wlkayi | Unsorted

Telegram-канал wlkayi - Asfaw abreha

10124

News

Subscribe to a channel

Asfaw abreha

እንዲህ ያለም አለ!

ያልጠፋበትን ፍለጋ ...

ልጁ ሽኮኮ ላይ ነች።ልቡ ነው የጠፋበት !

ዞሮ ዞሮ ግን ......እንኳንም ልጁንና ልቡን አገኘ 😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

የተለያዩ የCovid 19 ክትባቶችን የተወጉ ዜጎች አሁን ላይ ባልተለመደና በሚያስደነግጥ መጠን በገፍ እየሞቱ ነው።
_ የእንግሊዝ የፓርላማ አባል

Читать полностью…

Asfaw abreha

በቀቀኖቹ የአገራችን ሚዲያዎች የማይነግሯችሁን አንዳንድ መረጃዎች (በተለይም በclimate change ፣ በሰው ሰራሽ ወረርሽኞች እና በWEF ወይም World economic forum ሴራዎች ዙሪያ ) በተከታታይ አቀርባለሁ።
    
_ ከላይ ያለው ቪዲዮ የአውስትራሊያው ሴናተር ማልኮም ሮበርትስ ስለ WEF በፓርላማ ይናገራሉ

Читать полностью…

Asfaw abreha

ከጥላው የተጣላ ...

ጥላህን ከጠላኸው ከፀሐይ ራቅ !

ጥላን ጠልተው ፀሐይን አይሞቁም 😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

"አበል ይከፈላችኋል" ተብለው 50+ ቀኖችን ያለፈ ግምገማ እያደረጉ ያሉት የወያኔ ካድሬዎች ስብሰባው ተጠናቆ የአበሉ ቀን ሲደርስ...
....Be like 👆

( የምን ወያኔዎቹ ብቻ ? የኛዎቹስ ቢሆኑ who minus who .... ? አበል ያባብላል እኮ) 😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ውሸት ማጭበርበር እና ስርቆት Mike Pompeo'ን ለቁጭት ዳርጎታል ለካ - ያው ወንበሩን ካጣ በኋላ መሆኑም አዶል? 😂

በትራምፕ ጊዜ የCIA ዲሬክተር ነበረ

Читать полностью…

Asfaw abreha

ነቄው ...
ቀድሞ ባይቀድም ተቀድሞ ነበር 😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

የወያኔ ካድሬዎች ከጦርነትና ከረሃብ የተረፈውን ፒፕል በሳቅ ሊገሉት ነው መሰል።

በትግራይ የአህፈሮም ወረዳ ኮሚኒኬሽን ቢሮ የተከታታዮቹን አስተያየት እንዲህ ሲል ጠይቋል👇

//በአህፈሮም ወረዳ በምትገኘው የእንትጮ ከተማ ውስጥ ጭንቅላቱ ላይ የአፍሪካ ካርታ የተሳለበት ህፃን መወለዱ የኛ የተጋሩዎችን ሰፊ አመለካከት የሚያሳይ ከመሆኑም በተጨማሪ ለአፍሪካ በነበራቸው አመለካከት የተነሳ የሚደነቁትን እነመለስ ዜናዊን ሊተካ የሚችል በሳል ህፃን ነው አያስብልም ? ተከታዮቻችን ምን ትላላችሁ ?//
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ከህወሓት የፓርቲ ቁጥጥር ኮሚሽን መግለጫ በኋላ ትናንት ሌሊት ላይ ከክላሽ እስከ ስናይፐር በታጠቁ የወያኔ ታጣቂዎች አማካኝነት ሊቀሰቀስ የነበረው የእነ ደብረፂዮን የአመፅ/የሁከት እቅድ ማንና ምን አከሸፈው ?
ከታጣቂዎቹ ስሜት ጎን ለጎን ይታይ የነበረውን ከባድ ድባብ ያስተዋሉ አንዳንድ የመቀሌ ነዋሪዎች "በአስማት ካልሆነ በስተቀረ ሁከቱ የሚስተጓጎል አይመስልም" እየተባባሉ ሲንሾካሾኩ ያዳመጠው ውስጥ አዋቂዬ ሹክ ብሎኛል!

Читать полностью…

Asfaw abreha

የሂመቲ ወታደሮች ወደ 'ፋው' አቅጣጫ የሚያደርጉትን ጉዞ በማየት የጦሩ መዳረሻ ገዳሪፍ እንደሆነ ለማወቅ ይህ Footage ጠቋሚ ነው።

Читать полностью…

Asfaw abreha

የመሃመድ ሃምዳን ደጋሎ (ሂመቲ) ጦር ትናንት አብዛኛውን የመደኒን ግዛት ከተቆጣጠረ በኋላ ዛሬ ወደ ገዳሪፍ እያቀና ነው

Читать полностью…

Asfaw abreha

ይሄ ነገር እውነት ነው'ንዴ?
ፀደይ ባንክ ቅሬታ ስማ !
👇
// ሰላም ነው አቶ አስፋው ? እኔ የግዢ ሰራተኛ ነኝ።ስልክ ከሰው ተቀብዬ ለመረጃ ያህል እንዲጠቅምህ ብዬ ነው የምነግርህ። አሁን ለምሳሌ አምባሰል ሰሊጥ በጣም እየገዛ ነው። አላቆመም። ነገር ግን ገንዘብ ለማስተላለፍ እንደ ፀደይ ባንክ አይነቱ ባንክ አስቸጋሪ ሆነዋል። ወጣ ገባ የማለት ነገር አለ እንጅ መግዛት ማቆም የሚባል ነገር አላየሁም። ባንኩ ግን የገዛ ብርህንና ቸክ መስጠት አልችልም ይላል። ለምሳሌ የዳንሻው ፀደይ ባንክ አካውንት አላስከፍትም ብሎ እያስቸገረ ነው።//

Читать полностью…

Asfaw abreha

አሜሪካ _ አፍላው ማር
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

የፍረጃና የስድብ መዓት .....
-------------
የአማራ ክልል አመራሮች ስድቧን ተቀበሏት በሉ።

ዳኒኤል "ምን ይጠበቅ" እንደነበረም አብሮ ተናግሯል።

ዞሮ ዞሮ ይህ የፍረጃና የስድብ መዓት እንደሚመጣ የሚጠብቁ ሰዎችም እንደነበሩ ማወቁ አይከፋም ።
ግን ግን ስሌላው መናገር ባልችልም ይቺ በቀይ የተከበበችዋ የጎንደር ወሬ ግን ውሸት ነች - ነጭ ውሸት!

ለምን ይዋሻሉ የተከበሩ ?

Читать полностью…

Asfaw abreha

የመንግስት መንገድ "እብደት" ከሚለው ቃል ውጪ ምንም አይገልፀውም።
ትክክል ይሁንም አይሁንም ህዝቡ እንደሆነ አንድ ሆኗል።መንግስትን ጠላት ብሎ ፈርጇል!
ከውድመት ውጪ የሚገኝ ምንም ትርፍ የለም።

ሁኔታውን እንዴት እንደማስቀምጠው አላውቅም።ምናልባት በሚገባ ከገለፀልኝ ግን ....
👇
መንግስት ያወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ብቻ ነው እያዳመጠ ያለው።
"ህዝቡ መንግስት ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል" ብል አላጋነንኩም !!

Читать полностью…

Asfaw abreha

Climate change is a hoax

Читать полностью…

Asfaw abreha

The so called "climate change" is a hoax!

Читать полностью…

Asfaw abreha

እንደ ባለስልጣኑ ገለጣ ተሆነ "ቢጫ" የተለያየ ትርጉም አላት 😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

እንኳን አደረሳችሁ !

ሩሲያውያኖቹም የጥምቀት በዓልን የሚያከብሩት ዛሬ ነው።
የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ቪላዲሚር ፑቲንም ሁሌ በያመቱ እንደሚያደርጉት ዛሬም በተምሳሌታዊው የበረዶ ውሃ ውስጥ ከተጠመቁ በኋላ ወደ ቢሯቸው አቅንተዋል !
____👇
President Vladimir Putin of Russia plunged into an ice hole for baptism!

“As per tradition, the Russian president plunged into ice cold water this morning on the occasion of Epiphany”


— Kremlin

Читать полностью…

Asfaw abreha

የዩክሬንን ድሮን የሸወደው የሩሲያ ወታደር --- ድሮኗን በያዘው መሳሪያ ሊጥል መሞከሩን ልብ ይሏል !
በውጪ አገር ድሮን ትሸወዳለች ለካ 😂
- እስኪ Good night

Читать полностью…

Asfaw abreha

Just FYI ....

//ሲጀመር ፕሪቶሪያን እኔ አላመጣኋትም። ስምምነቱን በመፈረሜ ደግሞ አይቆጨኝም።ስምምነቱን በመፈረማችን ተጨማሪ የህይወት መስዋዕትነትን እንዳንከፍል አድርጎናል።
በተረፈ ግን በዚሁ ስምምነት መሠረት ምዕራብ ትግራይ በጠላቶቻችን እጅ እንድትወድቅ ያደረግናት ሁላችንም ባለስልጣናት ነን።ስለዚህ መወቀስ ካለብን ሁላችንም ነን መወቀስ ያለብን ።እኔን ብቻ የሚመለከት አይደለም !!//
- ቮድካው

Читать полностью…

Asfaw abreha

https://youtu.be/j8hv3LVwzTk?si=sMaTZFeNvuCeIRqB

Читать полностью…

Asfaw abreha

የጦርነት ነፋስ በቀይባህር

የየመን ሁቲዎች በቀይባህር ላይ አደጋ ደቅነውብኛል ያለችው አሜሪካ "Operation Prosperity Gaurdian" የሚል ስያሜ የሰጠችውን ወታደራዊ ዘመቻ ዛሬ ትጀምራለች ተብሎ ተጠብቋል።

Читать полностью…

Asfaw abreha

ጄ/ል መሃመድ ሃምዳን ደጋሎ ሱዳን በጉልበት በወረረችው የኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ላይ የሚያራምደውን አቋም እስካሁን አላውቅም።
በመሆኑም ጄኔራሉን በተመለከተ በኔ በኩል ለጊዜው ከድጋፉም ከተቃውሞውም የለሁበትም።

ያው ......ነገሮች እጅግ በፍጥነት እየተቀያየሩ ስለሆነ ገና ጥሞና ላይ ነኝ - የጥሞና ጊዜዬን በተቻለ መጠን ለማሳጠር እየተጋሁ ነው።
ከእናንተ የሚመጡ አስተያየቶችና ጥቆማዎች ደግሞ የጥሞና ጊዜዬን ያሳልጡልኛል! 😎😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

ታህሳስ 9/04/2016 ዓ.ም

በማንነትና በነፃነት ትግሉ ወቅት መስዋዕትነትን ከከፈሉት ወንድሞቻችን መካከል የሙላው ከበደና የዘውዱ ገ/እግዚአብሔር 7ኛ ዓመት መታሰቢያ ቀን በቃብትያ ዛሬ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ይውላል።

Читать полностью…

Asfaw abreha

Benchologist

እስኪ ......Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

አንቺ ደሞ ቀልድ አታውቂም እንዴ ?
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ወያኔዎቹ ዓፄ ዮሐንስን ምን እያሉ እንደሚጠሯቸው ታውቃላችሁ?
👉 "ሃሳስ ዮሓንስ"  ( ጅሉ ዮሓንስ ማለት ነው)

ድምፅ ወያኔ ከሁለት ቀናት በፊት ባዘጋጀው አንድ የውይይት መድረክ ላይ 'ጠርጣራው' የተባለ የወያኔ ኪነት አባል የነበረ ሰው ነው ይሄንን የተናገረው። ይህ የጠርጣራው ምልከታ መላው የወያኔ አመራር የሚያምንበትና የሚገዛው ነው።
    አፄ ዮሐንስ በወያኔዎቹ ዘንድ እንዲጠሉና "ጅል" እንዲባሉ ያደረጋቸው ዋነኛው ምክንያት ግን በወልቃይት ጠገዴ አማራነት ላይ የሰጧቸው በርካታ ምስክርነቶች በታሪክ ተሰንደው የመገኘታቸው እውነት ለመሆኑ አያጠራጥርም።
     
   ያም ሆነ ይህ ግን ....በዚህ የድምፅ ወያኔ ፕሮግራም ላይ ጠርጣራው "በኛ በተጋሩ አንድነት ላይ ትልቅ ፈተና ሆኖ የዘለቀው የውጪ ተፅዕኖ ነው።አንድ ተራ መነኩሴ ወደ አፄ ዮሐንስ መጥቶ እዚህ አካባቢ ሄደህ ብትዋጋ ትፀድቃለህ ብሎ ከነገረው ይህ ጅል ዮሐንስ  መነኩሴው የነገረውን ተቀብሎ እንዲሁ ሳያመነታ ይፈፅመዋል።ለዛም ነው መተማ ሄዶ የሞተው " ሲል በንጉሱ ላይ ተሳልቋል።
    ጠርጣራው በዚህ ንግግሩ ሳቢያ ለአመታት  ይፋ ሆኖ የማያውቀውን የወያኔዎቹን የታሪክ አረዳድ አደባባይ ከማስጣቱም በላይ ሌሎች የኢትዮጵያ ህዝቦች በወያኔዎቹ ዘንድ "ባዕድ" ተብለው እንደሚጠሩም ነግሮናል።

Читать полностью…

Asfaw abreha

You didn't get it .Do you ?

የሮማን ፕሮቼስካን "Abyssiniya- the powder barrel " መፅሐፍን ያነበበ ሰው የአሰፋ ጃለታን "promoting and developing oromumma" ፕረዘንቴሽን በቀላሉ ይረዳዋል። 😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

እድሉ ከተገኘ የሚወራ አይጠፋም ።

የEU ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ቄሳሩን ካማከረች በኋላ ወደመቀሌ ያቀናችው ለሴሌብሬሽን ነው?
በነገራችን ላይ የሩሲያ ባንዲራ ያለው የለም ?🤣

ጁመዓ ሙባረክ !

Читать полностью…
Subscribe to a channel