washerastringartna | Unsorted

Telegram-канал washerastringartna - Arts and crafts

-

ዋሸራ የክር ሥነ - ጥበብ! በባህር ዳር በዚህ ገፅ የምታዩአቸው ስራዋች በክር የተሰሩ ጥበቦች ሲሆኑ እኛን በመደገፍ የተለያዩ የክር ጥበቦችን መመልከት ማድነቅ እንዲሁም ያሻዎትን መግዛት ይችላሉ::ስራወቻችን: ለግድግዳ ላይ ጌጦች ለሰርግ፣ ለልደት ፣ ለፍቅረኛሞች የሚሰጡ (ለስጦታ) ለድርጅት ስሞችና Logo በጥራት ውበትና ተመጣጣኝ ዋጋ ከ ሳምንት ባነሰ ጊዜ እናቀርባለን ስለድጋፎ እናመሰግናለን::

Subscribe to a channel
Subscribe to a channel