Before Muammar Gaddafi Was Murdered He Exposed Live On CNN It Wasn’t Osama Bin Laden Who Was Responsible For The 9/11 Attacks. It Was America.
After he does, CNN cuts him off and rushes to a commercial break
BREAKING: በኮንጎ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ የተንቀሳቀሱ አሜሪካውያን በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ !
Americans caught in coup attempt in Congo
The American ambassador to the Congo says his country has nothing to do with it.
The military of the Democratic Republic of Congo successfully thwarted a coup attempt aimed at seizing the Palace of the Nation and the residence of Deputy Prime Minister and Minister of Economy Vital Kamerhe, as reported by the country's national television RTNC.
Prompt action by the armed forces quickly restored public order, resulting in the detention of the rebels.
The coup attempt is linked to supporters of the "New Zaire" movement, led by Christian Zionist Malanga, who reportedly established a government in exile abroad.
According to the analytical project Atum Mundi, Malanga, who resided in the United States, allegedly participated in the attempt and was subsequently killed.
በትግራይ የራያ ተወላጆቹ እነ ጌቾ በጊዜያዊ አስተዳደሩ ለጊዜውም ቢሆን ከጳጳሱ በላይ ቄሱ አይነት ፊትአውራሪ ሆነዋል።ያው ምንም እንኳን በወያኔ አይዲዮሎጂ የተጠመቀ ሁሉ ቢወቅጡት ያው ወያኔ መሆኑ ባይቀርም ለጊዜውም ቢሆን ከአድዋዎቹ ተገንጥለው በራሳቸው ዛቢያ እየተሽከረከሩ እንደሆነ ማሰባቸው አይቀርም ።
እንደው ግን ...የወልቃይቶቹ እነ ርስቁ ፣ እነ ፈረደ የሽወንድም እና እነ ተኪኡ ምትኩ በየት በኩል ናችሁ?
አሁንም እንደ ጦርነቱ ጊዜ አጃቢዎቻችሁን ፈርታችሁ እየኖራችሁ እንደሆነ ነው የማውቀው። በተለይ ደግሞ ርስቁ ከሁመራ ስትወጣ መኪናህ ላይ ከደረሠብህ አደጋ በኃላ ሽሬ ገብተህ በዞኑ አስተዳዳሪ ቤት ተደብቀህ ወደ አዲመሀመዳይ ከዛም አልፈህ ወደ ቆላ ተንቤን እስክትገባ ድረስ እግር እግር ሲከተሉህ የነበሩቱ አሁንም ካንተ ጋር እንዳሉ አውቃለሁ - ድንቄም አጃቢዎች !
እስኪ ግን አሁንም ድረስ አዲስአበባ የማይገባ ተላላኪ ሆነህ እና የአጃቢዎችህ ታዛዥ ሆነህ እስከመቼ ትቀጥላለህ ?
ታደሰ ወረደ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ላይ ለጊዜው ትኩረቴን የሳቡት ሶስቱ ነጥቦች
........
1- በኛ በኩል በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እየሰራን ነው።ከኛ የሚጠበቀው ተፈናቃዮቻችንን ማዘጋጀትና እንዲሁም ደግሞ ሃይላችንን ቦታ ማሸጋሸግ ስራ ነበር።እሱን ሰርተናል።በራያ አላማጣ እንዲፈርስ ይፈለግ የነበረው ህገወጥ አስተዳደር ፈርሷል። ታጣቂዎቹም አሁን የሉም።አሁን ተፈናቃዮችን መመለስ እንጀምራለን።የግል ትጥቅ የነበራቸውና በፊት የነበሩት የሚሊሻ አባላቶቻችንም ከተፈናቃዮቹ ጋር አብረው ይመለሳሉ ።በዚህ ተፈናቃዮችን የመመለስ ስራ ዙሪያ የፌዴራል መከላከያ ሰራዊት የፀጥታ ስራውን ይሰራል ብለን እናምናለን።
2- አሁን የሚቀረው የፌዴራል መንግስቱ ስራ ነው ።እሱም በተቀሩት አካባቢዎች ላይ ያሉትን ህገወጥ አስተዳደሮች የማፍረስ ስራ ነው።
3- በዚህ ስራ ዙሪያ ከፌዴራል መንግስቱ ጋር ያቋቋምናቸው ሁለት የጋራ ኮሚቴዎች አሉ። እነዚህ ኮሚቴዎች ለውይይት ከተገናኙ ቆይተዋል።የመዘግየቱ ምክንያትም የአማራ ክልል ባለስልጣናት በዚህ ስራ ላይ እንዲሳተፉ ስለተፈለገ ነው።
......
===============================
P.s
ከጥያቄዎቼ አንዱ ተ.ቁ 3 ላይ በተጠቀሰው ላይ ነው ..
1- በሃላላ ኬላው በናይሮቢው እንዲሁም የወያኔን ትጥቅ በማስፈታት ሂደት ላይና እንዲሁም በሌሎች መሰል ጉዳዮች ዙሪያ በተደረጉት ተከታታይ ምስጢራዊም ሆነ ያደባባይ ውይይቶች ምንነት ላይ ምንም Hint የሌለውን አካል እዚህ ላይ ሲደረስ ብቻ ማሳተፉ ለታይታና ለይስሙላ አያስመስልባችሁም ?
ጥያቄዬን ጨከን ሳደርገው ደግሞ....
2- ይህ ሃሳብ መጨረሻ ላይ እንዲሆን ለተፈለገው ውጤት ከወዲሁ መንገድ ለመጥረግና ኋላም ላይ ውጤቱን justify ለማድረግ ተፈልጎ የቀረበ አዲስና "ቅን" initiative ይሆን ¡ ?
( ይህ 👆ከፕሪቶሪያ መልስ በኋላ "ህጋዊም ሆነ ፖለቲካዊ መፍትሄ እስኪሰጥ ድረስ አካባቢዎቹ በአማራ ክልል ስር ሆነው ይቀጥላሉ" የሚለውን የክልሉ ባለስልጣናት ተደጋጋሚ ገለፃዎችን መሠረት አድርጌ የጠየኩት ጥያቄ ነው።
እርግጥ ነው ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ በወያኔና በመንግስት መካከል ስለተደረጉት የናይሮቢ፣ የሃላላ ኬላ እና ሌሎች ተከታታይ ውይይቶች ዙሪያ ከክልሉ ሰዎች የተሰጠ መግለጫ መኖሩን አላስታውስም ! )
ምንም ይሁን ምን ለመልሱ ካልተዘጋጀህ እባክህን አትጠይቅ !
Never ask a question if you are not ready for the answer!
😂
ወዳጄ ሾርት ሜሞሪ'ማ አትሆንም !
... ያ እንኳን covid 19 የተባለው ነገር መጨረሻው ምን ሆነ አሉ?
======================
አይ ቴድሮስ አድሃኖም .... ነብስህ አይማርም መቼም !
ነጭ ጌቶችህን አስደስት ብለህ ፒፕሉን በጢባጢቦ አንገላተህ በcross አሻግረህ ሸጥከው አይደል ?
ሞዴስን ባፍ የሚያስጭን ሿሿ ሰራኸን !
😂😂😂
🇷🇺 Belousov, the new Russian Minister of Defense, is a very religious and church-going person.
Sometimes he serves as an altar server in one of the churches in the Vladimir region. This says a lot, and for those who understand, it says everything.
@MyLordBebo | Boost us! | X
አይ የክሬንና ዮክሬናውያን😂 Freudian slip or fact ?
"We stole 1 billion ..."
ኧ.ኧ..ኧ.ኧ...I mean we invested
ህዝቤ እየተፈተንክ ነው ።
(Testing the waters)
Red - 1 "ህዝቡ የማይቃወማችሁ ከሆነ ያሻችሁን ውሰዱ።ህዝብ ከተቃወማችሁ ግን ምናልባት ጣልቃ ልገባ እችላለሁ።አይዟችሁ ብዙም አትስጉ ፤ ምናልባት ነው ያልኩት "
ያላቸው ይመስላል ¡¡
===================================
👆👆
የቅድሙ ጉምቱ የህወሓት ሰው ከተናገረው ተነስቼ ለጊዜው የጠዳልኝ ነገር
( በነገራችን ላይ እኔ "Red-1" ስል ዋናው የለበትም ማለቴ ቢሆን እንደሆነ ገምቶ የሚወናበደው ቆሞ ተመልካች ቁጥር ቀላል እንዳልሆነ እኔም እገምታለሁ እኮ😂)
የምር ግን የቁም ተመልካቹ ማነው ?
እንደ water test እየተደረገ ያለው ተፈታኙ ነው ? ወይንስ ገምቶ የሚወናበደው ?
ከተሞላህ ያው እንደሞሉህ ትናገራለህ ።
ከፈተሽክም እንዳፈታተሽህ ብሎም አንደዕይታህ ይወሰናል !
ዞሮ ዞሮ ግን እንዲሁ ተሞልቶ የተሞሉትን መልሶ ከመትፋት ህሊናን አዳምጦና ማሰቢያን አሰርቶ የመሰለን መተንፈሰ በስንት ጣሙ 😂
የህወሓቱ ተወካይ አማኑኤል አሰፋ ምን እያለ ነው?
- የሰራዊታችን Supply chain ያለው ሱዳን ውስጥ ነው።
- ሰራዊታችን ሱዳን ውስጥ የለም፤ ግን ገባ ወጣ ይላል(😂)
በኮንጎ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ላይ ከተሳተፉት የውጪ ዜጎች መካከል የአሜሪካና የእስራኤል ዜግነት ያለው (Dual citizen) ቤንጃሚን ሩቤል ለማምለጥ ያደረገው ሙከራ ከሽፎ በቁጥጥር ስር ሲውል የሚያሳየው footage ቫይራል ሆኗል።
Читать полностью…👆👆
//ፓርቲያችን ህወሓት ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ ገቢ የማሰባሰብ ስራ ቢሰራም የተሰበሰበው ገንዘብ በቂ ስላልሆነ ከመንግስት በጀት በአበል ስም የሚቻለውን ያህል ወጪ እንዲደረግ ለሁሉም ሴክተሮች ከተሞችና ወረዳዎች ኮታ ተሰጥቷል//
----- በ11/9/16 ዓ.ም መቀሌ ውስጥ በቀዳማይ ወያኔ ክ/ከተማ በተደረገ ስብሰባ ላይ የተላለፈ ቁምነገር 😂😂
(ምንጭ - መዘክር አባዲ ዘሞ )
"የነፃነት አርበኞችን አፅም በተገቢው ቦታ እናሳርፍለን" አቶ አለበል ሰረበ የቃብትያ ሁመራ ወረዳ አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ።
ሁመራ: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ በግፈኛው ሕውሀት የአገዛዝ ስርዓት ተገለው አፅማቸው በበረሀ ለአመታት የቆየ ሲሆን ከነፃነት ማግስት ወደ ቤተክርስቲያን ሀይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ በትናንትናው እለት የሁለት አርበኞችን አፅም በማይቀየህ ቀበሌ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን እንዲያርፉ ተደርጓል።
በዚህም አቶ አለበል ሰረበ የቃብትያ ሁመራ ወረዳ አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ የቃብትያ ሁመራ ወረዳ አመራሮች፣የሀይማኖት አባቶች፣የሟች አርበኛ ቤተሰቦችና የአካባቢው ማህበረሰብ ተገኝተዋል።
በስነስርዓቱ የተገኙት አቶ አለበል ሰረበ የቃብትያ ሁመራ ወረዳ አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ አርበኛ በሪሁን ይርጋ እና አርበኛ ይልማ ገ/ስላሴ በ1983ና በ1985 ዓ.ም እኛ የበጌምድር አማራዎች ነን በማለታቸው በግፈኛው የሕውሀት ሀይል ተገለው አፅማቸው እንኳን በክብር እንዲያርፍ አንፈቅድም ብለው በበረሀ እንዲቆይ አድርገዋል ብለዋል።
የነዚህን የነፃነት አርበኞች አፅም በተገቢው ቦታ የማሳረፍ ሀላፊነት የሁላችንም በመሆኑ ወደ ተገቢው ቦታ ምንም እንኳ ለበርካታ አመታት በበርሀና በጫካ ቢቆይም ባስረከቡን የነፃነት ድል ተጠቅመን መመለስ አለብን ሲሉ ተናግረዋል።
በወቅቱ የነበረው የህውሃትን አስተዳደር የአርበኞችን አፅም በክብር በተገቢው ቦታ እንዳያርፍ መከልከሉንም አንስተዋል።
በርካቶች ህይወታቸውን ለነፃነት ብለው መገበራቸውን ተናግረው በተለያዩ ቦታዎች ወደ ቤተክርስቲያን ካሁን በፊትም አፅማቸውን የመመለስ ስራ መሰራቱን ገልፀዋል።
አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍስሰው የታገሉት አርበኞቹ በግፍና በጭቆና አንኖርም በግዳጅ የምንሰጠው ማንነት የለንም እኛ አማራዎች ነን በማለታቸው ውድ ህይወታቸውን ለነፃነት ሲሉ ገብረውልናል አሰተላልፈዋል።
የአርበኞችን ፈለግ በመከተል ውድ ሕይወታቸውን በመገበር ያስረከቡንን ነፃነታችንና አማራዊ ማንነታችን የምናፀናው የአሁኑ ትውልድ ነው ብለው ለዚህም ከመንግስት ጎን በመሆን ልንታገል ይገባል ሲሉ ተናግረዋል።
ለአርበኞቹ ማስታወሻም ይሆን ዘንድ በስማቸው በአርበኛ ይልማ ገ/ስላሴ በማይቀይህ ቀበሌ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና በአርበኛ በሪሁን ይርጋ የጤና ጣቢያ እንዲሰየም ሲሉ ተናግረዋል።
አሁንም በጨቋኙ የሕውሀት ስርዓት የአገዛዝ ግዜ የተገደሉ አርበኞች ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ መሆኑን ጠቁመው ቀብራቸው በጫካና በበርሀ የቀረው ወደ ሀይማኖታዊ ቦታቸው የመመለስ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
አርበኛ ተካልኝ አታላይና አርበኛ አብርሀ ነጋ በ1983 የከፍኝ አርበኞች ሲሆኑ ከሰማዕታት አረበኞች ጋር በወቅቱ አብረው እንደነበሩ ተናግረው በዚያን ግዜ የሕውሀት ስርዓት አስገድዶ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ህዝቦችን ትግራዊ የማድረግ አላማውን አንቀበልም በማለት ወደ ትግል መግባታቸውን አንስተዋል።
በዚያን ግዜ የተሰውቱን የትግል አርበኞች የቀብር ስርዓታቸውን በቤተክርስቲያን ማድረግ የአገዛዙ ስርዓት እንዳልፈቀደላቸው አንስተው ለግዜው የትግል አርበኞችን በበርሀ እንዳደረጉት ተናግረዋል።
አርበኞቹ ትግሉ አሁንም ያልተቋጨ መሆኑን አንስተው የእውነት ማንነታችን በህግ አግባብ እስኪረጋገጥ የሰማዕታትን አደራ ልናስጠብቅ ይገባል ሲሉ መልክታቸውን አስተላልፈዋል።
ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ኮሙኒኬሽን
"በራያ የተፈጠረው ችግር መከሰት ያልነበረበት ነው"
👆 Sandwich ስትሆን የምትዘላብደው !
ይቺ ሳንዱች በሞርሳ ጥርቅቅ አርገው ሲጨምቋት ምን ትል ይሆን ?
Am done with 'introverts' ‼️
እስኪ Goodnight !
🇬🇧 King Charles presented his first official portrait and was shocked and a little surprised.
➡️ Reminds me of the painting from ghostbusters 2.
@MyLordBebo | Boost us! | X
ቧልታ....( Free world ???)
U.S. Secretary of State Antony Blinken plays guitar and performs “Rocking to the Free World” in a bar in Kyiv, Ukraine....
I can't answer for questions that stupid
ምዕራባዊ ጋዜጠኛ -ፑቲንን ለምን ትደግፈዋለህ ?
ተጠያቂ - እንዲህ ላለ ቆሽቋሻ ጥያቄ መልስ አልሰጥም ።መልሱን አንተም ታውቀዋለህ
በፑቲን በዓል ሲመት ላይ ከተገኙት ሰዎች መካከል የፊልም ተዋናዩ ስ
የስቲቨን ሴጋል ምላሽ
የEBC እና የዋልታ ጋዜጠኞች ወደ ስቲቨን ሴጋል እንዳትጠጉ ! ዋ ብያለሁ !
ወጉን ላሳምር ብዬ እንጂ እንደ ሰ* ቆጥረው ያስጠጓችሁ ብላችሁ "?
😂😂😂
🚦🚦
// ነገሮች እስካሁን ጥሩ እየሄዱ ይመስላል።ለጊዜውም ቢሆን ራያን ሰጥተውናል።ከህዝቡ ከባድ ተቃውሞ(resistance ) ይጠብቀናል ብለን ነበር።እንደሰጋነው አልሆነም።በዚሁ ከቀጠለ መልካም ነው።በተነጋገርነው መሠረት በቀጣይ ጠለምትና ወልቃይት ጠገዴ ይቀሩናል።የጠለምቱ የሚከብድ አይደለም ብዬ እገምታለሁ።የወልቃይቱ ግን በቀላሉ የሚሳካ አይመስለኝም።ከህዝቡ የሚጠብቀን ከባድ ተቃውሞ (resistance) ይኖራል። //
- ውጪ አገር የሚኖር አንድ ጉምቱ የህወሓት መስራች የተናገረው
( I think you know who 😎)
❗️Boeing Watch: Corondon Airlines Boeing 737-800, while landing at Gazi Pasha Airport in Türkiye first had a nose landing gear burst, and then the second wheel broke off while the plane was moving.
Читать полностью…በትግራይ አዲጉዶም ከተማ በአንድ መጠጥ ቤት ውስጥ አንድ የወያኔ ከፍተኛ የጦር አዛዥ መገደሉ ተሰምቷል።
ምንም እንኳን ያልተረጋገጠ ቢሆንም ከወያኔ የፌስቡክ መንደር ላይ የተገኘው መረጃ ሟች በአርሚ 44 የክፍለጦር አዛዥ እንደሆነ ያሳያል።
(ሟች ማዕረጉ ባይጠቀስም ተስፋይ ወልደገሪማ እንደሚባል ወሬዎቹ ያሳያሉ)😎
Modern education - ዘመናዊ ትምህርት
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ት/ቤቶቻችንን ከመሰል ቅጥየለሽ ዕብደቶች ነፃ ያደርጓቸዋል ብለን እናምናለን 😂