"ሰረቀ ብርሃን " - የአለም ሰው !
በተሾሙ 3 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ባሳዩት የችኩልነትና ያለመረጋጋት ባህሪ ምክንያት ስራዎን ባግባቡ መስራት ስላልቻሉ ከዛሬ ጀምሮ ተጭረዋል!
እባክዎን የቢሮ ቁልፉን አስረክበው ወደሚሄዱበት ይሂዱልነ 😂😂
(በ2009 ዓ.ም የተፃፈ ደብዳቤ)
We remember !
ማይካድራ ላይ በወያኔ የተፈፀመውን ጀኖሳይድ በማጋለጥና ወንጀሉ በአለማቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ይታወቅ ዘንድ ከፊት ተሰልፈው ሰብዓዊ ግዳጃቸውን ከተወጡት መካከል ካናዳዊውን ጄፍ ፒርስን (Jeff Pierce) አለማስታወስ አይቻልም።
Jeff Pierce - simply "Thank you" ‼️
.... በወልቃይት ወረዳ የወልቃይት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህር የሆነው ብርሀኑ ሙጬ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎችን "ፈተና ስለምትፈተኑ የያዛችሁትን የሞባይል ስልክ አምጡ" በማለት በቁጥር 18 የሚሆኑ ሞባይሎችን ይዞ ተሰውሯል።
ይህ የስርቆት ወንጀል "መምህራቸውን ሊያከብሩና በጎ አርአያነቱንም ሊከተሉ ይገባቸው ከነበሩ ተማሪዎች ላይ የተፈፀመ መሆኑ " ከሌሎች መሰል የስርቆት ወንጀሎች የተለየ ያደርገዋል።
የወረታ ቀበሌ 3 ልጅ የሆነው ይህ መምህር ከስርቆት ወንጀሉ በላይ ክቡሩን የመምህርነት ሙያ አዋርዷል።
የወልቃይት ወረዳ ትምህርት ቤት "ወንጀለኛውን ወደ ፍትህ ማቅረቡ ከራሱ ከፍትህ እሳቤው እጅግ በላቀ ሁኔታ ግንዛቤንና ትምህርት ሰጭነቱን ታሳቢ በማድረግ በጥቆማ ተባበሩኝ" ሲል ጥያቄውን ለህዝብ አቅርቧል።
እግረ መንገድ ....
Henry kissinger እኤአ ከ1973 - 1977 ዓም ድረስ የአሜሪካ ሴክሬታሪ ኦፍ ስቴት (አሁን ብሊንከን የያዘውን የስልጣን ቦታ ማለት ነው) ሆኖ ያገለገለ ነው። እኤአ በ1973 ዓ.ም የኖርዌዩ የኖቤል ሸላሚ ተቋምም የሰላም ተሸላሚ አድርጎት ነበር።
👇
Henry Kissinger's policy advice on Ethiopia, given in 1972, recommended exploiting internal tensions and divisions within the country, including ethnic, religious, and other differences, to maintain perpetual tension and conflict.
*Key Aspects of Kissinger's Policy Advice*
1. *Exploiting ethnic divisions*: Kissinger suggested using ethnic differences to create conflict and undermine national unity.
2. *Religious divisions*: He also recommended exploiting religious differences to fuel tensions.
3. *Weakening national identity*: Kissinger's strategy aimed to erode Ethiopia's national identity and self-esteem.
*Historical Context*
Kissinger's policy advice built upon earlier colonial strategies, such as Lord Macaulay's 1835 proposal to undermine Ethiopia's spiritual and cultural heritage.
*Sources*
1. National Security Study Memorandum 200 (NSSM 200): Implications of Worldwide Population Growth for U.S. Security and Overseas Interests (1974)
2. "The Kissinger Study on Southern Africa" by Mohamed A. El-Khawas (1978)
3. "Kissinger's Ethiopia Policy" by Theodore M. Vestal (1991)
4. "Ethiopia: A History" by Richard Pankhurst (1998)
*Impact*
Kissinger's proposals have contributed to ongoing ethnic and religious conflicts in Ethiopia, with radicals receiving training and support from external forces.
*Consequences*
1. Divisions and tensions along ethnic and religious lines.
2. Weakened national identity and self-esteem.
3. External interference in Ethiopia's internal affairs.
*References*
1. Vestal, T. M. (1991). Kissinger's Ethiopia Policy. Journal of Ethiopian Studies, 24(1), 1-18.
2. El-Khawas, M. A. (1978). The Kissinger Study on Southern Africa. Journal of Southern African Studies, 4(2), 157-170.
3. Pankhurst, R. (1998). Ethiopia: A History. Wiley-Blackwell.
4. NSSM 200: Implications of Worldwide Population Growth for U.S. Security and Overseas Interests (1974).
ትራምፕ ነገሰም አይደል ?
ይቺ አሽከር ግን የሺ ዢን ፒንግ የልጅ ልጅ ልጅ ሳትሆን አትቀርም።
እስኪ ተመልከቷት - "አበባ አየሁሽ"ን በማንዳሪን እንዴት አሳምራ እንደተጫወተችው ......¡¡
😎(😂)
ትራምፕ ከመመረጡ በፊቱ ስሙን መሬት አውርዶ እየፈጠፈጠ ሲሞጣሞጥ የነበረው ሁሉ አሁን ትራምፕ መመረጡን ሲያውቅ ጊዜ ደሞ ምንም ሳያፍር ተገልብጦ ስሙን ሰማይ ሰቅሎ እየተሞጣሞጠ ያለበት ሁኔታ ላይ ነው ያለው!
ዝምታም እኮ የጨዋ ነበር😎
ምድረ ቡትርፍ ...😂
// ለእርቅና ለሽምግልና ተስማምተዋል ተብሎ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ከእውነት የራቀ መሆኑን እናሳውቃለን//
- የወያኔ (የአደመ አንጃ ) መግለጫ
ማነህ ባለ ፕራዶ ? መኪናህ ከወያኔው ተክላይ ገመድህን ጋር አለችልህ!!!
ሁሉም እንጭጮች ናቸው።ይሄ እንጭጭ "የግለሰብን መኪና ማረክን " አላለም ?
👇
ጠያቂ - በጦርነቱ ወቅት ሰሜን ወሎ ውስጥ የተማረከች V8 መኪና ለግሉ አድርጓታል ተብለህ ትታማለህና መልስህ ምንድነው ?
ጄኔራል ሸሪፎ - ቦታው ጋሸና ነው። የመኪናዋ ባለቤት ደግሞ አሜሪካን አገር ሆኖ "ወልቃይት ራያና ጠለምት ወደባለቤቱ መመለስ አለበት" እያለ ይቀስቀስ የነበረ ሰው ነው።ሰውየው በፈጥሮ አካል ጉዳተኛ ነው።ፈጣሪ ጥሩ አድርጎ ነው ያሰናከለው።መኪናዋ ደግሞ V8 ሳትሆን ፕራዶ ነች ።መኪናዋን በዚሁ ጦረኛ ቅስቀሳው ዲያስፖራ አማሮቹ በስጦታ መልክ የሸለሙት መኪና ናት። የሰውየውን ቅሰቀሳ ቀድሞውኑ እናውቅ ስለነበረ መኪናዋን ወስደናታል።መኪናዋ ግን ከኔ
ጋር እንዳለች የሚወራው ወሬ ሰምቸዋለሁ ።ትክክል ግን አይደለም።መኪናዋ የሰሜን ምዕራብ አስተዳዳሪ(ሽሬ) ከሆነው ከሽሬው አስተዳዳሪ ከተክላይ ገ/መድህን ጋር ነው ያለችው።
በራሱ የእጅ ስራ ከ1 ሚሊየን ወጣት በላይ ሙትና አካል ጉዳተኛ ያደረገ አንድ ጄኔራል በተፈጥሮው አካል ጉዳተኛ በሆነ ዜጋ ላይ ሲሳለቅ እንደ አገር ልናፍር ይገባል።
ጄኔራል ማዕረግ ሲሰጥ የሆነ የጭንቅላት መስፈርት የለውም? ልክ እንደ IQ ወይም aptitude test አይነት ነገር !
ወይ ደሞ "አንድ እንጭጭ ጄኔራል መሆን አይችልም" የሚል ህግ በፓርላማው ቢፀድቅስ ?
😎😂😎😂
"መዳረሻ" ገለመሌ ከምትሉ በግልፅ ከዞኑ ውጪ የሚደረግ ግብይት ለጊዜውም ቢሆን እንደተከለከለ መግለፅ ምኑ ይከብዳል።
አንድ ፈቃድ ሰጪ "መዳረሻውን" ሊያውቅ የሚችልበት አገባብ ይኖራልን ?
መዳረሻዬ ጎንደር ነው ብሎ ፈቃድ ማውጣት ይችላል ማለት ነው ?
እንዲያ ከሆነ ኬንያስ ቢገባ ሁመራ ላይ ሆኖ በምን ሊቆጣጠረው ነው ?
ኋላ ትዕዛዙ አልተፈፀመም ብትል መስሚያቸው ጥጥ ነው 😎😎😎😎😎
የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ የወያኔ አስቃጥላ ውስጥ ይግባ ? 😂
ጊዜ ሰጥተህ ካሰብክበት ለበጎ ይሆናል።
አሁን ለምሳሌ ይህንን ስህተት ትክክል ማድረግ ትችላለህ ።ፍፃሜው የትዕይንቱ አንድ አካል እንደሆነ ለማስመሰል ግን ትንሽ ብልጠት ይጠይቃል።
አትሌቷ ከሳጥኑ ወጥታ እጇን ለሰላምታ እያወዛወዘች ዱብ ዱብ እያለች ካሟሟቀች በቂ ነው።As simple as that !!
ፒፕሉ ፒፕልን ያምናላ 😎
እስኪ ...Goodnight !
ሰማዕታትን እንዘክር ጥቅምት 30 /2013 ዓ.ም በማይካድራ ከተማ የጭካኔ ጥግ የታየበት እለት።
ሁመራ፦ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30/ 2013 ዓ.ም በዘረኝነት በአፍቅሮተ ንዋይና አፍቅሮተ ስልጣን የተለከፉ የህውሀት ቡድን አባላት ጭካኔ በይፋ የታየበት ወቅት ነው ።
ለዓመታት በማስመሰያ ጭንብል ተሸፍኖ የቆየው የህውሃት እውነተኛ ባህሪ የዛሬ አራት ዓመት በጥቅምት ወር በማይካድራ ከተማ አደባባይ ላይ ወጣ።ሀውዜን ላይ የታየው የግፍ ጭፍጨፋ ሲያወግዝ የቆየው ሌላ ሀውዜን ማይካድራ ከተማ ውስጥ በይፋ ታየ።
ጥቅምት 30 የግፍ ደም የፈሰሰባት፣ የመከራ ድምጽ የተሰማባት፣ እናቶች አብዝተው ያለቀሱባት፣ ሕጻናት በዋይታ የተመሉባት፣ የጭካኔ ጥግ የታየባት፣ ያጎረሱ እጆች የተነከሱባት፣ ያለበሱ የተሰቃዩባት ምድር ማይካድራ 1ሺህ 563 ንፁሀን ተሰውባት፡፡
ደጎቹ ያለ ሐጥያታቸው ተቀጡባት፣ እንግዳ ተቀባዮቹ ያለ በደላቸው የግፍ ጽዋ ተቀበሉባት፤ ተበዳይ ኾነው ሳለ እንደ በዳይ የተቆጠሩባት፣ ደግ አድራጊዎች ኾነው ሳለ እንደ ክፉ አድራጊ የታዩባት ቀን ጥቅምት 30 ፡፡ እናት የአብራኳን ክፋዮች አጣች፤ ጧሪና ቀባሪዋን በግፍ ተነጠቀች፤ ልጆች ወላጆቻቸውን ተነጠቁ፤ በሞት ጥላ ሥር ተከበው ተጨነቁ፤ ምድሯ በደም ጎርፍ ፣ተጥለቀለቀች ፣በጣረሞት ድምጽ ተመላች፣ በሬሳ ብዛት ተጨናነቀች፣ አዳኝ እና ከልካይ በሌላቸው ንጹሐን ዋይታ ተናወጸች፣ጎዳናዎች በደም ታጠቡ፣ ለአስከሬን ማሳረፊያ ጠበቡ፡፡
ዘር ጠፋባት፤ ማንነት እየተጠየቀ የግፍ ግፍ ተፈጸመባት፤ የጭካኔ የመጨረሻው ጥግ ታየባት፡፡ ከሞታቸው አሟሟታቸው ያስጨንቃል፤ ከሞታቸው አገዳደላቸው ያሰቅቃል፡፡ ለምን ቢሊ አሰቃይተው ገድለዋቸዋል፤ ስቃያቸውን አብዝተው ነብሳቸውን ከስጋቸው ተለይተዋልና፡፡
"ሳምሪ" የተሰኜው ገዳይ ሰራዊት በሰላማዊ እናቶች፣አባቶች፣ወጣቶችና ህጻናት ላይ ብሄር ተኮር የግፍ ጭፍጨፋ አደረገ።በበርሀ ሲሰሩ የነበሩ የቀን ሰራተኞችን ሳይቀር ሰብስቦ በገጀራ አረደ።እናቶችና ህጻናት እያዩ አባቶቻቸውን በጥይት ግንባርና ደረታቸውን እየመታ ጣለ። በመቶዎች የሚቆጠሩ ልጆች ያለ ውላጅ ፤ ሴቶቹ ደግሞ ያለ ባል ቀሩ ። እናቶችም የልጆቻቸውን አስከሬን እንደ በግ ታርደው ወድቀው እያዩ የደም እንባ አፈሰሱ ።
ወያኔ ከራሱ አባላት ውጭ ሌላ ሰው ኢትዮጲያ ውስጥ መኖሩ አይታየው ፤በህውሃት ጎጠኞች እሳቤ መሰረት የአማራ ክልል ተወላጅ ማህበረሰብ ሰዎች አይደሉም፤ስለሆነም ያለ አንዳች ምክንያት በግፍ ተገደሉ።
ጥቅምር 30 /2013 ሰማዕታትን የምናነሳቸው በጥልቅ ሀዘን ብቻ ሳይሆን በቁጭትና እልህም ጭምር ነው።ወገኖቻችን እንደሰው ሳይቆጠሩ ተገደሉ፤ለኛ ግን ወገኖቻችን ሰው ብቻ ሳይሆኑ ሰማዕትም ጭምር ስለሆኑብን ሙት አመታቸውን በማክበር በየአመቱ ስንዘክራቸው እንኖራለን።
ሰማዕታት ወገኖቻችን የህይወት ዋጋ ከፍለው ዘረኝነት የማስወገድ ሸክም እኛ ላይ ጥለዋል።
ዘላለማዊ ክብር ለሰማእቶቻችን!`
Wolkayt tegedie setit humera zone communication
ማይካድራና ጥቅምት 30 ሲዘከሩ...
ብዙዎች አካላቸው ጎድሏል፣ እግራቸውን የተቆረጡ፣ እጆቻቸውን በገጀራ የተቀሙ በርካቶች ናቸው ።ገዳዮቹም በግፍ የገደሏቸውን በአንድ ጉድጓድ በጅምላ ቀበሯቸው፡፡ በጀምላ ተገድለው በጅምላ አፈር ተመለሰባቸው፡፡ አፈር ያልመለሱባቸውን ደግሞ የአራዊት ምሳና እራት ሆኑ፡፡ ጥቅምት 30 ለማይካድራ ጥቁር ቀን ናት፡፡ በዚህች ቀን ብዙዎች የጅምላ ጭፍጨፋውን በብሌናቸው ተመልክተዋል፡፡ የጅምላ መቃብሩንም አይተዋል፡፡ ወገኖቻቸውን በግፍ አጥተው ብቻቸውን የቀሩ ወገኖችም በግራ መጋባትና በሃዘን ተደቁሰውና ዝለው አይኖቻቸውን እያቅበዘበዙ ታይተዋል፡፡ያ ሁሉ መከራ አልፎ ማይካድራ ነጻነቷን ካገኘች ዛሬ ድፍን 4 ዓመትን አስቆጠረች፡፡ የግፍ ቀንበሯን አሽቀንጥራም ጣለች፡፡ አሁን በራሷ ልጆች እየተዳደረች፤ ማንነቷ ተከብሮ እየኖረች ትገኛለች፡፡ ከዚያች የከፋች ቀን ተርፈው ታሪክ ለመንገር፣ የደረሰውን ግፍ ለመመስከር የበቁ ሁሉ በግፍ የተገደሉት፣ በጅምላ የተቀበሩትን እያስታወሱ ቀኗን ያስቧታል፡፡ ዳግም እንዳትደገም፣ ገዳዮች እና ከሃዲዎች ምድሯን እንዳይረግጧት ቃል ኪዳን በመግባት ያከብሯታል፡፡ ለማንነት የተከፈለውን ዋጋ እያሰቡ፤ ሲያምኑ የተካዱበትን ጊዜ እያንሰላሰሉ ይዘክሯታል፡፡ ገዳዮችን የቀጡላቸውን፣ ከሞት መንጋጋ ያወጧቸውን ጀግኖች እያስታወሱ ያከብሯታል፡፡
-------
ማይካድራ - የግፍ ደም የፈሰሰባት፤ የዘር ማጥፋት ወንጀል የተፈጸመባት፤ ዋይታና መከራ አይሎ የታየባት ነበረች - አሁን በእፎይታ ያለች ምድር ነች‼️
(We won't forget , we remember !)
የስብሰባ ጥሪ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከወልቃይት ጠገዴ ሰ/ሁመራ ዞን ንግድና ገበያ መምሪያ የተላለፈ የስብሰባ ጥሪ ነው።
ጥሪው በቅባት እህልና ጥራጥሬ አቅራቢና ላኪነት የተሰማራችሁ ነጋዴዎችን ይመለከታል !
.....
የስብሰባው ...
ቦታ -ሰ/ሁመራ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ
ቀን - 3/03/2017 ዓ.ም
ሰዓት - ከጧት 2:00 ጀምሮ
ጉድ በል ጎንደር ...
ያ ነገር ጉድ አፈላ !
የአሜሪካውን የምርጫ ውጤት የተቃወሙ የካማላ ሃሪስ ደጋፊ የነበሩ እንስቶች "የወሲብ እቀባ" አድማን መጥራታቸው ሰማነ !
የዚህ B-4 የተባለው ንቅናቄ አባል የሆነች አንዲት ሴትዎ ባስተላለፈችው የ "ያ ነገር" እቀባ ጥሪ ላይ "ፍቅረኛሽ ትራምፕን መርጦ ከሆነ ያን ነገር ከልክይው።የትዳር አጋርሽ ከሆነ ደግሞ ያን ነገር መከልከል ብቻም አይደለም - ጭራሽ ፍቺ መፈፀም ነው ያለብሽ" ብላለች።
Liberal women irritated by the American election results are calling for a "sex" strike .
.......Really ? 😎
ቆይ ግን "ያ ነገር" እኮ የጋራ ነበር የሚመስለኝ።
በብዙ ነገር እየተቀደምን ኋላ ቀረን መሰል !
(በነገራችን ላይ ይሄንን የ Redacted News የዩቲዩብ ቻነልን ብትከታተሉት አትከስሩበትም )
ለማንኛውም ግን 400 ማጋጣ ቺኮችን ያጫወተው Engonga, "ይህ ንቅናቄ ጊኒ ሳይገባ ልፍጠን ብሎ" ሳይሆን አይቀርም የ"ያ ነገር" ወልፉን ቀድሞ የከተተው!😂😂
እስኪ....Goodnight !
ወያኔ "ትጥቅ ይፈታሉ" ብሎ ካስመዘገባቸው 75 ሺ ታጣቂዎችና ምንም የማያውቁ 'የዋህ' ሰዎቹ መካከል 10 ሺዎቹ ጭራሽ ከመሳሪያ ጋር የማይተዋወቁ "የዋህ ሰዎቹ" መሆናቸው ስለተባነነ ዝርዝሩ ተመላሽ ሆኖ ሌላ የማይባነን ዝርዝር እንዲያመጣ ታዟል 😂😂
--------------------
ቆይ ግን ወያኔ ስንት ጊዜ እንዲሳሳት ነው በመንግስት የተፈቀደለት ? ነው ወይስ ፈቃጁ ሌላ አካል ነው። ሌላ አዲስ አዛዥ ካልመጣ በስተቀረ እነ ሀመር እንደሆኑ ከዛሬ ጀምሮ ፈ*ስ ሆነዋል ።
አይ የኔ ነገር ....ጭራሽ "ወያኔ እንዲሳሳት ተፈቀደለት" ልበል ? አሃ የምን መደባበቅ ነውሳ? ወያኔማ እንዲያጭበረብር ነው እንጂ የተፈቀደለት !
ቆይ ግን ይሄ ሁሉ እሹሩሩ ለሌላው ተነፍጎ ለአንድ ነቀ**ሳ አጭበርባሪ የተፈቀደለት በምን ውል ነው?
ሆሆ ... ለነገሩ እኮ እኔ በአካል ቆሜ ያየሁትና የማውቀው ውል የለም ። ያው እኩል ታይቼ በእሹሩሩ ያልፉኛል በሚል ቀና እሳቤ አውቆ ባላወቀ እየቀባጠርኩ ነው 😂
ለማንኛውም ግን ...
ከጉምጉምታው ተገንጥሎ ፣
ከኳኳታውም ተነጥሎ ፤
የሚታዘበው እየታዘበ ነው።
እንዳለመታደል ሆኖ ውሎዬ ከእኩያን ጋር ሆነና ስኬትን ለመታዘብ አልታደልኩም - ክፉ ጎሮቤት አይስጥህ 😎
ስንቱን ውሸት ፣ ስንቱን ክፋትና ስንቱን ውድቀት ታዘብነው ?
.....
እስኪ ....Goodnight !
እግረ መንገድ ......
እኔ በበኩሌ አጀንዳ እየሰጠሁ አይደለም።የእግረ መንገድ ወሬዬ ነው።
ምናልባት አጀንዳችሁ ሆኖ ከተናጠሳችሁም ያው እንደፍጥርጥራችሁ።👇
===============+=========
በአፍሪካ ህብረት አወያይነት የወያኔን ህጋዊ ሰውነት በመመለስና በሌሎች ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ በመንግስትና በወያኔ መካከል ይደረጋል የተባለው የሁለትዮሽ ውይይት ለህዳር 2017 ዓ.ም ተቀጥሮ ነበር ። ቀኑ የተቆረጠው ግንቦት ወር ላይ በ2016 ዓ.ም ነው።
ለነገሩ አሁን ወያኔ እርስበርሱ እየተናጠሰ ስለሆነ ይህ ውይይት እውን ይሆናል ብዬ አላምንም።
👉ለማንኛውም ግን ....
የአሜሪካው ምርጫ ተጠናቆ ትራምፕ በተመረጠ ማግስት ውይይቱ እንዲካሄድ በመፈለግ ይሄንን ቀን የመረጠው አካል በእውነቱ ወያኔን ጠንቅቆ የተረዳ ምጡቅ ፖለቲከኛ መሆን አለበት ‼️
😎
ትናንት በወያኔ ገፅ ላይ ከተለጠፈ ከደቂቃዎች በኋላ በተወገደው መግለጫ ላይ ወያኔ ለፌዴራሉ መንግስት ያስተላለፈው መልዕክት
---------------------
//የህወሓት ህጋዊ እውቅና ባለመመለሱ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥያቄ ውስጥ በማስገባት ስምምነቱን የሚያኮላሽ ነው።አሁንም ቢሆን ከሁሉም በፊት የህወሓት ህጋዊ እውቅና ሊመለስለት ይገባል //
-
የወያኔ ዛቻ
" የፕሪቶሪያውን ስምምነት እያወሳሰቡ ያሉት ህወሓት ውስጥ የተፈለፈሉት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ሰዎች ናቸው //
ቮ*ካው ሆይ "The black sheep" ተብለሃል
ያውልህ ሁለተኛው አንቀፅ ላይ አለልህ !
😂
Tigray People's Liberation Front/TPLF/ ገፅ ላይ ተለጥፎ አይቼው ነበር ። ኋላ ላይ አጣሁት -
ደልተውታል መሰል ልክ እንደ ሰውነታቸው 😎
INHUMANE: Ukraine cracks down on the orthodox Christian church and trials the priests.
Look at this religious man, who gave his live to god … his world is deeply shaken and broken.
@MyLordBebo
ይሄ ሶዬ የካማላ ሃሪስ ባለቤት (የትዳር አጋር) ነው።
"ካማላ ሃሪስ ምርጫውን አሸንፋ ከተመረጠች ዋይት ሃውስ መኖሪያዋ በር ላይ "mezuzah" እስቅላለሁ" እያለ ነው።
ቆይ ግን Mezuzah ምንድነው ግን ?
When placed on the door to the home, they remind Jews of their obligation to God. Some Jews also place mezuzah on the doorframes of interior rooms inside the home, particularly those where they will eat or sleep.
እናሳ ? አማሪካ ሲባል ያ አብሮ የሚነሳው የፕሮቴስታንት እምነት የት ደረሰ ማለት ይሆን ታዲያ ?
አይ የኔ ነገር..... የፓርላማችን ወሬ አገሩን ሞልቶት ሳለ ተማያገባኝ ተሰው አገር "አስቃጥላ" ውስጥ ገብቼ ልነከር ?
ግራ የገባ ነገር !
ትናንትና ቮድካው ይቺን ገፁ ላይ ለጠፈ።የወያኔ ማቲ ታርቀዋል ብሎ ከበሮ ደለቀ። Ethioforum ከደላቂ ወያኔዎች አንዱ ነው።
መገናኘቱን ተገናኝተዋል ።መሃከል ላይ ያለው ቅቤ ነው ለማስታረቅ የሞከረው። ሳይስማሙ ነው የተለያዩት።
ግንኙነቱን ከጓዶቹ ተደብቆ በምስጢር ያደረገው ደብረፂዮን ስለግንኙነቱ ሲጠየቅ "ውሸት ነው አልተገናኘንም" ብሎ ጓዶቹን ስለካደ ነው ቮድካው ይቺን የለጠፈው - ያው 'ሲያሳጣው' መሆኑ ነው።