እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች✍️✍️✍️
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሴጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም ❤❤👣👣👣👣👣👣👣👣
ትንሰኤህን ያሳየኀን አምላክ እንዲሁ የሀገራችንን ትንሳኤ ለማየት አብቃን
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
https://youtube.com/channel/UC2rpoJAhNOxMgAiqgW5yqOw
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
"""""ርጢን""""" ይህ የዩትዩብ ቻናል እጅግ ድንቅ የሆኑ ነገሮችን ያገኙበታል ምስጢራተ ኢትዮጵያ ጥንታዊ የአባቶችን ታሪክና ጥበብ ዕውቀትና ሀይማኖት እንዲሁም ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል ሼርና ላይክና ሰብስከራይብ ያድርጉ በኢትዮጵያ ስም ጠይቃለሁ
የጥንቷን ኢትዮጵያ ተባብረን እንመልስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዩቶጵያ ጥበብን ያወቃት አይንቃትም
ይህን ትልቅ መልዕክት በማዳመጥ እንዲሁም በግል ህይወት በመተግበር ከዛም ለተጨማሪ 10 ሰው share በማድረግ ሰብዓዊ ግዴታችንን እንድንወጣ ይሁን።
ቀጣዩን ትውልድ የተሻለ ለማድረግ ለሚተጉ ወንድሞችና እህቶቻችን share በማድረግ ጉልበት እንሁናቸው
🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣
https://youtube.com/channel/UC2rpoJAhNOxMgAiqgW5yqOw
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
"""""ርጢን""""" ይህ የዩትዩብ ቻናል እጅግ ድንቅ የሆኑ ነገሮችን ያገኙበታል ምስጢራተ ኢትዮጵያ ጥንታዊ የአባቶችን ታሪክና ጥበብ ዕውቀትና ሀይማኖት እንዲሁም ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል ሼርና ላይክና ሰብስከራይብ ያድርጉ በኢትዮጵያ ስም ጠይቃለሁ
የጥንቷን ኢትዮጵያ ተባብረን እንመልስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዩቶጵያ ጥበብን ያወቃት አይንቃትም
እባካችሁ በእግዚአብሔር በማርያም በአላህ ብቻ በምታምኑት አምላክ ይዣችኋለው ሼር አርጉለት እናንተ መርዳት ባችሉ ሐሚችሉት እናድርስ የ8 አመት ህፃን ነው የጭንቅላት እጢ አለበት እንርዳው እናቱ ብቻዋን እየተሰቃየች ነው ሰው ነን ነገ ምን እንበምንሆን አናቅም እባካችሁ 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስለ ፈጠራችሁ
ngd bank 1000298676037
Phon member 0932283075 እኔ የድርሻዬን ተወጣው ከአእምሮዬ ነፃ ነኝ እናንተስ
#bemeli
Chinal yalachu ebakachu tebaberun
Andromeda and Universe with Dagim☄💥🌍🌎🌑
በዚህ ቻናል ላይ
ስለ blake hole
,, ,, Astronomy
,, ,,. Planets
,, ,,. Galaxies
,, ,, Alien's
,, ,, Exoplanets
,, ,, Stars
,, ,, Drawfplanet
,, ,, Astroyd belt
,, ,, planet moons
,, ,, የኢትዮጲያ ሊቃውንት ስልጣኔን
,, ,, Comet
,, ,,constalion
እነዚሕና የመሰሰሉትን ይጠቀስበታል።
/channel/eertur
የአንድሮሜዳ አፈታሪክ
በግሪክ አፈታሪክ በጥንት ጃፓ(Joppa) በአሁኗ ኢትዮጵያ ንጉስ እና ንግስት የነበሩት ሴፍየስ እና ካሲዮጵያ አንዲት ቆንጆ ልጅ ወለዱ። የዚች ቆንጆ ልጃቸው ስም አንድሮሜዳ ይባል ነበር። ከእለታት አንድ ቀን የልዕልት አንድሮሜዳ እናት ንግስት ካሲዮጵያ ልጇ ባህር ውስጥ ከሚኖሩ ኔድሪስ ከሚባሉት ሴት አማልክት ይበልጥ ቆንጆ እንደሆነች ተናገረች። ኔድሪሶች በባህር በሚገኙ እፅዋት ውስጥ የሚገኙ እንስት መንፈሶች ሲሆኑ ከነርሱ ውስጥ የፖሴይዶን ሚስት እና ልጆችም ይገኙበታል። እነዚህም ኔድሪሶች ተናደው የባህር አምላክ የሚባለው የዜውስ ወንድም ለፔይሲዶን ነገሩት። እርሱም ስለመደፋፈሯ ሊቀጣት በሀገሯ ላይ ጎርፍ እና ሲተስ የተባለውን የባህር አውሬ(አሳ አንበሪ) በሀገሪቱ ባህር ዳርቻ ያለውን በሙሉ እንዲያጠፋ ላከው። ሴፍየስ ይህንን ነገር በሰማ ጊዜ የአሙን ኦራኪል ወደሚባሉት ሄደ። ሴፍየስ ሀገሩን እንዴት እንደሚታደግ ጠየቃቸው እነርሱም ፔይሲዶንን እና ሴት አማልክቶቹን ለማስደሰት አንድ ልጃቸው አንድሮሜዳን ለባህር አውሬው ሲተስ መስዋዕት አድርጎ ከመስጠት ወጭ ሌላ አማራጭ እንደሌለ ነገሩት። በዚህ ጊዜ ሴፍየስ እና ካሲዮጵያ ሌላ አማራጭ ስላልነበራቸው የሚወዷት አንድ የልጃቸውን አንድሮሜዳን መስዋዕት ማድረግ ግድ ሆነባቸው። ከዚያ እጇን በሰንሰለት አስረው ባህር ዳር ካለ ቋጥኝ ድንጋይ ላይ አስረው ይተዋታል። በሰአቱ ፐርሰስ ጎርጎን ከሚባሉት የራስ ፀጉራቸው እባብ ከሆኑት ሦስት እህትማማቾች መካከል ሜዱሳ የምትባለውን ጭንቅላቷን ቆርጦ በፔጋሰስ(በራሪ ፈረስ) እየተመለሰ ሳለ ድንገት አንድሮሜዳን ያያታል። ፐርሰስ ገና አንድሮሜዳን እንዳያት በፍቅሯ ይነደፋል። ከሩቅ ሲተስ የተባለው እንስሳ ሊገድላት ወደ እርሷ እየሄደ እንደሆነ ተመለከተና ሊያድናት አሰበ። ከዚያም ቦርሶው ውስጥ ያስቀመጠውን የሜዱሳን ጭንቅላት ባሳየው ጊዜ ወደ ሐውልትነት ተቀየረ። በውበቷም ስለተማረከ አግብቶ ሊወስዳት ወሰነ። በዚህም ሀሳብ አባቷ ሴፊውስ እና እናቷ ካሲዮጵያ በመስማማታቸው ሠርግ ተደገሰ። በሠርጉ እለት ግን አንድ እንግዳ ነገር ተፈጠረ። አንድሮሜዳ ለሲተስ ከመሰጠቷ በፊት እንዲያገባት ቃል የተገባለት ፊኔውስ የተባለው እጮኛዋ በነገሩ ተበሳጭቶ ጠብ አስነሳ። ከእርሱም ጋር ብዙ ሰዎች ነበሩት። በዚህ ጊዜ ፐርሰስ ብቻውን በመሆኑ ሲያወጣ ሲያወርድ አንድ ሀሳብ መጣለት። «የሜዱሳ ጭንቅላት»። ከዚያ ከእርሱ ጋር የሆኑትን ማለትም የነ ሴፊውስን ሰዎች አይናቸውን እንዲጨፍኑ አዘዘ። ፊኔውስ እና አዛዦቹም እስኪ ምን እንደሚያመጣ እናያለን ብለው አፈጠጡ። ከዚያም የሜዱሳን ጭንቅላት በማሳየት ወደ ድንጋይነት ለውጧቸው አግብቶ ወደ ሀገሩ ወሰዳት። ከዚያም የራሳቸውን ከተማ ከቆረቆሩ በኋላ ሰባት ወንዶች እና ሁለት ሴት ልጆች ይወልዳሉ። እነርሱም
➝ ፐርሰስ(Perses)
➝ ሂሊየስ(Heleus)
➝ Alcaeus
➝ ስቴኑለስ ኦቭ ማይሲኒ Sthenelus of Mycenae
➝ ኤሌክትራየን(Electryon)
➝ ሜስቶር(Mestor)
➝ ሳይኑረስ(Cynurus)
➝ ጎርጎፎን(Gorgophone)
➝ አውቶክዲ(Autochthe)
ናቸው። በአጠቃላይ የፐርሽያዎች ዘር የሚመጣው ከነዚህ ሲሆን ሄርኩሊስ የሚባለው ጀግና ቅድመ አያቱ ፐርሰስ እንደሆነ በግሪክ አፈታሪክ ይነገራል።
ማስታወሻ፡
ፖይሴይዶን የባህር አምላክ ተብሎ ይመለክ የነበረ ሲሆን የዜውስ(Zeus) የሰማይ አምላክ ወይም የነጎድጓድ አምላክ ተብሎ የሚመለከው ጣኦት ወንድም ነበር። አባታቸው ካኦስ(ቻዎስ) ይባላል። ካኦስ ስድስት ልጆች የነበሩት ሲሆን በዋናነት ሶስቱ ዜውስ ፖሴይዶን እና ሀዴስ ነበሩ። ታዲያ አባታቸው ሲሞት ዜውስ ሰማይን ተቆጣጠረ፤ ፖሴይዶን ባህርን ተቆጣጠረ፤ ሀዴስ ደግሞ ከምድር በታች ያለውን የሙታን አለም(underworld) ገዥ ሆነ እየተባለ በአፈ ታሪክ ይነገራል።
የአሙን ኦራኪል፡ ሁሉም ኦራኪል የሚባሉት የጣኦት ካህናት ናቸው። አሙን በግብፅ ይመለክ የነበረ አልፎም በጥንቶቹ ናፓታ እና መርዌ ጊዜ ይመለክ የነበረ ጣኦት ነው። የአሙን ኦራኪሎችም በጣኦቱ ቤተመቅደስ እየዋሉ እያደሩ ለአምላካቸው ደም እያደሙ በሰው እና በአሙን መካከል ግንኙነት የሚፈጥሩ ናቸው።
#Yop
ክፍል አራት 4
.
.
.
የመጨረሻው ክፍል
..........
የታወቀወን ፀሐፊ ሔኖክን እንፈልግ እና እርሱ ሕልሙን ይተረጉምልናል። በዚህ ጊዜ ኦህያ ለግዙፋኖቹ (ለረጃጅሞቹ) እንዲህ ሲል አስታወቀ፦ "እኔ ደግሞ ዛሬ ማታ ሌላ ሕልም አየሁ፤ እነሆ የሰማይ ገዥ ወደ ምድር ወርዶ የእኛን ፍፃሜ አከናወነ። ይህ የህልሜ ፍፃሜ ነው።" ይህን ሲሰሙ አውሬዎቹና ግዙፋኖቹ ሁሉ ፈርተው ማህዌይን (ታይተን / the titan) ጠሩት እርሱም፤ ይለምኑት ወደ ነበሩት ግዙፎቹ መጣ፤ወደ ፀሐፊው ሔኖክም ላኩት። እነሱም (ግዙፎቹ) እንዲህ አሉት፤ ይናገሩህ ዘንድ ወደ ሄኖክ ሂድና ተመልሰህ ድምፁን እንደሰማህ ተናገር" አሉት። ኦህያ ማህዌይን ሲያናግር እንዲህ አለው፤ እርሱ (ሔኖክ) ሕልሞቹን ይሰማል ይተረጉማልም፤ እኛ ግዙፋኖቹ ለምን ያህል ጊዜ በምድር ላይ እንደምንኖር እና እንደምንገዛ ይነግረናል።"
(ወደ ሰማያት ከተጓዘ በኃላ ማህዌይ ሔኖክን አየና ስለጠየቀው ነገረው)
ማህዌይ እንደ ንስር ክንፎቹ ክንዶቹን በመጠቀም በኃይለኛ ነፋሶች ላይ በአየር ላይ ከፍ ብሎ ነበር። ነዋሪዎች ያሉበትን አለም በመተው በታላቁ የመከራ በረሓ ላይ ተሻገረ። ሔኖክም አይቶት ሰላምታ ሰጠው፤ ማህዌይ ስለ ተልእኮው ለሄኖክ አሳውቆት፤ እንደሚያናግረውም ገለጸለት። ወዲያና ወዲህ በመብረር ሔኖክ ወደ ማሕዌይ ለሁለተኛ ጊዜ መጣ።
ሔኖክ ወደ ፀሐይ ቀርቦ እንዳይበር ማህዌይን ካስጠነቀቀው በሗላ፤ ማህዌይ ሔኖክን በሚያናግርበት ጊዜ፤ ግዙፎቹ(ረጃጅሞቹ ኔፍሊሞች) እና የምድር አውሬዎች ሁሉ ቃሉን እየጠበቁ እንደሆነ ነገረው። "የግዙፋኖቹ(የክፉ መላእክት) ውድቀት (በመለኮታዊ ሀይል) ከሰማያዊ የክብር ዘመናቸው ከተከናወነ፤ ቢያንስ ጉዳት እንደሚጨምር ልታረጋግጥልን ትችላለህን? ከሰማይ ስለ ወረዱት የሁለት መቶ ዛፎች ትርጉም ማወቅ እንፈልጋለን" አለ።
(ሔኖክ የማህዌይን ጥያቄ ከተቀበለ በሗላ ከእግዚአብሔር ዘንድ ለማሳሰብ የሞከረ ሲሆን፤ ግን አልተሳካም። በዚህም መሰረት ለማህዌይ ስለመጪው ፍርድ የሚያስጠነቅቅ ጽሁፍ የመላበት ሰሌዳ (ጡብ) ሰጠው፤ በውስጡም የተወሰነ በንስሐ የሚሆን መልካም ተስፋ አለው።)
ጸሐፊው ሔኖክ የራሱን (የሔኖክን) የእጅ ጽሑፍ ያለበትን ሌላ ሰሌዳ (በውሃ ውስጥ ያልተጣለውን) ለማህዌይ ሰጠው። በሰሌዳው ላይ የተፃፈው ጽሑፍ እንዲህ ይላል፦ "በታላቁና በቅዱሱ አምላክ ስም ይህ መልዕክት ለሸሚሃዛ እና ለጓደኞቹ ሁሉ ተልኳል። እናንተ (ግዙፎች እና አውሬዎች) ይህንን እወቁ፤ ስላደረጋችሁት ነገር ሁሉ ከሚመጣው ፍርድ አታመልጡም፤ ሚስቶቻችሁም ወንዶች ልጆቻቸውና የወንድ ልጆቻቸው ሚስቶችም አያመልጡም፤ በምድር ላይ በጥፋታችሁ ምክንያት ሰማያዊ ፍርድ በእናንተ ላይ ሆኗል። ምድሪቱ ስለ እናንተ ስለ ልጆቻችሁም ስራ እና በርሷ ላይ ስላደረጋችሁት ጥፋት እያለቀሰች እና እየከሰሰች ትገኛለች። ሰማያዊዉ መልአክ ሩፋኤል እስኪመጣ ድረስ፤ እነሆ በበረሓዎች እና በባሕር ውስጥ የነበሩትን ሕያዋን ፍጥረታት ሁሉ የሚያጠፋ ታላቅ የጥፋት ውሃ ይመጣል። ስለ ክፋትህ ሁሉ የሕልሙ/ ነገሩ ትርጉም በፍርድ መንገድ ነው። ነግር ግን ከክፉ ጋር ያቆራኘህን ስራ ትተህ ለይቅርታ የምትፀልይ ከሆነ... (ልትድን ትችላለህ)።
ሩፋኤል ክፉውን በተለይም አዛዝኤልን ለመዋጋት ከእግዚአብሔር የተላከ መልአክ ነው።
(ሔኖክም ራዕይ ማየቱን የሚያሳይ ነገር አለ። እርሱም የሚከተለውን ብሏል)፦
ታላቅ ፍርሀት ይዞኝ በግንባሬም ወደቅሁ። ድምፁን ሰማሁ። (የማን/የመልአኩን?) እርሱ (ሔኖክ) በሰው ልጆች መካከል ኖሯል ከእነርሱ ግን አልተማረም ወይም በእነርሱ ላይ አልተማመነም።]
እዚህ ላይ ሔኖክ ወደ ሰማይ ሊጠራው መልአኩ ወደ ምድር በወረደ ጊዜ ስለነበረው ሁኔታ የሚናገር ይመስላል። የተበታተነው የግዙፋኖቹ መፅሀፍ (የሙት ባሕር ጥቅልሎች ቅጅ) በዚህ ላይ ያበቃል።
ተርጓሚው ይህን መፅሐፍ ከተረጎመ በሓላ አስተያየቱን ሲጽፍ፦ እዚህ ላይ አንደኛው መጽሐፍ ሔኖክን ማለትም በኢትዮጵያ ያለውን፤ በተለይም የሰው ልጆችን ስላዩ መላእክት የሚለውን ክፍልን፤ የወደቁ መላእክት በጥፋት ረገድ ስላደረጉት ተጽእኖ የሰው ልጅ (በተለይም ለሴቶች) የተከለከለ እና ስውር እውቀት መስጠታቸውን የሚነግረንን ማንበብ እንደሚገባ ይመክራል። ብዙ ሴቶች ከነዚህ ከመላእክት ፀንሰው እንደነበርና ስለግዙፋኖቹ ታሪክ ከተበታተነው ከሙት ባሕር ጥቅሎች ይልቅ በመፅሐፈ ሔኖክ ውስጥ በቀላሉ ይገኛል። በሙት ባሕር ጥቅሎች ውስጥ ብዙ ነገር ጠፍቷል፤ መጀመሪያ እና መጨረሻው እንዲሁም በትረካ ውስጥ ሁሉ ብዙ የጠፋ ነገር አለ ይላል በአስተያየቱ።
ተርጓሚው በመቀጠል በመፅሐፈ ሔኖክ (የሰው ልጆችን ስላዩ መላእክት) እንዳሰፈረው 200ዎቹ ዛፎች በሔኖክ መፅሐፍ የተገለፁ 200 የሰዎች ሴቶች ልጆችን ያዩ መላእክትን እንደሚወክሉና (እምነታቸውን ያጎደሉ ከመኣረጋቸው የወደቁ(ክንፈ ፀጋ ያጡ) መላእክት በእሳት እና በጎርፍ የሚመጣባቸውን ጥፋት ያመላክታል፤ ሦስቱ ያልጠፉት ስሞች በንፍር ውሃ የተረፉት የሦስቱ ነገዶች (የነገደ ሴም ፣ የነገደ ካም ፣ የነገደ ያፌት) አምሳል ናቸው።
የዚህ መፅሐፍ ተርጓሚ በመቀጠል፦ "In another part of the book we are told that mahway in this flight narrowly escaped being burnt by the sun, by means of Enoh's warning." (በሌላ የመፅሐፉ ክፍል ውስጥ ማህዌይ በሚበርበት ጊዜ በሔኖክ ማስጠንቀቂያ አማካኝነት በፀሐይ ከመቃጠል ለትንሽ እንዳመለጠ ይናገራል) ይላል።
........ ............ .......... ..........
ለተጨማሪ: @Andromeda_Mereja
@Andromeda_Mereja ን ይከታተሉ !እንዲሁም ለወዳጆ ያጋሩ
ይኼን ፊደል አትናቀው!
ተዋነይ ቅኔ ዘርፎበታል!
ሔኖክ የግዜ ቆጠራ ጥበቡን አስፍሮበታል!
እልፍ መጽሀፍት ተጽፈውበታል!
ይኼን ፊደል አትናቀው! ይህ ፊደልኮ ቢያንስ የ4,500 አመት እድሜ ባለጸጋ ነው። ሌላው ፣ ሌላው ቢቀር እንኳን እድሜው እንድታከብረው ያስገድድሃል።
እንግሊዝ የራሱ ፊደል የለውም። ሀያ ስድስት ፊደላትን ከላቲን አስር ቁጥሮችን ከአረብ ተውሶ ይጠቀማል። ለአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ግን ግእዝ አባታችን ነው። ግዕዝ የተውሶ አይደለም። ግዕዝ የራሳችን ነው። ግእዝ የላቲን ፊደል የሌሉት ብዙ ጠቃሚ እሴቶች አሉት። ለምሳሌ እንግሊዝኛ በግዕዝ ፊደል መጻፍ ቢጀምር ከcapitalization, spelling እና pronunciation ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ሁሉ ይቀላሉ። የግዕዝ ፊደል አይደለም ለሀገር በቀል ቋንቋዎች ለባእዱም ምቹ እና ተስማሚ ነው። እንግሊዝ ታዲያ ብልጥ ነው ፤ ይሉኝታ ቢስ ነው። ዛሬ በዩኒቨርስቲዎቻቸው ውስጥ እያስተማሩበት ነው። ነገስ? ከነገወዲያስ?
እኛ የነሱን ብልጭልጭ ለማግበስበስ ቤታችንን ጥለን ሄደናል። ባለቤት የሌለው ቤት ደግሞ ለሌባ ምቹ ነው።ካሁን ቀደም እንጀራን አይረባም ፣ ጥቅም የለውም ብለህ ንቀህ በርገርና ፒዛ የመሳሰሉትን ”ጀንክ ፉድ“ ስታግበሰብስ ፈረንጅ ቀደመህና ጤፍን ላፍ አድርጎ የባለቤትነት መብቱን ወሰደብህ። አሁን ጤፍ ለጤና ተስማሚ glutton free መሆኑን ፈረንጅ ሲነግርህ እንደገና ተመልሰህ ግር ብለህ ወደ እንጀራ። ተው የአባቶቻችንን ጥበብ ያዝ። አባቶቻችን ጠቢብ ነበሩ። እንደምንንቃቸው አይደሉም። አሁንም አልረፈደም። ግዕዝ ተማር። አባቶቻችን ሊነግሩን የፈለጉትን ለመረዳት የምንችለው ያን ግዜ ብቻ ነው። ፈረንጅ ግዕዝ ተምሮ ያገኘውን ቁምነገር በእንግሊዝኛ ሰፍሮ ስለራስህ እስኪነግርህ አትጠብቅ።አለበለዚያ በፊደሉም እንደ እንጀራው የበይ ተመ
🔥ጥበብ🌿 ዘኢትኤል🔥
በጣም ድንቅ የሆኑ የአበው ጥበብ እንቃኛለን ብዙ ጥበባትን አጋራችኋለሁ የኢትኤልን ዘመን ተባብረን እንመልስ
ለማናገር @Esedebdabe
/channel/Ethiopael
እባካችሁ ጓደኞቻችሁን ጋብዟቸው በቅንነት ቢያንስ 10 ሰው እያንዳንዳችሁ ብዙ ነገር ነው የምንማማር 1000 ካስገባችሁት ጥንታዊ የዕፅዋትን ጥበብ እንማማራለን እንዲሁም ብዙ ጥበባትን ታሪከ ኢትኤልን እንማማራለን ጥበብን ያወቃት አይንቃትም
"" ዩቶጵያ"
ሃገራችን ላይ
50 ሳንቲም ክትባት የተወጋበት እጅ ላይ ሲጣበቅ ተመልከቱ.
#nano_particles aka #super_magnetic ion oxide
aka #Graphene_Oxide
in the vaccine..
#brabbit
ተመልከቱ ስለ ክትባቱ👆😁😂
በ ቪዲዮው ላይ እንደምታዩት ልክ ሰውነትን ከወጋው በኋላ የ መርፌው ጫፍ መታየት ነበረበት ፣ ነገር ግን ይሄን እዚጋ እያየን አይደለም ... አርቲፊሻል ሲሪንጁ ነው ይህ አርቲፊሻል ሲሪንጅ ምንድነው ሚያረገው ፣ ሊከተብ የታሰበው ሰው እጁን ገፍቶ ት.. ወደውስጥ ነው ሚመለሰው … መዳኒትም የለውም ባዶ ለዚ አላማ የተሰራ አርቲፊሻል ሲሪንጅ ነው በደምን አተኩራቹ ስትመለከቱ የመርፌው ጫፉ እንደማይታይ ትመለከታላቹ .. ምክንያቱም ትክክለኛ መርፌ ስላልሆነ፣ ምን ያህል እየቀልዱብን እንደሆነ ተመልከቱ… በቀጥታ በ BBC የሚተላለፈው ዜና ምን ያህል ሰዉን እያጃጃለ እንደሆነ ተመልከቱ..
© thetruthmayscareyou
☑️@EthiopeTowoderos☑️
ሐዲስ አለማየሁ
Aug 10, 2021 / በ ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው / 0
Comments
ሐዲስ አለማየሁ የበዛብህ እና የጉዱ ካሳ ቅልቅል ናቸው።
በዛብህ የተማሪነታቸው ጉዱ ካሳ የአዋቂነታቸው። በሚቀጥሉት
ሁለት ታሪኮች በሐዲስ አለማየሁ ነፍስ ውስጥ ስናጮልቅ ጉዱ
ካሳንና በዛብህን እናገኛለን!
፨፨፨
ያንድ ሃገር ሕዝቦቹ በሙሉ ያብዱና ንጉሡ ብቻ ጤነኛ ነበር።
ህዝቡ ግን ወጥቶ ንጉሡ አበዱ እያሉ ይጮሁ ነበር። ንጉሱ ግራ
ገባው፤ ልብሱን አውልቆ ተመሳሰላቸው። አውቆ የአበደ መሰለ️።
ካሳ ዳምጤ አይመሳሰልም። አለም ሁሉ ቢያብድ ብቻውን ጤነኛ
ሆኖ የመኖር ብቃት አለው። ትንሹ የዲማ አለም ለፊታውራሪ
መሸሻ ቢሰግድ አብሮ አያጎነብስም። በአማርኛ ስነፅሁፍ ውስጥ
እንደ ካሳ ዳምጤ አብረቅራቂ ገፀባህሪ የለም።
ታድያ ካሳ ዳምጤ ሙሉ ለሙሉ ፈጠራ አይደለም። ካሳ ዳምጤ
ሃዲስ አለማየሁ ናቸው። በራሳቸው ላይ ተመስርተው ነው
የፃፉት። ሃዲስ አለማየሁ ድንቅ ደራሲ ብቻ ሳይሆኑ ድንቅ ሰው
ናቸው።
ሃዲስ አለማየሁ ኃይለሥላሴ ከሚያከብሯቸው ጥቂት
ባለሥልጣኖቻቸው አንዱ ናቸው።መንጌም ካልገደላቸው ጥቂት
የሃይለስላሴ ባለሥልጣናት አንዱ ናቸው።
ሲበዛ ብልህ ናቸው። ኃይለሥላሴ አስተዳደራቸውን ካላስተካከሉ
አብዮት መምጣቱ እንደማይቀር ቀድመው ተንብየዋል።
መተንበይ ብቻ ሳይሆን “ኢትዮጵያ ምን አይነት አስተዳደር
ያስፈልጋታል?” የሚል ረቂቅ አዘጋጅተው ነበር። ሰሚ ጆሮ
አላገኙም በአፄው ዘመን።ደርግ እራሱ የተጠቀመው የሳቸውን
ሃሳብ ነው።
ለሃገር በጣም ያስባሉ። የሥልጣን ፍላጎት የላቸውም። ለዝና
ለሃብት አይጎመዡም። ለማንም አያጎነብሱም፤ አያጎበድዱም።
ወገንተኝነታቸው ለእውነት ብቻ ነው። What a personality!!!
ሐዲስ አለማየሁ የእውኑ አለም ግዙፍ ስብእና!!
፨፨፨
ፍቅር እስከ መቃብር
ሁለት ወጣት ኢትዮጵያውያን ከሃገራቸው ብዙ ርቀት እየሩሳሌም
ላይ ተገናኙ። ወጣቱ ሃገራቸውን በዲፕሎማትነት ሊያገለግሉ
በ1937 በእየሩሳሌም ከትመው ነበር። በግዜው እየሩሳሌም
በእንግሊዝ ግዛት አስተዳደር ስር ነበረች። ወጣቱም በዛ
የኢትዮጵያ ቆንሲል ሆኑ። በቆይታቸው አንዲት ውብ ኢትዮጵያዊት
ተዋወቁ።
ኢትዮጵያዊቷ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዳ በሁለት አመቷ ወደ
እየሩሳሌም መጣች። አያቷ ለመመንኮስ ወደ እየሩሳሌም
ሲመጡ ነበር ህፃኗን ይዘው የመጡት። ህፃኗ በእየሩሳሌም
በአያቷ መልካም አስተዳደግ ውብ ወጣት ሆነች።
ሁለቱ ወጣቶች ወዲያውኑ ተጋቡ። ምንም እንኳን ፍሬ ለማየት
ባይታደሉም ደስተኛ እና የሚያስቀኑ ጥንዶች ነበሩ።
ሁለቱ ባለትዳሮች በባልየው ስራ ምክንያት አውሮፓ እና አሜሪካ
በሚዘዋወሩበት ወቅት እንኳን ተለያይተው አያውቁም። በ1954
ግን ኃያሉ ሞት ለያቸው። ወይዘሮዋ በህመም አረፉ። አርፈው
አስከሬናቸው አያታቸው ወደ አሉበት ቅድስት እየሩሳሌም
ባለቤታቸው ወስደው በጌቴሰማኒ የመጨረሻው እንዲሆን
አደረጉ፡፡
ጎልማሳው ብርቱ ሃዘን ገባቸው። በአዲስአበባ የሚገኘውን
መኖሪያ ቤታቸውን በባለቤታቸው ስም ለተሰየመ በአዲስአበባ
ከተማ ምክር ቤት ለሚተዳደር የልጆች ማሳደጊያ በስጦታ
ሰጡ።
ጎልማሳው ዳግመኛ አላገቡም። አርባ አመት በብቸኝነት ኖረው
በ1995 አረፉ።
ባለታሪኮቹ ሃዲስ አለማየሁ እና ክበበ―ጸሐይ በላይ ነበሩ።
ፍቅራቸውም እስከ መቃብር ነበር!
አለበለዚያ በፊደሉም እንደ እንጀራው የበይ ተመልካች ሆነን መቅረታችን ነው።
አንድ ልመርቅ። ለዘመናት አብሮን የኖረው የጉርሻ ባህል ገና ለገና "The Simpsons" ላይ ተኳኩሎ ሲቀርብ እንደ ትልቅ ነገር ማስተጋባት ለጉርሻ ባህላችን ያለንን ክብር ሳይሆን ለሲምፕሰን ብሎም ለፈረንጅ ያለንን ቅኝ ተገዢነት አፍ አውጥቶ ጮሆ የሚመሰክር ነው።
በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖብን የትም የጣልነውን ሀብት ፣ ፈረንጆቹ አቧራውን አራግፈው ሲያጌጡበት ያኔ መቆጨት እንጀምራለን።ወርቅን ዛሬ ወርቅ ማለት ልመድ!ስለዚህ ግዕዝን በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ ማካተት የማይቀር ጉዳይ መሆን አለበት ፤ መዘግየት የለበትም።
ክፍል ሦስት 3
የቀጠለ
.
.
.
ከዚያም ኦህያ ያለመንቀጥቀጥ፤ "ወንድሜ ሆይ ይህን ሁሉ ራዕይ ማን አሳየህ ?" ብሎ ማህዌይን ተናገረው። "አባቴ ባራኬል ከእኔ ጋር እንደ እማኝ ነበር፤ እና.... አንድ አይነት ራዕይ ያየ ይመስላል።.... ማህዌይ በህልሙ ያየውን ነገር ተናግሮ ከመጠረሱ በፊት፤ ኦህያ እንዲህ አለው፤ "አሁን አስደናቂ ነገሮችን ሰማሁ ! መካን ሴት ብትወልድ (ምሳሌ) - (ያ እኩል ተአምር ይሆናል!)
በዚያን ጊዜ ኦህያ ሃህያን " ከዚህ ምድር ላይ እንጠፋ ዘንድ አለንን?" አለ። ህልሞቹን ተወያይተው ከጨረሱ በኃላ ኦህያ እና ሃህያ በተሰበሰቡበት ግዙፋኖቹ እና አውሬዎቹ ፊት አለቀሱ ።
"በርታ (ጠንከር) በሉ" በማለት ጉባኤው መከራቸው በዚህ ጊዜ ኦህያ ሃህያን ይህ ጥፋት ለእኛ አይደለም፤ ከክፉ መላእክቶች አንዱ ለሆነው ለአዛዝኤል እንጂ፤ በሰው ልጆች ዘንድ የከፋ ጥፋትን አሳይቷልና። ....እኒያ መልካም መላዕክት በእርግጠኝነት የሚወዷቸውን ሁሉ (ማለትም ረጃጅሞቹ (ግዙፋኑን) እና አውሬዎቹን ) ችላ እንዲባሉ አይፈቅዱም። እኛ አንጣልም። እናንተ የረጃጅሞቹ ጉባኤ ፤ የወደቁ መላእክቶች እና አውሬዎች እየተናገራችሁ ያላችሁ በርቱ ፤ መቋቋምም ትችላላችሁ " አለ።
(ሆኖም ግዙፋኖቹ ሰማይን መዋጋት ከንቱ መሆኑን ተገነዘቡ)
(ጊልጋሜሽ ተናገረ)
"እኔ ግዙፍ(ረጅም) ነኝ ፤ እናም በክንዴ ውስጥ ባለው ኃያል ብርታቴ ሟች የሆነውን ማንኛውንም ማጥፋት እችላለሁ። ከእዚህ በፊት ከእነርሱ (ከሟቾች) ጋር ተዋግቻለሁ ፤ ነገር ግን አሁን በሰማይ ከሚኖሩት ከተቃዋሚዎቼ በተቃራኒ መቆም እና በቅዱስ ስፍራዎች መኖር አልችልም። ይህም ብቻ አይደለም ፤ እነርሱ በእውነቱ አእኔ የበለጠ ብርቱዎች ናቸው። የሚያደኑ አራዊት ቀንና (እኔ እንደምታወቀው) የክፉ ሰው ቀን መጣ" አለ።
ከዚያም ኦህያ "ሕልም እንዳልም ተገደድኩ.... ራዕይን እንዳይ የዐይኖቼ እንቅልፍ ጠፋ ። በጦር ሜዳ ላይ ማሸነፍ እንደማንችል አሁን አውቃለሁ። ጊልጋሜሽ - ልብ በል!" አለው።
(ኦህያ ራእዩን ይገልፃል)
"ሦስት ሥሮቹ ሲቀሩ አንድ ዛፍ ከእነ ሥሩ ሲነቀል አየሁ ፤ በምመለከትበት ጊዜ አንዳንድ ፍጥረታት (ጥሩ መላዕክቶች) ሥሮቹን በመሉ ወደዚች የአትክልት ስፍራ አዛወሩ ፤ ሦስቱን ግን አላደረጉም።
(የዚህ ሕልም ትርጓሜ ከዚህ በፊት ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ነው።)
ኦህያ እንዲህ አለ፤ "ይህ ሕልም ራዕይ የነፍሶቻችንን ሞት የሚመለከት ነው፤ የጊልጋሜሽ እና ግብረ አበሮቹ በሙሉ።"
ሆኖም ጊልጋሜሽ እንዲህ አለኝ፤ ሁሉም ክፉ ስሜቶች የሚመለከቱት የምድር ገዢዎች ብቻ ናቸው፤ ጊዜያዊ ፣ ኃያላን የሆኑትን የመልካሞቹ መላእክት መሪ የረገማቸውን ነው።" ግዙፎቹ (ረጃጅሞቹ) በንግግሩ ደስ አላቸው። ከዚያም በኃላ ኦህያ ዞረና ጉባኤውን ለቆ ወጣ።
(ብዙ ሕልሞች አሉ፤ እነዚህን እዚህ መናገር ለግዙፉዎቹ ጠላት መሆን ነው። ባለሕልሞቹ ለአውሬዎቹ ከዚያም ለግዙፎቹ (ለረጃጅሞቹ) ዘገባን አደረጉ።)
ከዚህ በኃላ፤ ከእነሱ ሁለቱ ራእዮች አዩ፤ መተኛትም አልቻሉም፤ ወደጓደኞቻቸው መጥተው ሕልሞቻቸውን ለጉባኤው፤ ለጓደኞቻቸውም ነገሯቸው። አውሬዎቹ በሕልማቸው እንዳመለከቱት በሕልማቸው የአትክልት ስፍራ እንዳዩ፤ "አትክልተኞቹ" (መላእክቶች?) ሁለት መቶ ዛፎችን ሲያጠጡና ትላልቅ ቁጥቋጦዎች ከሥሮቻቸው እንደወጡ አይተው ነበር። ድንገት የአትክልት ስፍራው ተቃጥሎ፤ የአትክልት ስፍራው ሲጠፋ ውሃው በሙሉ ተነነ። ከዚያም ስለ ሕልሞቻቸው ለመንገር ወደ ግዙፎቹ(ረጃጅሞቹ) ሄዱ። ሕልሙን እንዲተረጉም ጸሐፊውን እና ነቢዩ ሔኖክን ለመፈለግ ሐሳብ ቀረበ። ...
ይቀጥላል .....