ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሄማን በቀለ ..
Time's 2024 kid of the year !
Heman Bekele Invented bar of soap that can treat skin cancer.
"ጌታቸው ረዳ የሚመራውን መንግስት ከስሩ መንግሎ ለመጣል ጊዜው የደረሰ ይመስላል"
- ፀጋይ በየነ
( የደብረፂዮን አክስት ልጅ ነው አሉ።ባሁኑ ጉባኤ ለማ/ኮ ይመረጣል ተብሎ ይገመታል )
ሰዉ እንደ አረዳዱ ነው።
"Press" ብለህ ከለጠፍክ በኋላ እተባበር ብለው "Press" ሲያደርጉህ ጓ ትልባቸዋለህ እንዴ ?
ኧረ እፈር😂😂
በልዩ ሁኔታ ....
ከሞቀው ቤታቸው ለአስቸኳይ ስብሰባ ለሚጠሩት ለፓርላማው አባላት ይብላኝላቸው እንጂ ወያኔ'ማ ምንም አትሆንም - እድሜ ለማይክ ሃመር !
ማይክ ሃመር የሚከተሉትን ትዕዛዛት ያወርድና ultimatum ያስቀምጣል..
👇
1...ፓርላማው ለአስቸኳይ ስብሰባ ይጠራል
2... ተወካዮቹ አዲስ ረቂቅ ህግ እንዲያፀድቁ ይጠየቃሉ - ያፀድቁታልም ! ...ያው እጅን ሽግ አስመስሎ ወደ ላይ ሰቅሎ መገላገል ነው -as simple as that !
3.... ምርጫ ቦርድ ህገወጥ ያለውን የህወሓት ጉባኤ በልዩ ሁኔታ ህጋዊ እንዲሆን የሚጠይቀው ሰነድ በአብላጫ ድምፅ ይፀድቃል ።ህገወጡ ጉባኤም ህጋዊ ይሆናል!
AS SIMPLE AS THAT ‼️
Screw you Tedros !
ኢትዮጵያዊ ሲሰደብ ኢትዮጵያውያን ቅር ይላቸዋል።
ጋሼ ቴድሮስ አድሃኖም ..ኧረ ይተዉ አያሸማቅቁን !
😂😂😂
የሌላ ሰው የግል ጉዳይ አይመለከትህም - ይልቅስ የቤትህ ቡጥቡጥ እንዳይበላህ ስጋ። የአንድ fellow countryman ( ዜጋ ) ምክር ነው - ካንተ ጋር የመከሩት ባዕዳንም ቢሆኑ በዚሁ አጋጣሚ እየተመከሩ ነው 😎
Читать полностью…አውቀን እንታረም!
ወልቃይት ጠገዴ ላይ 1972ዓ.ም ላይ የተሰራ ስህተት 2016ዓ.ም ላይ አይደገምም!
የ1966ቱን አብዮት ተከትሎ የዘር ጥላቻን መሰረቱ ያደረገ የትግል ትርክት ሲተከል፤ አማራን በመዋቅር የሚያጠቃ ኃይል ወደፊት ተስፈንጥሮ ለመውጣት እርሾ እየያዘ ነበር፡፡ የወቅቱ ሴረኛ ኃይሎች ትግል ሁለት መልክ ነበረው፡፡ በአንድ በኩል ቀጥተኛ ፍረጃ ውስጥ የገቡ እንደወያኔ ያሉ አማራ-ጠል ኃይሎች፤ በሌላ በኩል ደግሞ በአማራ ሕዝብ በተለይም ልሂቃኑ ላይ ውስጣዊ ድብቅ ዓላማ ኑሯቸው ነገር ግን ውስጣቸውን ሳይገልጡ ‹ለጋራ የትግል ዓላማ እንታገላለን› የሚሉ ‹መደባዊ መሳይ› ኃይሎች ነበሩ፡፡
በሁለተኛው ጎራ ከሚመደቡ ኃይሎች አንዱ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኀብረት (EDU) ነው፡፡ ይህ ኃይል ዋና መሪዎቹ መሠረታቸው ትግራይ፤ የጀርባ መደባቸው መሳፍንቶች ሆነው ወታደራዊ አቅሙን ደግሞ በቀድሞው አጠራር የጎንደር ክፍለ-ሃገር ላይ ያደረገ ነበር፡፡
የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኀብረት (EDU) የትግል መነሻው ወታደራዊውን የደርግ ሥርዓት ለመታገል ነው ቢባልም፣ ይህ ኃይል በሂደቱና በፍጻሜው የዋናው ጠላት በር ከፋች ነበር፡፡
‹ኢዲዩ›ን በውጤት ብቻ ሳይሆን በውስጣዊ የድርጅት ታሪኩ ሲታይ፣ በትግል ስም ያቀፋቸውን የአማራ ተወላጅ አርበኞች ያስፈጀና ቀጥተኛ ፍረጃ ውስጥ ለገባው አማራን በ‹‹ጨቋኝነት›› ፈርጆ ለተነሳው ወያኔ መንገድ ጠራጊ ሆኖ ያገለገለ ኃይል ነው፡፡
በተለይም በትግራይ ከመጀመሪያው የወያኔ ኃይል ጋር ተጋጭቶ ከወጣ በኋላ በትግል አካሄድ የተለያየ ቢመስልም፤ በተግባር ግን ለወያኔ መንገድ መጥረግን ያለመ ትግል ያደርግ እንደነበር ታሪኩ ይመሰክራል፡፡ ዘግይቶም ቢሆን ዛሬን እንድንማርበት ያን ታሪክ መመርመር አስፈላጊ ሆኖ ተገንቷል፡፡
የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኀብረት (EDU) ከትግራይ ወጥቶ ወልቃይት-ጠገዴን የትኩረት ማዕከሉ በማድረግ ሲንቀሳቀስ ትግሉ እውነት መስሏቸው ይህን ኃይል የተቀላቀሉ የጎንደር አማራዎች በርካታ ነበሩ፡፡
ጣሊያንን ያንቀጠቀጡ ታላላቅ አርበኞች፣ ባላባቶች፣ ባለፀጋዎች፣… የጎንደር መልክ፤ የአማራ ኩራት፤ የኢትዮጵያ ዳር ድንበር አስከባሪ የሆኑ ትልልቅ ሰዎቻችን ይህን ኃይል ተቀላቅለው ያደረጉት ትግል ከውስጣቸው ባሉ ሴረኛ የትግራይ መሳፍንቶች ተጠልፎ፤ አንድ በአንድ ከትግል ሜዳው ተለቀሙ፡፡ ሞት ለአማራ ብቻ የሆነ እስኪመስል ድረስ ኢዲዩ ውስጥ ያሉ የጎንደር ክፍለ ሃገር ተወላጅ ታጋዮች በየአውደ ውጊያው ወደቁ፡፡
ይህ የ1972 የወያኔ ወረራ መግቢያ ምዕራፍ መንገድ ጠረጋ እንደሆነ ለማወቅ የወቅቱ አባቶቻችን አልታደሉም ነበር፡፡ በርግጥም ሁኔታው ነቢይነትን ይጠይቅ ነበር፡፡
የትግራይ መሳፍንቶች ልብ ግን ቢቆፍሩት አይገኝምና በኢዲዩ ትግል ሥም እንቁ የአማራ ታጋዩችን አስፈጅተው፤ ወያኔ ቀድሞ በተጠረገለት መንገድ (የወልቃይት-ጠገዴ አርበኞች ሞትና መበታተን) ነገር ቀሎለት ተከዜን ተሻግሮ እግሩን ተከለ፡፡
በኢዲዩ፣ ኢሕአፓ፣ ኢሰፓ፣… ትግል የተበታተነው የአማራ ልሂቅ፣ ወልቃይት ጠገዴ ላይ የፀረ ቅኝ-ግዛት ትግሉን በተደራጀ መንገድ ለመጀመር አልታደለም ነበር፡፡ የብሔር ንቃትም አልነበረውም፡፡
ጥቂቶች ‹እጅ አንሰጥም› ያሉ የከፋኝ አርበኞች የፀረ ቅኝ-ግዛት ትግሉን ቢጀምሩትም በኢዲዩ ትግል ሥም በርካታ ጀግኖች ወድቀው ነበርና ወያኔ ወልቃይት ጠገዴን በሽፍትነት ወረራ ይዞ፤ በእጁ በገባው ኮሪደር ራሱን በማጠናከር፣ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ድጋፎችን አግንቶ ወደዋናው ሥልጣን ለመንጠላጠያ ተጠቅሞበታል፡፡
ከ40 ዓመታት በኋላ ታሪክ ራሱን ሊደግም…?
ያለፈው ሃምሳ ዓመት የትግል ታሪካችን ስንመረምረው እንደዚህ ያሉ የረቀቁ የትግል ሴራዎች በርካታ ቢሆኑም፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኀብረት (EDU) በወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ላይ ከሰራው የረቀቀ ሴራ በላይ የገዘፈ የትግል ሸፍጥ አይገኝም ማለት ይቻላል፡፡
ወያኔ ቅድመ 1972 በነበረው ሁኔታ በተለይም ከኢዲዩ በፊት ለወረራ ወደወልቃይት ጠገዴ ቢሻገር የሚጠብቀው ያልተበተነ፣ የተደራጀና የተጠናከረ አርበኛ ነበር፡፡ ነገር ግን ኢዲዩ ትግራይን ለቆ ወደወልቃይት ጠገዴ ከገባ በኋላ ታላላቅ አርበኞቻችንን በትግል ሥም እንዲፈጁ ስላደረገ፣ ዋናው ጠላት ተከዜን ለመሻገር አልተቸገረም ነበር፤ መንገዱ ቀድሞ ተጠርጎለታልና!
የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ከአርባ ዓመት በኋላ የፀረ-ቅኝ ግዛት ትግሉ ፍሬ አፍርቶ፤ አማራነት የሚባል የነጻነት አየር እየተነፈሰ መኖር ጀምሯል፡፡ ወያኔ አሁን ባለበት ውስጣዊ ቀውስ እና የአቅም መበተን የተነሳ ቀጥታ ወልቃይት ጠገዴን አጥቅቶ ዳግም መውረር እንደማይችል በተግባር ፈትሾ አይቶታል፡፡
እናም ይዞት የመጣው የትግል ስልት የወልቃይት-ጠገዴ የአማራ ማንነትና የወሰን ጥያቄውን ለማወሳሰብ፣ ውስጣዊ የኃይል ክፍፍልና ግጭት ለመፍጠር የተካነበትን የሴራ ድር አድርቷል፡፡ ሰርጎ ገቦችን በማሰማራት በትጥቅ፣ በገንዘብ፣ በፕሮፖጋንዳና በግንኙነት አመራር በመደገፍ ከውስጣችን ሊያፈርሰን እየሰራ ነው፡፡
እርሱ በቀጥተኛ ማጥቃት የማይሳካለትን በሰርጎ ገቦች አዳክሞ፣ ኃይል በትኖ እንደ1972ቱ ወረራ መንገድ ለመጥረግ ዛሬም ሴራ ላይ ነው፡፡ ጠላት በውስጣዊ ጉዳዩ በቀውስ እየተናጠ ቢሆንም ይህን የሴራ ፕሮጀክት የሚመሩ ሰዎችን በጥንቃቄ መልምሎ፡- ገንዘብ በትኖ፤ ትጥቅ አስታጥቆ፤ ሚዲያ አሰማርቶ፤ የግንኙነት አመራር በመስጠት ላይ ነው፡፡
ዓላማው ከውስጣችን ተከፋፍለን እርስ በርስ ከተብላላን በኋላ በእነዚህ ሰርጎ ገቦች መንገድ ጠራጊነት በተከዜ ዘብ የተዘጋበትን መንገድ በማስከፈት ዳግም መውረር ነው፡፡
ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን…?
ከሌሎች የውድቀት ታሪክ መማር ቢያቅተን ካለፍንበት አሳዛኝ ታሪክ ልንማር ይገባል፡፡ ጠላት ከ40 ዓመት በፊት በመጣበት መንገድ ዛሬም ለመምጣት መንገድ ጠራጊ ኃይል ቀዩን መስመር አልፎ እንዲገባ አድርጓል፡፡ ካለፈ ታሪካችን ሳንማር በውስጣዊ ድክመታችን የተነሳ ጠላት ተሳክቶለት ዳግም ቢወረን የአሁኑ የወረራ ዓላማው ‹ጨርሶ ማጥፋት› (complete annihilation) ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ በቅኝ ተገዥነት እንድንኖር እንኳ አይፈቅድልንም፡፡
በገዛ ተዋጊ ኃይሉ የገዛ ርስቱን ተነጥቆ የኖረ፤ ራሱን ለአገር በቀል ቅኝ ግዥ ኃይል አሳልፎ የሰጠ፤ ለአርባ ዓመታት የዘር ማጥፋት ወንጀል የተፈጸመበት አሳረኛው የወልቃይት-ጠገዴ አማራ ዛሬ ንቁ ብሔርተኛ ኃይል ነው! ዳግም አይታለልም!!
ወልቃይት ጠገዴ ቀይ መስመር ነው! አሁን ያለንበት የትግል አውድ ችግራችን ውስብስብ፤ የሁሉንም ወገን ቀና ትብብር የሚጠይቅ፤ መሳሳት/መላላት/ የማይፈቀድበት ወሳኝ ምዕራፍ ነው፡፡
ትግሉ በብርሐን እና በጨለማ፣ በፍትሕ እና ኢ-ፍትሐዊነት፤ በነጻነት እና በባርነት መካከል ብቻ አይደለም፤ ትግሉ ራስን የመሆን ክቡር የማንነት ትግል ነው! ጨርሶ መጥፋት እንዳያጋጥመን የሕልውና ምሽጋችንን የመጠበቅ ጉዳይ ነው፡፡
ይህ ትግል የታሪክና የትውልድ ጥያቄን የመመለስ፤ ያለፈን የውድቀት ታሪክ ባለመድገም አማራን ከከፋ ውርደት፤ ኢትዮጵያንም ከመበተን የመጠበቅ ጉዳይ ነው!! ወልቃይት ጠገዴ ላይ 1972ዓ.ም ላይ የተሰራ ስህተት 2016ዓ.ም ላይ አይደገምም!
ከብሔራዊ አቢይ ኮሚቴ መግለጫ ውስጥ
👇 እግረመንገድ..
የራያና የጠለምት ህዝብ አምርሮ የሚጠላውን የወያኔን ታጣቂና አስተዳዳሪዎቻቸውን አዝሎ ከመጣው ጋራ ተነፋፍቀው የቆዩና ሲገናኙ ደግሞ በስስት እንደተያዩ አላውቅም ነበር።
እኔ መነፋፈቁንና በስስት መተያየቱን የምጠላ አይደለሁም ።"ዋሽቶ ማስታረቅ" የሚለው አባባል ግን መረን ሲለቅና መስመሩን ስቶ መሬት ላይ ከታየው ፍፃሜ ጋራ ሲጣላ ባየሁ ጊዜ ገርሞኝ ነው ....
"ዋሽቶ ማስታረቅ" አንድ ነገር ነው። "ነጭ ውሸት ዋሽቶ ማስታረቅ" ግን ከማጣላት አይተናነስም ‼️
መግለጫው Political correctneሱን ጠብቆ የተሰጠና ወደፊትም ሌሎቹን ከወዲሁ conditioned ለማድረግ የታሰበ massage ሊሆን ቢችልም በዚህ መጠን ከነጭ ውሸት ጋር ስምም ሊሆን ግን አይገባውም ነበር ። 😎
ደብረፂዮን ለዛሬ ጧት ቀጥሮት ለነበረው የወያኔ ጉባኤተኛ "9 ሰዓት ላይ እናሳውቅሃለን ፤ አሁን ወደ ሆቴልህ ተመለስ" ብሎ ከነገረው በኋላ አፍታም ሳይቆይ ከአዲስአበባ ስልክ ተደወለለት ።
ስልኩን ያነሳው ደብረፂዮንም ፊቱን አጥቁሮ ጭንቅላቱን በተደጋጋሚ ከፍና ዝቅ ሲያደርግ ታዬ!
___
ይሄንን ቦታው ላይ ሆኖ የታዘበው ጉባኤተኛ 9 ሰዓት ላይ ገፈፍ እያለ ይመጣ ይሆናል እኮ
😂😂😂
ሰውዬው አንበሳውና ሸበጡ ......
አንበሳው ይህ ሸበጥ ( sandals) ምንም ማለት እንዳልሆነ የባነነ ቀን ግን አንተን አያርገኝ
😂😂
ከአንድ የቤት ጣራ ላይ ወጥቶ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ አድርጓል ተብሎ ከተጠረጠሩት ወንጀለኞች መካከል
😂😂
እስኪ Goodnight !
50 cent during a concert after the shooting with Trump in the background.
👇
“Many men, wish death upon me
Blood in my eye, dawg and I can't see
I'm trying to be, what I'm destined to be
And niggaz trying to take my life away”
// ትግራይ የመበታተን አደጋ ያሰጋታል።ምዕራብ ትግራይን መልሰን ወደ ትግራይ ማምጣት ካልቻልን አደጋው እውን መሆኑ አይቀርም። እዚህ አንዳንድ ተፈናቃዮችን ሳነጋግር "ወደ ወልቃይት ጠገዴ የማትመልሱን ከሆነ 4 አማራጮች አሉን ፤ እነሱ ለመወሰን እንገደዳለን ። ከፈለግን ከኤርትራ ጋር ፣ ከፈለግን ከሱዳን ጋር ፣ ከፈለግን ከአማራ ጋር ፣ ከፈለግን ደግሞ ራሳችንን ችለን አገር እንሆናለን" ብለውኛል//
---- ዶ/ር ሙዑዝ ( ከወያኔ ጉባኤ ጎን ለጎን ቮድካው በተሳተፈበት የመቀሌ መድረክ ላይ የተናገረው )
ሰውዬው ብላሽ ከልሆነ እነዚህን 👇 እንዲመልስ ጠይቁት እስኪ ....
-እነዚህ ሰዎች የት ሆነው ነው እንዲህ ያሉህ ?
- በቁጥርስ ስንት ናቸው ?
- 4 የተለያዩ ዜግነቶች ላይ ዕጣ መጣጣላቸውንስ እንዴት አየኸው ?
- ለወልቃይት ጠገዴ መሬት ሲሉ ተጋሩነታቸውን መሸጥ እንደሌለባቸውስ ለምን አልጠቆምካቸውም ?
- "ዜግነት ሊቀየር ይችል ይሆናል።Identity ግን ጥላህ ነው - ሲከተልህ ይኖራል" ብለህ ቀናውን ማሳየት ለምን ተሳነህ ?
(Integrity የሚባል ነገርም እንዳለ tip ብትሰጣቸውስ😂)
********
P.S-
በነገራችን ላይ ይህ አንተ "ተነገረኝ" ያልከው ከመሠረቱ ስሁት የሆነ ወሬ ከወልቃይት ጠገዴ ህዝብ የመጣ ቢሆን ኖሮ ከደረሰበት የአመታት ግፍና ሰቆቃ የተነሳ ይህንን የምሬት ወሬ ለመተቸት ድፍረቱን ላናገኝ እንችል ይሆናል !!
ያ ህዝብ ግን የማንነት ቀረመት ውስጥ የሚገባ አይደለም ፤ ምንጊዜም ኢትዮጵያዊ አማራ ነው‼️
ድከም ሲለኝ በዚህ 👇 ደከምኩ ...
--------------
የወያኔን ጉባኤ ያልተሳተፋችሁ የቀድሞ የወያኔ አመራሮች ሆይ ይህ ወሳኔያችሁ ወያኔ ውስጥ በአመራርነት ቀርቶ በአባልነትም የሚያስቀጥላችሁ አይመስልም።እኔ እንኳን የቀድሞ አመራሮች አልኳችሁ አይደል?😂 በተለይ ደግሞ በበርካታ የወያኔ መድረኮች ላይ "ከመንጋው መካከል እኛን የማይመስሉ" ተብላችሁ የተፈረጃችሁት ቮድካው ፣ ርስቁ አለማው፣ ረዳኢ ሃለፎምና መሰል ሰዎች የወቅቱ ጉባኤ ዋነኛ አጀንዳ መሆናችሁን አታጡትም።
ጉባኤተኞቹም "ተላላኪ ፣ባንዳ ከፋፋይ...ወዘተ" የሚል ቦነስ ታርጋ ለጥፈው ያወግዟችሁና በአብላጫ ይቀንሷችኋል።ያው በነሱ ቦታ ሆኖ ሲታይ የናንተ መቀነስ ምክንያታዊ ነው ፤ መቼም እሳትና ጭድ አንድ ላይ አብረው አይኖሩ ነገር ?😂
በናንተ ቦታ ደግሞ ተተኪዎች መመረጣቸው ግድ የሚል ነው። ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን "ጀግኖቻችን...ደፋሮቹ...ሳኒታይዘሮቻችን" የሚሉ አዝግ ሙገሳዎችን ትሸምቱ ካልሆነ በስተቀር የማታ ማታ የክልሉ የመገናኛ ፕላትፎርሞች በሙሉ እናንተን ተክተው በተመረጡት ሰዎች ይያዙና ድምፆቻችሁ ቀስ በቀስ እየሳሱ ሄደው ይከስማሉ - ትረሱማላችሁ !!
እናሳ ?... ይህ ሁሉ እንዳይሆን ከፈለጋችሁና ባንዳነቱን ማጣት ካልፈለጋችሁ በጊዜ ተንቀሳቀሱና የቆዘሙ ደጋፊዎቻችሁን አነቃቁት ፤
👉 ፈጣሪ ልቦናውን ከመለሰላችሁ ደግሞ ሳይመሽ በጊዜ ወደየ ህዝቦቻችሁ ተቀላቀሉና ህዝባችሁን ካሱ - ህዝብ ይቅር ባይ አይደል ?😎
"የእነ ደብረፂዮን አካሄድ የ"አወቅኩሽ ናቅኩሽ" ጨዋታ ይሆን እንዴ ? ስል ትናንት ጠይቄ ነበር።
ጥያቄዬ ከራሳቸው ሰው ተመልሶልኛል።
👇👇👇
አባዲ ገብረስላሴ የአለም ገብረዋህድ ቤተኛና ባለሟል ነው።ለዶ/ር ለገሰ ቱሉ መግለጫ የሰጠውን ምላሽ ተመልከቱ።
"በፊዚክስ Nash Equilibrium የሚባል ነገር አለ።ለጊዜው ከለገሰ ቱሉ ጋር ያለንበት ሁኔታ እንደዛ ነው።የሶማሊላንድ ወዳጅ ለገሰ ቱሉ ሆይ ዛሬ እንደ ትናንቱ አይደለም ፤ ተው አትፎክር - እኩያዎች ነን" ብሏል።
1972ዓ.ም ላይ በጠላቶቹ ሴራ በገዛ ተዋጊ ኃይሉ መንገድ ተጠርጎ፡- የገዛ ርስቱን ተነጥቆ የኖረ፤ ራሱን ለአገር በቀል ቅኝ ገዥ ኃይል-ወያኔ አሳልፎ የሰጠ፤ ለአርባ ዓመታት የዘር ማጥፋት ወንጀል የተፈጸመበት አሳረኛው የወልቃይት-ጠገዴ አማራ ዛሬ ንቁ ብሔርተኛ ኃይል ነው! ዳግም አይታለልም!!
ወያኔ ወልቃይት ጠገዴን የህልውና ጉዳይ ያደረገው 50 ዓመት በጉያው የሸሸገውን "ፕላን ቢ(B)" ለማሳካት ነው። በለመደው የተላላኪነት ባህሪው ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ከነግብጽ ጋር ተሻርኮ "ታላቋ ትግራይ ሪፐብሊክ" ምስረታ እውን ለማድረግ ነው። ይህ ሲሆን የዓባይ ወንዝ መነሻዎችን የመቆጣጠር የዘወትር ህልም ያላትን ግብፅ ስቦ አምጥቶ ወልቃት ጠገዴ ላይ ወታደራዊ ቤዝ ይፈጥርላታል። ቅዥቱ ይኼው ነው!
በወያኔ ጨካኝ መሪዎች እሳቤ እነዚህ ፍላጎቶች እንዲሳኩ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ከርስቱ መነቀል እና ተጨፍጭፎ ማለቅ አለበት። ጠላት ፍላጎቱ ይኼ ነው።
ይህ ሰይጣናዊ ባህሪ እንደተጠናወተው ብዙ ማሳያዎች ቢኖሩም: ለ40 ዓመት ከበዘበዘው ህዝብ እና መሬት በለኮሰው እሳት ተለብልቦ ሲባረር ማይካድራ ላይ የፈፀመውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ መቼም አንረሳውም። ይህ ኃይል ዳግም ወደ ወልቃይት ጠገዴ ለመመለስ ለምን እንደሚፈልግም ከዚህ የበለጠ አስረጅ አንፈልግም። በሕይወት ቆመን የወንበዴው ቡድን የወልቃይት ጠገዴን መሬት አይረግጥም።
ሩቅ ዓላሚነት፣ ቀና ፍላጎትና ወንድማማችነት እስካለ ድርስ የሰማዕታትን የትግል አደራ በሚያስቀጥል አግባብ ትግሉ በአንድ የአመራር ቋት እንዲመራ የጋራ ትግል መስመር ውስጥ መግባት የተከዜ ዘብ ጥሪ ነው!
አውቀን እንማር!
አሸተ ደምለው ተድላ
የወልቃይት-ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አስተዳደሪ
ወያኔ ጉባኤውን ጀምሯል።
ቮድካውም Setting the record straight የሚል ካፕሽን የጨመረበትን የራሱን አቋም በፌስቡክ ለጥፏል።
የቮድካው ደብዳቤ ባጭሩ 👇
የእስካሁኑ ጉባኤዎቻችን ሳይንሳዊ ህዝባዊና ትክክለኛ ነበሩ።የዛሬው ግን በኔትወርክ የተሰባሰቡ ሰዎች የሚያደርጉት እርባና ቢስ መድረክ ብቻ ሳይሆን የህወሓትን ህጋዊ ዕውቅና የማያስመልስ ነው።እኛ በበኩላችን ተደራጅተን የህወሓትን ህጋዊ እውቅናን ለማስመልስ እንታገላለን።
--------
እንዳቅሚቲ Here is my take ......
1 -እዚህ ላይ ወያኔ ግልፅ የሆነ የመሰንጠቅ አደጋ እንደተጋረጠበት የሚጠቁም ነው።ቮድካው ስብሰባውን የጠሩት ሰዎች በኔትወርክ የተሰባሰቡ ናቸው እያለን ነው ።
2 - setting the record straight ሲል
ትክክለኛውን ትርክት ወይም መንገድ ወይም አቅጣጫ ልጠቁማችሁ ማለቱ ነው። የእነ ደብረፂዮን አካሄድ ስሁት መሆኑን ለማሳየት ሞክሯል።
3 - የህወሓትን ህጋዊ ዕውቅና ታግለን እናስመልሳለን ሲል የእነ አደመ ቡድን ያንን ማድረግ አይችልም እያለን ነው። ወይንም የአደመ ቡድን በምርጫ ቦርድ የተሰጠውን አዲስ የህወሓት እወቅና እሺ ብሎ ተቀብሏል እያለ ነው።
4 - ባጭሩ በትግላችን ህጋዊ ሰውነቱን የምናስመልስለት የድሮው ህወሓት ባለቤቶች እኛ እንሆናለን እያለ ነው።
5 - አንድ ፓርቲ ውስጥ "እኛ እና እነሱ" መባባል ከተጀመረ ደግሞ ከሁለት የመከፈል ዕጣ የሚቀር አይሆንም
// ዕውቅና የመስጠቱ ሂደት በመጓተቱ ወደ አዲስአበባ ሄድኩኝ።እዛው ላይ "እውቅና ሳታገኙ ጉባኤውን ማድረግ የለባችሁም" ብለው ነገሩኝ።ጉባኤውን በወቅቱ ያላካሄድነው በዚህ ምክንያት ነበር//
- ደብረፂዮን ነው ይሄንን ያለው
እና ታዲያ ዛሬ ላይ ጉባኤ አደርጋለሁ ብሎ እኝኝ የሚለው ወያኔ እውቅናውን መልሶ ስላገኘ ነው ?
ወይንስ "አወቅኩሽ ናቅኩሽ" እየተጫወተ ይሆን ? 😂😂
የጉድ አገር አሜሪካ
"Satanism is a very logical and rational religion" -Amber Rose
ከሁለት ቀናት በፊት በ 'Republican national convention' ተናጋሪ ከነበሩት ዋነኛዋ እሷ ነበረች !
የኡጋንዳ ህፃናት በትራምፕ ላይ የተፈፀመውን የግድያ ሙከራ በዚህ መልኩ አስመስለው ተጫውተውታል።
በውነቱ ምርጥ Performance ነው!
የኛዎቹ መሪዎችም "አስመሳዮች" ይባሉ ይሆናል እኮ ? የእነኚህን የኡጋንዳ ህፃናትን ትወና ቢመለከቱ እንዴት ያፍሩ ¿ ¡
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(ትዴፓ) ም/ሊቀመንበሩ ...
//ሁልሽም ተጠንቀቂ ። ወያኔ ትግራይ ውስጥ ወታደራዊ ኦፐሬሽን ለማድረግ ወስናለች //
ብለዋል !!!
እያንዳንድሽ ...ተጠንቀቂ ተብለሻል ተጠንቀቂ !
የርስበርስ ቡጥቡጥ መሆኑ ነው።ወደ ውጪ መገንፈሉ አይቀርም።የኦፐሬሽኑም አካል ነው
ከግም ጋር ያዘገመ ግም ነው - ምንም ጥያቄ የለውም !
-----------------------------------
ከወያኔ ጋር እየተሞዳሞድክ ሰርክ "ኢትዮጵያ አትፈርስም" ብሎ ወሬ ከስላቅ አይተናነስም።
እንዲህ ያለውን ወሬ ጋሽ ፑቲን "political massage" ብሎ ሲገልፀው እኔ ደሞ "አጉል ወሬ" እለዋለሁ😂
እውነት ለመናገር እንዲህ ካለ አጉል ወሬ ይልቅ "ውሃ ሽቅብ ፈሰሰ" ቢሉኝ አምናለሁ - ተዓምር ከፈጣሪ ስለሆነ😎