና ለተለያዩ መድኃኒትነት የሚውሉ እጽዋቶች ናቸው።
ይህ መረጃ አጠር ብሎ የቀረበበት ምክንያት የእጽዋቶች ስም እና በተጨማሪም ለምን ጥቅም መዋል እንደሚችሉ ለማመላከት ነው።
ይህ መረጃ ለሚፈልጉት ዘመድ ቤተሰብ የጥበብ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ ሼር ሼር ሼር በማድረግ የእጽዋት ጥቅም እና ጉዳት እንዲሁም
የጥበብ ጠቀሜታ እናስፋፋ!
ምንጭ : መፍትሔ ስራይ ፀረ መናፍስት
#ልሳነ_ግዕዝ
#ክፍል_1
#ፊደል
ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ፊደልና አኀዝ ያላት ብቸኛ አፍሪካዊት ሀገር ናት ። ፊደል ማለት የነገር ፣ የቃል ምልክት፣ አምሳል መግለጫ ወይም ማስታወቂያ ማለት ነው ። የግዕዝ ፊደላት ቅጥያዎች ከካዕብ እስከ ሳብዕ ድረስ ስድስት ኆኄዎች ናቸው ።ለምሳሌ ፦ ኡ፣ኢ፣አ፣ኤ፣እ፣ኦ(ኡ=ካዕብ ኢ=ሣልስ ኣ=ራብዕ ኤ=ኃምስ እ=ሳድስ ኦ=ሳብዕ) የ(ጰ) ና የ(ፐ) ፊደላት ተፅዕኖ የመጣው በአባ ሰላማ ፍሬምናጦስ አማካኝነት መጻሕፍት ከጽርእ ወደ ግዕዝ ሲተረጎሙ ተጨምረዋል ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትውፊት አሌፋት ፊደል መገኛ መሰረት የሚከተለውን ይተርካል ። ጻድቁ አቤል በወንድሙ ተገድሎ ከሞተ በኀላ የሰው ልጆች ደመ አቤል ያጥፍአነ ፣ደመ አቤል ያስጥመነ እያሉ ሲምሉ እግዚአብሔር በሩቅ ብእሲ ደም መማል እንደማይገባ በ3ኛው ትውልድ በሄኖስ አማካኝነት 22ቱን ፊደላት በ22ቱ ሥነፍጥረታት አምሳል በጸፍጸፈ ሰማይ ቀርጾ እንደሰጠው ይተርካል ።ከ81 መጽሐፍት ውስጥ መጽሐፈ ሔኖክና መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ አሌፋት ፊደል በሰፊው ያትታል ።የግዕዝ መሰረታዊ ፊደሎች 26 ሲሆኑ እያንዳንዳቸውም 7 የጽሑፍ ሆሄ አላቸው ። ስለዚህ 26ቱ ፊደሎች በሰባት ቅርፆቻቸው ሲባዙ 182 ይሆናሉ ። በተጨማሪም 4 ዲቃላ ፊደሎች (ጎ፣ኈ፣ኰ፣ቔ) እነዚህም እያንዳንዳቸው 5 ሆሄያት በአንድነት 20 ይሆናሉ። የግዕዝ ፊደላት ቅደም ተርታ የሚጀምረው አ፣በ፡ገ፡ደ... በማለት ሲሆን የአማርኛ ደግሞ ሀ፣ለ፡ሐ፡መ... በማለት ነው ። በመሆኑም የሁለቱን ቋንቋዎች ፊደል ተርታ በጥንቃቄ በመለየት መጠቀም ያስፈልጋል።
💚 @kokuha_haymanot 💚
💛 @kokuha_haymanot 💛
❤️ @Kokuha_haymanot ❤️
የግዙፋን ረጃጅሞቹ መፅሀፍ
ክፍል አንድ 1
[ እነዚህ የወደቁ መላዕክት የሁሉንም ነገር ምስጢር ያውቁ ነበር። በዚያን ጊዜ ሀጥያት በምድር ላይ ገናና ነበር። ክፉዎች መላዕክት ብዙ ሰዎችን ገድለው ግዙፋኖቹን (ረጃጅሞቹን) ከሟች ሴቶች ወለዱ።] እዚህ ጋር ግራ እንዳትጋቡ "ከሟች ሴቶች" የተባለበት ምክንያት ክብረ ነገሥት ላይ እንደተፃፈው የፀነሱት ሴቶች ሲወልዱ ስለሞቱ ይመስላል ለዛም ነው።
ክፉዎች [የቀደሙት] መላዕክት ምድር ያፈራችውን ሁሉ በሉ። ታላላቅ ዐሶችን ፣ የሰማይ ወፎችን ፣ የምድር ፍሬዎችን ሁሉ ፣የእህል አይነቶችን ሁሉ ፣ የዛፎችን ፍሬያት ፣ እንስሳዎችና ተሳቢ እንስሳትም ላይ ሳይቀር ሀጢአትን ሠርተዋል ፤ በምድር ሁሉ ላይ በሚንቀሳቀሰው ፤ ሁሉንም ምድራዊ ነገሮች ቃኙ ፤ ተመለከቱ። ሁሉንም መጥፎ ድርጊቶች በወንዶችና በሴቶች ፍጥረት ላይ እና በሰው ልጆችም ላይ ከመጥፎ ንግግር ጋር አደረጉ።
(ሁለት መቶ መላዕክት ሰማይን ለቀው ወደ ምድር እንዲወርዱ ተደረጉ) ሀለት መቶ መላዕክት 200 አህዮችን ፣ 200 የሜዳ አህዮችን ፣ 200 በጎችንና ጠቦቶችን ፣ 200 ፍየሎችን ፣ 200 የዱር አራዊትን ከእንስሳ ሁሉ እና ከማንኛውም ወፍ ፤ ከሰዎች ጋር የማዳቀል ሙከራዎችን ለማድረግ እና ሁሉንም አይነቶች ድብልቅ ዘርን ያዙ።
በውጤቱም አስፈሪ አውሬዎች ተገኝተዋል ከዚህም ውስጥ ግብፃውያን ያመልኩት የነበረው "ሳቲረስ" ሰበድአት፣እንዲሁም ዳይኖሰሮችንም ጨምሮ የመሳሰሉት ተገኝተዋል።
አስፈሪ አውሬዎቹ የሚጠፋ ወይም የሚማስን ስጋ ፈለጉ ፤ እውነተኛ እውቀት ይጎድላቸው የነበር ጭራቆች እና ግዙፍ ሰዎች የሚነሱ ናቸው፤ ምክንያቱም አነሱ አስፀያፊዎች ነበሩ ። በዚህን ጊዜ ምድር ይበልጥ ብልሹ ስትሆን ግዙፋኑ ይበልጥ ሀያላን ሆኑ...
ይቀጥላል....
JOIN AND SHARE
@Andromeda_Mereja
👉 የመጨረሻው ረቂቁ ቴክኖሎጂ Microchip (RFID)
ቅዱስ ዩሃንስ ስለ መጨረሻው ዘመን በራዕይ አይቶ ከፃፋቸው ውስጥ በዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 13 ከቁጥር 16 እስከ18 ላይ እንዲህ ብሏል
"ታናናሾችና ታላላቆችም ባለጠጎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ ፥ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቁጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ይደረጋል። ጥበብ በዚህ አለ። አዕምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ይቁጠረው ፤ ቁጥሩም የሰው ቁጥር ነውና ፥ ቁጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው። "
👉 "በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው የአውሬው ቁጥር (666) ያለው ምልክት እንዲቀበሉ" ሲል ረቂቁን ማይክሮ ቺፕ ለመወከል ነው።
ማይክሮ ችፕ ማለት ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ትንሽዬ የሩዝ ፍሬ የሚያክል ነገር ግን እጅግ በጣም ረቀቅ ያለች ሰውን ለዲያብሎስ የሚያስገዛ ሆኖ በምስጢርም ሆነ በገሃድ የሰው እጅ ላይ የሚቀበር ነው።
ዋናው አላማውም መላው የሰው ልጅን ለአውሬው [ ለሰይጣን ] ለማስገዛት የታለመበት ነው።
ይህም Chip የተገጠመለት ወይም የተቀበለ ሰው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የ666 ( Lucifer ) አባል መሆኑን ማረጋገጫ ማህተም ያርፍበታል! ማለትም ቺፑ ሲገጠም በሰውየው ሰውነት ላይ ባለ 18 ዲጅት ቁጥሮች በግንባሩ ወይም በእጁ ላይ ያርፍበታል ፤ ቀጥታ ማክሮ 6 ወደ ተባለው ረቂቅ ሰርቨር ጋር ግንኙነት ይጀምራል። በውስጡም ደግሞ የሰይጣን መንፈስ ያድርበታል።
መታወቂያ ካርድ ፣ የባንክ ቡክ ፣ ATM ፣ መንጃ ፍቃድ ፣ ንግድ ፍቃድ ፣ የጉዞ ካርድ ፣ የደምህ አይነት ፣ እቃ መሸጥና መግዛት ሆነ መገበያየት....ምን አለፋቹ በቃ ሁሉም ያንተ መረጃ ሁሉ በማይክሮችፕ ውስጥ ይካተታል።
👉ለምሳሌ፦ ስራ ለመቀጠር ብትፈልግ መታወቂያ ትጠየቃለህ። አሁን ያለህን መታወቂያ ይዘህ እንዳትሔድ ጊዜውም ያልፋል አይሰራበትምም ፤ ስለዚህ ሙሉ መረጃህ ቺፑ ውስጥ ስላለ በኮምፒውተር እንድታሳይ ትጠየቃለህ ያኔ ከሌለህ ሳትወድ በግድ ታስቀብራለህ። እምቢ ካልክ ደግሞ ስራ ሊኖርህ አይችልም።
ወደ ገበያም አቅንተህ እህል ልሸምት ብትልም ክፍያ መፈጸም የምትችለው በቀኝ እጅህ ወይም በግንባርህ የተቀበርልህን ማይክሮ ቺፕ በኮምፒውተር በማስነበብ ስለሆነ እሱ እስካልተቀበረብህ ድረስ ፈፅሞ ግብይት ልታረግ አችልም። ይህንን ነው ቅዱስ ዩሃንስ በራዕይ አይቶ "የስሙ ቁጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ይደረጋል" ሲል ከሺህ ዓመታት
በፊት የከተበው።
ደግሞ የሚገርመው ነገር ሰው ብቻ አይደለም ይህን የአውሬውን ምልክት ( Microchip ) የሚቀበለው የቤት እንስሳት ፣ የዱር እንስሳት ፣ እፅዋቶችም ሁሉ Microchip ይቀበርባቸዋል።
ይህ Chip በአሁኑ ሰዓት በአሜሪካ የMicrochip አምራች ድርጅቶች በተለይ በIMW ድርጅት በቢሊዮን እየተመረተ ለዓለም ሕዝብ በሙሉ ተመርቶ ወደ ስራ ለመግባት ዝግጅቱን አጠናቋል ፤ ወደ ስራም በከፊል ገብቷል። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አሜሪካውያን ማይክሮቺፕ በፈቃዳቸው ተቀበሮባቸዋል። በአውሮፓ በተለይ ደሞ በስካንዲናቪያን ሀገራት ቀላል ቁጥር የሌላቸው ሰዎች በዘመናዊነት ስም ቺፑን እየተቀበሉ ይገኛሉ።
በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በድብቅ የሙከራ ስራዎች እየተከወኑ ሲሆን ህዝቡ በቀናነት እንዲቀበለው የመንገድ ጠረጋ ስራዎች በየዘርፉ እየተከወኑ ይገኛሉ።
👉 መጪው ጊዜ በቴክኖሎጂ የረቀቀ ዘመናዊነት የሞላበት ብቻ ሳይሆን የምንግዜም የሰውልጅ ጠላት ዲያቢሎስ ሰዎችን ሁሉ በወጥመዱ ለመክተት ያሴረበት መሆኑን ለልጆቻችንና በዙሪያችኝ ላሉ ተግተን ልናስተምራቸው ይገባል። ከሴረኞቹ የቀደሙ አስተዋይ ትውልድ በጋራ ከገነባን ከፊታችን የሚጠብቁንን ወጥመዶች መሻገር አይሳነንምና።
#ፀረ_666
ሼር ይደረግ!
ምን ያህል ስለፊደሎቻችን ምንነት እናውቃለን ?????? ፊደላተ ግእዝ - Ge'ez Alphabte
የግእዝ ፊደላት ከሌሎች ቋንቋዎች ፊደል የሚለየው ፊደላቱ እያንዳንዳቸው የራሳቸው ትርጉም ስላላቸው ነው።
ለምሳሌ፦
ሀ ➛ ማለት የአብ አኗኗሩ ከዓለም በፊት ነው፡፡
➛ ብሂል ሀልዎቱ ለአብ እም ቅድመ ዓለም።
ለ ➛ ማለት የእኛን ሥጋ ለበሰ።
➛ ብሂል ለብሰ ሥጋ ዚአነ።
ሐ ➛ ማለት ስለእኛ ታሞ ሞተ።
➛ ብሂል ሐመ ወሞተ በእንቲአነ።
መ ➛ ማለት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው፡፡
➛ ብሂል መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር።
ሠ ➛ ማለት ከድንግል በሥጋ ተወለደ(ተገለጠ)
➛ ብሂል ሠረቀ በሥጋ እምድንግል፡፡
ረ ➛ ማለት በጥበቡ ፤ ሰማይና ምድር ረጋ።
➛ ብሂል ረግዓ ሰማይ ወምድር፡፡
ሰ ➛ ማለት እንደእኛ ሰው ሆነ።
➛ ብሂል ሰብአ ኮነ ከማነ።
ቀ ➛ ማለት በመጀመሪያ ቃል ነበረ።
➛ ብሂል ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ።
በ ➛ ማለት ለዓለም ሁሉ ቤዛነት በትሕትናው ወረደ፡፡
➛ ብሂል በትሕትናሁ ወረደ ለቤዛ ኩሉ ዓለም።
ተ ➛ ማለት ፍፁም ሰው ሆነ።
➛ ብሂል ተሰብአ ወተሰገወ።
ኀ ➛ ማለት ራሱን (ባህሪውን )ሰወረ (ሸሸገ)
➛ ብሂል ኀብአ ርእሶ።
ነ ➛ማለት ደዌያችንን ያዘል ሕማማችንንም ተሸከመልን።
➛ ብሂል ነስአ ደዌነ ወፆረ ሕማመነ።
አ ➛ ማለት እግዚአብሔርን ፈፅሞ አመሰግነዋለሁ።
➛ ብሂል አአኲቶ ወእሴብሖ ለእግዚአብሔር።
ከ ➛ ማለት እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው፡፡
➛ ብሂል ከሃሊ እግዚአብሔር።
ወ ➛ ማለት ከሰማያት ወረደ።
➛ ብሂል ወረደ እምሰማያት።
ዐ ➛ማለት እግዚአብሔር ታላቅ ነው።
➛ ብሂል ዐቢይ እግዚአብሔር።
ዘ ➛ ማለት እግዚአብሔር ሁሉን የሚይዝ (የሚገዛ ነው)።
➛ ብሂል ዘኲሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር።
የ ➛ ማለት የእግዚአብሔር ቀኝ ኀይልን አደረገች።
➛ ብሂል የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኀይለ።
ደ ➛ ማለት መለኮቱን ከሥጋችን ጋር አንድ አደረገ።
➛ ብሂል ደመረ መለኮቶ ምስለ ሥጋነ፡፡
ገ ➛ ማለት ምድርና ሰማያትን የፈጠረ ነው፡፡
➛ ብሂል ገባሬ ሰማያት ወምድር።
ጠ ➛ ማለት እግዚአብሔር ጠቢብ ነው፡፡
➛ ብሂል ጠቢብ እግዚአብሔር።
ጰ ➛ ማለት ጰራቅሊጦስ የእውነት መንፈስ ነው፡፡
➛ ብሂል ጰራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ፡፡
ጸ ➛ ማለት እግዚአብሔር ጸጋና እውነት ነው።
➛ ብሂል ጸጋ ወጽድቅ እግዚአብሔር፡፡
ፀ ➛ማለት እግዚአብሔር የእውነት ፀሐይ ነው።
➛ ብሂል ፀሐየ ጽድቅ እግዚአብሔር፡፡
ፈ ➛ ማለት በጥበቡ ዓለምን ፈጠረ።
➛ ብሂል ፈጠረ ዓለመ በጥበቡ።
ፐ ➛ ማለት የእግዚአብሔር ስሙ ፓፓኤል ነው፡፡
➛ ብሂል ፓፓኤል ስሙ ለእግዚአብሔር
የ7ቱ ጊዜያቱ ጸሎት ዝርዝራቸው ከእነምክንያታቸው፡-
ተወዳጆች ሆይ ከዚህ በታች በምክንያት የሚቀርቡላችሁ ጸሎቶች ከጊዜ ማጣት እና ከሥራ ጫና የተነሳ ሁል ጊዜ አዘውትራችሁ ለመጸለይ ቢያዳግታችሁም በዚህ በጾም ፍልሰታ በርትታችሁ እንድትጸለይ አደራ እላችኃለሁ፡፡
የነግህ (ጠዋት) ጸሎት (11 ወይም 12 ሰዓት) /በፈረንጆች 5:00 ወይም 6:00 AM/
ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት ‹‹አቤቱ ወደ አንተ እጸልያለሁና በማለዳ ድምጼን ትሰማለህ፣ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፣ እጠብቃለሁም›› መዝ 5÷3 እንዳለ እኛም ነብዩን አብነት አድረገን በጠዋት ልንጸልይ ይገባል፡፡ በዚህ ሰዓት ምንጸልይበት ዋና ምክንያት እስከ ሞት የወደደን በሞቱ ሕይወቱን የሰጠን መድህን ዓለም ክርስቶስ በጲላጦስ ፊት መቆሙን በማሰብ ነው፡፡ አንዲሁም ሰላም ያሳደረን ሠላም እንዲያውለን ነው፡፡ በዚህ ሰዓት ዳዊት፣ውዳሴ ማርያም፣ሰይፈ ሥላሴ እና ሰይፈ መለኮትን መጸለይ፡፡
የሰልስት ጸሎት (ጠዋት 3 ሰዓት) /በፈረንጆች 9:ሰዓት AM/
ጠዋት 3፡00 ሰዓት ከሚንጸለይባቸው ምክንያቶች ውስጥ ነብዩ ዳንኤል በዚህ ሰዓት በጸለየው ጸሎት ግሩማን ከሆኑ ከአንበሶች አፍ ድኖበታል፡፡ ት.ዳን. 6÷10 ሌላው በዚህ ሰዓት ቅዱሳን ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን በሕብረት ሳሉ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉበት ሰዓት ስለሆነና እንዲሁም እመቤታችን ብሥራተ ገብርኤልን የሰማችበት ስለሆነ፣ እንደ ዳንኤል ከሰይጣን መንጋጋ አንዲሰወረን፤እመቤታችንም ብሥራተ ገብርኤልን እንደ ሰማችም ለእኛም በጎ ነገር እንድታሰማን ተግተን መጸለይ ይገባናል፡፡ በዚህ ሰዓት መልክአ ማርያም፣አርጋኖን፣መልክአ ገብርኤን መጸለይ፡፡ ምክንያቱም ከላይ እንዳየነው በዚህ ሰዓት እመቤታችን ብሥራተ ገብርኤልን ስለሰማች እኛም ወይ መልክአ ማርያምን አልያም አርጋኖንን መጸለይ፡፡ እንዲሁም ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችንን ስላበሰረ በዚህ ሰዓት መልክአ ገብርኤልን ማድረሱ የመልአኩን ምልጃና ተራዳኢነት እናገኛለን፡፡
የቀትር ጸሎት (ቀን 6 ሰዓት) /በፈረንጆች 12:00 PM/
በዚህ ሰዓት ጌታችን ለእኛ የብርሃን ልብስ ለማልበስ እሱ እርቃኑን ሆኖ፣ ለእኛ የክብር ዘውድ ሊያቀዳጀን እርሱ የብረት የእሾህ አክሊል መድፋቱን፣ ለእኛ ሲል ብርሃናዊ ፊቱን በርኩሳን አይሁድ እጅ መመታቱንና ርኩስ ምራቃቸውን በእርሱ ላይ መትፋታቸውን፣ መራራ ሐሞትን፣ አሰቃቀቂ ግርፋትን ተቀብሎ፣ እንደ ብራና ተወጠሮ፣ እጅና እግሩን በችንካር ተቸንክሮ መከራ መስቀሉን መቀበሉን በመጨረሻም መሞቱን በማሰብ ልንጸልይ ይገባል፡፡ መዝሙረኛው ዳዊትም ‹‹በማታና በጧት በቀትርም እናገራለሁ እጮሃለሁ ቃሌንም ይሰማኛል›› ብሏልና፡፡ መዝ. 54÷17
ወዳጆቼ በዚህ ሰዓት እመቤታችን በልጇ ስቅላት ደም በማንባት ያዘነችበት ስለሆነ ውዳሴ ማርያምን መጸለይ፡፡ ከቻልን ድርሳነ ማሕየዊ ላይ ያለውን መልክአ ማሕየዊን መጸለይ፡፡
የዘጠኝ ሰዓት ጸሎት /ቀን 9 ሰዓት / በፈረንጆች 3:00 PM/
በዚህ ሰዓት በሰው ልቦና በመላእክት ሕሊና ሊታሰብ የማይቻለውን መከራ ተቀብሎ ቅድስት ነፍሱን ከክብር ሥጋው ለይቶ፣ ፍቅሩን በሞት አሳይቶ የቤዛነቱን ሥራ ያጠናቀቀበት ስለሆነ፣ እንዲሁም ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ዮሐንስ ወደ ቤተ መቅደስ በመሄድ የጸለዩበት ሰዓት ስለሆነ በርትተን ልንጸልይ ይገባል፡፡ /የሐ.ሥራ 3÷11
በዚህ ሰዓትም መልክአ መድኃኔዓለምን፣ውዳሴ ማርያምና ውዳሴ አምላክን መጸለይ
የሰርክ ጸሎት / ማምሻ 11 ሰዓት/ /በፈረንጆች 5:00 PM/
በዚህች ሰዓት ጌታችን በዮሴፍ እና በኒቆዲሞስ ከመስቀል ላይ ወርዶ፣ በእነሱ ተገንዞ በለበሰው ክቡር ሥጋ ወደ ከርሰ መቃብር መውረዱን እያሰብን ልንጸልይ ይገባል፡፡ እንዲሁም በዘመነ ኦሪት በዚህ ሰዓት መስዋዕት ይቀርብበት ነበር፡፡ ዘፀ. 29÷41 በዚህም ሰዓት ውዳሴ ማርያም አልያም አንዱን የምንወደውን መልክአ መጸለይ፡፡
የንዋም ጸሎት /ማታ 3 ሰዓት/ /በፈረንጆቹ 9:00 PM/
ይህቺ ሰዓት ጌታ ለቅዱሳን ሐዋርያት የፀሎትን ሥርዓት ያሳየበት እና በይሁዳ ፊት አውራሪነት ለአይሁድ ተላልፎ የተሰጠበት ሰዓት ስለሆነ ይህንን በማሰብ ልንጸልይ ይገባል፡፡ ቀን ለሰራዊት ማታ ለአራዊት ስለሆነ ሠላም ያዋለን ሠላም ያሳድረን ዘንድም ተማጽነን መተኛት አለብን፡፡ ማታ በተቻለን አቅም የእለት ውዳሴ ማርያም አድርሰን እመ አምላክን ተማጽነን ብንተኛ ይመረጣል፡፡ ከበረታን ደግሞ ጠዋት አርጋኖንን ካልጸለይን ማታ አርጋኖንን እንጸልይ፡፡
የመንፈቀ ሌሊት /ሌሊት 6 ሰዓት ወይም ሌሊት 9 ሰዓት/ በፈረንጆቹ 12:00 ወይም 3:00 PM/
በተለይ በዚህ ሰዓት ከጸሎት በፊት እጅን በውኃ በመታጠብ ካልሆነም በምራቃችን እጃችንን በማበስ እንጸልያለን፡፡ ይህ ሰዓት አስቀድሞ ጌታችን የተወለደበትን ብርሃነ ትንሳኤውን የገለጸበት፣ በድጋሚም ለማያዳግም ፍርድ የሚመጣበት አስጨናቂ ሰዓት ስለሆነ ይህንን በማሰብ ልንጸልይ ይገባል፡፡ ‹‹ስለ ጽድቅህ ፍርድ በእኩለ ሌሊት አመሠግንህ ዘንድ እነሳለሁ›› መዝ. 118÷62
በተለይ ሌሊት 6፡00 ሰዓት ለብዙዎች ስለሚከብድ ብዙዎች ሌሊት 9፡00 ይጸልያሉ፡፡ የሌሊት 9፡00 ሰዓት ጸሎት ከ7ቱ ጊዜያት ውስጥ ባይኖርም የሌሊት የ6 ሰዓት ፀሎትን ተክተን እንጸልይበት፡፡ ግን ለአብዛኞቻችን እንኳን ሌሊት 6 ሰዓት እና 9 ሰዓት ቀርቶ ሊነጋጋ ሲል 11 ሰዓት ተነስተን ለመጸለይ ይከብደናል፡፡ ያ መናጢ እየደበተን፣በእንቅልፍ እያንገላጀጀን ይፈትነናል፣ትንሿን ጸሎታችንን ያስታጉልብናል፡፡
ሌሊት ልንጸልያቸው የሚገቡት ጸሎቶች ዳዊት፣ውዳሴ ማርያም፣ሰይፈ ሥላሴ፣ሰይፈ መለኮት ድርሳናት እና ገድላት ናቸው፡፡ በተለያየ ምክንያት እና ፈተና እነዚህን ጸሎቶች መጸለይ ካቃተን በጠዋት የጸሎቶች ውስጥ መጸለይ፡፡
ተወዳጆች ሆይ ከላይ ያየናቸውን የጸሎት ጊዜያት በሱባኤ ወቅት አንደ አቅማችንና እንደ ተሰጥአችን በመጸለይ፣ በጸሎት ጥያቄ ማቅረብና መልስ ማግኘት እንችላለን፡፡ ከተቻለ እነዚህን የጸሎት ጊዜያት በሱባኤ ወቅት ብቻ ሳይሆን በዓለማዊ ሕይወታችን ሁሉ ልንለምደው ይገባል፡፡
በተረፈ ወለላይቱ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ጸሎታችንን፣ሱባኤያችንን ተቀብላ እንቆቅልሻችን የሚፈታበት፣ችግራችን መፍትሔ የሚያገኝበት፣ጥያቄያችን የሚመለስበት፣ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት፣ሕዝቦችዋን በአንድነት የሚኖሩበት ታድርግልን፡፡ በእውነት እመብርሃን የአሥራት እና የቃል-ኪዳን ሀገርዋን ኢትዮጲያን እንድታስብ ከመቼውም የበለጠ በርትተን እንጸልይ፡፡ ኢትዮጲያ ይህን የጭንቅ እና የመከራ ጊዜ የምታልፈው በጸሎት እና በጸሎት ብቻ ነው፡፡ በያላችሁበት መልካም ሱባኤ፡፡
‹‹ከእመቤታችን ሱባኤ መልስ የምናገኝባቸው ጠቃሚ መንገዶች›› ከሚለው መጽሐፌ ተሻሽሎ የቀረበ፡፡
ሐምሌ/11/13 ዓ.ም
ከመንበረ ፀሐይ ከእንጦጦ ማርያም
ድንቅ የኢትዮጵያ ታሪክ ።። በፍፁም እንዳያመልጥዎ
©ዘረ ደሸቶች ፯፯፯
።። ኢትኤል ክፍል 1 ።።
ሰላም ለ ሁላችሁም እነሆ የአባቶቻችሁ ድንቅ እና እፁብ ታሪክ ፈጣሪ አንደበት ሆኖኝ አፌን ከፍቼ ለመናገር ችያለሁና ክብር ይሰማኛል
ኢትዮጵያዊ ብዙ ስልጣኔ ነበራት
የኢትኤል
የኤፅያ
የህንደኬ
የቀዳማዊ ሚኒሊክ
አክሱም
ዛጉዌ
ሞሀ አንበሳ
ዛሬ ስለ ታላቁ አባታችን ስለ ዘላለማዊ ካህኑ ስለ መልከፀዲቅ እና ሰለ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ጀማሪ እናው
ታሪኩ እንዲ ይጀምራል ከአዳም ጀምሮ እስከ ናምሩድ ያለውን በመፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ እና ናምሩድ አዳማዱማልቲ ተብሎ ነገሰ አዳማም ራፌልብ ነገሰ አርሱም ታላቁ ኢትዮፕያዊውን ፈላስፋ እና አዋቂውን አቤሜሌክን ወለደ እርሱም በሬሴን ነገሰ ከዛም ታላቁን አባት ጌራራን ወለደ የኢትዮፕያም የስልጣኔ እና ጥበብ ታሪክ ከዚህ ጀመረ ጌራም በአለሙ ሁሉ ንጉሰ ነገስት ሆኖ ነገሰ ለራሱም ታላቅ ከተማን ሰራ (በአማራ ክልል አሁንም በስሙ የሚጠራ መንደር አለ ) እርሱም ሳሌምን አግብቶ እንዲሁ 3 ልጅ ወለደ እነዚህም የቴድአልን ልጅ ሲናን አገባ የኤልዘቦ የአዜብ ንጉስ የሆነውን ኢትኤልን በባቢሎን በባቢሎን የራቢ ንጉስ የሆነውን ሀሙኤልን በአባቱ ስም አቤሜሌክ ተብሎ የተሰየመውን የፊልስጤም ንጉስ ሜሌክ ናቸው ።ሜሌክም የአባቱን ዙፋን ወራሽ ሆኖ ተቀመጠ ።
እንዲ ሆኖ ሳለ የእግዚአብሔር መንፈስ ጌራራን ኢትኤልን እና ሀሙኤልን ይዘህ ወደ ተራራ ውጣ በዚያም ለአምላክክ መስዋዕት አቅርብ አለው።
ጌራራም እንደተባለው ያልተሸለተ በግ ይዞ ወጣ በዛም መስዋዕት አቀረበ አምላክም መስዋዕቱን ተቀበለው ከዚያም በኋላ በጉም ከሞት ተነስቶ አለ'ያለህበት ቦታ ቅዱስ ነውና የሰላሙ ንጉስ እስከሚመጣ በዚሁ ቆይ አንተም የእግዚአብሔር ካህን የእውነት ንጉስ ትባላለህ ስምህም መልከፀዴቅ ይባል እንጂ ጌራ አትባልም ይለውና የሰወራል
ሃሙኤልንም አለው ''በኤፍራጠስ ወንዝ በባቢሎን ከተማ የራቢና የረሆቦት ንጉስ ሆነህ ትኖራለህ ስምህም ሃራሙቢ ይባል አለው ።
ኢትኤልንም ''ግዮን በሚፈስበት ምድር ትኖራለህ ስምህም ኢትዮፕ ትባላለህ '' አላቸውና ወደ ሰማይ ሲያርግ እያዩት ሳለ ጉምጨመጣችና ሸፍና ከራማ ተራራ ሃሎ ወደሚባል የወይን ቦታ አወረደቻቸው ከዚም የያዙትን የወርቅ ገንቦ እና መሶቦቻቸውን ሲያዩ በህብስትና ወይን ተሞልተዋል ''ለዚህም መስዋእት በስንዴ በእንጀራ እና በወይን እንጂ ሌላ ደም አይፍሰስ ሲል አስተማራቸው ''(ለዚህ ነው ፃድቅ ዳቦ የምንቆርሰው ዛሬ ዛሬ ጠላ ሆነ እንጂ ድሮ በወይን ነበር )በዚህን ጊዜ ከእብራዊ ወገን የሚሆን አብራም የተባለ ኮሎዶ ገውምርና የበቶቹን ነገስት ድል አድርጎ ሊባረክ ወደ መልከፄዲቅ መጣ መልከፄዴቅም በእንጀራ እና በወይን ተቀበለው እንዲህም አለው ''የእግዚአብሔር ሰው አብራም ወይ ሰማይና ምድርን የሚገዛ ታላቁ አምላካችን ቅዱስ ነው ጠላቶችህን በእጅህ የጣለልህ አምላክ ቅዱስ ነው ብሎ እንጀራ እና ወይኑን አበላው አብራምም ፈጣሪውን አመስግኖ አብሮ በላ ብዙ ካወሩ በበኋላ አብራምም ከሳሌም ወደ መምሬ አድባር ተመለሰ
አብራምም አስራት ሰጣቸው
እጣ ተጣጣሉ
እንቆአርያው ለኢትኤል
የወርቅ መሶብ ለመልከፄዴቅ
የወርቅ ገንቦ ለሃሙኤል ደረሠ
ለኢትዮፕያ ታላቅ ትንቢት ተናገረላት ትንሳኤዋን የሚያበስርላት ስልጣኔዋ በርቶ የጠፋ መስሎ ዳግም ነበልባል እንደሚሆነ የተነገረላት ትንቢት ምንድነው በቀጣይ ክፍል እናያለን
ሰላም ይቆየን
✍✍✍የደሸት ትውልድ ነኝ ፯፯፯
https://t.me/joinchat/AAAAAFPiJDFIKpp1Y7uiMA
ከዲማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን [ጎጃም] ማይክሮፊልም አንሺ ቡድን ማይክሮፊልም ተነስተው የተወሰዱብን ጥንታዊ የብራና መፅሐፍቶቻችን ዝርዝር!
√ የዲማ ገዳም የጥንታዊ ቅርሶች ዝርዝር የያዘ የብራና መዝገብ
1,ግብረ ሕማማት
2, አርጋኖን
3, ገድለ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
4, መጽሐፈ ሔኖክ ወጳውሎስ
5, ስንክሳር
6, ስንክሳር(የይዘት ልዩነት ያለው)
7, ክብረ ነገስት
8, ድርሳነ ሩፋኤል
9, መፅሐፈ ባህል
10, ተአምረ ማርያም
11, መፅሐፍ ቅዱስ በከፊል
12, ገድለ ገብረ ክርስቶስ
13, ገድለ አረጋዊ
14, መልክአ አረጋዊ
15, መጽሐፈ ነገስት
16, ድርሳነ መስቀል
17, መዝሙረ ዳዊት
18, መዝሙረ ድንግል
19, መፅሐፈ ኪዳን
20, ጊዮርጊስ ተልሙድ
21, የማቴዎስና የማርቆስ ወንጌል
22, የሉቃስና የዮሐንስ ወንጌል
23, ገድለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
24, ዲዱስቅልያ
25, መድብለ መልክዕ
26, ገድለ ሲኖዳ
27, ገድለ ተክለ አልፋ
28, መፅሐፈ ሂቃር
29, መፅሀፈ ፈላስፋ
30, ገድለ ጊዮርጊስ
31, መፅሀፈ አንክሮ
32, ነገረ ማርያም
33, የጳውሎስ መልእክት
34, መድብለ ፀሎት
35, መዝገበ መልክዕ
36, ጸሎተ ሙሴ
37, ተአምረ ኢየሱስ
38, ሕዝቅኤልና ዳንኤል
39, ገድለ ተክለ አልፋ
40, መፅሐፈ ነገስት
41, መፅሐፈ አስቴር
42, ሒቃር
43, አዕማደ ምስጢር
44, ፊልክስዮስ
45, ማርይስሀቅ
46, ዜና ተከስተ ብርሃን
47, ገድለ አቡነ አኖሬዎስ
48, መልክአ ሐና
49, ውዳሴ አምላክ
50, መፅሐፈ ተክሊል
51, ሳዊሮስ
52, ኩፋሌ
53, መርሐ ዕውር
54, የማቴዎስና የማርቆስ ወንጌል
55, ዳንኤል ( ትርጓሜና ሐተታ)
56, አርባዕቱ ወንጌላት
57, ገድለ ፊሊጶስ
58, ባህረ ሐሳብ
59, መፅሐፈ ባሕርይ
60, ዜና አበው
61, መፅሐፈ ገነት
62, መፅሐፈ መነኮሳት
63, ተአምረ አቡነ ተክለሀይማኖት
64, ገድለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
65, ገድለ ሐዋርያት
66, ስርዓተ ደብረ ሊባኖስ
67, ገድለ ኢያሱ
68, ዜና እስክንድር
69, መፅሀፈ ኢዮብ
70, ገድለ ኪሮስ
71, መዝገበ መልክዕ[ 31 መፃህፍትን የያዘ)
72, ሐመረ ሐይማኖት
73, ዜና አይሁድ
74, የአራቱ ወንጌሎች አንድምታ
75, መፅሐፈ ባሕርይ
76, ስነ ፍጥረት
77, የቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት
78, ሃይማኖተ አበው
79, ድርሳነ ያዕቆብ እና ሌሎችም።
መጽሐፈ ነገረ ጥበብ
============
ይህ መጽሐፍ ስለ ጥበብና በዚህ ዓለም የሚገኙ ታላለቅ የሆኑ ፍጥረታት
የሚገኙበትን ስፍራ የሚናገር መጽሐፍ ነው፡፡ በዚህ መጽፍ ወስጥ
ያልተጠቀሰ ጥበብ በፍጥረታት ዘንድ የለም፡፡ ረቂቅ የምንላቸው ጥበባትም
ሆኑ የሰው ልጆችም ሆኑ መላእክት ገና ያለደረሱባቸው ጥበቦች በዚህ
መጽሀፍ ወስጥ ሰፍረው ይገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል በዚህ ዓለም ላይ ለሰው
ልጆችም ይሁን ለመላእክት ጥበብን የሚገልጡ እነማን እንደሆኑና በየት
ስፍራ ላይ እንደሚገኙ የሚናገር ነው፡፡ የዚህ መጽሐፍ መገኛ ስፍራም
የታወቀ ነው፡፡
ምንጭ፡- ከራሱ ከመጽሀፈ ነገረ ጥበብ /ጥንታዊ/
# መጽሐፈ ነገረ ፍጥረታት
==============
ይህ መጽሀፍ በዓለም ላይ ከምናገኛቸው መጽፍት እጅግ ታላቅ ደረጃና
ክብር ያለው መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ በሰማያተ ሰማያትም ሆነ
በምድራዊ ሰማያት የሚገኙ ፍጥረታት ያላቸውን ባህርይ፣ አፈጣጠር
እንዲሁም ተፈጥሯቸውን በዝርዝር የሚተርክ ነው፡፡ እኛ በምናውቀው
ዓለምም ሆነ በማናውቀው ዓለም ውስጥ በዚህ መጽፍ ያልተጠቀሰ
ፍጥረት አይገኝም፡፡ የዚህ መጽሐፍ መገኛ ስፍራም የታወቀ ነው፡፡
ምንጭ፡- መጽሀፈ ነገረ ጥበብ /ጥንታዊ/
#መጽሐፈ ነገደ አዳም
===========
ይህ መጽሐፍ የአዳም ነገዶችን ታሪክ የያዘ ነው፡፡ ይበልጡኑ ከስድስተኛ
ክፍለ ዘመን አንስቶ እስከ እስራ ሁለተኛው ክፍለ ዘመን ድረስ ከዚህ ዓለም
የተሰወሩ ጥንታዊ መዛግብት /መጽሐፈ ነገረ ጥበብ፣ መጽሐፍ ነገረ
ፍጥረታት፣ ስድስቱ የክብር ዕቃዎች፣ የከበሩ ነዋየ ቅድሳት፣ የከበሩ
ድንጋዮች፣ የከበሩ ዕጾች፣ እንዲሁም ወንጌላትና ድርሳናት ከመነሻቸው
አንስቶ ከወዴት ስፍራ ላይ እንደተቀመጡ በማን እንደተቀመጡና ለምን
እንደተቀመጡ እንዲሁም በየትኛው ዘመን ማን ሊደርስባቸው ወይም
ሊያገኛቸው እንደሚችል የሚያስረዱ ተጨባጭ መረጃዎችን የያዘ መጽፍ
ነው፡፡
ምንጭ፡- ከራሱ ከመጽሐፈ ነገደ አዳም
# Sun Oil /ፀሐየ ዘይት/
=============
ፀሐየ ዘይት በፀሐይ ምድር ላይ እየነደደ የሚገኝ የዘይት ዓይነት ነው፡፡
ፍጥረታትም ከዚህ ዘይት ከሚወጣው ብርሃን ኃይልን ያገኛሉ፡፡ ይህ ዘይት
በምድራዊ ሰማያት ፍጥረታት አፈጣጠር ዘንድ የተለየ ባህርይ የሚታይበት
ነው፡፡ የምድራዊ ሰማያት ፍጥረታት የተፈጠሩት ከአራቱ ባህርያት ማለትም
ከእሳት፣ ከአፈር፣ ከአየርና ከውሃ ሲሆን፤ ፀሐይ ዘይት ግን የተፈጠረው
የውሃ ባህርይ ሳይኖረው ከሶስት ባህርያት ከእሳት፣ ከአየርና ከአፈር
በመሆኑ ውሃ ከነካው ቀድሞ የነበረውን ባህርይውን ቀይሮ ሌላ ፍጥረታዊ
አካል ይሆናል፡፡ ይህንን ውሃ የተቀላቀለበትን ዘይት ወደቀድሞው ባህርይው
መመለስ አይቻልም፡፡ ይህንን ለመቀየር መሞከር ብረትን ወርቅ ለመድረግ
እንደመሞከር ይቀጠራል፡፡
ትልቁ ጉዳይ ግን ይህንን ፀሐየ ዘይት የመሰለ ባህርይ ያለው ዘይት
በጥንታዊ ኢትዮጵያ ጥበብ ውስጥ መገኘቱ ነው፡፡ በጥንት ጊዜ የነበረው
ማህበረሰብ ይህንን ዘይት ይጠቀምብት እንደነበር መጽሐፍ ነገረ ፍጥረታት
ይናገራል፡፡ ይህም ከምድር በታች በሚገኙ ጥልቅ ዋሻዎች ወስጥ ይህንን
ዘይት በማንደድ ከፀሐይ ጋር ተቀራራቢነት ያለው ብርሃን በቀላሉ የገኙ
ነበር፡፡ ይህንን ዘይት አሁን እኛ ከምናውቃቸው ከሚነዱ ዘይቶች የተለየ
የሚያደርገው ትንሽ መጠን ያለው ፀሐየ ዘይት ረጅም ጊዜ የሚቆይ ብርሃን
መስጠት መቻሉ ነው፡፡ /ለመገመት ያህል 1ሲኒ ዘይት ሁለት ዓመታት
ያለማቋረጥ መንደድ ይችላል/ በሌላ በኩል ከዚህ ብርሃን አጠገብ
ተክሎች ልክ ከፀሐይ ብርሃን እንዳገኙ ያህል መብቀል መቻላቸው ነው፡፡
በተጨማሪ ይህ ዘይት ከነደደ በኋላ የሚቀረው አመድ ለማዳበሪያነት
ያገለግላል፡፡ የማደባሪነቱን መጠን በንጽጽር ለመረዳት እንድንችል ይህንን
ማዳበሪያ አግኝቶ በአንድ ካሬ ቦታ ላይ ከተዘራ ሰብል የሚገኘው ምርት
በአሁኑ ወቅት በአስር ሄክታር መሬት ላይ ዘርተን ከምናገኘው ምርት ጋር
እኩል ይሆናል፡፡ የዚህ ዘይት መገኛ ስፍራም የታወቀ ነው፡፡
ምንጭ፡- መጽሐፈ ነገረ ፍጥረታት/ጥንታዊ /
# Stone Oil/ እብነ ዘይት/
===============
በጥንታዊ ኢትዮጵያ ጥበብ ወስጥ ትልቅ ስፍራ ከምንሰጣቸው መካከል
ከአንድ ድንጋይ የተሰሩት ስነ ህንጻዎች ትልቁ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ እነዚህን
አስደናቂ ስነ ህንጻዎች ለመስራት የሚያገለግለው ዘይት እብነ ዘይት
ይባላል፡፡ እብነ ዘይት ከእብነ አድማስ ድንጋይ በስተቀር ሁሉንም ድንጋዮች
ወደ ጭቃነት የሚቀይራቸው ነው፡፡ የፍጥረታዊ ባህርይውንም
የተመለከትነው ከሆነ ከሶስቱ ባህርያት ውሃን ሳይጨምር የተፈጠረ ነው፡፡
በዚህም ምክንያት ከውሃ ጋር ሲቀላቀል ተፈጥሯዊ ባህርይው ሙሉ በሙሉ
ይቀየራል፡፡ ይህም በመሆኑ ድንጋችን እንዲያቦካቸው ወይም ወደ ጭቃነት
እንዲቀይራቸው ካደርግን በኋላ የምንፈልገውን ቅርጽ አውጥተን ስንጨርስ
ወሃ እንዲነካው በማድረግ የእብነ ዘይቱን ተፈጥሯዊ ባህርይ በመቀየር
የቦካው ወይም ወደ ጭቃነት የተቀየረው ድንጋይ የቀድሞ ባህርይውን
እንድይዝ እናደርገዋልን፡፡ ሌላው ይህ ዘይት የማያቦካውን እብነ አድማስን
እንደ ብዕር የመሰለ ቅርጽ በመስጠትና በውስጡም እብነ ዘይትን
በመጨመር ታላላቅ የሆኑ ድንጋዮችን መቁረጥ ይቻላል፡፡ በጥንት ዘመን
ከአንድ ድንጋይ ተሰርተዋል የምንላቸው የአክሱም ሃውልቶች፣ የላሊበላ ስነ
ህንጻዎች የግብጽ ጡቦች የተሰሩት በዚህ እብነ ዘይት አማካኝነት ነው፡፡
የዚህ ዘይት መገኛ ስፍራም የታወቀ ነው፡፡
ምንጭ፡- መጽሐፍ ነገረ ፍጥረታት /ጥንታዊ/
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
💙💙💙የኢትዮጵያ ስነ ፅሁፍ💙💙💙
የሀገራችን ስነጽሁፎች በዚህ ቻናል ይቃኛሉ!!
★ወጎች 🌺
★ታሪኮች🌺
★ግጥሞች🌺
★አጫጭር ልቦወለዶች🌺
በቀን አንድ ስነ ፅሁፍ ከእናንተው ወደ እናንተው!!
ቻናላችንን join ያድርጉልን!!
@ETHIOPIAN_LETTERS
@ETHIOPIAN_LETTERS
@ETHIOPIAN_LETTERS
@ETHIOPIAN_LETTERS
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ለሚወዷቸው ሰዎች Share በማድረግ ቀናቸውን ቁምነገርን በማንበብ እንዲጀምሩ ያድርጉ!!
VALENTINE'S DAY
ሼር በማድረግ ትውልዱን ከጥፋት እንታደግ❗
አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ቤዛ ሆኖ በፍቅሩ የገዛን እጃችንን ለጣኦት እንድንሰጥ አይደለም ብዙ ዋጋ የተከፈለብን እስከ ሞት እንከን በሌለው ፍቅሩ የወደደን መንግስቱን እንድንወርስ እንጂ እንድንጠፋ አይደለም።
የቫላንታይ ቀን ድብቅ እውነታ ስንቶቻችን እናውቃለን? ይህን የቫላታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) ብለን ስንቶቻችን ነን የምናከብረው ? ወይስ ሰው ስላከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው ???
ከክርስቶስ ልደት በፊት በባቢሎን ፤ቤልዘቡል ፤በግሪክ ፓን ፤ ሮማ ሞሎቅ ፤ በላቲን ሳተርን ለሚባሉት ሰይጣኖች ያላገቡ ሴቶች ደም የሚፈስላቸው ቀይ ልብስ የሚለበስላቸው ጣኦቶች ናቸው ይህ ዛሬ ቫለንታይን ተብሎ የመጣው ማለት ነው።
የሚገርመው ደሞ ሴቶቹ በዚህ ቀን ለመደፈር ብለው እራቁታቸውን ጫካ መግባታቸው ነው በዚህ ቀን የተደፈረች እና ደሟን ያፈሰሰች ሴትም ሆነ ወንድ በጣኦቱ የተመረጠ እና የተባረከ ነው መባሉ ነው ይበልጥ ነገሩን ሰይጣናዊ የሚያደርገው።
ግሪክ አርኬዲያ ብለው በሚጠሩት አስቀያሚ ትርጉም ባለው ተራራቸው ላይ በዚህ ቀን ላይ ነው ያላገቡ ወንድ እና ሴቶቻቸውን ጣኦቱ ስር ወሲብ በመፈጸም ገላቸውን አርክሰው ለሰይጣን የሚገብሩት።
ይህ የሰይጣን ቀን ነው ክርስትና ይሄን ትከለክላለች ታወግዛለች። (ሁሉም ቀን የእግዚአብሔር ነው ግብሩ ነው የሰይጣን የሚያደርገው)
ኢየሱስ ክርስቶስ ከመውለዱ ከዘመናት በፊት አረማውያን ሮማውያኖች Feb 14 ማታ እና ለ Feb 15 ንጋት አጥቢያ የተኩላ አዱኚ ለሚሉት ሉፐርካልያ (luperkalya ) ጣኦት የሚዘጋች ክብረ በአል ነው፡፡
ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ክርስትና ተቀብሎ እውነተኛ የጽድቅ ሃይማኖት መሆኑን በማውጁ ማንኛውም የጣኦት አምልኮ እንዲቀር ቢያስጠነቅቅም የተውሰኑ የሮማውያን ሰዎች ግን በአሉን ማክበር አልተውም።
እንዴት ይህ አረማዊ ባህል ቫለንታይን የሚል ሰያሜ ተሰጠው? ቫለንታይን የሚል ስም በሮማውያን ዘንድ የተለመደ ስያሜ ነው፡፡ ቫለንታይን የጥንታዊ ታዋቂው ሉፐርኩስ ጣኦት ነው።
ሉፐርኩስ በግሪካዎያን ፓን (pan) ተብሎ ሚጠራው ከወገቡ በታች በግ አናቱ ላይ ቀንድ ያለው ጣኦት ነው። በጥንታውያን አይሁድ ደግሞ ይህ ፓን ባል (baal) በሚል ስያሜ ይታወቃል።
ጥንታውያን ሮማውያን ከባቢሎናውያን የቀዱት አረማዊ የልብ (heart) ምልክት ይጠቁማሉ፡፡ በባቢሎናውያን ባል (bal) ልብ የሚል ፍች ነው ያለው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ይህ አረማዊ የልብ ምልክት ለቫለንታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) የምንለው መግለጫነት እንጠቀምበታለን። ባል የባቢሎናውያን ጣኦት ነበር።
በዚህ የሃጥያት ቀን በትንቹ ይህ ይሆናል
1. በዚህ ቀን February 14 በብዙ የሚቆጠሩ እህቶቻችንን ክብረ ንጽህናቸውን (ድንግልናቸውን) ያጣሉ❗
2. በርካታ ወጣቶች በስካር ምክንያት በሚያሽከረክሩት መኪና ህይወታቸውን እና አካላቸውን ያጣሉ❗
3. በአለማችን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የአልኮል መጠጥ ሽያጭ የሚከናወንበት ቀን ነው በአጠቃላይ የዝሙት እና ስካር መንፈስ የሚነግስበት በከፍተኛ ሁኔታ ሰይጣን በደም የሚረካበት ቀን ነው።
Valentine day ማለት ሰይጣን በጥልቅ እና ረቂቅ ሃሳብ ብዙዎችን የሚያጠምድበት ቀን ነው አስተውሉ ሰይጣን ከ7ሺህ አመት በላይ የክፋት ልምድ አለው።
እንግዲህ ምርጫው ያንተ/ቺ ነው :- የእግዚአብሔር ወይም የሰይጣን ልጅ መሆን???
" ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። "
(ትንቢተ ሆሴዕ 4 : 6)
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን።
ሰው ስለሆንኩ ስለ ሰው
ሀገር ስላለኝ ስለ ሀገሬ
ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ስለ እምነቴ ዝም አልልም
ተፃፈ: የካቲት 6/06/2013
ከአድዋ ድል በኋላ ምን ተባለ?
∆ ‹‹በጥጋባቸው አድዋ ላይ ተዋግተው ድል ሆኑ፡፡ እኔ ግን በድንቁርናቸው ብዛት የእነዚያን ኹሉ ክርስቲያን ደም በከንቱ መፍሰሱን እያየሁ ድል አረግሁአቸው ብዬ ደስ አይለኝም…›› አፄ ምኒልክ
∆ ‹‹እኛ የሰለጠነው ዓለም ሥልጡን ወታደሮች ምንም አያውቁም ከሚባሉት ኢትዮጵያውያን የምንማረው ትምህርት አለ፡፡ አበሾች ለባሩድና ጥይት ይሳሳሉ፡፡ የሚገድሉ ካልሆነ በስተቀር አይተኩሱም፡፡ ለዚያውም ቢሆን 10ና 15 ያርድ ያህል ቀርበው ባንድ ጥይት ደራርበው መግደል ይፈልጋሉ፡፡ ያለዚያ ተደበላልቀው በጎራዴ መምታት ይመርጣሉ እንጂ ጥይት ማበላሸት አይወዱም፡፡ ይህም በማስጮህ ብቻ ጥይት ለሚያባክነው ለሠለጠነው አገር ወታደር ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ ለምሳሌ ደጀን የነበረው የመድፈኛው አዛዥ ካፒቴን ፍራንዚኒ መድፎቹን ይዞ ከጦር ሜዳ እንዲገባ ታዘዘ፡፡ 30 ኪ.ሜ. ያህል ተጉዞ ከጦሩ ሜዳ ገባ፡፡ ቦታውን አመቻችቶ አንድ የመድፍ ጥይት ገና እንዳስተኮሰ ተገደለ፡፡ ይህም ሊሆን የቻለው ያቺን የመድፍ ጥይት ድምጽ የሰሙ ኢትዮጵያውያን በንዴት ተሞልተው በብዛት ሆነው ስለወረሩት ነው፡፡ የተመካንባቸው ደጀን የነበሩት መድፎቻችንም ካንድ ጥይት ተኩስ በኁአላ ተማረኩ፡፡…›› ጄኔራል ባራቲዬሪ
∆ ‹‹ሃያ ሺህ ያህል ወታደሮች ያሉበት የኤሮፓ ጦር በአፍሪካ ሰዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተሸነፈ፡፡ በኔ እምነት መሠረት በዘመናችን ታሪክ ውስጥ እንደ አድዋው ያለ ጦርነት የለም፡፡… በአፍሪካ በኩል ታላቅ የተወላጆች ኃይል መነሣቱ ታወቀ፡፡ የአፍሪካ ተወላጆች ታሪክ ተለወጠ፡፡ ጥቁሩ ዓለም በኤሮፓውያን ላይ ሲያምጽና ሲያሸንፍ የመጀመሪያው መኆኑ ነው፡፡ አበሾች አደገኛ ሕዝቦች መኾናቸው ከኦሪት ዘፍጥረት ጀምሮ ተጽፎላቸዋል፡፡ የኛ ዓለም ገና ቶርና ኦዲዮን በሚባሉ አማልክት ሲያመልክ በነበረበት ጊዜ አበሾች የክርስትናን ሃይማኖት የተቀበሉ ናቸው፡፡ አሁን የኹሉንም ፍላጎት አድዋ ዘጋው…››ቤርክሊይ
∆ ‹‹የአድዋው ጦርነት ኢትዮጵያን በዘመናዊው የዓለም ካርታ ውስጥ ስሙአን አስገባት፡፡…›› ማርጀሪ ፐርሃም
ዲ/ን ሕሊና በለጠ
#በEBS TV ላይ የነበረኝን ቆይታ ትከታተሉት ዘንድ በአክብሮት ተጠርታችኋል።
tv 9 ላይ በኢንተርቪው ሰበብ የማጥቃት እና የበላይ ነኝ በሚል እሳቤ ለተደረገው ቀረፃ ተቃውሞ የለኝም። ምክንያቱም ሰዎች የሚፎካከሩህ ትልቅ እሳቤ እና ምጡቅ አዕምሮ ሲኖርህ ብቻ ነው። አንድ ሰው ቤቱ ወስዶ ሰድቦ ከላከህ አትቀየመው። ትናንሽ ሰዎች የበታችነት አባዜ ሲያጠቃቸው እንኳን ሰውን ፈጣሪን ይሳደባሉና።
ታላላቅ የዓለም ምሁራንም "የሞተን ውሻ የሚደበድብ ሰው የለምና ብዙ ድምፆች እና ጠላቶች ከመጡብህ አንተ ታላቅ ሰው መሆንህን እመን" ይላሉ።
አልበርት አንስታይንም "ታላላቅ ሰዎች ትችት ይበዛባቸዋል። ምክንያቱም የሚሰራ ሰው ይሰሳታል"ይላል።
ይህንን እሳቤ የምቀበለው ቢሆንም ግን ጭፍን ጥላቻ እና ምክንያታዊ ያልሆነ ተቃውሞ ያስጠላኛል። ገና ለገና ተበለጥኩኝ በሚል ቅናት በመነሳት ከጠጠር ያነሰ የሰፈር ጥያቄ እያነሳ ጋዜጠኛ ነኝ ለማለት ይዳዳ ለነበረው ማክሸፊያ የሚሆን ቃለ መጠይቅ በEBS TV ቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም ላይ ኢንተርቪው አለኝ።
በዚህ ፕሮግራም የእኔን ማንነት እና የልጁን ድብቅ ተልኮ ለማክሸፍ ያደረግሁት ኢንተርቪው ስለሆነ የደሸት777(፯፯፯) አባላት እንድትከታተሉት በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
https://m.youtube.com/watch?v=SQluMuvNpZU
የግዕዝ ፊደላት ሚስጥር ሲገለጥ…ሁሉም ፊደላት የፈጣሪ ስሞች አለባቸው።
ሁሉም የግዕዝ ፊደላት የፈጣሪ ኅቡዕ ስሞች ናቸው።ከነዚህም መካከል ጥቂቶቹን እንደሚከተለው እንመለከታቸዋለን።
ሀ
ሀ፦የአብ አኗኗር ከአለም በፊት ነው ማለት ነው።
ሁ፦እግዚአብሄርን ተስፋ አደረጉ ማለት ነው።
ሂ፦ኢየሱስን ሆምጣጤ አጠጡት ማለት ነው።
ሃ፦እግዚአብሄር ቅድመ አለም የነበረ በአለም መካከል ያለ አለምን አሳልፎ የሚኖር ማለት ነው።
ሄ፦እግዚአብሄር በሁሉም ቦታ ይኖራል ማለት ነው።
ህ፦እግዚአብሄር የነበረ ያለ የሚኖር ነው ማለት ነው
ሆ፦እግዚአብሄር እሺ ብሎ በፈቃዱ ሰው ሆነ ማለት ነው።
ሐ፦ጌታችን ስለእኛ ታሞ ሞተ ማለት ነው።
ሐ
ሑ፦የእግዚአብሄርን ስም አመስግኑ ማለት ነው።
ሒ፦መንፈስ ቅዱስ ያነፃል ማለት ነው።
ሓ፦እግዚአብሄር ንስሃን ይወዳል ማለት ነው።
ሔ፦እግዚአብሄር ሕያው ነው ማለት ነው።
ሕ፦እግዚአብሄር አይሞትም ማለት ነው።
ሖ፦እግዚአብሄርን እናመሰግነዋለን ማለት ነው።
ኀ
ኀ፦ጌታችን ባህሪይውን በስጋ ሰውሮ ሰው ሆነ ማለት ነው።
ኁ፦የበጉ ቀንዶች በዕፀ ሳቤቅ የተያያዙ ናቸው ማለት ነው።
ኂ፦እግዚአብሄር ሁልጊዜ ቸር ነው ማለት ነው
ኃ፦እግዚአብሄር ሃያል ነው ማለት ነው።
ኄ፦እግዚአብሄር ቸር ነው ማለት ነው።
ኅ፦እግዚአብሄር ለተራቡት መብል ነው ማለት ነው።
ኆ፦ጌታችን የገነት በር ነው ማለት ነው።
ለ
ለ፦ጌታችን የእኛን ስጋ ለበሰ ማለት ነው።
ሉ፦የእግዚአብሄር ቸርነት ሰማይና ምድርን ሞላ ማለት ነው።
ሊ፦እግዚአብሄር ቻይ ነው ማለት ነው።
ላ፦እግዚአብሄር ከፍ ያለ ነው ማለት ነው።
ሌ፦እግዚአብሄር የከበደውን ያቀላል ማለት ነው።
ል፦መስቀል የአብ ልጅ የማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ ነው ማለት ነው።
ሎ፦እግዚአብሄር ያለና የሚኖር ነው ማለት ነው።
መ
መ፦የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው።
ሙ፦እግዚአብሄር የህግ መውጫ ነው ማለት ነው።
ሚ፦እግዚአብሄር አለምን የፈጠረ ነው ማለት ነው።
ማ፦መንፈስ ቅዱስ ሰራፂ ነው ማለት ነው።
ሜ፦እግዚአብሄር ሽቱ ነው ማለት ነው።
ም፦እግዚአብሄር ይለመንለታል ይሰገድለታል ማለት ነው።
ሞ፦ጌታችን እንደሰው በስጋ ሞተ ማለት ነው።
ሰ
ሰ፦ጌታችን እንደኛ ሰው ሆነ ማለት ነው።
ሱ፦አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን ማለት ነው።
ሲ፦ማለት ፍጥረትን ሁሉ የሚመግብ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ሳ፦እግዚአብሄር የተመሰገነ ማለት ነው።
ሴ፦ጌታችን የሰውን ስጋ ለበሰ ማለት ነው።
ስ፦እግዚአብሄር ለተራቆቱት ልብስ ነው ማለት ነው።
ሶ፦እግዚአብሄር የመርከቦች ፀጥታ ነው ማለት ነው።
ሠ
ሠ፦ጌታችን በስጋ ተወለደ ማለት ነው።
ሡ፦እግዚአብሄር በመንግስቱ ድንቅ ነው ማለት ነው።
ሢ፦እግዚአብሄር የመላዕክት ሹመት ነው ማለት ነው።
ሣ፦ይቅርታና ምህረት ከእግዚአብሄር ዘንድ ነው ማለት ነው።
ሤ፦ካህናትን የሾማቸው እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ሥ፦እግዚአብሄር የማይሻር ንጉስ ነው ማለት ነው።
ሦ፦እግዚአብሄር አዳምን አነገሰው ማለት ነው።
ረ
ረ፦ሰማይና ምድር በእግዚአብሄር ቃል ፀና ማለት ነው።
ሩ፦ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ በኩር ነው ማለት ነው።
ሪ፦ሀጢአትን የሚደመስስ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ራ፦እግዚአብሄር የደህንነት ዘውድ ነው ማለት ነው።
ሬ፦እግዚአብሄር ገዢ ነው ማለት ነው።
ር፦መንፈስ ቅዱስ በእርግብ ይመሰላል ማለት ነው።
ሮ፦አዳምን የፈጠረው እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ቀ
ቀ፦ያ ቃል በቅድምና ነበረ ማለት ነው።
ቁ፦ሀጢአተኛውን የሚያፀድቀው እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ቂ፦ዓለምን የፈጠረ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ቃ፦አቤቱ ልመናዬን ስማኝ ማለት ነው።
ቄ፦ኀጥአን የሚደግፍ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ቅ፦እግዚአብሄር ፃድቅ ነው ማለት ነው።
ቆ፦እግዚአብሄር ቅርብ ነው ማለት ነው።
በ
በ፦ጌታችን ዐለምን ለማዳን በትህትና ወረደ ማለት ነው።
ቡ፦የአብ ጥበብ ወልድ ነው ማለት ነው።
ቢ፦መምህር ወይ በአንተ እናምናለን ማለት ነው።
ባ፦እግዚአብሄር ከሀሰት አማልክት ልዩ ነው ማለት ነው።
ቤ፦እግዚአብሄር ባለፀጋ ነው ማለት ነው።
ብ፦እግዚአብሄር የዐለም ብርሀን ነው ማለት ነው።
ቦ፦ከእግዚአብሄር በቀር ሌላ አማልክት ነው ማለት ነው።
ተ
ተ፦ጌታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ሰው ሆነ ማለት ነው።
ቱ፦የአብ ክንድ ወልድ ነው ማለት ነው።
ቲ፦እግዚአብሄር የተመሰገነ ነው ማለት ነው።
ታ፦እግዚአብሄር ትጉህ ነው ማለት ነው።
ቴ፦እግዚአብሄር ብርሀንን የሚገልጥ ነው ማለት ነው።
ት፦እግዚአብሄር ፍፁም ደስታ ነው ማለት ነው።
ቶ፦የክርስቶስን ልደት እናምናለን ማለት ነው።
ነ
ነ፦ጌታችንን ደዌያችንን ያዘልን ህመማችንን ተሸከመልን ማለት ነው።
ኑ፦የባህር ፀጥታው እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ኒ፦እግዚአብሄር ገዢ ነው ማለት ነው።
ና፦በገዳም ለእስራዔል መናን ያወረደው እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ኔ፦እግዚአብሄር የዐለም መድሀኒት ነው ማለት ነው።
ን፦እግዚአብሄር ፈራጅ ነው ማለት ነው።
ኖ፦እግዚአብሄር እረኛ ነው ማለት ነው።
አ
አ፦እግዚአብሄርን በንፁህ ልቤ አመሰግናለሁ ማለት ነው።
ኡ፦አብ የቃል መገኛ ነው ማለት ነው።
ኢ፦ጌታችን ራሱ ተነስቶ ሌላውን ያስነሳል ማለት ነው።
ኣ፦አለምን ሁሉ የፈጠረ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ኤ፦ዓወማትን ያመጣ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
እ፦እግዚአብሄር የጌቶች ጌታ ነው ማለት ነው።
ኦ፦አቤቱ ይቅር በለን ማለት ነው።
ዐ
ዐ፦እግዚአብሄር ታላቅ ነው ማለት ነው።
ዑ፦የዐለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሄር በግ እነሆ ማለት ነው።
ዒ፦ጌታችን እራሱን መሰዋት የሆነ መሰዋቱን የሰዋ መሰዋቱን የተቀበለ ነው ማለት ነው።
ዓ፦ፍጥረትን ሁሉ አንተን ተስፋ ያደርጋል ማለት ነው።
ዔ፦እግዚአብሄር ታላቅ ነው ማለት ነው።
ዕ፦እግዚአብሄር ብፁዕ ነው/እግዚአብሄር ድንቅ ነው ማለት ነው።
ዖ፦ጌታችን ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ ማለት ነው።
ከ
ከ፦እግዚአብሄር ቸር ነው ማለት ነው።
ኩ፦የሙሽራው ወዳጅ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ኪ፦ሁላችንም እሱን ክርስቶስን እንሰብካለን ማለት ነው።
ካ፦እግዚአብሄር ቸር ነው ማለት ነው።
ኬ፦ጌታችን በወንድሞች መካከል ወንጌልን የሚሰብክ ነው ማለት ነው።
ክ፦የመላዕክት ክብራቸው እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ኮ፦እግዚአብሄር ሆይ አብርሃምን የረዳኀው አንተ ነህ ማለት ነው።
ወ
ወ፦ጌታችን ከሰማይ ወረደ ማለት ነው።
ው፦የአለም ጨው እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ዊ፦ጌታችን ናዝራዊ ይባል ዘንድ ናዝሬት ገባ ማለት ነው።
ዋ፦እግዚአብሄር አንድ ነው ማለት ነው።
ዌ፦እግዚአብሄር ደስታን የሚሰጥ ነው ማለት ነው።
ው፦ቃል ስጋ ሆነ ማለት ነው።
ዎ፦እግዚአብሄር ዐለም አዳነው ማለት ነው።
ዘ
ዘ፦እግዚአብሄር ሁሉን የሚይዝ ነው ማለት ነው።
ዙ፦የአንካሳ ምርኩዝ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ዚ፦እግዚአብሄር ያረጋጋል ማለት ነው።
ዛ፦እግዚአብሄር አይረሳም ያስባል እንጂ ማለት ነው።
ዜ፦እግዚአብሄር ዐለምን የያዘ ነው ማለት ነው።
ዝ፦የእግዚአብሄር ሕግ ያማረ ነው ማለት ነው።
ዞ፦እግዚአብሄር አዳምን ነፃ አወጣው ማለት ነው።
የ
የ፦የእግዚአብሄር ቀኝ ኃይልን አደረገች ማለት ነው።
ዩ፦የእግዚአብሄርን ስም አመስግኑ ማለት ነው።
ዪ፦እግዚአብሄር ይቅር ባይ አምላክ ማለት ነው።
ያ፦እግዚአብሄር የነበረ ያለ የሚኖር ነው ማለት ነው
ዬ፦ሕይወትን የሚሰጥ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ይ፦እግዚአብሄር ለተራቡት ምግብ ነው ማለት ነው።
ዮ፦የእግዚአብሄር ቀኝ ኃይልን አደረገች ማለት ነው።
ደ
ደ፦ጌታችን መለኮትን ከሥጋችን ጋር አዋሐደ ማለት ነው።
ዱ፦ደውያንን የሚፈውስ እግዚአብሄር ነው ማለት ነው።
ዲ፦አዋጅ ነጋሪ ከገ
Hollywood ፊልም የሆነው "Lucy " እና " Brain computer interface " በጥንታዊት ኢትዮጵያ ጥበብ አንፃራዊነት ስመለከተው!
Lucy በ Luc Besson ተዘጋጅቶ የቀረበ ዝነኛ እና ተወዳጅ የሆነ Action | Sci-Fi | Thriller ዘውግ ያለው የሆሊውድ ፊልም ነው። የዚህ ፊልም መነሻ ሀሳብ የሰው ልጅ ህቡዕ አእምሮ ነው።
የፊልሙ ፅንሰ ሀሳብ የሰው ልጅ በተፈጥሮው ጭንቅላቱን 10% ብቻ እንደሚጠቀም ከነገረን በኃላ ይህን ብቻ በመጠቀሙ ለአቅም ውስንነት እንደሚዳርገው ይገልፃል። ይህን የእቅም ውስንነት ለመቅረፍ እና የሰው ልጅ ሙሉ በሙሉ ህቡዕ አእምሮውን መጠቀም እንዲችል አንድ ንጥረ ነገር ይፈበረካል። ይህ ንጥረ ነገር CPH4 ይሰኛል። ሉሲ (Lucy) ማለትም ዋናዋ ገጸ ባህሪ cph4 የተባለውን ንጥረነገር በመጠቀሟ ህቡዕ አእምሮዋን 20%... 30%... እያለች ከ90% እያለች በሙሉ ስትጠቀምበት ይታያል። በዚህ የተነሳም ሉሱ ልዩ ልዩ የአእምሮ ክህሎቶችን ስታገኝና ኮምፒውተሮችን እና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ስትቆጣጠር ብሎም ጊዜን መቆጣጠር ስትችል ይታያል። ይህን በፊልሙ ያየነውን ታሪክ አሜሪካ በተግባር ለመፈፀም አንድ እቅድ ነድፈዋል። ይህ እቅድ BCI [ Brain computer interface] ይሰኛል።
ይህ Brain computer interface የተሰኘው የጥናት ውጤት በቅርቡ Chicago ከተማ ውስጥ የሰውን ልጅ ጭንቅላት ከኮምፒውተር ጋር በማስተሳሰር እንደሚሞከር የChicago sun- times ዘጋቢዎች መዘገባቸው ይታወሳል። BCI የተባለው ውጤት በሰው ጭንቅላት ውስጥ እጅግ አነስተኛ መጠን ያላቸውና የኮምፒውተር ይዘቶችን ያቀፉ መሳሪያዎችን(Chip) በመቅበር የሰው ልጅ በአእምሮው ብቻ ማንኛውንም በኢንተርኔት የሚሰሩ ድረገፆች፣ አፕልኬሽኖች፣ መጫወቻዎች፣ ስልኮች፣ ቴሌቭዥኖች ፣ ትላልቅና አነስተኛ የዳታ መጠን የሚይዙ የኮምፒውተር ስራዎችን ማዘዝና መጠቀም እንዲችሉ የሚያስችል ነው። በተጨማሪ ሁለት ይህ መሳሪያ በጭንቅላታቸው የተቀበረላቸው ሰዎች አንዳቸው የአንደኛው አእምሮ የሚሰራውን ማለትም የግለሰቡን ሀሳቦች፣ መልእክቶች፣ ስሜቶች እንዲሁም ትዝታዎቹን እና የመሳሰሉትን ማወቅና መረዳት እንዲችል እንደሚያደርጉ የዘርፉ ባለሙያዎች[ Neuroscientists] አስታውቀዋል።
ይህ እጅግ በርካታ ሚሊየን ዶላር ወጭ የተደረገበት ጥናት እና የሉሲ ፊልም ላይ የተመለከትነውን CPH4 ንጥረ ነገር ከኛ ኢትዮጵያውያን ጥንታዊ ጥበብ ጋር ስናነፃፅረው በሚከተሉት ነጥቦች ደክሞ አግኝቸዋለሁ።
1, ጥናቱ የተደረሰበት ወቅት
ይህ የBCI ጥናት በፈረንጆቹ በ1970ዎቹ ተጀምሮ አሁን በያዙት አመት ለሙከራ እንደሚቀርብ ተናግረዋል። የኛ አባቶች ዛሬ ኮምፒውተር የሚሰራቸውን የፊዚክስ በተለይም የኳንተም ሜካኒክስ ውጤቶች እንዲሁም የባዮኬሚስትሪ ስራ ውጤቶችን አእምሯቸውን ብቻ ተጠቅመው ከስድስት ሺህ ዘመናት አንስቶ ይሰሯቸው እንደነበር እጅግ ተጨባጭ መረጃዎቸ ያመላክታሉ።
መረጃ: 1, መፅሐፈ ፀሐይ
2, መፅሐፈ ብርሃን
3, መፅሐፈ አፍልሆ
4, እፀ ደብዳቤ
5, አቡሻህር
6, መፅሐፈ ሔኖክ
7, መፅሐፈ ሔኖክ ዘራፋኤል
2, ባእድ መሳሪያዎች
BCI አንድ ግለሰብ የሌላውን ግለሰብ የአእምሮ ሁኔታ ማለትም መልእክቶቹን፣ ስሜቶቹንና ሀሳቦቹን ለመረዳትና ለመቀባበል በሁለቱም ጭንቅላት ውስጥ ኮምፒውተር መሰል Chip መቅበር አስፈልጓቸዋል። የኛ አባቶች ግን መንፈሳዊ ሀይላቸውን በመጠቀምና የመንፈሳዊ ህይወት ተጋድሎ ብቃታቸውን በፍፁም ፆምና ፀሎት ብቻ አንዳቸው እሩቅ ስፍራ ካለው ወንድማቸው በአእምሯቸው በመገናኘት ወይንም በመናበብ መልእክት እንደሚለዋወጡ እንዲሁም አንዳቸው ሌላኛው ስለሚኖርበት አካባቢያዊ ሁኔታ ሁሉ እንደሚረዱና ማወቅ እንደሚችሉ ይታወቃል። ታዲያ አበው ይህን ለማድረግ ጭንቅላታቸው ውስጥ Chip መቅበር አላስፈለጋቸውም ነበር። ይህንን እውነታም ገዳማዊ አባቶችን ቀርቦ በመጠየቅ መረዳት ይቻላል።
3, የኮምፒውተር ስራዎች
ዛሬ ኮምፒውተር የሚሰራውን በተለይም ከስነህዋ፣ ከሳተላይት እና ከሀይል ጋር የተያያዙ ስራዎች አበው ጥንት ያለምንም ባእድ መሳሪያ አእምሯቸውን እና ከእግዚአብሔር ያገኙትን ጥበብ ብቻ በመጠቀም ከበርካታ ሺህ ዘመናት አስቀድሞ ይሰሩ ከላይ የተጠቀሱት መረጃዎች እንደነበር መረጃዎች ያመለክታሉ። በተጨማሪ ዛሬ ኮምፒውተር የሚሰራውን የግንኙነት ስራ አበው ከስድስት ሺህ ዘመናት አስቀድሞ የከበሩ ማእድናት በመጠቀም ይሰሩ ነበር። ለአብነትም ኤውታ፣ ብርቄ፣ ናብሊስ፣ እብነ አድማስ፣ ፔካ ፣ ቀይ እንቁ(ሩቢ) ወዘተ የተሰኙት ማእድናት ይገኙበታል