👆 መዝሙሩ ሊያልቅ ጥቂት ሲቀረው የህንድ መዝሙር እንደሆነ የባነነው "እንቅልፎ" ደረቱን እያሻሸ እንደሆነ ለማስመሰል ያደረገው መጋጋጥ 😁😁
"Sleepy" realized that it was the anthem of India after going halfway through the anthem .
Too late that he pretended to just scratch his chest 😁😁
የአሜሪካና የአውሮፓ የቆየ አቋም የሚቀየር ስለመሰለህ ብቻ ነው እንዲህ ያንጨረጨረህ!! ስጋትህ ነው !!
የአማራ ህዝብ በአለም አደባባይ በበጎ እንዳይታይ ሃሳዊ ትርክት መፍጠራችሁ ሳያንስ ሽብልቅ እየገባችሁ የመረረ ጥላቻችሁን እያሳያችሁ እዚህ ደርሳችኋል።
እኔ የማዝነው ግን ከእናንተ ጋር ሰላም እንፈጥራለን ብለው በሚንከላወሱት አካላት ብቻ ነው !!
-( ጁመዓ ሙባረክ !)
" መራር እንደ ኮሶ " .. awakening !!
የአሜሪካና የአውሮፓ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያን በተመለከተ በተለይ በአማራው ብሔር ላይ ያላቸውን አሉታዊ አመለካከት እስካሁኗ ሰዓት ድረስ ያልተገነዘበ የፌዴራልም ሆነ የአማራ ፖለቲከኛ ካለ እሱ አውቆ ያንቀላፋው ካልሆነ ጅሉ ጅላጅሉና ጅላንፎው ብቻ እንደሆነ እርግጥጥጥ ነው !!
ከአማራ ህዝብ ጥቅምና ደህንነት በተቃራኒው የቆመ አካል ካልሆነ በስተቀረ አሁን ባለው ነባራዊ ሃቅ ባልተገናኘ የፖለቲካና የርዕዮተዓለም ጎራውን ለይቶ ከአሜሪካና ከአውሮፓ ጋራ የሚሰለፍ ፖለቲከኛም ሆነ መንግስት ይኖራል ብዬ አልገምትም፤ አልጠብቅምም ።
That said !!!
---
አዝናለሁ ..... ይቺ ጠጋ ጠጋ አልተመቸችኝም!
(በነገራችን ላይ እያንዳንዷን ምልከታየን save እና record ብታደርጓት ምንም አይላችሁም ፤ ቆይተን እናውራርዳታለን።)
....Sleep well !
መቀሌ ዛሬ ጎዳና በጎዳና ሆናለች !
- ሴኩቱሬ ጌታቸው፣ ስዩም መስፍን ፣ አባይ ፀሐየ ፣ ዳኒኤል አሰፋ (የጌታቸው አሰፋ ወንድም ነው) ወዘተ ጎዳና ተሰይሞላቸዋል።
( እነዚህ ጎዳናዎች ግን ከየት ወደየት እንደሚወስዱ ለጊዜው አላወኩም !
😎 😎)
"የኤርትራ መንግስት ዜጎቹ ሃሳባቸውንና እምነታቸውን በነፃነት እንዳይገልፁ እያደረገ ነው" አላሉም ?
GPS ተሳስታችኋል - ትንሽ ወደ ደቡብ ወረድ በሉ በሏቸው😎
( ኢሳያስ በቻይናና በሩሲያ መታቀቡ በጀ እንጂ ወደ ሰ.ኮሪያ ፣ ኢራን ወዘተ ዘልቆ ቢሆን ኖሮማ .......🤣)
Que des produtes naturels !
Natural products only!
የአገራችን ገበሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ማዳበሪያን እንዲጠቀም ሲደረግ በመንግስት ተገዶ እንጂ ወዶ አልነበረም።በአንዳንድ አካባቢዎችም ማዳበሪያ ያልተጠቀመ ገበሬ የመታሰር ዕጣ ይደርሰው ነበር።
ከጊዜ በኋላ የገበሬው መሬት ማዳበሪያን ከመለማመዱ ብዛት ያለማዳበሪያ ማምረት ከማይችልበት ደረጃ ላይ በደረሰበት ባሁኑ ወቅት ደግሞ ማዳበሪያ እንዳያገኝ በመንግስት መከልከሉ እጅግ አሳዛኝ ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው።
__________
አቅም ያላቸው የውጪ አገር ገበሬዎች ግን በማዳበሪያ ላይ እያሰሙት ያለው ተቃውሞ እየበረታ መጥቷል።
👇
በፈረንሳይ የNimes ገበሬዎች የተፈጥሮ ማዳበሪያ የሆነውን ብስባሽና የእንስሳት እዳሪን በፖሊስ መኪኖች ላይ በመርጨት "ማዳበሪያ አንፈልግም።ከእንግዲህ ማዳበሪያን አንጠቀምም ፤ ተፈጥሮን ተጠቅመን ተፈጥሯዊ ምርት ብቻ እናመርታለን" ሲሉ መሬታቸው በማዳበሪያ ምክንያት መጎዳቱን ለፈረንሳይ መንግስት የተቃውሞ መልዕክት አስተላልፈዋል።
🇷🇺 Putin First @IntelRepublic
Putin announces new Sarmat intercontinental ballistic missiles (ICBM) will soon be ready for deployment.
Sarmat ICBM weighs 100 tonnes (for comparison, the US made LGM-30 Minuteman is 35 tonnes) with a range of 18,000km.
This allows it to carry around 15 warheads, up to 750kt. (For comparison - the bomb US dropped on Hiroshima was 15kt.) This would be enough to wipe out a country the size of France. It can also carry hypersonic missiles, rendering most missile defence systems ineffective.
የአፍሪካ መሪዎች በተካፈሉብት የፒተርስበርግ የSpief መድረክ ላይ ተሰብሳቢዎቹ እንዲመለከቱት በፑቲን ጥያቄ መሰረት የቀረበ አጭር ታሪካዊ ቪዲዮ ...
Читать полностью…የዛሬን አያድርገውና ድሮ ከሶስት አሰርት አመታት በፈት እኛም ጋ ተመሳሳይ ነበር።
----------------
እንደ ፕሮቶኮልም እንደ አስተርጓሚም ሆና ፑቲንን የምታገለግለው Elena Ilyukhina ጮልጮል ማለቷን ያልወደዱት ፑቲን ምን ቢሏት ጥሩ ነው ?👇
"እስኪ ጫ በይ ። የሩሲያ ብሔራዊ ህዝብ መዝሙር እየተዘመረም አይደል?"
መታደል ነው ! ለዛውም'ኮ ቃል አልወጣቸውም - በምልክት ብቻ !!!❤️
እስኪ ....Goodnight !
Robert Kennedy Jr. በቀጣዩ የአሜሪካ ምርጫ ላይ ባይደንን ይገዳደራሉ ተብለው ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው የዲሞክራት ፓርቲ እጩ ተፎካካሪ ናቸው ።
Robert Kennedy Jr exposes the results of the Pfizer trial…
- 22,000 were injected with the Pfizer vaccine and 22,000 took the placebo (saline)…
- Results showed the NNTV (Number needed to vaccinate to save one life) was 1 in 22,000…
-The vaccinated group were 21% more likely to die over the next 6 months from all cause mortality…
-The vaccinated group was 400% more likely to suffer a cardiac arrest in the next 6 months.
" አቶ ሬድዋን ሁሴን 'በትግራይ የእርዳታ አሰጣጥ ሂደቱን ሊያውኩ የሚችሉ የውጪ ሃይሎች አሉ' ሲሉ የወነጀሉት ኤርትራን ነው"
- አያ ደርምሴ
👉 አያ ደርምሴ ይቺን ወሬ ከየት እንዳገኛት ተመልከቱ።እግረ መንገዳችሁንም አዋዋሉን ታውቃላችሁ🤣
ሌሊት ሌሊት ድንገት እንቅልፋችንን ስለምታባርረው ጄት ምንም ላለማለት የወሰንኩት ስለምንነቱ የማውቀው መረጃ ስላልነበረኝ ነው።
አሁን የድምፅ ወያኔ ሰዎች ምንነቱን ሳያውቁ ባልተሟላ መረጃ እንዲሁ ስለክስተቱ ብቻ ማውራት ጀምረዋል።እነሱ እንደሚሉት ከሆነ እንኳን ከሃሙስ ጀምሮ ነው ነገርዬውን የታዘቡት።
እኔ ግን ለጊዜው በዝምታዬ ልቆይ መሰል 😎😎
ሊታጭ እንደሚችል ብገምትም አቶ በረከት ስምኦን ግን ለጊዜው retire ያደረገ ይመስለኛል።
እውነቱን ነው። ለስንቱ ፈረ* ይሁን ?
ኦነግ ሽሜ!
1) አገር አቋሬጭ መንገድ ዘግቶ በርካታ ሾፌሮችን አግቶ ገንዘብ እየተቀበለ ነው። እንደ ቴሌቶን ወስደውት ይሆናል። የገዥው መግለጫ የለም። ማንም አላወገዘም።
2) በአዲስ አበባ ቅርብ ርቀት ከተማ ገብቶ ይወጣል። "ፅንፈኛ" አይባል። ይዘመትበት አይባል። ዜና የለ። የጋራ ግብረኃይል ስሙን አይጠራ። ፀጥ ጭጭ።
3) የወረዳ አመራር አግቶ ይገድላል። "አገር ሊያፈርስ" አይባል። "የትግስታችን ልክን ተፈታተነ" ብለው የሚፎክሩት የሉ። ሰልፍ አይወጣበት። አዲሱ አረጋም ሆነ፣ ለገሰ ቱሉ ረዣዥም የፍረጃ ፅሁፍ ተሰጥቷቸው አይለጥፉ። ዝም።
4) ነገ አዲስ አበባ ቢገባም ዜና የሚሰሩ፣ መግለጫ የሚሰጡበት አይመስልም። ያሰማራው ኃይል ነው በሌላው ላይ መግለጫ የሚሰጠው።
ኦነግ ሽሜ ቢገድልም፣ ቢያፈናቅልም፣ ከተማ ቢያወድምም፣ መንገድ ቢዘጋም አገር ሰላም ነው። ስምሪት ተጥቶት ነዋ። አፈናቅለው ህጋዊ ድሃ እንደሚሉት፣ ንፁሃንን "ህጋዊ ሟች"ም አድርገዋል።
አንድ ቀበሌ ተቆጣጥሮ የማያውቅ ድርጅት ባለፉት አመታት ቀበሌም፣ ወረዳም፣ ዞንም የያዘው በገዥዎቹ ፍላጎት እና ስምሪት ነው።
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ቀጣይ የእርዳታ አቅርቦትና ስርጭት እቅዱን በተመለከተ የፖሊሲ ልማት ረዳት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ቫለሪ ጓርኒየር ተቋሙ ማን መረዳት አለበት በሚለው ጉዳይ ላይ የአካባቢው እና የክልል መንግሥት ባለሥልጣናት ያላቸውን የወሳኝነት ሚና መቀነስ እንደሚፈልጉ ለሬውተርስ ተናግረዋል፡፡
=======================
- እመት ቫለሪ እናውቀዋለን ። ቮድካው ቀድሞ ነግሮናል።እንደ ቮድካው ወሬ ከሆነ እርዳታውን ለአንድ ክልል ብቻ እንደምትሰጡና መንግስትንም በዚሁ ስራችሁ ላይ እንደማታሳትፉ ቀድመን አውቀናል ።
==========
👇 ትናንትና ይሄንን ብዬ ነበር
አንቶኒዮ ጉተሬዝ (ወይም WFP)ትናንት ምናለ ?
👉 //የበለጠ የቁጥጥር ስርዓት ከዘረጋን በኋላ በተወሰኑ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሰብአዊ እርዳታ እንዲሰጥ ይደረጋል//
ቮድካውስ በያን ሰሞን ምናለ ?
👉 //ሲጀመር የእርዳታ ዝርፊያውን በተመለከተ እኛ ቀድመን ሪፖርት ስላወጣን አድቫንቴጅ አለን።ሲቀጥል ከማይክ ሃመርና ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተደጋጋሚ ምክክር አድርገናል።እናም እኛ ነገና ከነገ ወዲያ ያጠናቀርነውን ሪፖርት ካወጣን በኋላ የተቋረጠው የእርዳታ አቅርቦት ለኛ (ለትግራይ) ይጀምራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።
በነገራችን ላይ ሙሉ ሪፖርቱን አንሰጣቸውም።የተወሰነውን ብቻ ነው ቆርጠን የምንሰጣቸው//
እኔስ ዛሬ ምን አልኩ ?
👉 //አዎ ቮድካው ከማይክ ሃመርና ከአምባሳደሯ ጋር መክሯል ....ማይክ ሃመርም ከጎተራው ጋር እንደመከረ እገምታለሁ።ስለዚህ የእርዳታ አቅርቦቱ በትግራይ ብቻ እንዲቀጥል ይደረጋል ብዬ እገምታለሁ //
( ቮድካው በምስጢር የነገረኝን ከላይ አያይዤዋለሁ 🤣🤣 )
አንቶኒዮ ጉተሬዝ (ወይም WFP)ትናንት ምናለ ?
👉 //የበለጠ የቁጥጥር ስርዓት ከዘረጋን በኋላ በተወሰኑ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሰብአዊ እርዳታ እንዲሰጥ ይደረጋል//
ቮድካውስ በያን ሰሞን ምናለ ?
👉 //ሲጀመር የእርዳታ ዝርፊያውን በተመለከተ እኛ ቀድመን ሪፖርት ስላወጣን አድቫንቴጅ አለን።ሲቀጥል ከማይክ ሃመርና ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተደጋጋሚ ምክክር አድርገናል።እናም እኛ ነገና ከነጠ ወዲያ ያጠናቀርነውን ሪፖርት ካወጣን በኋላ የተቋረጠው የእርዳታ አቅርቦት ለኛ (ለትግራይ) ይጀምራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።
በነገራችን ላይ ሙሉ ሪፖርቱን አንሰጣቸውም።የተወሰነውን ብቻ ነው ቆርጠን የምንሰጣቸው//
እኔስ ዛሬ ምን አልኩ ?
👉 //አዎ ቮድካው ከማይክ ሃመርና ከአምባሳደሯ ጋር መክሯል ....ማይክ ሃመርም ከጎተራው ጋር እንደመከረ እገምታለሁ።ስለዚህ የእርዳታ አቅርቦቱ በትግራይ ብቻ እንዲቀጥል ይደረጋል ብዬ እገምታለሁ //
እነ EBC እነ ፋና ...
በዚህ 👇 ደሞ ዶክመንተሪ ስሩበት አሏችሁ🤣
...................
በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የተላከው አጣሪ ቡድን "ሕዝበ ክርስትያኑ ከተዛቡ መግለጫዎችና ልዩ ልዩ #ዶክመንተሪዎች እራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ አስተላልፏል!!
ብሊንከን የቻይና ጉብኝቱን ቀለል አድርጎ ጀምሮታል.....
እኛም ብንሆን እኮ ቦሌ ደርሰን ከሩቢላዋ ስንወርድ the same ነው።ቀጥታ ወደ ዘመድ ቤት ወይ ወደ ሆቴል ! ቀይምንጣፍ የለ ...flower girls የሉ ......
😁😁😁
አቤት ንቀት !!
ዩክሬንም አፍሪካን ለመናቅ በቃች ?
ባይሆን ፑቲን ደህና አድርጎ ጠምዶልኛል 🤣
"አፍሪካውያን እኛን ለማስታረቅ አቅሙም ችሎታውም የላቸውም ፤ ፍላጎታቸው ሌላ ነው።የተለመደውን የምግብና የእህል እጥረታቸውን ሩሲያ እንድትሸፍንላቸው ስለፈለጉ ነው "
☝️ሩሲያንና ዩክሬንን ለማሸማገል የአፍሪካ አገራት መሪዎች የጀመሩትን እንቅስቃሴ በማንቋሸሽ ይኼንን አስተያየት የሰጠው የፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ አማካሪ Mikhail Podolyak ነው።