wlkayi | Unsorted

Telegram-канал wlkayi - Asfaw abreha

10124

News

Subscribe to a channel

Asfaw abreha

የቅድሙ Misunderstanding ሲንቦረቀቅ
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

የጀርመን የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው።
"ዩክሬን ወታደሮች የጦር ሜዳ የጀግንነት ውሎ" ብሎ ያቀረበው ቪዲዮ call of duty የተሰኘው ፊልም ሆኖ ተገኘላችሁ

😂😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ካድሬው የአገሪቱን ኢኮኖሚ ሲያግዝ ....

መቼም አያሳየኝ የለ? በቃ ነገ ደሞ 'ሲሸለም' ሊያሳየኝ ነው 😂😂

እስኪ .....Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

The ugly truth....

ወያኔ ከውልደቷ ጀምሮ የደከመችለት የመገንጠል አጀንዳ በግል አልሳካ ሲላት ከራሷ ጥረት ባልተናነሰ የፍልፈል መለኞቿ መላ ታክሎበት አጀንዳው የጋራ እንዲሆን ሆነ።
ይኼውና የዘመናችን ትልቁ ሴራ እየተሳካ ይመስላል።መለያየትን የሚጠየፉ ዜጎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየመነመነ መጣ።

ምናልባት ግን አንድ እድል አለ - ምናልባት....
😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

መልስ የሚሰጠኝ ካለ ጥያቄ አለኝ ጓዶች

DDR "ቦርድና ጡሮታ" የሆነችው ከመቼ ወዲህ ነው ?
=================
DDR ሲባል ታጥቀው ሲዋጉ የነበሩ የአንድ ቡድን አባላትን ትጥቅ በማስፈታትና የወደፊት ኑሯቸውን የሚያግዝ ተመጣጣኝ የመቋቋሚያ ድጋፍ በማድረግ ወደ ሰላማዊ ህይወት እንዲመለሱ ማድረግ ነው።
ነጮቹም ምህፃረ ቃሉን ሲሰጡን እንዲያ ብለው ነው የነገሩን ።
What is the concept of DDR?
Disarmament, Demobilization and Reintegration (DDR) is a process through which members of armed forces and groups are supported to lay down their weapons and return to civilian life.

ጄ/ል ፃድቃን ገብረተንሳኤ ደግሞ እዚህ መድረክ ላይ ሹክ እንዳለን ከሆነ DDR ሌላ ትርጉምም አለው ማለት ነው😎

ጄኔራሉ እንዲህ ይላል 👇
"ስለDDR ዳንኤል ብርሃኔ በገባው ልክ ለማብራራት ሞክሯል። ለመረጃ ያህል አንድ ነገር ልንገራችሁ።እስካሁን ድረስ በDDR ምክንያት ከሰራዊቱ እየተቀነሱ ያሉት እኮ የትግራይ የፀጥታ ሃይሎች ሰራዊቱ ውስጥ ሊቆዩ አይገባም ብሎ ያሰናበታቸውን ታጣቂዎች ናቸው ። እነዚህ አባላት በዕድሜ መግፋት ፣ በጉዳት እና መሰል ምክንያቶች ለውትድርና አይበቁም የተባሉ ናቸው።ይሄ ደግሞ ሰራዊታችንን ብቁ የሚያደርግ እንጂ የሚበትን አይደለም "
---------------------------------------------------------------
እንዴት እንዴት ነው ይሄ ነገር ?
እኔ እኮ በእድሜ መግፋት ሳቢያ ከሰራዊቱ የሚሰናበቱት "ጡሮታ ወጡ" ሲባል እንዲሁም ደግሞ በጉዳትና በቁስል የሚሰናበቱት ደግሞ "ቦርድ ወጡ" ሲባል እየሰማሁ ነው ያደኩት።እና ከመቼ ወዲህ ነው DDR "ቦርድና ጡሮታ" የሆነችው ?

ፃድቃን 👇

Читать полностью…

Asfaw abreha

ሚዲያቸው ላይ በአማርኛ ብቻ ሲናገር ነበር የምሰማው።
ወደ ኋላ ተመልሰው ይወቅሱት ይሆን ?
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

የፈራሁት ሆነ - ገብረ ገ/ፃድቃን ዳንኤል ብርሃኔን ገባለት !!

"ለወደፊቱ በአማርኛ የሚናገር ፓነሊስት ከምታቀርቡ በትግርኛ የሚናገር ሰው ብታቀርቡ የተሻለ መሆኑን ለዚህ መድረክ አዘጋጆች እመክራለሁ"
- ይሄንን ያለው ገብረ ገብረፃድቃን ነው

(በነገራችን ላይ የTDF ቃልአቀባዩ ገብረ ገብረፃድቃን ፖለቲካውን እንዲህ ሲያቦካው ማየት የወያኔዎቹ ፖለቲካ አይረቤነቱን የሚጠቁም ነው። ታስታውሳላችሁ አይደል ? የፕሪቶሪያው ስምምነት በወያኔ ታጣቂዎችና በመንግስት የተደረገ ስምምነት ነው ሲባል ደብረፂዮንን ጨምሮ ስንቱ የወያኔ ጉማሬ በስምምነቱ ባለቤቶች ዙሪያ የየራሱን የተመቸ አካል እየሰየመ ሲተራመስ እንደነበር ?)

ለማንኛውም ግን ገብረ ገብረፃድቃን ዳንኤል ብርሃኔን ሲገባለት አዳምጡ 😂😂

"ለወደፊቱ በአማርኛ የሚናገር ፓነሊስት ከምታቀርቡ በትግርኛ የሚናገር ሰው ብታቀርቡ የተሻለ መሆኑን ለዚህ መድረክ አዘጋጆች እመክራለሁ"

Читать полностью…

Asfaw abreha

አቶ አረጋ ከበደ ከሲሳይ አጌና (ሉዓላዊ ሚዲያ) ጋራ የነበራቸውን ቆይታ እያየሁ ቆየሁ።
ለአንደኛው ጥያቄ የሰጡትን ምላሽ ሰማሁኝና አላስችል ብሎኝ ቃመጠይቁን ሳልጨርስ እዚህ FB ላይ መጣሁ።
ጥያቄው - በፕሪቶሪያው ስምምነት ደስተኞች ናችሁ ?
የአቶ አረጋ መልስ - ጦርነቱ በተለይ በአፋርና በአማራ ክልሎች ላይ ይካሄድ የነበረ መሆኑ የሚታወቅ ነው። በመሆኑም የህዝባችንን ሞትና ስቃይ የሚያስቀርልን ሰምምነት በመሆኑ አዎ በስምምነቱ ደስተኞች ነን ።
-------------------------------

እዚህ ላይ......
አቶ አረጋ ከበደ በዋነኛት የሚመሩት የአማራውን ህዝብ ነው። እርግጥ የትግራይን ህዝብ "ህዝባችን ነው ቢሉ" ምንም አልሳቱም- እውነታቸውን ነው።
የምላሻቸው ድምፀት ግን እሳቸው በሚመሩት የአማራ ህዝብ ዙሪያ እንደሆነ ከድባቡ (context) መረዳት ይቻላል።
በነገራችን ላይ የፕሪቶሪያው ስምምነት የተፈረመው የኢ/ መከላከያ ሰራዊት መቀሌን ለመቆጣጠር አዲግራት ጫፍ ላይ እንደደረሰ የተፈረመ መሆኑ ልብ ይሏል ።
አሁን የኔ ጥያቄ ...👇
ወያኔ የአማራ ህዝብ ስጋት ከመሆን እጅግ ርቆ አመራሮቹን ከነቅራቅንቦው ሰብስቦ መቀሌ Cage ውስጥ ታጥሮ በሚቁለጨለጭበት ሰዓት ላይ የፕሪቶሪያው ስምምነት እንደተፈረመ የሚዘነጋ ነው እንዴ ???
(ወቅቱ እሳቸው የሚመሩት ህዝብ ከ"at harms way" እጅግ ርቆ ነበር )

ክቡር ፕሬዚዳንት .... With all due respect መልስዎ አልጣዳልነም ‼️

(አሁን ወዳቋረጥኩት ቃለመጠይቅ ልመለስና ልጨርሰው 😂)

Читать полностью…

Asfaw abreha

አሜሪካኖቹ ይሄንን ቢሉ አይገርምም 😂
👇
//ምን እንደተባባሉ ማንም የሰማ የለም ። ነገር ግን የሆነ ምንነቱ ያልታወቀ ስምምነት ላይ ሳይደርሱ አይቀሩም።መጨረሻ ላይ ተጨባብጠዋላ//

Читать полностью…

Asfaw abreha

ዳኒ ፓነሊስት ኖሯል ለካ ....
"ችግር የለውም ዳኒ አማርኛ ማዳመጥ ስለምንችል በአማርኛ መናገር ትችላለህ" ተብሎ ቋንቋ ቀይሮ እየተነተነተነተነ ነው

Читать полностью…

Asfaw abreha

ጥንታዊ የሃይማኖት ተቋማትን ማጥፋት የአሜሪካን የ50+ አመታት  ትልም ቢሆንም ከጥቂት አመታት በፊት የሆነውን የጆ ባይደንን ፣ የሂላሪ ክሊንተንንና የማይክ ፖምፔዮን ሚና  እዚህ ዶክመታሪ ቪዲዮ ላይ ከ20ኛው ደቂቃ በኋላ ያለውን ተመልከቱ።

Читать полностью…

Asfaw abreha

ምኑን አጥተው ምኑን ሊያገኙት ማንንስ ጎድተው ምኑን ሊያሳጡት ይሆን እንዲህ የሚጠዳደፉት ?

Читать полностью…

Asfaw abreha

እግረ መንገድ ......

መዘክር አባዲ ዘሙ ወያኔንና ገመናዎቿን በተመለከተ የዩቲዩበሮች ተመራጭ የመረጃ ምንጭ ነው።እውነቱን ለመናገር በተለይ በጦርነቱ ወቅት በወያኔ በኩል የነበረውን የቀን ተቀን ኹነት በቅርብ ይከታተል የነበረ ሰው በመሆኑ መረጃዎቹ እንከን የላቸውም ።
ነገር ግን ....
በጦርነቱ ወቅት ወደ ጎንደር ፣ ወደ ባህርዳርና ወደ አስመራ ይተኩስ የነበረውን የወያኔውን የሚሳኤል ክፍል በበላይነት ይመሩ ከነበሩት ሰዎች መካከል መዘክር አባዲ ዘሙ አንዱ እንደነበረ እነዚህ ዩቲዩበሮች ያውቃሉን ?
የወያኔውን የሚሳኤል አሃዱ በበላይነት ከሚመራው
'ወዲ ፀሃዬ' ቀጥሎ የነበረው ሁነኛ ሰው መዘክር አባዲ ነበር።

(ሃይለ ታደለ (ሃይለ መጋል) በጊዜው ሚሳኤሉን ጭኖ ከቦታ ቦታ ያንቀሳቅስ የነበረውን መኪና ይዘውር የነበረ ሹፌር ነው። ይህ ሹፌር ከወዲ ፀሃዬ ቀጥሎ መመሪያዎችን ይሰጥ የነበረው መዘከር አባዲ እንደነበረ በአንድ ወቅት ለአንድ ሚዲያ መናገሩን አስታውሳለሁ)

Читать полностью…

Asfaw abreha

"የምርት መሰብሰብ የመጨረሻው ምዕራፍ (ነገፋ) ላይ የደረሳችሁ ገበሬዎች ከ115 - 120 ኪሎ መያዝ የሚችል ከረጢት (ማዳበሪያ) አስመጥቻለሁና በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኔ ማግኘት ትችላላችሁ " ይላል ....አህሚዳ አብዱ (ስ.ቁ +251918445340 - ሁመራ )

Читать полностью…

Asfaw abreha

Who did this ?
አዲሱ የትራምፕ ስራ በወዳጆቹ ሲበረታታ 😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

በእንዲህ አይነት misunderstanding ውስጥ ሆነን ተገኝተናል ጎበዝ
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

DDR 'ን ሲሳለቁበት
👇

ማሳሰቢያ
የDDR ፎርም ሞልታችሁ ስታበቁ በፍቃድም ይሁን ያለፈቃድ ከግቢው የወጣችሁ የጦር ጉዳተኞች በሙሉ እስከ 18/2/2017 ዓ.ም ድረስ ህክምናችሁን በተከታተላችሁባቸው ተቋማት ውስጥ ትገኙ ዘንድ እናሳስባለን

Читать полностью…

Asfaw abreha

"I will be Orthodox Russian by tomorrow" Candace Owens

Many more across the West are turning to Eastern Orthodoxy.
What do you think the reason might be ?

Читать полностью…

Asfaw abreha

//ምንም እንኳን ትግራይ ፌዴሬሽኑ ውስጥ ሆና ነፃ ሀገር ለመሆን ሂደት ላይ ብትሆንም አሁን ላይ እኔ በሱ ዙሪያ ለመናገር አልፈልግም።ቤተክርስቲያናችን ግን ከኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሙሉ በሙሉ ተገንጥላለች።ያ ማለት መንበረ ሳላማ በቃ ልክ እንደ ግብፅ ወይም ልክ እንደ ኤርትራ ወይም ልክ እንደ ኢትዮጵያ ወይም ልክ እንደ ሶሪያ ራሷን ችላ የቆመች "ሃገር" ሆናለች ማለት ነው። ይህ ለትግራይ ትልቅ ብስራት ነው።//
- ሰረቀ ብርሃን
==========================

በበኩሌ ከታች ያለውን በተደጋጋሚ ስናገረው የነበረ ነው።
👇
Religious ትግራይ ነፃነቷን ካወጀች የ political ትግራይ እጣ ፈንታም ተመሳሳይ እንደሚሆን ለመገመት የሚከብድ አይደለም። ከትግራይ ህዝብ መካከል ከ80 % በላይ የሚሆነው የኦርቶዶክስ ቤ/ክ አማኝ መሆኑን ከተረዱ በቂ ነው !
አሜሪካኖቹ የዩክሬንንና የሩሲያን ህዝብ ለያይተው ተቃርኖ ውስጥ እንዲገቡ ብሎም ዛሬ ላይ ጦር እንዲማዘዙ ያደረጉት ህዝቡን አንድ አድርጎ ለዘመናት ያቆየውን ሃይማኖት መስበር ላይ በመስራታቸው (በማሴራቸው) ነው።
( ይሄንን የነጮቹን ሴራ የተመለከተ አጭር ዶክመንተሪ ከሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ቻነሌ ላይ አጋርቻለሁ።ጊዜ ካገኛችሁ ብትመለከቱት መልካም ነው)

Читать полностью…

Asfaw abreha

እግረ መንገድ ....
የሆነ ቀን ላይ ስለ ሚሳኤል ምድብተኛው መዘክር አባዲ ዘሙ ትንሽ ነገር ፅፌ ነበር አይደል።

የእግረ መንገድ ጨዋታችንን በትንሹ እንቀጥል ...

መዘክር አባዲ የትግራዩ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት በዋዜማዎቹ ቀናት ወደ ሁመራ መጥቶ ነበር ።እውነታው ሌላ ቢሆንም እሱ ግን አንበጣን ለመከላከል የሚያግዙ የርጭት ድሮኖችን በሱዳን በኩል ለማስገባት እንደመጣ ነበር በወቅቱ ያስወራው።በጊዜው አስተዳዳሪ ወደነበረው ርስቁ አለማው ቢሮ ገብቶ ትብብር እንዲደረግለት ቢጠይቅም ርስቁ አለማው ግን ዞኑ ውስጥ የነበረው የፌዴራል ፖሊስና መከላከያ ሰራዊት አስተዳደሩን በአይነ ቁራኛ እየተከታተሉት እንደሆነ ጠቅሶ ስራውን ከአስተዳደሩ ቀጥተኛ ድጋፍ ውጪ እንዲሰራው መክሮና ሁነኛ ሰዎችን እንዲያግዙት መድቦ እንደላከው ባቅራቢያው ለነበሩ ታማኝ ሰዎቹ መናገሩን አውቃለሁ ።
በዚሁ መሰረትም አባቱ አቶ አባዲ ዘሙ የሱዳን አምባሳደር እንደነበሩ የሚያውቁ የሱዳን ባለስልጣናት "የጠየኩትን ሁሉ ሳያንገራግሩ ይፈፅሙልኛል" በሚል ልበ ሙሉነት ልጉዲ ጠረፍ ድረስ በመሄድ የመግቢያ ፈቃድ ጠየቀ።እንዳለመታደል ሆኖ ይሁን የጠማማ አጋጣሚ ነገር ባላውቅም ፈቃድ ተከልክሎ እንደተመለሰም አውቃለሁ።
መዘክር አባዲን እና ቮድካውን አንድ የሚያመሳስላቸው የጋራ ባህሪ አላቸው - ቦርቧሬነታቸው።
ሁመራ ውስጥ እያለ በርካታ የግልና የቡድን ምስጢሮችን ይበትን ነበር።ከእነዚህ መካከልም ከኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ጋራ አብረው የተማሩ መሆናቸውን ከመናገር ባለፈ ግቢ እያሉ ከኦቦ ሽመልስ ጋራ ፈርሸው የተነሱትን ፎቶግራፍ አብረውት ፈርሸው ይውሉ ለነበሩት የሁመራ ወጣቶች አውጥቶ ያሳይ ነበር።
መዘክር ግን አሁን የት ነው ያለው ?
አዲስአበባን ወጣ ገባ እያለ እየጎበኛት ከሆነም አይገርመኝም!

(መቼም መንገደኛ ያልቅ እንደሆነ እንጂ መንገድ'ማ አያልቅም አይደል ? ያው የሆነ ሰዓት ላይ ከመንገዳችን እያረፍን የእግረመንገድ ወሬያችንን በትንንሹ እየቆራረጥን እንቀጥላለን)

Читать полностью…

Asfaw abreha

እኛ እኮ ሰብአዊነት ይዞን ከዛሬ ነገ ምን አደረጉት እያልን ነው። አንተ ግን ዛሬም ድረስ "ሁመራ፣ ማይካድራ፣ ማይጋባ ፣ ቆራሪት " እያልክ የማይጨበጥ ቅዠት ላይ ተጣብተሃል።
ስንቴ እንንገርህ ?
ከተከዜ ወዲህ ያሉት አካባቢዎች በሙሉ ለምኞትም እንኳን የተከለከሉ ናቸው ‼️

Читать полностью…

Asfaw abreha

የራሺያ ማርሺያል አርት 😂

ክላሽንኮቭ is iconic

Читать полностью…

Asfaw abreha

ኤሪክ ለ20 አመታት ያህል ተንተባትቧል።።መንተባተብ (stuttering) ያለ ነው፤በዚህ ልክ ሲሆን ግን ይገርማል።
እዚህ ላይ ደግሞ ኤሪክ በጣም ብሶበት የታየበት አጋጣሚ ነበር።አንድ ቃል ለማውጣት 4 ጊዜ ሞከረ-አልቻለም ።
በመጨረሻም "I can't get it out" ብሎ እጁን ሰጠ።
ይህ ቪዲዮ የቆዬ ነው - ለ "Goodnight" ግን ይመጥናል !
ያው ዋሾም እኮ ሲዋሽ ይንተንባተባል😎

እስኪ......GoodNight !!

Читать полностью…

Asfaw abreha

“Those who survive a nuclear war will envy the dead.

A vote for Kamala is a vote for nuclear war.”


— Robert F.Kenedy

Читать полностью…

Asfaw abreha

ትግራይ ቲቪ ይቺን ፎቶ ገፁ ላይ ደጋግሞ ከለጠፈ "ዳንኤል ብርሃኔ የቮ*ካው ወገን ነው" ማለቱ ነው።
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

Minorsን ኢላማ ያደረገ ባዕዳዊ ፆታዊ ትንኮሳ should be punishable by law
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

መንበረ ሰላማ ከኢ/ኦ/ቤ/ክ መገንጠሉንና የራሱን ሲኖዶስ መሰየሙን ዛሬ በይፋ አውጇል ።

i.e
1- የፖለቲካል ትግራይ መሪዎች የዘመናት ህልማቸውን በውኑ የሚያዩበትን መንገድ እየጠረጉ ነው !
2- "ተዉ" ማለት ሲገባው "ዝም" ያለው አካልም በአንድ ድንጋይ ሁለቱን ጥሎ የራሱን መንገድ እየጠረገ ነው😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

"የኤርትራ ተቃዋሚ ነኝ" በሚል ሽፋን ሲንቀሳቀስ የቆየው "አሰና ቲቪ" ከወያኔ በሚደረግለት የገንዘብ ፈንድ በዋነኛነት የወያኔን ተልዕኮ ይዞ ሲሰራ እንደቆዬ ቮ*ካው ባጋለጠ ቅፅበት የአሰና ቲቪው አማንኤል እያሱ እየተንበቀበቀላችሁ ነው 😂😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ትዝታ አያረጅም
ፍቅር አያረጅም
ውበት ቢጠወልግ
ሰውነት ቢጃጅም
........
( ምኒልክ ወስናቸው )

Читать полностью…

Asfaw abreha

ይህ ፋብሪካ ለ24 ሰዓቶች የማምረት ስራውን ካከናወነ በአንድ ቀን ብቻ 1000 ስከድ ሚሳኤሎችን መጋዘኑ ውስጥ ማከማቸት ይችላል።
ይህ የቻይና ተቋም ነው !!
በበኩላችን መረጃውን አጋርተናል። "ቻይና ምን ያህል መሰል ፋብሪካዎች አሏት ?" ለሚለው ጥያቄ አሜሪካና አውሮፓ ይጨነቁበት 😂😂

Читать полностью…
Subscribe to a channel