wise_generation | Unsorted

Telegram-канал wise_generation - ቀን ሳለ🏃‍♂️

-

ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም፡፡ ውልደት እድገት እና ሞት የተለመዱ ነገሮች ናቸው፡፡ ነገር ግን ጊዜው ሳያልፍ ቀኑ ሳይመሽ በአፍላ ወጣትነት ዘመናችን ሮጠን እንለፍ፡፡ ዛሬ የትላንት ውጤት መሆኑ ዘግይቶ ከሚገባን ባለችን ዛሬ ኖረን እንለፍባት፡፡ ሰላማችን ይብዛልን፡ Don't press the leave button. @lydia_rahab @queenbmn

Subscribe to a channel
Subscribe to a channel