ሰቲት ሁመራ ተከዜ ወንዝ .......‼️
በአ/ብ/ክ/መ የወልቃይት ጠገዴ ሰ/ሁመራ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው የተፃፈው የተከዜ አዳኝ ትውልድ መፅሐፍ የካቲት 26 / 2016 ዓ.ም ጧት 2:00 ላይ በዞኑ መቀመጫ በሰቲት ሁመራ ከተማ ይመረቃል።
እናም ....በዚሁ ዕለት፣ ሰዓትና ቦታ እንድትገኙ በክብር ተጠርታችኋል !!
የመመረቂያ ቦታ - ሰቲት ሁመራ ተከዜ ወንዝ ‼️
👆👆👆
Who are “THEY”?
“We have to name the names” in the worst miscarriage of medical science in history.
Is it the World Health Organization?
Dr. David Martin says Tedros is just a puppet with a “giant stick up his ass.”
“But who’s moving the stick for the puppet?”
The answer is, according to Dr. David Martin:
• Bill Gates
• The Wellcome Trust
• The Rockefeller Foundation
“By 2023, which is kind of where we are right now, Gates represents 88% of the donations to the World Health Organization from donor organizations and agencies. By any definition, that’s a controlling interest.”
Bill Gates is no philanthropist; he’s laundering money into the World Health Organization.
And when Gates and others state that having vaccinations where they are needed could potentially lead to as much as a 20% reduction in the Earth’s population, according to Dr. Martin, “those are not allegations; those are stated objectives.”
Much more was revealed in this 4-minute clip.
Watch and listen to @DrDMartinWorld:
👆
በዛሬው ቀን በአብክመ የወልቃይት ጠ/ሰ/ሁመራ ዞን አስተዳዳሪ በሆኑት በአቶ አሸተ ደምለው የተፃፈው "የተከዜ አዳኝ ትውልድ" መፅሐፍ በጎንደር ሃይሌ ሪዞርት የተካሄደው የምረቃ ስነስርዓት
Confirmation bias -
Once people are primed to expect something, that something happening even only a handful of times will make them true believers.
👆 የደጋፊዎችና የተቃዋሚዎች የጋራ በሽታ
መልካም ዕለተ ሰንበት !
ከጦር መሳሪያ ጋር ስትሆን ማወቅ ያለብህ የመጀመሪያው ህግ...
Rule #1 - ሁሉም የጦር መሳሪያዎች የተቀባበሉ ናቸው !
(እኔ'ማ አልቀኝ 😂😂)
የዩክሬን ወታደሮች የሲቪል ዜጎቻቸውን ደህንነት ለመጠበቅ ምን ያህል መስዋዕትነትን እንደሚከፍሉ ለአለም ለማሳየት ተብሎ የተሰራው አጭር ፊልም ቀሽም ድራማ መሆኑን መጨረሻ ላይ የተመለከትናቸው የፊልሙ የካሜራ ቡድን አባላት አስፎገሩ !
ፌካሞች !! 😂😂
በፌዴራሉ መንግስትም ሆነ በወያኔ በኩል ሽፍንፍኑ ስለበዛ መረጃው ማንን እንደሚጠቅም ባላውቅም ይሄንን ለማለት ፈለግኩ።
1_ ባለፈው ሰሞን ሱዳን የሚገኘው የወያኔ ታጣቂ የሂመቲን ጦር ለመውጋት ከአልቡርሃን ጦር ጋር እንደተቀላቀለ በተለያዩ ሚዲያዎች ሲዘገብ መሰንበቱ ይታወቃል ። መረጃው ትክክል ነው።
ይሄንን ተከትሎ ወያኔ በሱዳን ገዳሪፍ ሽዋክ ኤርፓርት የሱዳን ጦር ሰራዊትን ዮኒፎርም ለብሶ RSF ከሚባለው የሂመቲ ጦር ጋር ለመግጠም ዝግጅቱን ጨርሶ ሰፍሯል።
ይህ ኤርፓርት ደግሞ በጦርነቱ ጊዜ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሰው የሚገቡ አውሮፕላኖች አንዱ መነሻ ነበር ።ኤርፓርቱ የተሠራው ሱዳን በኢትዮጵያና በኤርትራ ላይ የአየር ጥቃት ቢያስፈልግ መነሻ ወታደራዊ የአየር ቤዝ እንዲሆን አስባ የገነባችው ነው።
2- ወያኔ ከጠላት ጋር በመተባበር መነግሰትን ለመጣል እያሴረ እንደሆነ ማወቁን ለወያኔ ሰዎች እንደነገራቸው ራሱ ቮድካው በትናንትናው መግለጫው ላይ ጠቅሷል።
ይቺ ውንጀላ በሁለቱም ወገን በኩል ሽፍንፍን ያለችና ያልጠራች ትመስላለች።
እንዲያው መወነጃጀሉ ካልቀረ አይቀር ነገሩን መሸፋፈን ለምን አስፈለገ ታዲያ ?
መንግስትም ወያኔም ሊነግሩን ያልፈለጉት ...👇 የአልቡርሃን መንግስት ሱዳን ውስጥ የሚገኘውን የወያኔንና ክንፍ ከኤርትራ ጋር ለማቀራረብ እየሞከረ እንደሆነ የሚጠቁመው መረጃ ይሆን ?
😎😎
እ..ህ..እ ....
///በእኛና በፌደራል መንግስት መካከል ያለመተማመን ችግር አለ።ችግሩን በውይይት ለመፍታት ተስማምተናል።በፌዴራሉ መንግስት በኩል "እናንተ (ወያኔ) የሰላም ስምምነቱን ለጊዜ መግዢያነት ነው የምትጠቀሙበት....ከጠላቶቻችን ጋር እየተባበራችሁ መንግስትን ለመጣል እያሴራችሁ ነው.... ከኤርትራ ጋር እየተገናኛችሁ ነው ... ወዘተ" የሚሉ ውንጀላዎች ቀርበውብናል///
- ቮድካው ትናንት ከሰጠው መግለጫ
እንዲህም ተብሎ ነበር እኮ ።
አይ አያዋጣም ! በተለይ አሁን መቀሌ ወደ *** ተቀይራ የለ?
ሶስት ዞኖችን ( ለምሳሌ አክሱምን ሽሬን አድዋን ) እና አንድ አምስት የሚሆኑ ቁሸቶችን ከጨመራችሁን ምናልባት እናስብበት ይሆናል 😂
"The push for insect eating is just a compliance test, because our politicians know that when they control the food, they control the people".
Dutch political commentator, Eva Vlaardingerbroek, on the globalist agenda to compel people to eat insects, "to save the planet".
For more content like this, subscribe to @WideAwakeMedia
ቴድሮስ አድሃኖም ( ቴዲዮ 😂)
// Tedros is just a puppet with a “giant stick up his a**.”//
_ Dr. David Martin
😂😂
አያ ደርምሴ አሜሪካን በሚኖር የሆነ ግለሰብ ላይ "አቀሳሰረ" ካልተባለ በስተቀረ "አሁን ምን አደረገ" ነው የሚባለው ?
ደረመሰ?
ተነተነ ?
ተንተባተበ ?
ትን አለው ?
ተነነ ?
(ማሪያማዊት የምትባል "ሌላ ቅብ ግን ደሞ ኦርጂናል ወያኔ" እንጣጥ እንጣጥ ማለት ይዛለች )
"የማይተማመኑ ጓደኞች በየፌስቡኩ ይማማላሉ" አሉ 😎
ያቺ ነገር አገረሸች መሰል ¡
ቮድካው ግን "እንካ ሰላምታውን" ያላመሉ አቀዘቀዘው'ሳ?
አሁን ምን ነካው ይባላል እሺ ? እስካሁን እኮ ለ👆👆መልስ አልሰጠባትም 😂
🇳🇪 🇲🇱 🇧🇫 ‼️🚨 Niger, Mali and Burkina Faso may create a new currency to replace the CFA Franc.
“There can no longer be any question of our countries being a cash cow for France,” Tiani said
💴 The head of the transitional government of Niger, General Abdurrahman Tchiani, announced the possibility of introducing a single currency for Niger, Burkina Faso and Mali as a means of overcoming the long-term consequences of colonization and restoring full independence of the countries of the Sahel region, reports Sputnik Africa.
However, Tchiani did not provide specific details regarding the creation of a new currency for the Sahel countries and the rules for the circulation of this proposed currency.
Earlier, Mali, Burkina Faso and Niger announced their withdrawal from the Economic Community of West African States (ECOWAS) “with immediate effect.” The Sahel countries stated this in a joint communiqué signed by representatives of all three states.
@MyLordBebo | Boost us! | X
Geologist, Professor Ian Plimer: "We have been cooling down for the last 4000 years."
Читать полностью…በኮቪድ 19 ክትባት ምክንያት ለጉዳት የተዳረገ ግለሰብ የእንግሊዙን ጠ/ሚ ሪሺ ሱናክን በአንድ የlive ስርጭት ላይ ሲወቅሳቸው 👆👆
A COVID-19 vaccine injured man rips Rishi Sunak , live on air.
Founder of CNN, Ted Turner , speaking in 2008 about the need to reduce the world's population by 5 billion people, to prevent "global warming":
"We've got to stabilise the population… We're too many people. That's why we have global warming. We have global warming because too many people are using too much stuff. If there were less people they'd be using less stuff."
👇
By the way Mr. Ted Turner has six children .
Fake vaccines 👆👆
=====
Croatian MEP Mislav Kolakusic has criticised Ursula von der Leyen calling her " godess of war " citing a previous role she played as "goddess of health " for promoting Fake Vaccines during the covid pandemic
"Nearly every war that has started in the past 50 years has been a result of media lies!"
-Julian Assange