"If you want to know who controls you , look at who you aren't allowed to criticize."
_ Voltaire
//"የተፈናቀሉ ወገኖች ከተመለሱ በኋላ ሪፈረንደም ይደረጋል" የሚለው የፌዴራሉ መንግስት ሃሳብ ተቀባይነት የለውም።በአማራ ክልል ተወረው የተቋቋሙት የም/ትግራይ እና የደቡብ ትግራይ አስተዳደሮች ሳይፈርሱና ወራሪዎቹ የአማራና የኤርትራ ሃይሎች ሳይወጡ የተፈናቀሉ ወገኖቻችን እንዲመለሱ አንፈቅድም //
- ጌታቸው ረዳ ራማ ውስጥ ከተናገረው
ምንጭ - ትግራይ ቴሌቪዥን
ዘፀአት "ስምዝርዝር" እለጥፋለሁ ብሎ ካስፈራራ አንድ ወር አለፈው።
ቀሪዎቹን 4 የሚዲያ ሰዎች የሚጠቁመን ከሆነ እኔ ሁለቱን ማለትም ማርያማዊትንና ኤርሚያስን ላቀሳስር
😂
ዘፀአት ከአንድ ወር በፊት ይሄንን ብሎ ነበር
👇
አላማውን ፀረ ጊዜያዊ አስተዳደሩ እና ፀረ ፕሪቶሪያ ስምምነት ያደረገ እንዲሁም tdfን የህወሓት ፈረስ በማድረግ ጦርነት እንዲነሳ የሚቀሰቅስ አንድ ዲጂታል ፎርስ ተቋቁሟል።
13 አባላት ያሉት የዚህ ቡድን አባላት ዘጠኙ አገርውስጥ ሲሆኑ አራቱ ከውጪ ናቸው።ከእነዚህ መካከል ስድስቱ በ4 የተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ውስጥ በሃላፊነት የሚሰሩ ናቸው።
እነዚህ ሰዎች ከተግባራቸው የማይቆጠቡ ከሆነ ስም ዝርዝራቸውን እለጥፋለሁ።
====
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሠጠ መግለጫ!
የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ከሰሞኑ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ምላሽ ሰጥቷል። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትግራይ ጊዜያዊ አሥተዳደር በተወሰኑ የክልሉ አካባቢዎች ላይ ትንኮሳ መጀመሩንም አስታውቋል።
የመግለጫው ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ካቢኔ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም የአማራ ክልል ተማሪዎች መማሪያ መጻሕፍትን እንደሰበብ ተመርኩዞ ያወጣውን የዛቻ እና የጠብ አጫሪነት መግለጫ ተመልክተናል፡፡
ጊዜያዊ አሥተዳደሩ የአማራ ክልል የትምህርት ሥርዓትን በማጣቀስ የተሳሳተ ካርታ ተሠርቷል ሲል ያወጣው መግለጫ በተሳሳተ ካርታ ወደ አማራ ክልል ተካተዋል ያላቸውን አካባቢ ሕዝቦች ታሪካዊ እውነታን፣ ተጨባጭ ማስረጃዎችን እና ነባራዊ ሐቅን የካደ፣ አሳሳች እና የጠብ አጫሪነት ፍላጎትን የተሸከመ መግለጫ በመኾኑ እና በትናንትናው እለት ማለትም መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ደግሞ ከነበረበት አካባቢ በመንቀሳቀስ የራያ አላማጣ ወረዳ ቀበሌዎችን በመያዝ ነዋሪዎችን በመግደል እና በማሰቃየት ላይ ይገኛል፡፡
ስለኾነም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዚህ ጉዳይ ላይ ግልጽ መግለጫ መስጠት ተገቢ ኾኖ አግኝቶታል፡፡ ጊዜያዊ አሥተዳደሩ የአማራ ክልል የተማሪዎች የመማሪያ መጻሕፍ ውስጥ የተሳሳተ ካርታ ተሠርቷል ሲል ባወጣው መግለጫ ሊያመላክታቸው የተፈለጉት አካባቢዎች ካለፉት 30 ዓመታት በፊት ጀምሮ የወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምት እንዲሁም የወፍላ ወረዳዎች እና የራያ የማንነት ጥያቄ ያሉባቸው ወረዳዎች የማንነት እና ራስን በራስ የማሥተዳደር ጥያቄዎችን ሲያቀርቡባቸው በነበሩ ቦታዎች ላይ መኾኑ ግልጽ ነው፡፡
አሁን በሥራ ላይ የሚገኘው የሀገሪቱ ሕገ መንግሥት ከመጽደቁ በፊት በተስተዋሉት የአሥተዳደራዊ መዋቅሮች እና አደረጃጀት ቅመራ ጅማሬ አንስቶ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በሰሜን ዕዝ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ አሰቃቂ ጥቃት በመፈጸሙ ምክንያት ጦርነት እስከተቀሰቀሰበት ጊዜ ድረስ የወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት እንዲሁም የወፍላ ወረዳዎች እና የራያ የማንነት ጥያቄ ያለባቸው ወረዳዎች በወቅቱ ለነበረው መንግሥት የማንነትና ራስን በራስ የማሥተዳደር ጥያቄዎችን በማንሳት መብቶቻቸው እንዲከበሩላቸው ሲጠይቁ የነበሩ መኾኑን በበርካታ ታሪካዊ ሁነቶችና ተጨባጭ ማስረጃዎች የተረጋገጠ ጉዳይ ነው፡፡
ይሁን እንጂ እነዚህ የማንነትና ራስን በራስ የማሥተዳደር መብቶቻቸው እንዲከበሩላቸው ሲጠይቁ የነበሩ ሕዝቦች እና አካባቢዎችን ለበርካታ ዘመናት በኃይል ሲገዛ የነበው የቀድሞው የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት እንዲሁም የወፍላ ወረዳዎች እና የራያ የማንነት ጥያቄ ያለባቸው ወረዳዎች ላነሱት ታሪካዊና ሕጋዊ ጥያቄዎች ሕጋዊ አሠራርን የተከተለ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ የአካባበው ተወላጆችን፣ የሀገር ሽማግሌዎችን፣ የማንነትና የአሥተዳደር ጥያቄ አስተባባሪዎችን በማሰር፣ በማሰደድ እና በመግደል የሕዝቡ ጥያቄ ምላሽ ሳያገኝ እስከ ሰሜኑ የሕግ ማስከበር ጊዜ ድረስ እንዲገፋ አድርጎታል፡፡
የማንነት እና የአሥተዳደር መብት ዙሪያ ላነሳቸው ጥቄዎች የወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምት እንዲሁም የወፍላ ወረዳዎች እና የራያ የማንነት ጥያቄ ያለባቸው ወረዳዎች ትግል በተፋፋመበትና ከፍተኛ መሥዋዕትነት ጭምር እየከፈለ በሚገኝበት ወቅት ህወሓት የሠሜን ዕዝ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን አሰቃቂ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ሁሉንም ኢትዮጵያዊያንን በማቀናጀት ለሁለት ዓመታት የቆየ የሕግ ማስከበር እርምጃ ለመውሰድ የተገደደበት ሁኔታ መፈጠሩ ይታወሳል፡፡
የማንነትና የአሥተዳደር ጥያቄዎቹ ለዘመናት የታፈኑበት ሕዝብም ከማዕከላዊው መንግሥት ጎን ተሰልፎ በህ.ወ.ሓ.ት የክህደት ተግባር በኢትዮጵያ ሕልውና እና ሉአላዊነትት ላይ የተጋረጠውን ግልጽ አደጋ እንዲቀለበስ የበኩሉን አስተዋጽዖ ከማበርከቱ ባሻገር በሂደቱ ህወሓት በኃይል ተገፍፎባቸው የነበረውን የማንነትና ጥያቄና ራስን በራስ የማሥተዳደር ነጻነት የተቀዳጁበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡
በዚህም ምክንያት የወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምት እንዲሁም የወፍላ ወረዳዎች እና የራያ የማንነት ጥያቄ ያለባቸው ወረዳዎች ሕዝብ እንደማንኛውም የሀገሪቱ ሕዝብ ሁሉ የልማቱ ተሳታፊና ተጠቃሚነት መብቱ ሊቀለበስ የማይችል በመኾኑ በቀድሞው የህ.ወ.ኃ.ት እና በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት መካከል የፕሪቶሪያው ስምምነት ከመፈረሙ በፊት ጀምሮ የአማራ ክልል እንደሌሎቹ ዞኖችና የልማት ትሩፋቶች ሁሉ የአካባቢው ሕዝብም በትምህርቱም መስክ ተጠቃሚ እንዲኾኑ አድርጓል፡፡
አካባቢዎቹን በተመለከተ የነበረው፣ ያለው እና የሚኖረው እውነታ ይሄ ኾኖ ሳለ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ካቢኔ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ/ም ከፕሪቶሪያው ስምምነት ከመፈረሙ በፊት በሥራ ላይ የዋሉ የአማራ ክልል ተማሪዎች እንደሌሎቹ አካባቢዎች የነዚህ አካባቢ ህፃናትም የመማራ መብታቸው እንዲከበር የአማራ ክልል መንግሥት ግዴታውን መወጣቱን ሰበብ በማድረግ በአማራ ክልል ላይ ጥቃት ከመፈጸም የማይመለስ መኾኑን የሚገልጽ የጠብ አጫሪ መግለጫ ማውጣቱ ካለፉት ድርብርብ ውድቀቶች ትምህርት አለመውሰድን ከማሳየት የዘለለ ፋይዳ አይኖረውም፡፡
የተፈጠሩ ችግሮችን በሕግ አግባብ እንዲፈታ እየተደረገ ያለውን ጥረት የአማራ ክልል መንግሥት የራሱን ድርሻ እየተወጣ ባለበት ሁኔታ በሕዝብ መጎሳቆልና በወጣቶች እልቂት ትምህርት አለመወሰዱና የተለመደ ትንኮሳ በማድረግ ላይ መኾኑ እጅጉን አሳዝኖናል፡፡
ስለሆነም የትግራይ ክልል ግዜያዊ አሥተዳደር ለሀገሪቱ ቋሚ ቀውስ ምንጭ ከሚያደርጉት ተግባራት እንዲታቀብ፣ ሀገራችንንና ሁለቱን ክልሎች ወደ ቀውስ ከሚያስገቡ ተግባራት በመቆጠብ ከለመደው አጓጉል የካርታ ፖለቲካ ጨዋታ እንዲወጣና የሕዝብን ፍላጎት ማዕከል ባደረጉ ውይይቶች ላይ እንዲያተኩር እንዲሁም አንድ ሀገር ለመገንባት ለሚፈለገው ዘላቂ ሠላም እና ለሕዝቦች አንድነት መጽናት በሚበጅ ሐሳብና ተግባር ላይ እንዲያተኩር እንመክራለን፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
መጋቢት18-2016 ዓ/ም
ባሕር ዳር
ጠብ ያለሽ በዳቦ ......
👇
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መግለጫ
የአማራ ክልል የትግራይን መሬት በካርታው ላይ በማስፈርና በስርዓተ ትምህርቱ ላይ በማካተት እያስተማረበት እንደሚገኝ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ተረድቷል።
ክልሉ ይሄንን የትግራይ መሬት በስርዓተ ትምህርቱ ውስጥ ማካተቱ ሃላፊነት የጎደለው ተግባር ብቻም ሳይሆን የትግራይን ህዝብ ቆራርሶ የማጥፋቱ ዘመቻ እንዳይቆም በከፋ መልኩ እየተሰራበት እንደሚገኝ የሚያረጋግጥ ተግባር መሆኑንም ተገንዝበናል።
የአማራ ክልል መንግስት በህዝባችን ላይ ሲፈፅም የነበረውን ግፍና አሁን በሃይል ተቆጣጥሮ በያዛቸው የትግራይ መሬቶች ውስጥ እየፈፀመ ያለውን ግፍና መከራ ሳያቆምና ለፈፀማችው በደሎች ሳይፀፀት እንዲህ በመሰለ ታሪካዊ ስህተተ ውስጥ መግባቱ በቀጣይ ዋጋ እንደሚያስከፍለው አውቆ ከወዲሁ በአስቸኳይ ከስራው ሊታቀብ ይገባል።
የፌዴራል መንግስትም ቢሆን ከዚህ በፊት በፌዴራል ተቋማት አማካኝነት አሁን ደግሞ በክልሎች አማካኝነት እየተዘጋጁ ያሉ ሃላፊነት የጎደላቸውን ካርታዎች ሊያስተካክልና በአጥፊዎቹም ላይ እርምጃ መውሰድ ሲገባው አይቶ እንዳላየ ማለፉ ራሱ መንግስት የዚህ ጥፋት አንደኛው አካልና ተዋናይ መሆኑን የሚያመላክት ነው።
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርና ህዝብ የፕሪቶሪያው ስምምነት ተግባራዊ ሆኖ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን እየተጋ ባለበት ባሁኑ ወቅት የአማራ ክልል መንግስት እየፈፀመ ያለው አሉታዊና ተንኳሽ ስራ የሰላም ሂደቱን ለማወክ ሆነ ብሎ ያደረገው መሆኑን ሊሰመርበት ይገባል።
የአማራ ህዝብና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የአማራ ክልል መንግስት በትግራይ ህዝብ ላይ እየፈፀመ የቆየውንና አሁንም በመፈፀም ላይ ያለውን ግፍና በደል እንዲቆም ጥሪ በማስተላለፍ ከትግራይ ህዝብና ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጎን እንዲቆም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።
ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን ቀጥሎ ለሚመጣው ነገር ሁሉ ሃላፊነቱን የሚወስደው እራሱ የአማራ ክልል መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን።
- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ
- መጋቢት 16/ 2016 ዓ.ም ---- መቀሌ
◾The Ukrainian Hitler youth recorded a video shouting Banderite Nazi slogans from WWII inside an Orthodox Church seized by the schismatics under Zelenskiy's decree.
◾Follow:
t.me/UkraineHumanRightsAbuses
እንዲህም እየሆነ ነው....
በወያኔ ፋይናንስ የሚደረጉ የትግራይ ባለሃብቶች አዲስ የዘረፋ ስልት ጀምረዋል።
ከእነዚህ ባለሃብቶች በተጨማሪ አሁን አዲስ አበባ የጠበበቻቸውና በሱዳን የስደተኛ ካምፕ ውስጥ የነበሩ አንዳንድ የወያኔ ታጣቂዎች በዚህ ሴራ ላይ ቀንደኛ ተዋናዮች ሆነዋል።
ነገርየው እንዲህ ይሄዳል.... 👇
-ባለሃብቶቹ የቡና ኤክስፖርት ንግድ ፈቃድ ያወጡላቸዋል።ባለንግድ ፈቃዶቹ ለባለሃብቶቹ ውክልና ይሰጣሉ። ባለ ንግድ ፈቃዱ ግለሰብ ኮሚሽን ነው የሚያገኘው።ኮሚሽኑ በብር የሚከፈል ሆኖ ባለሃብቱ ዶላሩን ይሰበስባል።መንግስት በቀጥታ የሚያውቀው ባለንግድ ፈቃዱን ግለሰብ ነው።
በዚህ መሠረት ወጣቶቹን ወንጀለኛ አድርገውና እሳት ላይ ጥደው እነሱ ለወያኔ ዶላር እየሰበሰቡለት ይገኛሉ።አገሪቱንም እየዘረፏት ነው። በነገራችን ላይ ወጣቶቹ ተጠያቂ እንደሚሆኑ አውቀውና ተስማምተው ነው ወደ ስራው የሚገቡት።
ያው ነገሮች በዚሁ ከቀጠሉ አመቱ ሲያልቅ የፖሊስና የሌባ የሰዶ ማሳደድ ጨዋታን በየቲቪው እንታደማለን ማለት ነው!
ለጊዜው ግን ሁመራ ውስጥ የማውቀውና በኋላም ከወያኔ ታጣቂዎች ጋር ወደሱዳን ሄዶ የተቀላቀለ አንድ ግለሰብ የዚሁ ስራ ውጤት የሆነውን የ3 ሚሊየን ብር የኮሚሽን ክፍያ እንደተፈፀመለት አውቄያለሁ።
ይህ ከሆነ ሳምንት አልፎታል።
( ነገርዬው ነጮቹ "money laundering scheme" የሚሉት አይነት ቢሆንም ያን ያህል ጥበብ የሚጠይቅ አይደለም)
--------------------
P.s
ለጊዜው ስም መጥቀስ አያስፈልግም ብዬ ነው።
እንጂ'ማ ......😎
የወጀራት ህዝብና የመንበረ ሳማ ቡጥቡጥ ....
//በመንበረ ሳማ የተሾሙትን አቡነ እንባቆምን አንፈልጋቸውምና እንዳይመጡብን።ይሄንን ማስጠንቀቂያ ችላ ብለው ከመጡ ግን ለሚደርስባቸው ጉዳት ተጠያቂዎች አይደለንም//
- - - የወረዳው ህዝብ
//አቡነ እንባቆም ወደ ተሾሙበት ወረዳ ስለሚሄዱ የፀጥታ ሃይል ይመደብልን//
- - - መንበረ ሳማ ለትግራይ ፀጥታና ደህንነት ቢሮ የፃፈው ደብዳቤ 👆
//"ወይ ተከተብ አለያም የተከተበ መስለህ ተውን" ሲሉኝ ጊዜ ሃሳባቸውን በመቃወሜ ከስራ ተባርሬያለሁ //
- የቀድሞ የካናዳ ስናይፐርና ዊስልብሎወር ብሬት ካምቤል
(Former Canadian Sniper and Whistleblower, Brett Campbell Explains Why He Got Discharged for Not Taking the mRNA COVID Shot.)
አይ ቦይንግ ...... ደሞ ሌላ ?😂
ትናንት ቴክሳስ ውስጥ የተከሰተ !
JUST IN - United Boeing 737 MAX suffers gear collapse after landing in Houston, Texas.
@disclosetv
በኮቪድ ክትባት አላልቅ ያልነውን ፒፕል በቦይንግ ሊፈጁነ ነው እንዴ? ...
👉 ባለፈው ሳምንት አየር ላይ እያለ የአውሮፕላኑ ክንፍ የተወሰነ አካል ተገነጠለ
👉ይኼውና ከሶስት ቀን በፊት ደግሞ የዩናይትድ አየር መንገድ ንብረት የሆነ ሩቢላ እንዲሁ አየር ላይ ሳለ ጎማውን ጣለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደግሞ አዳዲስ አውሮፕላኖችን ከቦይንግ ለመግዛት መስማማቱን ሰምተናል።
ያው ተቋሙ መግዛቱ ካልቀረ ክንፉንና ጎማውን አስፈትሾ ይግዛ - መብረሪያውና ማረፊያው ተሌለ መቼም ሩቢላ አይሆን ነገር😂
ያው 👆 ጉዳዩ የሚመለከተው ካለ ብዬ ነው'ዪ እኔ እንደሆነ በቦይንግ የሲቪል ምርቶች ምንም አልተማመንም። አጋነንከው ካላላችሁኝ ከሁለቱ ምረጥ ብባል ከቦይንግ ይልቅ የአላዲንን ማጂክ ካርፔት እመርጣለሁ 😂😂😂
የጥያቄው መልስ 'ሳቅ' ሲሆን 😂
ወታደሮቻቸውን ወደ ዩክሬን ልከው ጦርነቱን በአካል መሳተፍ እንዳለባቸው ለአውሮፓ አገራት ጥሪ ያስተላለፉት የፈረንሳዩ መሪ ኢማኑኤል ማክሮን ከአገራቱ በጎ ምላሽ አላገኙም።
የሩሲያው የውጪ ጉ/ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በዚህ የማክሮን ጥሪ ላይ አስተያየት እንዲሰጡ በጋዜጠኛ ሲጠየቁ የሰጡት መልስ ግልፅና አጭር ነበር።
"አይ የሱ ነገር" የሚያስብልብኝ የትኛው ነው ግን ?
1-የቅልብልብ አማት ሲሶ ብትር አላት
2-ካልጠገቡ አይዘሉ--- ካልዘለሉ አይሰበሩ
(😂)
እስኪ .... Goodnight !
ይህ ቴክኖሎጂ ከፋና እና ከዋልታ ጋራ አለመተዋወቁ በጀ እንጂ ፒፕሉን በሞላ "petrify" (እየሰማ የማያዳምጥ፣ እያወራ የማይናገር ) አድርገው በቂ* ዘርፍጠውት ነበር።😂
ያው 'ቀደዳ ቀን ይወጣለት ነበር' ለማለት ያህል ነው !
"አማራዎች መተኮስ አይችሉም...የሻዕቢያ ወታደሮች ሽማግሌዎች ናቸው ......"
👆
በጦርነቱ ጊዜ የወያኔ መሪዎች የሰራዊታቸውን ሞራል ለመገንባት ሲነዟቸው ከነበሩት ወሬዎች መካከል ጥቂቶቹ በመዘክር አባዲ ዘሞ ሲዘከሩ
😂😂
🇷🇺🇺🇦🚨‼️ Modified grenade launcher tears head off at the training ground in Ukraine.
Never use a modified weapon, that you haven’t modified yourself.
@MyLordBebo | Boost us! | X
አንበሳው ዘው ብሎ ወደ ክፍሉ ሲገባ በድንጋጤ አልጮኸም።የቤተሰቡንም እርዳታ አልጠየቀም።ማድረግ የሚችለውን ግን አደረገ .....
አንበሳን የማረከው ብስል ብላቴና !!
“When the US, UK and others quickly tried to convince me that it was ISIS that carried out this massacre in Moscow, I automatically knew they were lying.
And this is what I discovered …”
— UK MP George Galloway
Just for the record
መሬቱን ፍለጋ ....
"ፍለጋው አያልቅም" እንዲል ህንዳዊው የአማርኛ ዘፋኝ ተገንጥሎ ነፃ ሀገር ለመሆን ካላቸው የዘመናት መሻት የተነሳ እነዚህ ሰዎች መውጫ ፍለጋ "ወልቃይት ጠገዴ" እንዳሉ ልባቸው በከንቱ ሊፈስ ነው።
ምግበይ በቅርቡ ወታደሮቹን ሰብስቦ ስለዚሁ ስለማያልቀው ፍለጋ እንዲህ ተንዘባዝቦ ነበር።
የጭብጡ ተቀራራቢ ትርጉም👇
//የወልቃይትን ስም ስታነሳ ትግራይን ከሱዳን ጋር የሚያገናኝ ስትራቴጂካዊ ቦታ መሆኑንና ትግራይን በኢኮኖሚ ቀጥ አድርጎ የያዘ አካባቢ መሆኑን ልብ ማለት አለብህ//
በትግራይ በጦርነቱ ምክንያት ወድሞ የነበረውን የስልክ አገልግሎት ከመጠገን ባለፈ ሲስተሙን ከ3G ወደ 4G አገልግሎት መቀየር የቻለው ኢትዮ ቴሌኮም በዚሁ ጦርነት ምክንያት በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰ/ሁመራ ዞን ውስጥ ተመሳሳይ ውድመት መድረሱን ተቋሙ እያወቀ 'አላየሁም፣አልሰማሁም፣አላወኩም ' ብሏል!
👉ከሰሜኑ ጦርነት በፊት በወልቃይት ጠገዴ ሰ/ሁመራ ዞን ውስጥ ከ70 በላይ የኔትወርክ ሳይቶች ነበሩት።አሁን ያሉት ከ30 አይበልጡም።
👉ከ30ዎቹ ውስጥ ደግሞ አብዛኞቹ የተቆራረጠ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው።
👉 ከጦርነቱ በፊት ሁመራ ውስጥ የጥገና አገልግሎት የሚሰጥ ቢሮና ስታፍ ነበረው።
👉ዛሬ ይህ ቢሮ የለም ።የጥገና አገልግሎቱን ከጎንደር እና ከባህርዳር በሚመጡ ባለሙያዎች የሚከናወን ሆኗል።
👉 ከጦርነቱ በፊት የነበረው የWI-FI አገልግሎት አሁን ጭራሽ የለም።
- ይህ ህዝብ ከፌዴራሉ የበጀት ክፍፍል ውጪ እንዲሆን የተፈረደበት ነው።
-ከዚሁ ጋር ተያይዞም ከፌዴራል መንግስቱ ጠቅላላ የአገሪቱ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እቅድና ኔትወርክ ውጪም ነው።
... ሌላው ቢቀር ቢያንስ ከነበረው ላይ አታጉድሉበት
P.s ..
ማንኛውም ሻጭ ከደንበኞቹ ውጪ ባዶ ነው ይባላል ።እና ታዲያ ትርፋማው ኢትዮቴሌኮም ከደንበኞቹ (እንዲሁም ሸጦ ከሚሰበስበው ጥቅም) እና "ከዘንባላው ፖለቲካ" የቱ ይበልጥበታል ግን?
ያው 👆"የዋህ ጥያቄ" ቢሆንም 😎
( ወደ ትግራይ ድንበር(ተከዜ) ጠጋ ብለን ከተትረፈረፈው ኔትዎርካቸው መንትፈን የጣፍነው ነው )
ነጮቹ እዚህ ላይ ደርሰዋል !!
የመፅሐፍ ቅዱስን ጥቅስ ባደባባይ መጥቀስ እንደ ወንጀለኛ ሊያስቀጣ ነውን ?
አንዳንድ የካናዳ ህግ አውጪዎች ይሄንን ቢል ቀርፀው ለማፀደቅ እየተሯሯጡ ነው።
ለነገሩ ገና አልፀደቀም - እንደው ግን መታሰቡ በራሱ አስደንጋጭ አደለም ትላላችሁ ?
//You can speak out all you want. It doesn't matter. You are vaccinated. You will be dead of cancer soon//
👆👆
What a UK MP Andrew Bridgen Was Told by a Senior Minister in the Tea Room of the Parliament
ትናንትና -አምባሳደር ሱሌማን ደደፎ በትዊተር ገፃቸው ላይ ይቺን ነገር ጥፈው ነበር።
ዛሬ - ጥሁፏ ከገፃቸው ላይ የለችም - ጠፍታለች !
ለምን ጠፋች ግን ?
አካውንታቸው ሃክ ተደርጎ ነበር እንዴ ?
😎
ሰቲት ሁመራ ተከዜ ወንዝ ‼️
በአ/ብ/ክ/መ በወልቃይት ጠገዴ ሰ/ሁመራ ዞን አስተዳዳሪ በአቶ አሸተ ደምለው የተፃፈው የተከዜ አዳኝ ትውልድ መፅሐፍ ዛሬ የካቲት 26 / 2016 ዓ.ም በዞኑ መቀመጫ በሰቲት ሁመራ ከተማ ተመርቋል።
ሰቲት ሁመራ ተከዜ ወንዝ !
ያምራል ❤
👇
የወያኔ ደጋፊዎች ...
👉 ልክ እንደ ዳይኖሶር ቅርጫ ከሺ ተከፋፍለዋል!
👉 ልክ እንደ ጅግራ ልጆችም የሚሰበስባቸው ጠፍቶ ብትንትናቸው ወጥቷል!
የሰሞኑን የዳዊት ከበደን የFB ውሎዎች ስከታተል መዘክር አባዲ ዘሞን በመስደብ ብቻ የተሞሉ ነበሩ።
አሁን እንኳን ሁሉንም ልጥፎች ከገፁ ላይ አንስቷቸዋል።
ከላይ በስክሪንሾት ያለው ስድብ አንዱ ነው👆👆
" የተደመረው የምርኮኛ ልጅ " ይላል
=====
//ባልጠፋ ዜና "ጠቅላይ ሚኒስትራችን በትናንቱ የኬኒያ ጉብኝታቸው ወቅት "በወህኒ ቤቶች አስተዳደር አቅምና ግንባታ ላይ ያተኮረ ስምምነት ተፈራርመዋል" ብሎ ዜና መስራት የአገሪቱን ገፅታ ጥላሸት ከመቀባት በምን ይለያል?//
ብዬ አስተያየቱን ስጠይቀው ...
"እና ተፈራርመው ከሆነስ ቶማስን ይደብረው እንጂ አንተ ምን ቤት ነኝ እያልክ ነው?"
አላለኝም ? 😎
እኔንስ ይበለኝ ! 😂