wlkayi | Unsorted

Telegram-канал wlkayi - Asfaw abreha

10124

News

Subscribe to a channel

Asfaw abreha

ወያኔ ትጥቁን ፈትቷል አይደል ? ዘይትገርም !

ማዕረግ አማረ የዘረገፋቸው አንዳንድ ምስጢሮች ትርጉም 👇👇👇👇

1- ከትናንት ወዲያ በሸራሮና ባካባቢው የተሰማው የከባድ መሳሪያ የተኩስ ልውውጥ አደመይቲ ውስጥ ባለው አንድ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዛዥ አማካኝነት በተደረገ ሸርና ትንኮሳ ምክንያት የተፈፀመ ነው።የጦር አዛዡ ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ ትንኮሳዎችን መፈፀሙንና ለTDF ያለው የጥላቻ አመለካከት ልክ የለውም።

2-ባለፈው ሐሙስ ደግሞ እነዚሁ የመከላከያ ወታደሮች የMSF ሰራተኞችን ለአንድ ቀን አስረዋቸው ውለው ነበር።የMSF ሰራተኞች ግን የሰሯትን ስራ ስለሚያውቁ ትንፍሽ ሳይሉ ቆርጥመዋት ዝም ሊሉ ተገደዋል።

እንግዲህ MSF የተባለው ድርጅት ከኢትዮጵያ ጥቅም በተቃራኒ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ የሚያመላክት ነው።

-----
ከእዚህ ላይ ከሁለቱ ነጥቦች ሁለት ቁምነገሮች ተገንዝቤያለሁ
1- የወያኔ ሰራዊት ዛሬም ድረስ ከባድ መሳሪያ እንደታጠቀ ያለ መሆኑና በከባድ መሳሪያ በታገዘ የተኩስ ልውውጥ ላይ መሳተፍ በሚችል ቁመና ላይ መሆኑ

2- MSF የተባለው ተቋም ከNGO'ነቱ ይልቅ ሰላይነቱ ጎልቶ ቢታይም እስከዛሬ እንዳልተባነነበት ተረድቻለሁ።

(MSF'ን የምትቀርቡት ወዳጅ ዘመድ ካላችሁ... ድንገት ፊት ለፊት ከተገናኘን ጥርሱን እጁ ላይ ልቆጥርለት ስለምችል ከኔ ጋር ፊት ለፊት ባይገናኝ የተሻለ እንደሆነ ምከሩት 🤣🤣)

መልካም እለተ ሰንበት !!!

Читать полностью…

Asfaw abreha

ዛሬ በነጮቹ July 1'ም አዶል ?

በህትመቶች ታሪክ የJuly ወር ሲዘከር ይህ በአሜሪካ ይታተም የነበረው foreign affairs ሳምንታዊ ጋዜጣ ከ87 ዓመታት በፊት በ1936 ዓ.ም በJuly 1 በፊት ገፁ ላይ ይዞት የወጣው ጦማር ..

Читать полностью…

Asfaw abreha

ቮድካው በዚኛው የለቅሶ episode ላይ ህገመንግስቱንና የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጠቅሷል።
ሁለቱም እንዲሁ ለለቅሶው ማጣፈጫነት ካልፈለጋቸው በስተቀረ ምንም አያፅናኑትም !!
- ወልቃይት ጠገዴ የትግራይ ግዛት እንደሆነ ተጠቅሶ የተፃፈ ህገመንግስትም ሆነ አንቀፅ በበኩሌ አላውቅም።
( ምናልባት በነጆሴፍ ቦሬል ወይም በነSleepy ህገመንግስቶች ላይ ተጠቅሶ ካልሆነ በቀር🤣)
- የፕሪቶሪያውን ስምምነት በተመለከተ ደግሞ እንዲያ የሚል ነገር ለህዝብ ስትናገሩ አልሰማንም። ለህዝቡ ከተናገራችሁት ውጪ ሌላ የተባባላችሁት ነገር ካለም የተባባላችሁትን የምታውቁት እናንተው ናችሁ።
አለ'ንዴ ግን ቮድካው?
( ቮድካው እኮ ቦርቧሬ ነው ።በል ካለው ያፈነዳዋል🤣)

Читать полностью…

Asfaw abreha

ጠሩ ምልከታ ነው ......
Ethiopia: Motives behind US lifting of human rights violation designation
-------------------
//....In fact, the TPLF previously rejected the constitutional legitimacy of a federal boundary commission that the central government set up in December 2018 to resolve this and other territorial disputes. So, once again, the question arises: Has the government of Ethiopia finally consented to the demands by TPLF and its US allies on the Welkait land question? ....//
--- Excerpts from 👇

https://africainterest.org/ethiopia-motives-behind-us-lifting-of-human-rights-violation-designation/

Читать полностью…

Asfaw abreha

የእንቅልፎ የቀን እንቅልፍ የሌሊት እንቅልፍ ከማጣቱ የተነሳ ነው ማለት ነው ?
ትናንት ፊቱ ላይ በብዛት የታየው ስምብራትና መስመር በCPAP ማሽን የተፈጠረ እንደሆነ ዋይትሃውስ ገልጿል።
ማሽኑ አፍንጫ ላይ በተገጠመ ቱቦ አማካኝነት የተመጣጠነ አየርን በመስጠት በእንቅልፍ እጦት የሚሰቃዩ ሰዎችን የሚረዳ ነው ።

(CPAP - Continuous positive airway pressure)

Читать полностью…

Asfaw abreha

የወያኔውን የውራይና ጋዜጠኛ ጌታቸው አረጋዊን ከመቀሌ ለማዘዋወር የተከፈለው የዝውውር ወጪ ....

Amira M. Nasri በነካ እጅሽ የሰናይት መብራህቱ ና የልፍአተይ ተስፋ ደረሰኞችን ወዲህ በይ እስኪ !!

የጌታቸው አረጋዊው ግን ...እግዞ የደረሰኝ መዓት 🤣🤣

ጁመዓ ሙባረክ !!

Читать полностью…

Asfaw abreha

ያም ሆነ ይህ ......

በትናንትናው ዕለት ፑቲን ይሄንን በቀይ ምንጣፍ የተንቆጠቆጠ ረዥም ደረጃ ተዝናንቶና ተረጋግቶ ቁልቁል እየወረደ ሲያሳየን ማስተላለፍ የፈለገው ጠፈፍ ያለ መልዕክት ቢኖረውም አይደል ?
ፑቲን ግን የምር "ቅኔ"ያም ነው !!!
😁😁
እስኪ .....Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

ኢትዮጵያ የBRICS ቡድንን ለመቀላቀል ጥያቄ ባቀረበች በሰዓታት ልዩነት 👇
------
የአሜሪካ መንግስት በሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ተፈርጀው ከነበሩት አገራት ዝርዝር መካከል የኢትዮጵያን ስም ሰረዘ !!

የBRICS ስም ሲነሳ አሜሪካንን ያጥወለውላታል !!🤣

P.S
👇 ይቺን ነገር ግን ልብ በሉልኝ ....
በዚህ ዙሪያ ከአሜሪካ ጋራ የማያዋጣና አጉል ትዝብት ውስጥ የሚጥል ድራማ (setting) እየተሰራ ከሆነ ለአገራችን ትልቅ ውድቀት ነው።ምን ለማለት ነው ?በዚህ የኢትዮጵያ የ"ልቀላቀል" ጥያቄ ላይ እንኳንስ ሩሲያና ቻይና ይቅርና እኔም ራሴ skeptical ነኝ --- ልክ ግብፅ ቡድኑን ለመቀላቀል ያቀረበችውን ጥያቄ በበርካታ ሰዎች የጎሪጥ እንደታዬው ማለቴ ነው።
( በራስህ መንግስት ላይ እምነት ለማጣትና እያንዳንዱን እንቅስቃሴውን ለመጠራጠር መብቃት በራሱ አሳዛኝ ቢሆንም መሰል ዜጎች በተመሳሳይ ጎራ ውስጥ እንዳሉ አምናለሁ )

Читать полностью…

Asfaw abreha

JUST IN: Elon Musk begins training with for his highly-anticipated fight against Mark Zuckerberg
🤣🤣
@archangel

Читать полностью…

Asfaw abreha

// ትግራይ ውስጥ በሁሉም አካባቢዎች ያለው የአስተዳደር መዋቅር የእርዳታ እህል በመዝረፍ ስራ ላይ ተሰማርቷል።ከላይ እስከታች ያሉት የኛ ሰዎች ሁሉም በዚህ በዝርፊያ ላይ ተሰማርተዋል። ይሄንን እውነት እየካድንና እየዋሸን ለረዥም ጊዜ ቆይተናል //

- ቮዶካው

Читать полностью…

Asfaw abreha

የትግራይ ጊ/መንግስትን ዕቅድና አፈፃፀም የሚቆጣጠር ኮሚቴ ተቋቁሟል።
ተቆጣጣሪው ደግሞ ወያኔ መሆኑ ነው😎

የኮሚቴው ዋ/ሰብሳቢ - ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል
ም/ሰብሳቢ - ጌታቸው ረዳ
ፀሐፊ - አለም ገብረዋህድ

- ቀንደኞቹ በላይና በታች Sandwich አድርገው ቮድካውን ይቆጣጠሯታል ማለት ነው።🤣🤣

Читать полностью…

Asfaw abreha

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ)  በዓል በሰላም አደረሳችሁ

Читать полностью…

Asfaw abreha

ሰናይት መብራህቱ ቮድካው የትግራይ ጊ/መ ፕሬዚደንት ሆኖ የተመረጠ ጊዜ "የተመረጠው ሰው የባንዳዎች መፈልፈያ ከሆነው መቀሌ ዩኒቨርስቲ የወጣ ወደል ባንዳ ነው" ብላ ነበር🤣🤣

Читать полностью…

Asfaw abreha

እሱ - "ሸኔን የወለደው ኦነግ ከሆነ የኦነግ 50ኛ ዓመት ሲከበር የሸኔው ዕድሜ ስንት ሆነ ማለት ነው ?"
እኔ - "ኧረ አላውቅም !"
እሱ - " ከአብሮ አደጉ ጋራ እኩል ነው" አይለኝም ?
..."ቸር አውለኝ" ብዬ ጥርግ ! ይሄ ከይሲ ሊመርጀኝ እኮ ነው።
ሆሆ አታጣልፈኝ .."You is my president" እቴ !

Читать полностью…

Asfaw abreha

   አፍሪካ(ኢትዮጵያ) - የገዳይ ክትባቶች ማራገፊያ እንዲሆኑ የተገደዱበት መንገድ የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ሁነኛ መገለጫው ነው።
👇
Fahrie Hassan on African Health Security Architecture Better Way

This will give you an idea of how the WHO, in tandem with the WEF, World Bank, etc. have initiated the agenda in Africa.

I want to introduce you to the policy and forces there: Africa CDC, African Union, and African Union Development Agency(AUDA).... AUDA is funded by none other than the European commission and the Gates Foundation... And of course - the CDC.

The Africa CDC is one of the main drivers.. Then you have these African regulatory platforms that is initiated, like the African Medicines Agency. You have the African Vaccine Manufacturing Initiative, etc...

Then of course, below that you've got the corporate partnerships and the vaccine hubs that have been initiated... So Africa basically is being re-colonized by vaccine hegemony...

Look who are the main funders and drivers of this partnership for Africa Vaccine Manufacturing.

👉 Would you put your trust in any entity that is driven by Pfizer, Johnson & Johnson , Merck, Roche, etc?

Читать полностью…

Asfaw abreha

ነገ እራሱ ላይ ሊከመርበት ሲንደረደር እያየ ልክ እንዳላየ ቡከን የሰጎን ጭንቅላቱን አሸዋ ውስጥ ቀብሮ የተንደርዳሪውን ትዕዛዝ ብቻ እንደወረደ ተቀብሎ ወንድሙ ላይ ለሚንደረደረው ይብላኝለት !

ይሄኛው እንኳን በኢማና በል የተባለውን ብቻ ስላለ ሊሆን ይችላል - የዋህ !

እስኪ....Goodnight !
#warning - language

Читать полностью…

Asfaw abreha

Jossep Borrell's garden is burning around France

Читать полностью…

Asfaw abreha

ወይ አማሪካ 😎
- ኢትዮጵያን ከሰብአዊ መብት ጥሰት ፍረጃ ሰረዝኩሽ ብላ ባባበለች ማግስት በኤርትራ መንግስት ላይ የRegime change እንቅስቃሴን ጀምራለች

ብዙ ስለት የታጠቀ ሽብልቅ ....

Читать полностью…

Asfaw abreha

ይህ አፍሪካ ውስጥ ቢሀን ኖሮ ይኼኔ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክርቤት ስብሰባ ይቀመጥ ነበር።
ይህ ፈረንሳይ ነው

Читать полностью…

Asfaw abreha

-Macha Estfanos Elementary School, Belesa Gondar
-Prince Alemayehu Elementary School, Gondar City
-Addis Alem Elementary School, Gondar City
-Malyia Private School, Gondar City
Debere Berhan Church Ye Kolo Temariwoch Shelter
-------------

https://gogo-engineering.jimdosite.com/ [Home | GOGO Engineering] is good,have a look at it!

Читать полностью…

Asfaw abreha

ንብ ባንክ ጉድ አፈላ !

አፈርሳለሁ ብሎ ነበር። የማታ ማታ እራሱ ......

ምፅ ...ዮኒ አይዞህ !🤣

Читать полностью…

Asfaw abreha

ቮደካው "ጥያቄ አለኝ ጓዶች" የሚል የFB አካውንት እንደነበረው የሆነ ጊዜ ላይ ሰምቼ ነበር።

ለዛሬ እኔም ጥያቄ አለኝ ጓዶች 😁
---------
የፌዴራሉም ሆነ የክልሉ መንግስት እንዴት ነው የሚያስበው?
ማለቴ ... "ከመላው የአማራ ህዝብ መካከል ምን ያህሉ ከጎኔ ነው ? ወይም ምን ያህሉ ይደግፈኛል ?" ብሎ ያስባል ?
መሬት ላይ ካለው ሃቅ ጋራ ተጣርሶ እስከመቼ እንደሚዘለቅ አላውቅም።የህዝብን ስሜት ማወቅ ያን ያህል ይከብዳል እንዴ ?
ተሳስቶም ይሁን እውነቱ ተገልጦለት ጀርባውን ከሰጠህ ህዝብ ጋራ ተቀራርቦ በመነጋገር የሆነ እልባት ላይ መድረስ ሲገባ በመጡበት የማያዋጣ የውሸት ፕሮፓጋንዳና መንገድ መቀጠሉ የራስን ጉድጓድ እንደመማስ ይቆጠራል።
አሁን ተይዞ ያለው ቀሽም ፕሮፓጋንዳ የአማራን ህዝብ ያሳምመዋል እንጂ አያሳምነውም !!!

P.S
ነፍጠኛ ትምክሀተኛ ተስፋፊ ፅንፈኛ የሚሉትን ፍረጃዎች ከነገሰው ገዢ ሁሉ ላይ እንደወረደ መቀበሉ ሳያንስ
በየመጣው ስርዓትና አገዛዝ የፍረጃውን አይነት ብቻ እየቀያየሩ ልክ እንደድግምት ነጋ ጠባ ያንኑ የተለመደውን " በአማራ ህዝብ የልማት ስራ ላይ እንቅፋት ለመሆን የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ ነፍጠኛ / ትምክህተኛ / ተስፋፊ/ፅንፈኛ አካላት ......" ይባልልኛል ደግሞ ?
ቆይ እስኪ ... የምን ልማት ነው ? የት ላይ ያለ ልማት ነው ? መቼ ?
Wake up before it is too late !
Ticking ....

Читать полностью…

Asfaw abreha

ቀይ ባህርም፣ አሰብም አሁን የግጭት ምንጭ ሊሆን አይችልም!

"አዲስ አበባ የእኛ ብቻ ነው" ብለው ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ ከአፍሪካ መዲና ንፃሃንን እያፈናቀሉ ያሉት ገዥዎች "አሰብን በጦርነት እናስመልስ" እያሉ እየቀለዱ ነው!

ከሰላም ስምምነቱ በኋላም ትህነግ/ ህወሓት ሲፈነጭ ለአገር አደጋ ነውና አስቁሙት ሲባሉ "ጦርነት ናፋቂዎች፤ ሰላም የማይወዱ" ብለው የዘመቱት ኃይሎች ከጎረቤት አገር ጋር ጦርነት ካልገጠምን እያሉ ነው።

"ሸገር" ብለው ከሰየሙት ከተማ በራሱ አገር በመቶ ሺህ ህዝብ ያፈናቀሉ ነውረኞች፣ ወለጋ አገርህ አይደለም እንዳላሉን ስለ አሰብ የኢትዮጵያነት ሊቀሰቅሱ መጥተዋል።

ኧረ የፈጣሪ ያለህ!

ኤርትራና ኢትዮጵያ ሰላም ከፈጠሩ በኋላ የኤርትራን ወደቦች ለመጠቀም ንግግር ተደርጓል። ኤርትራ መንገድ ሰርታ ጨርሳ፣ የእናንተውን ክፈቱ ሲባል አይሆንም ያሉት የአራት ኪሎዎቹ ገዥዎቹ ናቸው። ምክንያቱ ደግሞ ለወደቦቹ በቅርብ ርቀት ያለው አፋርና አማራ ይጠቀማል በሚል ነው። በዚህ ጉዳይ ስብሰባ ተደርጎ "ይቅርብን" ያሉት ራሳቸው በቀጥታ ደንበር ስለሌላቸው ነው። አሁን አሰብ ወዘተ የሚሉት ለአገር አስበው እንዳልሆነ ማንም ያውቃል።

የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ወደብ ነው ችግሩ? በአገሩ እንዳይኖር አድርጋችሁ፣ ወደ አዲስ አበባ እንዳያልፍ መንገድ እየዘጋችሁ፣ ከቀየው እያፈናቀላችሁ፣ የእምነት ተቋሙን እያፈረሳችሁ.... ወደብ እናስመልስ ልትሉት?

ካለፈው ጦርነት ሳያገግም በየቀየው ዘምታችሁበት፣ አስራችሁት፣ ማዳበሪያ እንኳን ማቅረብ ተሶኗችሁ፣ ባንኩን ባዶ አድርጋችሁ በሌላ አገር ስር ያለን ወደብ እናስመልስ ብትሉት ሊያምናችሁ?

ቀይ ባህርም አሰብም ወቅታዊ የህዝብ ጥያቄ አይደለም። ጥያቄው ቢነሳ እንኳን በሰላማዊ መንገድ ይነሳል እንጅ ህዝብ ጦርነት አይፈልግም። የጦርነት ፍላጎት የውጭ ኃይል ተላላኪነት ነው። ኢትዮጵያ ጦርነት በቃት አላላችሁም?

አዎ! ኢትዮጵያ ጦርነት በቃት!

Читать полностью…

Asfaw abreha

አዎ....የሚያዋጣው ይሄ ነው !

Читать полностью…

Asfaw abreha

ፑቲን ክፉ ነው።አማርኛቸውን አጠፋባቸው እኮ !😁😁😁

//....the fragility of the German regime .....
Sorry sorry the Russian regime ....//
- stoltenberg

Читать полностью…

Asfaw abreha

Sleepy Joe አንድን ግለሰብ ለማመስገን ፈልጎ የግለሰቡን ስም ግን ረሳው። እና ምን ቢል ጥሩ ነው እሺ?
"እንደውም ተዉት።የመንግስትን ምስጢር አደባባይ እያወጣሁ ተቸግሬአለሁ" አላለም ?
"የግለሰቡ ስም ምስጢር ነው፤ አልነግራችሁም!" ማለቱ እኮ ነው😁😁

እኛ ግን የምናመሰግናቸውን ሰዎች ምስጢር አናደርግም።ባይሆን በምስጢር እናመሰግናቸዋለን 😎

ኢድ ሙባረክ !

Читать полностью…

Asfaw abreha

What happens to the Orthodox churches in Ukraine after they are seized by the regime bandits...

This is an ad on a Polish website. It says:

"I am selling old Orthodox icons, crosses, church utensils imported from Ukraine. Currently, we offer a wide range of antique items such as paintings, holy vessels, icons, censers, crucifixes, altars, lamps, candlesticks, trays, church banners etc."

@thecoppermountain

Читать полностью…

Asfaw abreha

A young man staring back at you wondering ....."የምን ለውጥ ?" !

እስኪ ...goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

የባራክ ኦባማን 60ኛ ዓመት የልደት ቀን ለማክበር የተሰየመው አስተባባሪ ኮሚቴ በወቅቱ ያስተላለውን ጥሪ ልብ ሳንለው አለፈ አይደል ?

Читать полностью…

Asfaw abreha

Ruto schooling Macron

Читать полностью…
Subscribe to a channel