wlkayi | Unsorted

Telegram-канал wlkayi - Asfaw abreha

10124

News

Subscribe to a channel

Asfaw abreha

ወያኔ "ሁለት ጊዜ ሞቼ ተነስቻለሁ" ብትል ዋሸች ልትባል ነውን ? 😂
አጃኢብ ...በላጎ !

ጠያቂ - - - ደረሰብኝ ካልሻቸው የተለያዩ የጤና እክሎች በተጨማሪ ሁለት ጊዜ ኦፕሬሽን እየተደረገልሽ እያለ ሞተሽ እንደነበርና የአራት ወራት ህይወት ብቻ እንደቀረሽ ተነግሮሽ ነበር አይደል ?

የመድህን ገብረስላሴ እና መሰል የወያኔ co ምላሽ - - - አዎን !!

( subtitሉ እንዲያ ስለሚል ነው እንጂ ልጅቱ ይሄንን ታሪኳን ተናግራ የአራት ወር እረፍት እንዲሰጣት የስራ አለቃዋን በማሳመኗ የተደረገ ቃለመጠይቅ ነበር )

Читать полностью…

Asfaw abreha

በጎ ሰው ¡
😂😂

እስኪ......Goodnight !

/channel/wlkayi

Читать полностью…

Asfaw abreha

Former President of The club of Rome and former executive director of the United Nations, Calin Georgescu: "the Oligarchs run the United Nations and we know that they have a pedophilia system"

Читать полностью…

Asfaw abreha

"የራያ ወጣት ሰለጠነ አልሰለጠነ ጥቅም የለውም"
- ጠርጣራው የተባለው የደደቢት ዘፋኝ ነው ይሄንን ያለው።

ጠርጣራው ይሄንን የተናገረው ወያኔ ለዳግም ጦርነት በየወረዳው የሚገኙ ወጣቶችን ለማሰልጠን እየመከረ በነበረበት የሰሞኑ መድረክ ላይ በትግራይ አስተዳደር ስር ባለው የማይጨው ወረዳ ባሉ ወጣቶች ዙሪያ ነው የተናገረው ።
ጠርጣራው በዚህ አባባሉ "የራያ ወጣት አይታመንም"ለማለት ፈልጎ ነው እንጂ ብቃት የላቸውም ማለቱ አይደለም - ሌላው ቢቀር "በላጎ"ን የሚዘነጋ ወያኔ በጭራሽ አይገኝም ! ጠርጣራው አልተሳሳተም - እውነቱን ነው። ራያ ትግሬ አይደለም ‼️

በሁለተኛው ዙር ጦርነት ላይ ከሁለት አርሚ በላይ ማለትም ከሰላሳ ሺህ በላይ ታጣቂዎች ዠ የተደመሰሱት ራያ ውስጥ ነው - በላጎ ‼️
----
የራያ ወጣትም ያንን የበላጎን ፍፃሜ በዜማ አጅቦ ለታሪክ አስቀምጦታል
-----------------👇
ሂደህ እየው ገና አሃሃሃ የትግራይ ሰራዊት ፣
አሃሃሃ ተጭነው ጥይት ፣
አሃሃሃ ሂደህ እየው ገና ... አሃሃሃ ቀርተዋል በላጎ አሃሃሃ ...ሂደህ እየው ገና አሃሃሃ.. አዋየው መሬት አሃሃሃ ፤

አሃሃሃ ሂደህ እየው ገና ....

/channel/wlkayi

Читать полностью…

Asfaw abreha

ከሰሞኑ መነጋገሪያ ከሆነ አንድ የወያኔ ሰው ጋር ላስተዋውቃችሁ።
   በደብረፂዮን ደጋፊዎች "ጀግና" ተብሎ ሲወደስ የሰነበተው ይህ ሰው በቮድካው ደጋፊዎች ዘንድ በሃገር ክህደት ሊከሰስ የሚገባው "ባንዳ" እየተባለ ተወግዟል።ይህ ሰው መምህር አብርሃ ተክሉ ይባላል።
ሰውየው ከብራከ ሾው ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ሳቢያ ነው መነጋገሪያ የሆነው።
መምህር አብርሃ ተክሉ በደካማ አመክዮዎችና ባልተገቡ ንፅፅሮች ታጅቦ ከሞገታቸው ሃሳቦች እና ካነሳቸው ነጥቦች መካከል አንዱ 👇
" የኢትዮጵያን ህገመንግስት ከማያከብር ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ለምን ትነጋገራላችሁ ሲባል እሰማለሁ። ቧእ ... አሁን ያሉት አንዳንድ መሪዎች እኮ የአንድነት ፓርቲ አባላት የነበሩ ናቸው።እና ታዲያ አንድነት ፓርቲ የኢትዮጵያን ህገመንግስት ያከብራል እንዴ ? ህገመንግስቱን ለመቀየርና ቀዳዶ ለመጣል ሲታገል የነበረ እኮ ነው"

Читать полностью…

Asfaw abreha

" ምርጫ ቦርድ ጣልቃ እየገባ ነው " -የህወሓት ምላሽ

Читать полностью…

Asfaw abreha

"ወያኔ ከማንኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ለ3 ወራት ታግዷል" ሲባል ......
👇Here is my take
በሚቀጥሉት 3 ተከታታይ ወራት ውስጥ ...
👉ከደጋፊዎቹም ሆነ ከታጣቂዎች ጋር ፖለቲካዊ ምክክርም ሆነ ተልዕኮ መስጠት አይችልም
👉የእምቢታ ጥሪም ሆነ መሰል የአመፅ ጥሪዎችን አያደርግም
👉የፓርቲ መዋጮ መሰብሰብ አይችልም
👉መዋቅሩንና አባላቶቹን ተጠቅሞ በሰላማዊ መንገድም እንኳን ቢሆን የጊዜያዊ አስተዳደሩን እንቅስቃሴዎች መቃወምም ሆነ ማስተጓጎል አይችልም
👉 ሲጠቃለል በቮድካው ለሚመራው አንጃ ምቹ የፖለቲካና የአስተዳደር ምህዳር ይፈጠርለታል።

Читать полностью…

Asfaw abreha

የአንጃዎቹ ድቡዱብ 😂😂

ቮድካው v/s ደብረፂዮን v/s ፃድቃን v/s አለም v/s ስዬ v/ s ሞንጆሪኖ v/s መዲድ v/s አቦይ .....
እስኪ....Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

"እንቁ ፋሲላችን፣ስሪተ ማንነታችን ነው"
-- --አቶ ገ/እግዚአብሔር ደሴ።

ሁመራ፡ የካቲት 5/2017 ዓ.ም በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የአማራ ክልል ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ወሰን በሆነው የተከዜ ወንዝን ተንተርሳ በተመሠረትችው በበርሀዋ ገነት በሰቲት ሁመራ ከተማ  "ንግስና እንደ አጼዎቹ ከፍታ እንደ ዳሽን"  ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሔደው የፋሲል ከነማ የቤተሰብ ታላቁ ሩጫ ተካሂዷል።

ይህ የቤተሰብ ሩጫ እንዲህ በደመቀና ባማረ ተሰባስበን ስናካሂድ ከነጻነት ማግስት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያሉት የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገ/እግዚአብሔር ደሴ ከዚህ በፊት የምንወደውን የፋሲል ከነማን በነፃነት መደገፍ ይቅርና ማልያ ለበሳቹህ ተብሎ ህይወታቸውን የተቀጠፉ፣የተደበደቡና የታሰሩ ወጣቶች የሚታሰቡበት ነው ብለዋል።

በፋሲል ከነማ ደጋፊ ቤትሰቦች የተደረገው ትግል  ፍሬ አፍርቶ
ይህን የቤተሰብ ሩጫ ስናካሂድ ለዘመናት ስንናፍቀው የነበረውን አማራዊ ማንነታችን በነፃነት የምንገልጽበት ማሳያ ታሪካዊ ቀን እንድትሆን አድርጋችሗልና ለዚህች ታሪካዊ እለት መላው ህዝባችን እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል።

ክለቡ እግርኳስን እንዲያሸንፍ ብቻ ሳይሆን እኛ የወልቃይት ጠገዴ ህዝቦች አማራዊ ማንነታችን ትግል ፍሬ አፍርቶ ከፋሽሽቱ ወያኔ ነፃ እንድንወጣ ድምፃቹህን ከፍ አድርጋቹህ መስዋዕት እየከፈላቹህ ለድል አብቅታቹሁናል ሲሉ ገልጸዋል።

በወቅቱ ደጋፊዎቹ ስለ ወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ በመዘመርና በመጮህ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አሰምተዋል ፤ይህም ተግባር ለወልቃይት ጠገዴ ነፃነት ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል ብለዋል።

ፋሲል ከነማ የጎንደር ከተማ ምልክት ብቻ ሳይሆን  በአጠቃላይ በጎንደሮች ልብ ውስጥ ስር የሰደደ ታሪክና ባህል ያለው ቡድን ነው ሲሉ አስገንዝበዋል።

ቡድኑ  በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ የራሱን አሻራ ለማስቀመጥ እያደረገ ያለው ጥረት የሚደነቅ ነው ብለዋል።

ለክለቡ አመራሮች እንኳን በመስዋዕትነት በጋራ ታግለን ነፃ ወደወጣችው ወደ ቤታቹህ ወደ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የበርሀዋ ገነት ሰቲት ከተማ  እንኳን ደህና መጣችሁ ብለዋል።

ከዚህ በፊት በርካታ ዋጋ ከፍለን ያገኘነውን አማራዊ የማንነት ነፃነታችን ዛሬም ወደ ዳግም ባርነት ላንመለስ ነጻነታችን በአደባባይ አውጀናል ሲሉ ገልፀዋል። ወልቃይት ጠገዴ ጎንደር ነው፣ ጎንደር አማራ ነው፣ አማራ ኢትዮዽያ ነው!!ፋሲል የኛ ነው ሲሉም አክለዋል።

ይህ የፋሲል ከነማ የቤተሰብ ሩጫ ስናካሂድ ለፋሲል ከነማ ክለብ ያለንን ፍቅርና ድጋፍ የምንገልጽበት ነው ያሉት የዞኑ ስፖርት መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ብርሀን ነጋ የተቀዛቀዘውን የስፖርት ዘርፍ ለማነቃቃት ትልቅ አጋጣሚ መሆኑን አንስተዋል።

ስፖርት የአንድነት መገለጫ መሆኑን ጠቅሰው  ወልቃይት ጠገዴ ወደ አማራነቱ ተመልሶ ደጋፊዎቹ በሁመራ ከተማ ይህንን የድጋፍ ሩጫ በማዘጋጀት ፋሲል ከነማን ለመደገፍ እንደተገኙ ገልፀዋል።

የውድድሩ ተሳታፊዎች በህውሀት የአገዛዝ ዘመን ማሊያውን መለብስ የተከለከለ እንደነበር ገልፀው ዛሬ በነጻነት፣ በአደባባይ በህብረት ውድድሩ መካሄዱ አንዳስደሰታቸው ተናግረዋል።

Читать полностью…

Asfaw abreha

በአብክመ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የአቶ አሸተ ደምለው መልዕክት
----------------
እንኳን ደስ አላችሁ! ደስ አለን! በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳደር የሰላምና የአብሮት ተምሳሌት የሆነውን ክለባችን ፋሲል ከነማ በሰቲት ሁመራ ከተማ ከትሟል፣ የተከዜ ንሥር ወጣቶችን ይዞ ታላቁ ሩጫ እያካሄደ ይገኛል። በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!!
እንቁ ፋሲላችን፣ ሥሪተ ማንነታችን!!!!

ከወልቃይት ጠገዴ ሰማይ ሥር 👇
  ፋሲል ከነማ የሰላም አርማ፣
  ወልቃይት ጠገዴ የነፃነት ማማ!!

Читать полностью…

Asfaw abreha

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወ/ጠ /ሰ/ ሁመራ ዞን 2ኛ ዙር መላ ስፓርታዊ ውድድር

Читать полностью…

Asfaw abreha

ትናንት በሽሬ ቀበሌ 5 ሃረግ መናፈሻ ውስጥ ቦንብ ሲጣል ለሁለተኛ ጊዜ ነው።የመጀመሪያው ሳይፈነዳ ከሽፏል።
ለሁለተኛ ጊዜ ቤቱ ለምን ኢላማ ሆነ ተብሎ ሲጣራ የቤቱ ባለቤት የጄኔራል ምግቤይ ወንድም ልጅ ነው ለካ !😎
በትናንቱ የቦንብ ፍንዳታ ከ10 ሰዎች በላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

Читать полностью…

Asfaw abreha

psy-op tutorial 1968 - USA

Читать полностью…

Asfaw abreha

ይህ ደብዳቤ WFP ለትግራይ አደጋና ስጋት ኮሚሽን የፃፈው ነው።
👇
"ወያኔን ከገባበት ችግር ለማዳን በሚል በመዋጮ ስም ተረጂዎችን በማስገደድ እየተፈፀመ ያለውን የዘረፋ ወንጀል ባስቸኳይ እንዲቆም ይሁን "

ዘኢትገርም

Читать полностью…

Asfaw abreha

....
ምሰሶው ከሸዋ ሙሽራው ከአስመራ፣
መች ተቆጥሮ ያልቃል የ.... መከራ፤
   - የወልቃይት ጠገዴው ሰው የመሃመዴ መኮንን ትንቢት

Читать полностью…

Asfaw abreha

መድህን ገብረስላሴ ከ3 ቀን በፊት በነበራት ፕሮግራም ላይ መምህር አብረሃ ተክሉ እንደመሻቷ የተናገረውን ሃሳብ እያስተጋባች ያለችበት ሁኔታ ላይ ትገኛለች።
"ከሻዕቢያ ጋር ብንገናኝ ምን ችግር አለው ? " እያለች ሳሞራን አደከመችው እኮ😂😂😂

Once ወያኔ always stupid ‼️

Читать полностью…

Asfaw abreha

On August 27, 1998 Bill Gates was secretly recorded in his testimony during Microsoft monopoly charge from the DOJ. He refused to answer simple questions

Читать полностью…

Asfaw abreha

Why was the CIA at a pandemic simulation event in October 2019?

JFK

Читать полностью…

Asfaw abreha

ወያኔው አብርሃ ተክሉ ቁጥር - 2

"በአልጀርሱ ስምምነት መሠረት ድንበሮቹ እንዳይካለሉ የተደረገው ሆነ ተብሎ ነው።አሰብን ለመያዝ እቅድ ካለህ እንዚህን ደንበሮች ክፍት ሆነው እንዲቆዩ ማድረግ አለብህ።ምክንያቱም ኋላ ላይ "እቅድህ"ን ለማሳካት ስትንቀሳቀስ እንቅፋት ይሆኑብሃልና "

Читать полностью…

Asfaw abreha

Are there 13 calendar months ?

Читать полностью…

Asfaw abreha

"Americans are not known to like Chinese, nor are they known to like Muslims. But somehow they like Chinese Muslims a lot.

— Former Foreign Minister of Singapore, George Yeo

Читать полностью…

Asfaw abreha

የትራምፕ ውሳኔ የጆርጅ ሶሮስን ልጅ መናገር እስኪያቅተው ድረስ ካንቀጠቀጠው ውሳኔው ጥሩ ነው ማለት ነው 😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

አቦይ ጃጅተዋል ! ህወሓትን ጭራሽ extremely democratic party ነው ይበሉት?
ኤዲተሩ በተለይ ይቺን የአቦይን ወሬ የወደዳት አይመሰልም።
አቦይ በንግግራቸው መካከል ላይ "ህወሓት extremely democratic ፓርቲ ነው" የምትለዋ ክፍል ድምፅ ልክ እንደ ድሮ ካሴት ክር ሆነ ብሎ እንዲጎለጉል ያደረገው ይመስላል።
😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

// አሁን ያለው ፌዴራሊዝም አለምን ያስደነቀ ነው።የበርካታ አመታት ትግል ውጤት ነው።በፊት የነበረችውን ኢትዮጵያ እኮ እናውቃታለን።"ሁላችሁም በአማርኛ ተናገሩ" የምትል አገር ነበረች።ያኔ ኢትዮጵያ ማለት በቃ "አማራ" ማለት ነው የነበረው //

-የወያኔው መስራች ስብሃት ነጋ

Читать полностью…

Asfaw abreha

አቦይ ስብሃት ነጋ ከወይን ጋር ባደረገው የትናንቱ ቃለመጠይቅ ላይ በተገነጠለው የህወሓት አንጃ ላይ በተለይም ደግሞ በጌታቸው ረዳና በፃድቃን ገብረትንሳኤ ላይ ከወትሮው ጠንከር ያሉ ውንጀላዎችንና ክሴታዎችን አቅርቧል ።
...ከንግግሮቹ መካከል 👇
-
*ይህ ቡድን ወያኔን ወደ ብልፅግና ለመቀየር (ወይም ለማዋሃድ) ብቻም አይደለም አላማው።የትግራይን ህዝብ ለማጥፋት የሚሰራ አንጃ ነው።በትክክለኛው ስሙ መጠራት አለበት። ከፋፋይ ሳይሆን ደምሳሽ አንጃ ነው መባል አለበት።ከጠላትም በላይ ጠላት ነው።
* ምክንያቱ ምንድነው ከተባለ ብር ስለሚከፈለው ነው።የሚቀበለው ብር መብዛትና ማነስ ሳይሆን ለብር ካለው ከፍተኛ የመጓጓት ስሜቱና ከስግብግብነት የተነሳ ነው
* የትግራይ ህዝብም ሆነ የሌላው አለም ህዝብ እንዲህ አይነት ከዳተኛ ቡድን አጋጥሞት የሚያውቅ አይመስለኝም።
* ፃድቃን ገብረትንሣኤ በእድሜ የአቢይ አህመድ ታላቅ ወይም የትልቁ ትልቅ ቢሆን ነው።ፃድቃን ህወሓትን ለማጥፋት ለCIA የተቀጠረው በ1993 ዓ.ም ነው።
ዶክመንቱ(ማስረጃው) አለኝ።የአምባሳደር ቲቦር ናጂ ምክትል የነበረው ሰው ነው የሰጠኝ።በጊዜው ይሄንን እንዳወቅኩ "ተወው ይቅርብህ ውጣ" አልኩት።እሱ ግን "በፍፁም አልወጣም - አልተወውም"ብሎ ነው የመለሰልኝ።የሁሉም የአንጃው አባላት ባህሪ ተመሳሳይ ናቸው።እኔ እስከማውቀው ድረስ አንድ ፓርቲ እንዲህ አይነት ከዳተኛና ደምሳሽ አንጃ አጋጥሞት የሚያውቅ አይመስለኝም።
* አሉ የተባሉ የትግራይ ጠላቶች በሙሉ ቤታቸው ከዚህ ቡድን ጋር ነው።
* ሰው ማወቅ አለበት - እንዳይሳሳት

Читать полностью…

Asfaw abreha

No comment , but 😂😂
....

እስኪ .....Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

"እ.ኤ.አ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የzoom ውይይቶችን እንከታተላለን - ሳንሱርም እናደርጋለን" እያላችሁ ነው!
😂
እስኪ.....Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

ከደቂቃዎች በፊት ሽሬ ከተማ ውስጥ ቀበሌ 05 ሀረግ መናፈሻ በሚባል አካባቢ በሚገኝ የቢንጎ መጫወቻ ክበብ ላይ የተወረወረ ቦንብ ፈንድቶ ከ10 ሰዎች በላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል

Читать полностью…

Asfaw abreha

ምስሉ አስገርሞልኝ ወይም ገርሞልኝ ነው'ንጂ እውነት ለመናገር ይቺ ጠምበለል ሰናይት መብራህቱ ትሁን አትሁን አላውቅም ።ሌሎቹንም ቢሆን ለይቼ አላውቃቸውም።እንደው ግን ሰናይት መብራህቱ የምትባለዋ የትግራይ ቆንጆ (😂) እነ ደፂን፣ አለም ገብረዋህድን ፣ ታደሰ ወረደን ፣ ጆን መዲድንና ፣ ምግቤን በምኗ ሰበሰበቻቸው ሊባል ነው?

ወዲህ ገጥ ያለው ሶዬ ደብረፅዮንን ይመስላል- ነገ ወጌሻ መጥራቱ አይቀርም !

Читать полностью…

Asfaw abreha

ምርጫ ቦርድ የህወሓትን የቀደመ እውቅና እንደመለሰለት የሚያሳይ ማስረጃ በደብረፅዮን እጅ ላይ አለ ¡
😂😂
እስኪ ...Goodnight !

Читать полностью…
Subscribe to a channel