victoryouth | Unsorted

Telegram-канал victoryouth - Vįcŧoŗy ¥øũţh

-

ወጣትነት ማለት ድልድይ ነዉ ወደ ነገ የምንሻገርበት ዛሬያችን ነዉ ። ~~ነገር ግን በአግባቡ ያልተገነባ ድልድይ ከመሻገርያነቱ ይልቅ --የማዝገምያ -- የመቆምያ -- ወይም ደግሞ የመሞቻ ምክንያትም ይሆናል ። ስለዚህ ወጣትነታችንን (ድልድያችንን) በጥሩ መሠረት በአግባቡ እንገንባ።ለተጨማሪ ጥያቄ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያየት በዉስጥ መስመራችን @Victoryouth_bot

Subscribe to a channel
Subscribe to a channel