ምንም እንኳን የፈለገውን ያህል እንዲቦተረፍ ቢፈቀድለትም ግብርና ውሉን አይረሳምና መረን ለቆ የፈቀደለትን አካል መልሶ በጄኖሳይድ እየወነጀለው ነው።
ምን ለማለት መሰላችሁ ?
የፕሪቶሪያውን ስምምነት አንዴ ወደ ናይሮቢ ሌላ ጊዜ ወደ ሃላላ እየወሰዱ አፎናቀዙት።በዛም በዚህም ብለው ቆላፊውን ስምምነት አላሉት ! አሁን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ያሻው እየመጣ ይከፍተዋል - 😎
Fake ‼️
እስኪ.....Goodnight !
የአንካራው ስምምነት እንዴት ይታያል ?
(ለኢትዮጵያ 'ድል' ነው ወይስ 'ሽንፈት' ?)
Here is my take
👇
- ከአንድ ሉዓላዊ አገር ጋር አላስፈላጊ መሳሳብን ብሎም ጦርነትን ስለሚያስቀር ለሁሉም ድል ነው ሊባል ይችላል።
ኢትዮጵያ ለወራት ስታስኬደው ከነበረው ዲፕሎማሲና አቋም አንፃር ስመለከተው ግን ዲፕሎማሲያዊ "ሽንፈት" ተብሎ በስሱ የሚገለፅ አይነት ሽንፈት ብቻም አይደለም - ወደል ሽንፈት 'ንጂ!
መደባበቁ ለማንም አይጠቅምም !
ይነበብ...... ይጋራ
ጉድ በል ጎንደር ...የወያኔ ድራማ እንደቀጠለ ነው !
ወያኔ "ትጥቅ እየፈታ' እንደሆነ ተደርጎ በአንዳንድ አካላት እየተነዛ ያለው ወሬ ከእውነት የራቀ ማወናበጃ ነው።እውነታው ወያኔ ለውጊያ ብቁ ያልሆኑ ጡሮተኛ ሽማግሌዎችንና በጦርነቱ አካላቸው የጎደሉ ታጣቂዎችን ሰብስቦ ነው የDDR ቅፅ እያስሞላ ያለው።
በዛሬው ቀን ከውቅሮ ወደ መቀሌ የሚወስደውን መንገድ በመዝጋት ተቃውሟቸውን ያሰሙት የጦር ጉዳተኛ የወያኔ ታጣቂዎች ለዚህ እውነት ቋሚ ምስክሮች ናቸው።
ለዛሬው ተቃውሟቸው ዋነኛው ምክንያት " እኛ የጦር ጉዳተኛ ቁስለኞች ሆነን ሳለ በDDR ቅፁ ላይ 'ስታፍ' ተብለን መጠቀሳችንን አንቀበልም " የሚል ነው።
Vaccines v/s the "depopulation" agenda
በተሰጡ ክትባቶች ምክንያት ከሁለት ሚሊየን በላይ አውስትራሊያውያን በተለያዩ በሽታዎች ምክንያት በሂደት እንደሚሞቱ እየተናገሩ በነበሩበት ሰዓት እንባቸውን መቆጣጠር ሲያቅታቸው የታዩት አውስትራሊያዊው ፕሮፌሰር (የህክምና ሰው ናቸው)
WHO እና WEF (World economic forum ) ከተገበሩት የህዝብ ቅነሳ ስትራቴጂዎች መካከል ' ኮቪዲ - 19 እና ክትባቱ ' አንዱ ነበር !
👆 Watch
//It must admit the COVID-19 op is planned genocide largely executed by the US military-industrial complex.
We've uncovered the scheme of the crime...it has nothing to do with science or medicine or public health. It's...genocide !////
- Retired Pharma R&D Executive Sasha Latypova on The Fatal Flaw of the Health Freedom Movement.
መድረኩን ላለመረበሽ ተጠንቅቆ መራመዱን አይቶ የተረዳ ሰው ቢኖር ኖሮ'ኮ ሰውየውን ከዚህ አደጋ ያስጥለው ነበር።
አመድ አፋሽ 😎
//ህዝቡ ነው ያዳነን እንጂ ወታደሮቻችን'ማ በስንት ቀን እንደተበተኑ የምታውቁት ነው//
- ለማንምና ለምንም የማይበገረው TDF በጄ/ል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ሲገለፅ
😂😂
የሴራው ቁንጮ የኮ/ል ተወልደ ዕምበብ ትወና👇
// የምግቤን ስም ያጠለሹታል ፣ ተወልደንም ያጠለሹታል ፣ ፍስሃ ማንጁስንና ማሾንም እንደዛው ሰማቸው ሲጠፋ ይውላል ! አሁን እኮ ስም ማጥፋት አይደለም የሚያስፈልገው፤ በህግ መጠየቅ ነው የሚያስፈልገው።በተግባር ቀርቶ በላብራቶሪና በመንፈስ የሆነ ጥፋት ቢገኝብኝ እኔ በበኩሌ ራሴን ለመግደል ዝግጁ ነኝ ( I am ready to kill my self ) //
- ኮ/ል ተወልደ ዕምበብ
( እነዚህ ወንጀለኞች I'm ready to kill myself እያሉ ያስገደሏቸውን ወጣቶች ቤቱ ይቁጠረው 😎)
መንበረ ሰላማ የተሰኘው "ፓርቲ" ትግራይ ውስጥ ማንኛውም ዓይነት ሹም ሽር እንዳይደረግ አወገዘ !
😂😂
መረጃ DDR በሱዳን (ሃሸባ)
ወያኔ ሰሞኑን ሱዳን ውስጥ ለአልቡርሃን ሰራዊት ተቀጥረው እየተዋጉ ከሚገኙት ታጣቂዎቿ መካከል በዕድሜና በጦር ጉዳት ሳቢያ የMercenary ተልዕኳቸውን ሊወጡ የማይችሉ ጥቂት ታጣቂዎችን በፕሪቶሪያው የትጥቅ ማስፈታት ማዕቀፍ (DDR) ውስጥ በማካተት ተራና ቀሽም ድራማ ሃሸባ በሚባለው የሱዳን የጠረፍ ከተማ ውስጥ መስራቷን ሰምተናል።
በዚሁ መሠረትም ትጥቅ ይፈታሉ የተባሉት ታጣቂዎች አሻራቸውን እንዲሰጡ ተደርጓል ተብሏል።
ታዲያ አሻራቸውን ብቻ አይደለም የሰጡት።ከመቀሌ የተላለፈ ሌላ ተልዕኮም እንዲወጡ ታዘው ነበር።
----
ከመቀሌ የተላለፈው ተልእኮ 👇👇
/// የDDR ፎርሙን ስትሞሉ የትውልድ ቦታችሁን "በወልቃይት ጠገዴ ውስጥ ከሚገኙት ወረዳዎች (ከተማዎች ፣ ቀበሌዎች) መካከል አንዱን መርጣችሁ ሙሉ///
ጥያቄ - አስተያየት ሰጪዎች "የትግራይ ህዝብ ከበፊቱ የከፋ አደጋ ዳግም እንደተጋረጠበት አውቆ ከወዲሁ ነፍጡን በማንሳት መንግስት ላይ ነፍጥ ካነሱ ሌሎች ሃይሎች ጋር (ለምሳሌ ከፋኖ ጋር) ግንባር በመፍጠር በሃይል የተወረረ መሬቱን በማስመለስ ግዛታዊ አንድነቱን ማስጠበቅ አለበት " የሚል መልዕክት እንዳስተላልፍላቸው ጠይቀውኛልና አንተ ምን ትላለህ ?
መልስ - እንደኔ እንደኔ ይህ አማራጭ በሁለተኝነት ሊያዝ ይገባዋል ነው የምለው።
ይህን የምለው የፕሪቶሪያውን ስምምነት በግንባር ቀደምትነት እያደናቀፉ ያሉት ጌታቸውና ፃድቃን ናቸው።ስለሆነም በመጀመሪያ TDF ጌታቸውንና ፃድቃንን ጥግ ማስያዝ አለበት።በሰላም ጥግ የሚይዙ ከሆነ እሰየው ነው።ከዛ በኋላ በፕሪቶሪያው ስምምነት አፈፃፀም ላይ ጠንክሮ መስራት ይቻላል።እነዚህ ሰዎች በሰላማዊ መንገድ ጥጋችንን አንይዝም ብለው አሻፈረኝ የሚሉ ከሆነ ግን የአብይ አህመድ ድጋፍ ከእነዚህ ሰዎች ጋር መሆኑ በግልፅ የሚታይ ሀቅ በመሆኑ እነዚህን ሁለት ሰዎች በማስወገድ TDF በመንግሥት ላይ ጦር ከሰበቁ ሃይሎች ጋር ግንባር ፈጥሮ ከመንግስት ጋር ጦርነት መግጠም አለበት በሚለው ሃሳብ ላይ እኔም እስማማለሁ።
----------------------------
በ'ልፍዓተይ ተስፋ' በኋላም 'ሰብ ዝሰዓነ ሰብ' በሚል የማህበራዊ ሚዲያ ስሙ የሚታወቀው ብርሃነ ገ/ገርግስ የሰጠው መልስ ነው።
ለማንኛውም ግን በትዊተር (x) እና በዚሁ በቴሌግራም ላይ ወያኔን አጠናክረን መደብደባችንን እንቀጥላለን
💪
ዛሬ የበርካታ ሰዎች የፌስቡክ አካውንት ሳንዘረፍ አልቀረንም ..😂
. ምናልባት Glitch የሚሉት አይነት ይሆን?
ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ የወያኔን የቀን ተቀን እንቅስቃሴ በመታዘብ "ወያኔ ወደ ትግራይ ተመልሶ ከራሱ ህዝብ ጋር ያሻውን እንዲያወራ ተፈቅዶለታል" ብዬ በተደጋጋሚ ጠቁሜ ነበር ። አሁንም ቢሆን እንዲያ ነው የማምነው። ሲጀመር ደግሞ የፌዴራሉ መንግስት በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ ባልተወከለበት ሁኔታ ከውጪ ሆኖ ከመታዘብ ውጪ በክልላዊ የውስጥ ጉዳያቸው ላይ ምንም አይነት " Say " ሊኖረው እንደማይችልም ልብ ይሏል !!
እናም ሁለቱም ወያኔዎች ማለትም የደብረፂዮኑና የቮድካው ወያኔ
ባለሁለት ሰይፍ የውሸት ዘመቻዎችን ሲያስሮጥ ባጅቷል-ለህዝቡ ነጭ ውሸት ከክልሉ ውጪ ላለው ህዝብ ደግሞ Psy - op !!!!!!
ለዛሬ ይቺን የፃድቃንን ቀጭን ውሸት እናስጣት እስኪ
ፃድቃን እንዲህ ይላል....
እኔ እንኳን በውይይቶቹ ላይ አልነበርኩም።ወደ ምዕራብ ትግራይ ያልገባንበትን ምክንያት እዛ ውይይቶቹ ውስጥ የነበሩት ሰዎች ግን የፌዴራሉ መንግስት የተናገራቸውን እንዲህ ሲሉ ነግረውኛል።
👇
// ወደ ምዕራብ ትግራይ ግቡ ብለናችሁ ነበር ። እናንተ ግን ጉባኤ እስክናካሂድ ድረስ ጠብቁን ስላላችሁን ነው ያቆየነው ///
እዚህ ላይ ውሸቱን ተመልከቱ እንግዲህ !
1ኛ - ፃድቃን ዛሬም ድረስ ችግር ውስጥ እንዲገባ ያደረገውንና እራሱም የተቃወመውን የወያኔን ጉባኤ ልክ እንደ ህጋዊ ጉባኤ መቁጠሩን አንድ በሉ
2ኛ - ፃድቃን ይሄንን ሲናገር የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በመግለጫ የተቃወመውን ጉባኤ የፌዴራሉ መንግስት እውቅና እንደሰጠው አድርጎ መናገሩን ሁለት በሉ
ሶስተኛውን ግን አልነግራችሁም።ምስጢር ተብሎ ነው የተነገረኝ። ፍንጭ (Hint) ግን የወግ ስለሆነ ልስጣችሁ ።
በዚህ ፅሑፍ የመጀመሪያው አንቀፅ ላይ ያስቀመጥኩት መላምት እውነት ሆኖ ተገኝቷል ! !
ቅድም ያጋራኋችሁ ፅሁፍ ምንጭ
👇
Dutch Gov't Admit Pandemic Was 'Military Psy-Op' To Prepare Public for 'Extreme Depopulation'
In a major development with potential impact on Bill Gates' trial in the Netherlands, a Dutch government official has disclosed that the Covid pandemic was orchestrated as a "military operation."
The official went on to admit that, throughout the pandemic, the nation was operating under direct orders from NATO.
According to the government official, the pandemic played out according to a coordinated, behind-the-scenes strategy, suggesting that the forced vaccinations and brutal lockdowns had nothing to do with public health, and everything to do with advancing a hidden agenda.
የClimate change ትርክትም ቢሆን Hoax (ቧልታ) ነው።ምንም ለሌለ እንከን እነሱ 'መፍትሔ' ብለው በሚያቀርቡት የመውጫ መንገድ ሰበብ ሊበዘበዙ እንጂ ችግሩን ሊፈቱ እንዳልሆነ ግልፅ ነው !
ለሌለ ችግር መፍትሔ ፍለጋ ምንሼ ነው ?
ከላይ የጆ ሮጋን እንግዳ የሆነው ሰው በዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫ ለም/ፕሬዚዳንትነት የተመረጠው JD Vance ነው። በታዳሽ ሃይሎች(በተለይ በነፋስ ሃይል) ላይ እንዴት እንደተሳለቀ ተመልከቱ
( በነገራችን ላይ የአሸጎዳው የነፋስ ሃይል ማመንጫ farm እንዴት ነው ? 😎)
ከቀናት በፊት ያገኘሁት ተመሳሳይ መረጃ 👇
Dutch Gov't Admit Pandemic Was 'Military Psy-Op' To Prepare Public for 'Extreme Depopulation'
In a major development with potential impact on Bill Gates' trial in the Netherlands, a Dutch government official has disclosed that the Covid pandemic was orchestrated as a "military operation."
The official went on to admit that, throughout the pandemic, the nation was operating under direct orders from NATO.
According to the government official, the pandemic played out according to a coordinated, behind-the-scenes strategy, suggesting that the forced vaccinations and brutal lockdowns had nothing to do with public health, and everything to do with advancing a hidden agenda.
Facebook ቢቀር ሌሎች በርካታ አማራጮች አሉን። ዋናው ጉዳይ መረጃው ለህዝብ መድረሱ ነው።
ወደፊት በትዊተርና በTiktok በሰፊው እንሰራለን !
😂
/// የአሜሪካ ፖለቲከኞች ጀርመኖቹን (አውሮፓውያንኑን) "ዛሬ እንሰቅላችኋለን" ቢሏቸው ..
ጀርመኖቹ "እሺ ይሁን ችግር የለውም .. ገመዱን እኛ እናምጣው ወይስ እናንተ ታመጡት ?" እንደሚሉ አያጠራጠርም !///
ፑቲን
ለጠቅላላ እውቀት
ሱዳን ውስጥ አልቡርሃንን ወግኖ እየተዋጋ ያለው የወያኔ Mercenary ሰራዊት አመራሮች...
-አዛዥ ሙዘይ (ጄ/ል)
-ምክትል ወዲ ፊዳል (ጄ/ል)
-ሎጂስቲክስ ተወልደ(ኮ/ል)
-ፐርሰነል - ይርጋ (ኮ/ል)
-መረጃ - ምሩፅ (ኮ/ል)
- ሎጂስቲክስ ወዲ ዝራብዕ (ኮ/ል)
ወደ አልቡርሃን የተቀላቀሉ ታጣቂዎች ብዛት _ መጀመሪያ ላይ 3 ክ/ጦር ታጣቂ ተቀላቅሎ እየተዋጋ ነበር ።አሁን በኮ/ል ወዲ ሰብዓ የሚታዘዝ አንድ ክ/ጦር ተጨምሯል። በጠቅላላው 4 ክ/ጦሮች !
( በነገራችን ላይ ክፍለጦሮቹ ስታንዳርዳቸውን የጠበቁ አይደሉም - አንድ ክ/ጦር 2/3ኛ የሚሆነው ታጣቂው በመክዳት በሞትና በጉዳት የተቀነሰበት እንደሆነ ይታወቅ)
በሱዳን ሃሸባ ውስጥ በሲቪል ስደተኛ ስም ተመዝግቦ በስደተኛ መጠለያ ካምፕ ውስጥ ያለውን ታጣቂ የሚሰበስበውና የሚመራው ደግሞ ተጠምቀ ፀጋይ ይባላል።ሁመራ ውስጥ የነበረ ኢንቨስተር ነው።
በባይደን አገዛዝ "የቀን ጅብ" የነበረው ፌስቡክ አሁን በትራምፕ ጊዜ ሌላው ቢቀር (ጅብነቱን እንደያዘ) የሌሊት ይሁንልነ 😂😂
Читать полностью…
የዛሬው የነጮቹ ሰበር ዘሬ ፈረንሳይ ላይ ያተኮረ ነው ።
የፈረንሳይ መንግስት እየፈረሰ ይሆን ?
// ከስልጣናችን በካልቾ ጠልዘው አባረውናል - የለንም እኮ ፤ ወጥተናል!//
- ሞንጆሪኖ
እስኪ ...Goodnight !
Interview with ጠብያለሽ በዳቦ አይተ "ልፍዓተይ ተስፋ"
I speak perfect English . Look .....
She sells sea shells by the sea shore.
Peter piper picked a peck of pickled peppers round the ragged rocks.....
😂😂
በጠላቶቻችን ተከበናል (ክባን ዕፅዋን) እያሉ ሲንጫጩ እንዳልነበር ዛሬ እርስበርስ ሲካበቡ ዋሉ አሉ!
--------
ታደሰ ወረደ በነፃ ዝውውር ወደ ደብረፂዮን አንጃ የተቀላቀለ ይመስላል።
ዛሬ ሁለቱም ከንቲባዎች ( የደብረፂዮኑ ሹመኛና የቮድካው ሹመኛ ) ቢሮ ሳይገቡ ነው የዋሉት።የመቀሌው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር አንድነት ከፖሊሶች ጋር በመሆን የደብረፂዮኑ ሹመኛ ዶ/ር ረዳኢ ወደ አስተዳደር ፅ/ቤቱ ቢሮ እንዳይገባ ለመከላከልና ለመግባት ከሞከረም በቁጥጥር ስር ለማዋል ፅ/ቤቱን በመክበብ ጥበቃ ሲያደርግ ውሏል።
በመጨረሻው ሰዓት ወደ ደብረፂዮን አንጃ የተሸበለለው ታደሰ ወረደ ደግሞ ፅ/ቤቱን የከበቡትን እነ ኮማንደር አንድነትን በወታደሮቹ (የTDF አባላት) አስከብቦ ውሏል !!
ይሄንን የተረዱት ከንቲባዎች ዛሬ ቢሮ ባለመግባት ሁለቱም በፎርፌ ነጥብ ጥለዋል😂😂
ወያኔ - Bunch of jokes !
ፌስቡክ ካምፓኒ ውስጥ ላሉት የወያኔ ቡችላዎች የምን ጉቦ ነውሳ ?በበጎ ፈቃደኝነት ሊያሳግዱን እንደሚችሉ ጠፍቶን አይደለም።
ያቺ ከጉግል ተጭራ ወደ ፌስቡክ የተቀላቀለችው ቁራጭ ወያኔ አለችላቸው አይደል ?😎
edited - ምናልባት እንዳላሳስታችሁ ከላይ የተለጠፈው ምስላዊ ዜና የአምና ነው
ለ20+ አመታት ከተለየኸው የልጅነት (የት/ቤት) ጓደኛህ ጋር ስትገናኝ .... 😂
- እስኪ ....Goodnight !