wlkayi | Unsorted

Telegram-канал wlkayi - Asfaw abreha

10124

News

Subscribe to a channel

Asfaw abreha

አይ አማሪካ ....
ትግራይ ውስጥ የሆነ ነገር ኮሽ ያለ እንደሁ ብርርርርርር !
የ'ርጎ ዝንብን የምጠየፈው በምክንያት ነው 😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

የሁለት መርከቦችን የግጭት አደጋ ተመልክታችሁ ታውቃላችሁ ?
ሁለቱ መርከቦች እንደሚጋጩ የምታውቀው እጅግ ቀድመህ ነው።ልክ እንደመኪና መሪህን ተጠቅመህ ከግጭቱ መትረፍ አትችልም።
ግጭቱ እንደሚከሰት እያወቅክም ቢሆን ግጭቱን ማስቀረት አትችልም። ታየዋለህ አታስቆመውም !
የኢኮኖሚ ወድቀትም (economic crash ) እንደዛው ነው።

Читать полностью…

Asfaw abreha

እኔ የነገርኳችሁን ቮድካው ነገ ወይም ተነገ ወዲያ ይደግምላችኋል።
አትቸኩሉ - እስከዛው ድረስ Busy የሚያደርግ የሆነ አጀንዳ ነገር አታጡም እኮ

(ጦቢያ - 13 months of agenda)

Читать полностью…

Asfaw abreha

ህዳር 08/03/1889 ዓ/ም

አቶ መርከን ኢድሪስ

ክቡር ጌታዬ ሆይ!
በሱዳን ቆይታዬ ስለተደረገልኝ እንክብካቤ እና ትብብር ምስጋናዬን ለመግለጽ እወዳለሁ። ለሱዳን መንግስት ያለኝን ልባዊ ምስጋና እንዲያስተላልፉልኝ በታማኝነት እጠይቃለሁ። በገዳሪፍ እና በአምራኩባ ያሉ ቢሮዎቻችሁን እና ሰራተኞችዎ የሱዳንን ብሄራዊ ደህንነት በተመለከተ የቋንቋ ችሎታቸው በጣም አጋዥ ሆኖ አግኝቻቸዋለሁ።

ወደ አምራኩባ ባደረኩት ጉዞ ከከፋኝ የኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር ቅርንጫፍ ኮሚቴ ጋር ተነጋግሬ ከአጠቃላይ አባላት ጋር ተከታታይ ስብሰባዎችን አካሂደናል። በሚቀጥሉት አንቀጾች ውስጥ ጠቃሚ ውሳኔዎች ሲተላለፉ ተመልክቻለሁ።

እኔ፣ ኮሎኔል እምሩ ወንዴ እና ክሊካቸው ከስልጣናቸው ተነስተዋል፤ ስለሆነም በምንም መልኩ የከፋኝን ህዝብ አርበኞች እና እናት ድርጅት ከፋኝ ኢትዮጵያ አርበኞች ግንባርን አንወክልም። በዚህ መሠረት የድርጅቱ መምሪያ ኃላፊ ሰነዶችን እና ሌሎች ንብረቶችን የማስተላለፍ ሥራ እንዲሠራ ተጠይቋል።

የክፋኝ ህዝብ አርበኞች ንቅናቄ ከፋኝ የኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር/KEPF እናት ድርጅት ጋር አንድ ሆነ።

በሱዳን ውስጥ የKEPF ብቸኛ ተወካይ የሆነው ብሄራዊ ኤክስኪዩቲቭ ኮሚቴ ለመመስረት አጠቃላይ አባልነቱ አምስት መኮንኖችን መርጧል። እነዚህም፦
➽አቶ አበራ አታላይ▭ የገንዘብና ድርጅት ኃላፊ
➽ አሸብሮም በርሄ▭ሁለተኛ ጸሃፊ እና የህዝብ አስተያየት
➽አቶ በየነ ሻጊዝ▭ የፖለቲካ እና የማህበራዊ ጉዳዮች ሃላፊ
➽አቶ ደረጄ አየለ▭ ዋና ፀሀፊ
➽አቶ መሀመድ ኢማም▭ ኢንተለጀንስ እና ወታደራዊ ጉዳዮች

የብሔራዊ ኤክስኪዩቲቭ ኮሚቴ ዓላማውን በመፈጸም ረገድ ያለው ስኬት የሚወሰነው በቢሮዎ ድጋፍ ላይ ነው። ስለዚህ የእርሶዎ መልካምነት በትህትና እጠይቃለሁ፤ የመላኪያ ሴኪዩሪቲ ፓስፖርት እና ቪዛ፤ እንደ አስፈላጊነቱ ከላይ ለተጠቀሱት የድርጅቱ ባለስልጣናት ማህተም እና የአባልነት መታወቂያ ካርዶች ናሙና በቅርብ ጊዜ ውስጥ ወደ ቢሮዎ የምንልክ ይሆናል።

እግዚአብሔር የሱዳንን ሪፐብሊክ ይባርክ
አመሰግናለሁ!
የእርስዎ አክባሪ፣ Dagnaw Zeleke

ትርጉም በልዑል ፀጋይ

Читать полностью…

Asfaw abreha

Nov 17/1996

Mr Merken Idris

Dear Sir,
Formost I like to express my gratitude for the care and cooperation forwarded to me during my day in the Sudan. I Honestly request your excellency to convey my heartful thanks to the government of the Sudan. I have found your office and your staff in Gedarif and Amrakuba very helpful their linguistivness in regards to Sudanese national security is very impressive.

During my trip to Amrakuba I have talked to Kefagn Ethiopian Patriotic front branch committee and have held a series of meetings with the general membership. I have witnessed the passage of important resolutions conveying in succeeding paragraphs.

I, colonel Imeru Wonde and his clique are removed from office and as such would not in any way represent Kefagn people Patriotic movement nor the parent organization Kefagn Ethiopia Patriotic front. Accordingly office is requested to effect transfer handing of documents and other property the department official of the organization.

The Kefagn People Patriotic movement has united with the mother organization Kefagn Ethiopian Patriotic Front/KEPF.

The General membership has elected five officers to form the national Excuitive Commitee is the sole representive of KEPF in the sudan. It comprises of
➽Mr Abera Atalay▭ Head of Finance and organization
➽Ashebrom Berhe▭second Secretary and public ralations
➽Mr Beyene Shagiz▭ Head of poltical and social affairs
➽Mr Dereje Ayele▭ Secretary General
➽Mr. Mohammed Imam▭ Intelligence and military affairs

The success of National Excuitive committee in fulfilling its objectives depends on the support of your office. Therefore, I humbly request your excellency to facilitate the issuance security pass and Visas. As may be necessary, to the above mentioned officials. A sample of the seal of the organization and that of membership identity cards will be sent to your office in the near future.

May God Bless the Republic of the Sudan
Thank you
Respectively yours,
Dagnaw Zeleke

Читать полностью…

Asfaw abreha

ልባም ልጅ!
ጭራሽ ዶሮዋን በሽንኩርት ልትቀይር?
  "What is this? " ትበል ?
እድግ በዪ !!
😂😂
እስኪ...Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

በፌዴራሉ መንግስት አማካኝነት ትጥቁን እንደፈታ ብዙ የተባለለት (የተዋሸለት) የወያኔ ሰራዊት ተልዕኮ
..............
// የፀጥታ ሃይላችን ራያን ወልቃይት ጠገዴንና ጠለምትን ወደ ትግራይ ለመመለስ ተልዕኮ ተሰጥቶታል //
- ነፈሰ በረደ ያስተላለፈው መልዕክት ጭብጥ

ከዚህ የተለየ ትርጉም ካለው ደግሞ ወዲህ በሉነ

Читать полностью…

Asfaw abreha

Persecution of the Orthodox Church is not only a double standard, but evil.

Читать полностью…

Asfaw abreha

የዩክሬን የፓርላማ አባላት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አገዱ።
የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አገሪቱ ውስጥ ምንም አይነት የአምልኮ አገልግሎቶችን እንዳይሰጥና ሙሉ በሙሉ እንዲታገድ የሚጠይቀውን ረቂቅ በአብላጫ ድምፅ አፅድቀውታል ።

Читать полностью…

Asfaw abreha

ሲብሰለሰል ሰንብቶ የለ ?.....
በሁለቱ አንጃዎች ድንገቴ ግጭት አንዱ ተሸኝቶ ሌላው መትረፉ አይቀርም - Obvious !

Читать полностью…

Asfaw abreha

ለወያኔ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ከታጩት 65 ሰዎች መካከል ቮድካውና ቡድኑ የሉበትም።
ዝርዝሩ ውስጥ በተራ.ቁ 44 ላይ የተጠቀሰው ደግሞ ባለፈው ሳምንት ስለ Nash equilibrium ምንነት ማብራሪያ የሰጠንና የአለም ገብረዋህድ ቤተኛ የሆነው አባዲ ገብረስላሴ ነው 😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

በሂመቲ የሚመራው የሱዳኑ RSF ጦር አል ፋው በተባለ አካባቢ የማረካቸውን በመቶዎች የሚቆጠሩ የወያኔ ታጣቂዎችን የሚያሳይ ቪዲዮ አሁን በTG ገፁ ላይ ለጥፏል

Читать полностью…

Asfaw abreha

//ከህወሓት ጉባኤ ራሳቸውን ባገለሉት በእነ ጌታቸው ረዳ አንጃ ለእሁድ የተጠራው ህገወጥ ስብሰባ በፀጥታ ሃይሎች እንዲበተን እናደርጋለን//
- የደብረፂዮን ቡድን ዛቻ

TDF ግን የማን ነው ? (የፀጥታ ሃይል ሲሉ TDF ማለታቸው ነው)
ቮድካው ይህ የTDF ሃይል ለማንም አካል መወገን እንደሌለበት ትናንት አሳስቦ ነበር።

**ትጥቅ እንዲፈታ ሲጠበቅ ስያሜውን ብቻ የፈታው TDF አሁን የሁላቸውም(የሁሉም) ስጋት ሆኗል - የሁሉም ! 😎😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

ተናግሬ ነበር ባጥር ተንጠልጥዬ ፣
እሳትና ጭድ ባንድ አይኖሩም ብዬ።😂

የአ.ደ.መ ቡድን የቮድካውን ቡድን ጫረ (አገደ)😂

እስኪ ይቺን ተመሰጡባት 👇

//በ14 ኛው ጉባኤ ያልተሳተፉ የቀድሞ የህወሐት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ካሁን በኋላ ተራ አባላት ሆነው መቀጠል የሚችሉ ሲሆን ምንም አይነት የአመራርነት ሚና አይኖራቸውም//
ከዛሬው የወያኔ መግለጫ የተወሰደ

Читать полностью…

Asfaw abreha

"ጌታቸው ረዳ ልክ እንደዛዲግ አብርሃ ብሔሩን ይቀይር"
- ዳዊት ከበደ

//ኖኖኖ ዳዊት አዋቂ ተብለህ እያለ እንደዛ'ማ አይባልም።ከተጠራጠርክ "ጌታቸው ረዳ ብሔሩ ምንድነው ? ተብሎ ነው የሚጠየቀው" //
---- እኔ

Читать полностью…

Asfaw abreha

War - "Mr.williams was it worth it ?"
Mr.Williams - "No !"

Читать полностью…

Asfaw abreha

when wife is driving ....
😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ፖለቲከኛና የህግ ሰው ስትሆን ልክ እንደቮድካው እንዲህ ተጠንቅቀህ ትፅፋለህ።
ቮደካው በቃ ለዛሬ አድናቂህ ነኝ 😂😂
============================

//ይህ ሰነድ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር የሚያገናኘው አንዳችም ነገር የለም።ስጋት የገባችሁ ወገኖች ካላችሁ ግን በትግራይ በኩል የተፈረመ ሰነድ እንደሌለ እወቁ//
- ቮድካው በገፁ የፃፈው ነው
አዎ ቮድካው ትክክል ነው ! ሰነዱን ተስማምቶ የፈረመበት ህወሓት ነው - የእነ አ.ደ.መ አንጃ ።
ቮድካው "በትግራይ በኩል የተፈረመ ሰነድ የለም" ማለቱ ህወሓት በተባለ ፓርቲ የተፈረመ ሰነድ ለመሆኑ እየጠቆመ ነው።ያው በፌዴራሉ መንግስት አማካኝነት እውቅና ያለው ወቅታዊው የትግራይ ተጠሪ ጊዜያዊ አስተዳደሩ እንደሆነ የሚታወቅ ነው።
የቮድካው ሙግት አሳማኝነቱ ጥያቄ የሚያስነሳ ቢሆንም "ህወሓት ስለፈረመ ትግራይ ፈረመች አይባልም " እያለን ነው።
በነገራችን ላይ እዚህ ላይ ግን በጣም ግልፅ መሆን ያለበት ነገር አለ። ቮድካው " ሰነዱ ውድቅ ይደረግልን " እያለ ነው።

P.S
ግልፅ ነው ? ግልፅ ነው ወይ ?
BTW by "ግልፅ ነው ወይ ?" , I mean " በጣም በጣም ግልፅ ነው ወይ ?" 😎😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

ከሾለኩት መካከል እነኚህ ሁለቱ (ገፅ 2 እና ገፅ 8) ሾልከውብኝ ነበር - አገኘኋቸው
😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

Democratic national convention
የካማላ ሃሪስ የምረጡኝ ዘመቻ በትዕይንት የተሞላ ብቻ ሆነሳ?
የባንቡላ ነገር ...

የዚች ትዕይንተኛ ትዕይንት ደግሞ የተለየ ነው።......ከወሬዋ የምላሷ 😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

እንናገር ካልን እኛም ነፍ ብሶት አለን።አሁን ለምሳሌ እሰፈራችን ከሚገኘው "የእናት ጓዳ" ምግብ ቤት ውስጥ "ቅቅል" ብላችሁ ብታዙ ከሁለት የተጋጠ አጥንት ጋር የሚቀርብላችሁ አንድ ሳፋ ሙሉ ውሃ ነው።እርግጥ ቅቅላቸው ሽንኩርት free ነው።
ለምን ይዋሻል ? እውነቱ ይውጣ ካልን ግን የሰፈራችን ላጤ "ቅቅል" እየበላ አይደለም ! ውሃ እየተጋተ ያለበት ሁኔታ ላይ ነው ያለው !

በነካ እጃችሁ "ቅቅል"ንም ንኳት !
😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

😂
እስኪ....Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

‼️

“Faith is eternal, Faith is glorious, our Faith is Orthodox!”


Protest against the ban of the old Orthodox Church in Ukraine

Читать полностью…

Asfaw abreha

Ethioforum የተሰኘው ሸለመጥማጥ ሱዳን ውስጥ ስለተማረኩት የወያኔ ታጣቂዎች አልሰማም መሰል

Читать полностью…

Asfaw abreha

Kjetil Tronvoll - ከሁለት ያጣ ጎመን 😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

أشاوس الدعم السريع يأسرون المئات من مرتزقة «التغراي» الذين يقاتلون مع الجيش في محور الفاو

The brave RSF soldiers capture hundreds of "Tigray" mercenaries fighting alongside the SAF in the Al Faw axis

#معركة_الديمقراطية
#حراس_الثورة_المجيدة

Читать полностью…

Asfaw abreha

//በጦርነቱ ጊዜ ኮንትሮባንድ ላይ በስፋት ተሰማርተን ነበር።ስራውን ኖርማል አድርገነው ነበር።እውነቱን ለመናገር ስራው አዋጭ ነው።አሁን ወደ ህጋዊ ስራ ለመመለስ አስቸግሮናል //
- ቮድካው ነው ይሄንን ያለው።

ወያኔ በኮንትሮባንድ ስራ ውስጥ በሰፊው መዘፈቋን መናገሩ እውነት ነው - ምንም ጥያቄ የለውም።
ሌላው ግን ወደ ህጋዊ ስራ ለመመለስ ጥረት እንዳደረጉ አስመስሎ ያወራው ወሬ ግን ከራሱ ጉንጭ አልፎ የሚያሳምን አይደለም።ውሸት ነው።
ምክንያቱም ወቅታዊው የወያኔ ትልቁ ቢዝነስ ኮንትሮባንድ ስለሆነ !!
ከዚህ በፊት በዚህ ዙሪያ መጠነኛ ጥቆማዎችን ሰጥተን ነበር ።ካስፈለገም በሰፊው ...😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

የወያኔን መግለጫ ተከትሎ "ቮድካው ላይ Coup d'état ተፈፅሟል" የሚሉ ትርጁማኖችን እያየሁ ነው።
ምናገባኝ ?😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ፓሪስ
ድንቄም ኦሎምፒክ 😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

"ጠላቶቻችን ... ጠላቶቻችን ...ጠላቶቻችን.." እንዳሉ ሰላሳ አንዱን አመት ደፈኑት !
👇
//አንድ ላይ ሆነው ጦርነት የከፈቱብን ጠላቶቻችን ዛሬ እርስ በርሳቸው እየተባሉ ነው።የፕሪቶሪያው ስምምነት ችግርን ብቻ አላመጣም።እንዲህ ያለ በጎ ነገርም አሳይቶናል //
- Whatever his name is ( ወያኔነቱን ነው የማውቀው )

አሁን ከእነዚህ ሰዎች ጋር አንድ አገር ውስጥ አንድ ላይ መኖር ይቻላል ወይ? ከምር አይጨንቅም ግን ?

(በዚህ ዙሪያ አንድ ትልቅ የፓናል ውይይት መድረክ ቢዘጋጅስ ?😂 )

Читать полностью…
Subscribe to a channel