wlkayi | Unsorted

Telegram-канал wlkayi - Asfaw abreha

10124

News

Subscribe to a channel

Asfaw abreha

ትጥቅ መፍታት ሲባል ወ*ያ*ኔ በተለያዩ የትግራይ ገጠራማና ስውር ቦታዎች ውስጥ መሬት እየቆፈረ የቀበራቸውን የጦር መሳሪያዎች እየቆፈረ አውጥቶ ያስረክባል ማለት ነው ?
መልሱ 'አዎን' ከሆነ አሁን በወ*ያ*ኔዎቹ እጅ የሚገኘውንና የጦር መሳሪያ የተቀበሩባቸውን ቦታዎች የሚጠቁመውን ካርታ ያስረክባል ማለት ነው።ወ*ያ*ኔ ካርታ ሳያዘጋጅ እንዲሁ በዘፈቀደ አልባሌ ቦታ ላይ መሬት አይቆፍርም መቼም 😂
ይህ ሲባል ግን ካርታዎቹ በቁጥር ከአንድ በላይ ሊሆኑ ይችላሉ - Original እና Manipulated !!
ያው ...ሁሉንም የመሬት ስር መጋዘኖችን የሚጠቁመውን Original ካርታ ማግኘቱ አስቸጋሪው ስራ ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ።
እስኪ አምና January 22 ላይ የለጠፍኩትን አንድ ትዝብት ላካፍላችሁ 👇👇
=======

ዝሆን ደማቅ ቀለም (በተለይ ቀይ ቀለም) አይወድም !!

እንዲህ እንዳሁኑ ዊል ቼር ላይ ከመዋሉ በፊት ታደሰ ወረደ ጥሩ ሯጭ እንደነበረ በአንድ አጋጣሚ አብረውት የነበሩ ሰዎች ይመሰክራሉ😂
አጋጣሚው በቃብቲያ ሁመራ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የተከሰተ ፍፃሜ ነበር።
ወያኔ ጦርነቱን ከመጀመሩ በፊት ታደሰ ወረደ ወደ ቃብቲያ ሁመራ ብሔራዊ ፓርክ መመላለስ አብዝቶ ነበር።
በአንደኛው የምልልሱ ወቅት ታዲያ ታደሰ ወረደ ቀይ ቲሸርት ለብሶ ነበር ወደ ፓርኩ የሄደው።መንገድ ሲመሩ የነበሩት የአካባቢው ሰዎች ታደሰ ወረደ የለበሰውን ቀይ ቲሸርት እንዲቀይር ሃሳብ ቢያቀርቡም ጆሮ የሰጣቸው አልነበረም።ምናልባት መንገዳቸው ላይ ከዝሆን ጋር ቢገናኙ የሚፈጠረውን አደጋ በመስጋት ነበር መንገድ መሪዎቹ ሃሳቡን ያቀረቡት።
ያም ሆነ ይህ የተፈራው ነገር ሆነ።ጉዞ ላይ እያሉ በቅርብ ርቀት የነበረ አንድ ዝሆን ከእነ ታደሰ ወረደ ቡድን ጋር ፊት ለፊት ተጋፈጠ።
ዝሆኑ ቁጣው አየለ።ቁጣው ታዲያ ከሰዎቹ ጋር አልነበረም።ታደሰ ወረደ ከለበሰው ቀይ ቲሸርት ጋር ነበር።
ዝሆኑ ጊዜ አላጠፋም ።ፊት ለፊት ወደ ታደሰ ወረደ ሽምጥ ሲጋልብ እየሮጠ መጣ።ሰዎቹ ዝሆኑን በጥይት ተኩሰው ለመግደልም እንኳን የሚያስችል ጊዜ አላገኙም።በየአቅጣጫው እየሮጡ ታደሰን እንዲሸሽ እየጮሁ ነገሩት።
ልብስ እንዲቀይር ሲመከር ያልሰማው ታደሰ ወረደ የሩጫውን ምክር ሰማ ።እናም ሮጠ ።
ከዝሆኑም አመለጠ ።
ሁመራ ከተማ ገብተው አሲምባ ሆቴል ውስጥ ካረፉና ከተረጋጉ በኋላ የቡድኑ አባላት በጨዋታ መሃል ታደሰ ወረደን እያደነቁ አወሩ። የአደባባይ ላይ ሩጫ ቢሆን ኑሮ ታደሰ ወረደ ዝሆኑን ሶስት እና አራት እጥፍ ሊቀድመው እንደሚችል ሁሉ እያደነቁ አወሩ።
በሩጫው ወቅት ቆንጥሩ እና እሾሁ ባደረሰበት የቡጨራ አደጋ ሳቢያ የታደሰ ወረደ ፊት ተዥጎርጉሮ ነበር😂

** እዚህ ላይ ትልቁን ጥያቄ ልወርውር።

👉ታደሰ ወረደ ወደ ፓርኩ ያደረገው ተደጋጋሚ ምልልስ ሚስጢር ምንድነው ?
ታደሰ ወረደ ወደ ፓርኩ ያደረገው ተደጋጋሚ ምልልስ ጦርነቱ በግላጭ ከመጀመሩ በፊት የተደረገ ሲሆን በጊዜውም አካባቢው ሙሉ በሙሉ በወያኔ ቁጥጥር ስር ነበር።
. .
እና ታደሰ ወረደ ሲመላለስባት የነበረችው የፓርኩ ቦታ ከአካባቢው ሰዎች ጋር በመተባበር ፍተሻ ቢደረግባት ምን ይመስላችኋል?
ፍተሻው ቢደረግ የሆነ ቅርስ ነገርማ አይታጣም 😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ኩረጃ ይቅር ተብሎ ነበር።
ለሰላም እስከሆነ ድረስ ግን ችግር የለውም ¡
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ጥያቄው ...."ሱዳን የሚገኙት የሳምረ ታጣቂዎችስ ትጥቅ ይፈታሉ ወይ?" የሚለው ነው።

ዛሬ ነገ ሁመራ እንገባለን እያሉ ስንቱ ሻንጣ ሻርኔላው ተሸረገገ መሰላችሁ ? ...
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ኧረ ስሙልኝ ይቺን ማፈሪያ ቢስ... ተጨብጣስ 'አልተጨበጥኩም'😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ይሄ ሰው የወያኔ ደጋፊና ፕሮፓጋንዲስት ነው።
"ዛሬ ለወያኔ ሳላዳላ objectively ነው የማወራው" ስላለ አምኜዋለሁ።
እስኪ አብረን እንስማው 😂

https://www.youtube.com/watch?v=7ttXZOBo0Wo&feature=share&utm_source=EJGixIgBCJiu2KjB4oSJEQ

Читать полностью…

Asfaw abreha

https://fb.watch/gyiYkOSTmB/

Читать полностью…

Asfaw abreha

ኦባሳንጆ ዛሬ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሏል።
እና ☝️ ስንት ሰዓት ላይ መሆኑ ነው ?

በኢትዮጵያ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል የአንድ ሰዓት የጊዜ ልዩነት እንዳለ ነበር የሰማሁት።

Читать полностью…

Asfaw abreha

መ ቸ ም አ ን ረ ሳ ው ም !

ዝክረ ጥቅምት 24 ...

በቃብቲያ ከተማ በድምቀት ይከበራል

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !

የተከፈለልንን ዋጋ መቼም አንረሳውም

ክብር ለመከላከያ ሐይላችን !

Читать полностью…

Asfaw abreha

ክፉዎች ..ቆሻሾች ..አጭበርባሪዎች !!

Читать полностью…

Asfaw abreha

Permanent Representative of Belarus to the UN Valentin Rybakov:

"I would like to address those who develop and implement these sanctions. You deprive people of their basic right to life, but then you have the nerve to tell us how to respect human rights in your, of course, understanding.

Sooner or later, you will simply be swept away either by your own people or by the millions who will come to you from the countries you are destroying today.

And these people will come to you not for mythical human rights, in your understanding, but for a piece of bread to feed their families, their children.

And you, I think, will go down in history, not as politicians, but as criminals and serial killers!"

Читать полностью…

Asfaw abreha

🇩🇪🇺🇦🇷🇺🚢🌾 Scholz and Zelensky urged not to jeopardize the grain agreement,so as not to aggravate the food situation in the w̵o̵r̵l̵d̵ West-German Cabinet

If we look at the routes of ships, then there is England, Italy, Ireland ... not Yemen with Ethiopia, in short...

Читать полностью…

Asfaw abreha

እንዲህ ያለ መጠነ ሰፊ ችግር ገጥሞናል😂

"እኛ አማሮች"


ከዛ ደግሞ


"ወያነ ያሽንፋል።"

Читать полностью…

Asfaw abreha

መንጋውን የሚመጥን ተረትተረት/ Bed time story !

ይህ መረጃ ኢትዮጵያን እንዴት ሊጠቅም እንደሚችል ያልጠቆመው ደርምሴ "ይህ መረጃ አንድ ቀን እውነት ሆኖ የሚወጣ መረጃ ነው" ብሏችኋል .......
በቃ ተረቱ እውነት ሆኖ እስኪወጣ ድረስ ... ተረቱን እየኮመኮማችሁ ለሽሽሽ በሉ
---
በነገራችን ላይ እኔ ስር እየመጣ ሲሳደብም ሆነ ሲለፋደድ ያስተዋላችሁትን መንጋ በመጠቆም ተባበሩኝ።
እሱ ተላግቶ ያመለጠ ግዳይ ነው 😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ቀልዳቸው አያልቅም እኮ !
በፎቶ ሾፕ Fake news እያሰራጨ የሚውለው ሰውዬ ሁነኛ ጓደኛ አገኘ ።
**ም ለግ**ም አብረህ አዝግም 😂
--👇

YouTube announces partnership with World Health Organisation to control the content that is viewed and censored, through a partnership with Google… to address the spread of information that works contrary to their aims.

Читать полностью…

Asfaw abreha

በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ቢሮ ይሄንን የወ*ያ*ኔ የፕሮፓጋንዳ ፅሑፍ Share ካደረገ በኋላ አሁን አንስቶታል።
ንቀትና ድፍረታቸው መጠኑን አለፈ።
"መረን ለቀቁ" አይገልፀውም !

Читать полностью…

Asfaw abreha

ዝክረ ሰሜን ዕዝ በቃብትያ ሁመራ ወረዳ በተለያዩ ዝግጅቶች እየታሰበ ነው።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች፣ የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ጣሂር ሙሐመድ ፣ የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ፣ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶችና የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት እለቱ እየታሰበ ነው።

Читать полностью…

Asfaw abreha

ደስዬ አሸናፊ የድምፂ ወያኔ (አማርኛ) ጋዜጠኛ ነው።

በሁለት ቀናት ልዩነት ውስጥ 'ምን' እና 'ምን' ፃፈ ?

👇👇

የተኩስ አቁም ስምምነቱና የትግራይ ቁጣ

የተኩስ አቁም ስምምነቱ በትግራይ ህዝብ ላይ ቁጣ እና ውግዘትን ጨምሮ የተለያዩ የተዘበራረቁ ስሜቶችን እንደፈጠረበት በተጨባጭ የሚታይ ሓቅ ነው።

ላለፉት ተከታታይ አስር ቀናት በደቡብ አፍሪካዋ ፕሪቶሪያ በፌደራል መንግስቱ እና ትግራይ መካከል ሲካሄድ የነበረው እና በመጨረሻም በስምምነት የተጠናቀቀው ድርድር ፣በውስጥም ይሁን በውጭ በሚኖረው የትግራይ ህዝብ ላይ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን ውግዘትም ገጥሞታል።

ላለፉት ሁለት አመታት ሆን ተብሎ በተጣለበት ከበባ እና ክልከላ ውስጥ የነበረ እና ጄኖሳይድ የተፈፀመበት ህዝብ እና ሰራዊት አሁን ላይ በሰላም ድርድሩ የተወሰኑ ፣አንዳንድ ውሳኔዎች መቀበል አቅቶታል ብቻ ሳይሆን ተቃውሞውን በያለበት እየገለፀ ይገኛል።

የትግራይ ህዝብ ከሚቃወማቸው የደቡብ አፍሪካ ውሳኔውች መካከል ዋነኛው ቀስበቀስ እና ስልታዊ በሆነ መንገድ የትግራይ ሰራዊትን ትጥቅ ማስፈታት እና ህወሓትን ማስቀጠል የሚለው ውሳኔ ሲሆን በትግራይ ህዝብ ላይ ጄኖሳይድ ሲፈፅም የነበረ የመከላከያ ሰራዊትም እንዴት የትግራይ ህዝብን ህልውናን ለማረጋገጥ ወደ ትግራይ ይገባል የሚለው የተቃውሞ ጥያቄ ይገኝበታል።

በተኩስ አቁም ስምምነቱ መሰረት የትግራይ ሰራዊትን ቀስ በቀስ እና ስልታዊ በሆነ መንገድ ትጥቅ የማስፈታት ስራ በተለያዩ ምእራፎች እንደሚደረግ እና የተቀመጡት መመዘኛዎች ከተሟሉ በኋላ እንደሚደረግ ቢጠቁምም የትግራይ ህዝብ ግን ከትግራይ ሰራዊት ውጭ የሚተማመንበት ምድራዊ ሃይል ስሌለለ ተቃውሞውን ቀጥልዋል።

የደቡብ አፍሪካው የሰላም ስምምነት ላይ የሃገሪቱ ህግ እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ይከበራል የሚለው ረቂቅ ምንም እንኳ በኡአርትራ እና በአማራ ክልል ያሉ የትግራይ ግዛቶች እንዲመለሱ የሚያደርግ ቢሆንም አከባቢዎችን በሰላማዊ መንገድ ወደ ትግራይ ለመመለስ አስቸጋሪ እና ለሌላ ቀውስ የሚዳርግ መሆኑን ጋዜጠኛ እና የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ተንታኝ ማርቲን ፕላውት ከፍራንስ 24 ጋር በነበረው ቆይታ ገልፅዋል።ቀላል እንደማይሆንም ይገመታል።

ከምንም በላይ ትልቁ ጥያቄ የትግራይን የወደፊት እጣ ፈንታ እና የትግራይ ህዝብ የራስን እድል በራስ የመወሰን ጥያቄ ወደ ጎን ያድረገ ውሳኔ ስለመሆኑ የብዙዎች ስጋት ሁኖ ቀጥልዋል።

የትግራይ ህዝብ ደህንነት በኢትዮጵያ ማዕቀፍ ውስጥ ሊረጋገጥ እንደማይችል ያለፉት ሁለት አመታት አስተምረውናል።

👇

Читать полностью…

Asfaw abreha

ጥያቄው ...."ሱዳን የሚገኙት የሳምረ ታጣቂዎችስ ትጥቅ ይፈታሉ ወይ?" የሚለው ነው።

ዛሬ ነገ ሁመራ እንገባለን እያሉ ስንቱ ሻንጣ ሻርኔላው ተሸረገገ መሰላችሁ ? ...
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ሌላው ይቆይና ቢያንስ ግን ..
- 'ትግራይ Genocide' ውሸት ሆነ !
- 'አባይ ትግራይ' ቅዠት ሆኖ ቀረ !
- "ባህላዊ ጨዋታው" ጆክ ነበር ለካ😂
- ያ "የምስራቅ አፍሪካ ሶፍትዌር" ጨዋታም ዝምብሎ Malware ነገር እንደነበረ ተገለጠ !
- ባጭሩ 👉 ትዕቢቱ ሁሉ ተነፈሰ !
.............
ይህ ማለት ግን ሌላ የሚያሳስብ ነገር የለም ማለት አይደለም ፤ ገና ነው !
ከሞላ ጎደል ግን ከባዱ ተግዳሮት ታልፎ ለ"Game over" ሩብ ጉዳይ ላይ የተደረሰ ይመስለኛል።

እስኪ.....Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

አስተያየት ለመስጠት እንኳን ጊዜው ገና ልጅ ነው።
ባይሆን በ'Body language' እንቆይ

Читать полностью…

Asfaw abreha

ጥቅምት 24 - ዝክረ ሰማዕታት

ቃብቲያ ዝግጅቷን አጠናቃ እንግዶቿን በመጠባበቅ ላይ ነች !!

Читать полностью…

Asfaw abreha

//// እንደሚታወቀው ወልቃይት ጠገዴ በተለኮሰው የአማራ ትግል እና በፈጣሪ ፍቃድና ቸርነት ተጨምሮበት ጥቅምት 24/2013ዓ.ም ከትህነግ ሰው በላው መዋቅርና አፈና ነፃ ከወጣች እነሆ ሁለት ዓመት ገደማ እየሆናት ይገኛል። ስለሆነም ዝክረ-ጥቅምት 24 በዓል ታሳቢ በማድረግ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ቃብትያ(አዲህርዲ) ቀበሌ ሃሙስ 24/2/2015 በደማቅ ለማክበር ስለተዘጋጀን የጋራ ድላችንን በጋራ እንድናከብር በታላቅ አክብሮት ተጠርተዋል። ይህ የድርብ ድል በዓል በመሆኑ እንዳያልፍዎት ከእርስዎ የሚጠበቅ መምጣት ብቻ!!

ከሰላምታ ጋር!!
*ሞት አይቀርም ስም አይቀበርም*
*ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ትግል ፍሬ* ////

---አቶ አሸተ ደምለው ( የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳዳሪ )

Читать полностью…

Asfaw abreha

//የዋጋ ግሽበቱን የፈጠረው ኢራቅ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ጦርነት ነው....እ..እ..እ ማለቴ ዩክሬን ውስጥ እየተካሄደ ያለው ጦርነት ነው።ብዙ ጊዜ ኢራቅን በስህተት የምጠቅሰው ልጄ የሞተው ኢራቅ ስለሆነ ነው//
- "አዝጉ" ሰውዬ ነው ይህንን ያለው

ቢሆንም ግን "አዝጉ ሰውዬ" ቀጥፏል።የልጁ ህይወት ያለፈው በካንሰር በሽታ ነበር!

Читать полностью…

Asfaw abreha

ጆሴፍ ቦሬል እያለ ጌታቸው ረዳ ምን አደረገኝ? የሰሜን ዕዝን ጥቃትና ትርክት አቅዶ ተግባራዊ ያደረገው የአውሮፓ ህብረት ነው!

ጥቅምት 24/2013 ወያኔ በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ካደረሰ ከስድስት ቀን በኋላ ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም የአውሮፓ ህብረት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተቀምጠው ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ የተደረገው ውይይትን አስመልክቶ አፈትልኮ የወጣው ሰነድ የሚያሳየው ነገር ቢኖር በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈፀመው ጥቃትን አቅዶ ተግባራዊ ያደረገው ወያኔ ሳይሆን የአውሮፓ ህብረት መሆኑን ነው። ህወሓት ጉዳይ አስፈፃሚ ከመሆን በዘለለ ጥቃቱም ሆነ ትርክቱም የአውሮፓ ህብረት ነው። ይሄን ስታውቅ ጆሴፍ ቦሬል እያለ ጌታቸው ረዳ ምን አደረገኝ ትላለህ። https://youtu.be/6bmdBKX97gg

Читать полностью…

Asfaw abreha

🇷🇺🇺🇦⚡The resumption of the grain deal is impossible while the security corridor is being used for terrorist attacks - Volodin

The speaker of the State Duma recalled that only 3-4% of the grain exported from Odessa went to the poor countries of Africa and Asia. Most of the cargo went to the EU countries.

Читать полностью…

Asfaw abreha

በኢትዮጵያ ስም የምትሰሩትን ቆሻሻ ፕሮፓጋንዳችሁንና ስንዴያችሁን ቀቅላችሁ ብሉት

Читать полностью…

Asfaw abreha

Humour ትጠላለህ ?

ፌስቡክ እየከሰረ እና እየፈራ ነው።ወይ Elon musk እሱንም ገዝቶት ይገላግለን ይሆናል።
ተሸውጄ ልሆን ቢችልም የልብ ልብ ግን እየተሰማኝ መጥቷል።
መንጋው እንደተደናበረ ይቆይ ዘንድ consider አድርጌ የቴሌግራም ቻናሌን ለጊዜው Freeze ላደርገው ወስኛለሁኝ።

ጉድሽ መንጋ !
😂😂😂😂

ዜሌንስኪ ኮሜዲያን እያለ "እኔ ፕሬዚዳንት ብሆን ዩክሬንን ዕዳ ውስጥ እዘፍቃት ነበር" ሲል ፒፕሉን አስቆት ነበር።
አሁን እንኳን ፒፕሉን የምር እያሳቀው ነው !!
እስኪ ...Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

ቀልዱን ለጆሴፕ ቦሬል ተውለት
😂😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ይነበብ !
ሃቅና እውነት ከቲቦር ናዢ

"Another prominent Ethiopian ethnic group, the Amhara, also harbored historical enmity toward the TPLF. When the TPLF came to power, they transferred a fertile section of Amhara State (Welkait district) to Tigray, renaming it Western Tigray, and brought in ethnic Tigrayans to displace ethnic Amharas. Thus, Amharan militias eagerly joined the fight and forcibly reclaimed Western Tigray. A third ethnic group, the Afar, became involved in the conflict simply because its state borders Tigray on the east and includes lines of communication "
---- excerpts from 👇👇

https://www.washingtonexaminer.com/opinion/op-eds/peace-in-northern-ethiopia-looking-for-the-end-of-the-rainbow

Читать полностью…

Asfaw abreha

መሠረታዊ ችግራችሁን እንዲህ በግልፅ ብትነግሩን ኖሮ እኮ እኛም ቁርጣችንን አውቀን ሰልፋችንን እንለይና እናሳምር ነበር።
👇
"ሩሲያ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን አገር ነች።ስለሆነም የተከፈለው ሁሉ ተከፍሎ ሩሲያ መደምሰስ አለባት"
- የሜሪላንድ ኮንግረስማን ጂሚ ራስክ

Читать полностью…
Subscribe to a channel