ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 7፥37-38 ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ። ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ። በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ። የዚህ ግሩፕ ዋና አላማው በመንፈሱ ውስጥ መሆን ብቻ ነው፤፤👉ካለ መንፈስ ቅዱስ ህይወት ትርጉም የለውም።🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪👍👍🙏🙏