wlkayi | Unsorted

Telegram-канал wlkayi - Asfaw abreha

9711

News

Subscribe to a channel

Asfaw abreha

//" ከኦሮሚያ ክልል በተላከ ገንዘብ ትግራይ ውስጥ አመፅ ለማስነሳት የተደራጂ የተንቤን ወጣቶች አሉ " ብላችሁን ነበር።ማስረጃችሁ ምንድነው ? ይሄንን ስታውቁ እነዚህን ወጣቶች ለህግ ለምን አላቀረቧችኋቸውም ///

የደብረፅዮን አንጃ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ከተንቤን ነዋሪዎች የተሰነዘረ ጥያቄ

Читать полностью…

Asfaw abreha

"በደህንነት ስጋት ምክንያት ከመቀሌ ወደ አክሱም መሄድ አንችልም "

- የቮ*ካው አንጃ አባላት ለፌዴራሉ መንግስት ያቀረቡት ስሞታ።

Читать полностью…

Asfaw abreha

ሰናይት መብራህቱ የህወሓት ልሳን የሆነውን "ወይን" መፅሔትን በ1 ሰዓት ቀደመች
😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

መረጃውን እኛ ካሰራጨን በኋላ መዘክር አባዲ ዘሞ በስሱ ነካክቷታል። ጨከን ብሎ አላፈረጣትም - ከ5 መኪኖች መካከል ሰሊጥ ለሚጭኑት ለ3ቱ መኪኖች ዲስፓች እንደሚቆረጥላቸውና ሌሎቹ 2 መኪኖች ግን ያለዲስፓች እንደሚጓዙ ጠቁሟል።ያው 2ቱ ምን እንደሚጭኑ መገመት ይቻላል።

በምላሹ ከኤርትራ ስለሚመጣው ጭነት ግን መዘክር አባዲ ምንም አላለም!
( ምክንያቱን ተረድተንለታል 😎😂 )

Читать полностью…

Asfaw abreha

👆 ይህ ሰው በውነቱ አስተዋይ ሰው ነው !!

// ድሮ ሁመራ እያለን ጉዞ ስናስብና "ወደ የት ናችሁ ?" ብለው ሲጠይቁን ለምን ነበር "ወደ ትግራይ" እያልን እንመልስ የነበረው ? አሁን ሁሉም ነገር ግልፅ ሆኖልኛል - እናንተስ ?//

Читать полностью…

Asfaw abreha

"ህወሓት አልታመመችም ፤ ለጊዜው ጨውና ቅባት በብዛት ተዘንቀው ጤናዋን አውከውት ነውዪ ጤነኛ ናት ! "
👆 ይቺ ጭዌ የአብዛኞቹ የወያኔ ደጋፊዎች ምኞት 'ወ' ተስፋ የተቀላቀለባት መነባንብ ናት !

ጨውም ...ሚጥሚጣም.. ስኳርም... ባትሪ አሲድም ወዘተ.. ቢዘነቅባት ወያኔ (መበላቷ) መዋጧ ግድ ነው-ተፅፏል !
ደግሞም እኮ ማንም አይውጣትም - ማንም የማይፈልጋትን አባጨጓሬ ነገር ሜኑ ዝርዝር ላይ እሷን ፍለጋ ማን ይንከራተታል - "ምግብ ጨርሰናል፤ "ወያኔ" ብቻ ነው ያለን" ካልተባለ በሰተቀር ‼️
ራሷን በራሷ ትውጣታለች 'ዪ 😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ደብረፂዮን የTDF አዛዥ ( ጠ/ኢታማዦር ) ነው ማለት ነዋ ?
😎😎

//ትግራይ ውስጥ ፖሊስና ሰራዊት በጊዜያዊ አስተዳደሩ አይታዘዝም።ህገወጥ የወርቅ ማውጣትና ንግዱን መቆጣጠር ያልተቻለው ለዛ ነው።ሌላው ቀርቶ የሚወጣው ወርቅ ከትግራይ ወደ ኤርትራ ከተጓጓዘ በኋላ ወደ ዱባይ እንደሚጫን'ኮ እናውቃለን //
- ጄ/ል ፃድቃን ገብረትንሣኤ

Читать полностью…

Asfaw abreha

በረጅሙ የወልቃይት-ጠገዴ የነፃነት እና የማንነት ትግል ውስጥ አያሌ ጀግኖች ወንድሞቻችን መስዋእትነትን ከፍለዋል። የአዲሱ ትውልድ አካል ከሆኑት ወንድሞቻችን መካከል ሙላው ከበደ እና ዘውዱ ገብረእግዚአብሄርም የአባቶቻቸውን እና ታላላቅ ወንድሞቻቸውን መንገድ ተከትለው ለወልቃይት-ጠገዴ ነፃነት ሲሉ ታህሳስ 09/2009 ም ውድ ህይወታቸውን በመስዋዕትነት ከፍለው አልፈዋል።
ለወልቃይት-ጠገዴ ነፃነት ሲሉ ውድ ሂወታቸውን የከፈሉት የሙላው ከበደና ዘውዱ ገብረእግዚአብሔር የመታሰቢያ ስነስርአት ዛሬ በቃብቲያ ከተማ ተከናውኗል።

Читать полностью…

Asfaw abreha

እኛ ሲኤንኤኖች በሶሪያ እስርቤት ውስጥ 'እስረኛ ተገኘ' ብለን በስህተት ለሰራነው ዘገባ ይቅርታ እየጠየቅን ባደረግነው የማጣራት ስራ ሰውየው ገራፊ እንደነበረ ለማወቅ ችለናል ! ሰውየው ገራፊም ሆነ ተገራፊ ዞሮ ዞሮ በሽር አል አሳድን አሳጥቶልናል ብለን እናምናለን - Bashir al asad is bad !!

😂😂😂

-

Читать полностью…

Asfaw abreha

እነዚህ ደሞ አሉላችሁ .....
በTheirry Daniel Henry ቦታ ቢሆኑ ኖሮ እንደምንም በባሌም በቦሌም ብለው Breast'ን የሚነግሩን ...
ሌላው ቢቀር ብሬ ፣ ብርሽ ፣ ብሬክስ ፣ Brexit እያሉ የሆነ Hint ነገር ሰጥተው ጡት የሚያስታቅፉን የቁርጥ ቀኖቻችን ¡¡
-
- " ማፈር " ወዴት አለሽ ?

Читать полностью…

Asfaw abreha

Once ወያኔ always stupid !

/// ሽሬ እንደቀድሞው አይደለችም።አሁን የሽሬ ድባብ ከበድ ያለ ይመስላል።የቀድሞ አመራሮች ሽሬን እየበጠበጧት ነው።አሁን ለምሳሌ
ኮ/ል ቡርዡዋ ህፃናትን መልምሎ እያሰለጠነ ነው።እነዚህ ታዳጊዎች ግን ወደኔ እየደወሉ እየነገሩኝ ነው።
ወታደራዊ ስልጠና እንዲወስዱ እየተገደዱ እንደሆነ ነው የሚነግሩኝ።ኮ/ል ቡርዧን ያየሽ እንደሆነ መንገድ ላይ ቀጥ ብሎ  አይሄድም - ያ'ግድም ነው እየሄደ ያለው ///

( ""ኮሎኔል ቡርዧ ያ'ግድም ነው እየሄደ ያለው""" - ታዝናናለች 😂😂 )

ሻለቃ ሀዱሽ ወ/ገብርኤል
( በቮድካው የተሾመ አዲስ የሽሬ የፀጥታ ሃላፊ )

Читать полностью…

Asfaw abreha

እግዞ ‼️

ጥያቄ- ቆጥረህ የማትጨርሰውን የድራማ ብዛት እንዴት ትገልጠዋለህ ?
መልስ- እግዞ

እስኪ ......Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

የCNN ድራማ
በሶርያ እስር ቤት ውስጥ ለሶስት ወራት በግፍ የታሰረን ሰው CNN ነፃ ሲያወጣው እያሳዩን ነው።

የጠዳ ልብስ .... ሙልሙል ዳቦ የመሰለ ገላ .... ንፁህ እስርቤት !
ቧልታ 😂😂😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

Alert ‼️

ወያኔ ስልጠና ላይ ተጠምዷል !!
ነባር አቅም የሚል አዲስ ስም የሰጣቸውን የቀድሞ ታጋዮቹንና አዲስ የመለመላቸውን ታዳጊዎች የሚያሰለጥንባቸው ቦታዎች ....
- ውቅሮ
- ሽሬ
- አድዋ
- መቀሌ

ልብ ያለው ልብ ይበል 😎😎😎😎😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

Sport unites ‼️

የኢስቶኒያው ጋዜጠኛ ጥያቄ -
👇
ከዩክሬን ጋር ጦርነት ከገጠመችው ከሩሲያ ጋር ለምን ትሰራለህ ?

ግሪካዊው የሩሲያ አሰልጣኝ መልስ
👇
ወንድሜ ይሄንን ጥያቄ ለሌላ ጠይቀው- እኔ ስፖርተኛ እንጂ ፖለቲከኛ አይደለሁም - ስፖርት ደግም ሁሉንም አንድ ያደርጋል!

Читать полностью…

Asfaw abreha

ሱዳን ውስጥ ለቡርሃን ተቀጥሮ እየተዋጋ የሚገኘው የወያኔ ቅጥረኛ ታጣቂ መሽጎበት የነበረው ፋው የተባለ አካባቢ በሂመቲ (RSF) ወታደሮች ቁጥጥር ስር መግባቱን RSF ትናንት ባወጣው መግለጫ አሳውቋል።
......( ምናልባት ከጠቀመ ከ5 ወር በፊት ያጋራሁትን መረጃ አያይዤዋለሁ )

Читать полностью…

Asfaw abreha

ቀዩ ጦር
THE RED ARMY
😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ድምፂ ወያኔንና ትግራይ ቲቪን የተነጠቀው የደብረፂዮኑ ወያኔ መግለጫውን በሰናይት መብራህቱ ገፅ ላይ መለጠፍ ጀመረ'ንዴ ?

ለማንኛውም ግን በአቋም መግለጫው ተ.ቁ 6 ላይ "በDDR ስም ሰራዊታችንን ለመበተን የሚደረገውን እንቅስቃሴ እንቃወማለን" ብሏል
👇

Читать полностью…

Asfaw abreha

የጦር መሳሪያን በወርቅ እየገዙ ያሉት የወያኔ ጄኔራሎች ....

በፊት በጦርነቱ ወቅት የሽሬን ህዝብ እኩለ ሌሊት ላይ ከመኝታው የሚቀሰቅሱት የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሰው ጦር መሳሪያ ጭነው የሚገቡ አውሮፕላኖች ድምፅ ነበር።
ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን እረፍት አግኝቶ የነበረው ይህ ህዝብ ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት ዳግም ወደ ቀድሞው እረፍት የለሽ ሌሊቶች ተመልሷል።
የአሁኑ ግን የአውሮፕላን ድምፅ አይደለም - ከከባድ የጭነት መኪኖች የሚወጣው ድምፅ ነው እንቅልፍ የነሳቸው።

👆 Morale of the story !
የእነዚህ የጭነት መኪኖች የሌሊት ጉዞዎች ከሽሬ ወደ ኤርትራ የሚደረጉ ናቸው።
1- በሽሬ -- ሸራሮ ..ወደ.... ባድመ -ሸላሎ
2- ከሽሬ ተነስቶ ሸራሮን ወደ ጎን በመተው በአዲሃገራይ ወደ አዲ ክልተ...መረብ ወንዝን ተሻግሮ ኤርትራ ( መረብ ወንዝ ደግሞ አሁን ደረቅ ነው-በእግር መሻገር ይቻላል)
3 - ከሽሬ ወጣ ብለህ በሰመማ በኩልም የሚደረግ ተመሳሳይ የሌሊት ምልልስ አለ።
4- በሽሬ አቅጣጫ ካለው እንቅስቃሴ በተጨማሪ ጄኔራል አብርሃ(ድንኩል) በራማ በኩል የሚያደርገው እንቅስቃሴም የአደባባይ ምስጢር ከሆነ ሰነባበተ !!

P.s
"ጭነቱ ምንድነው? " ብላችሁ ጠይቁ አሏችሁ ደሞ ¡
😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ደብረፂዮን አለ - እየተነፈሰ ነው

Читать полностью…

Asfaw abreha

///1-የትግራይ ሰራዊትን መበተን ትግራይን መበተን ነው።
2- የፕሪቶሪያው ስምምነት ሳይጣስ ሊጣስ የሚገባው ነው///
--👆 ሁለቱንም ያለው ቴዎድሮስ ፀጋዬ (ርዕዮት)ነው።

እኔን ያልገባኝ ሁለተኛው ነጥብ ነው።
ስምምነቱን ተቀብሎ መጣስ (ተስማምቶ አለመስማማት) ምን ማለት ነው ?
አሃ አሁን ገባኝ --- "ወረቀት ላይ ተስማምቶ በተግባር ግን ከስምምነቱ በተቃራኒ መተግበር" ማለቱ ነው ለካ ¡

( በዶዘር ይጣሱህ እንዳልለው ፍርድ የፈጣሪ ሆነ )

Читать полностью…

Asfaw abreha

🇱🇾🇹🇷  Muammar Gaddafi predicted the division of Syria between Turkey and Israel while he was still alive

Читать полностью…

Asfaw abreha

CNN is a joke

እስረኛው torturer ሆኖ ተገኘ ?😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

Breast
የሞባይል ስልክ ብቻ ነው'ንዴ ቻርጅ የሚደረገው ? አይምሰላችሁ። አሁን ለምሳሌ ይሄ ሰውያችን ወደስራ ከመሄዱ በፊት ጉልበት እያሰባሰበ ነው!
Breast charging ነው አሉ!!
ያ እንኳን Theirry Daniel henry ያልደፈረው - ፋና የደፈረው !

ዘመድኩን በዚህ ዙሪያ ቦጭቆኛል ሰማሁ
😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

እንደገና ......ልብ ያለው ልብ ይበል !

Once ወያኔ always stupid !

/// ሽሬ እንደቀድሞው አይደለችም።አሁን የሽሬ ድባብ ከበድ ያለ ይመስላል።የቀድሞ አመራሮች ሽሬን እየበጠበጧት ነው።አሁን ለምሳሌ
ኮ/ል ቡርዡዋ ህፃናትን መልምሎ እያሰለጠነ ነው።እነዚህ ታዳጊዎች ግን ወደኔ እየደወሉ እየነገሩኝ ነው።
ወታደራዊ ስልጠና እንዲወስዱ እየተገደዱ እንደሆነ ነው የሚነግሩኝ።ኮ/ል ቡርዧን ያየሽ እንደሆነ መንገድ ላይ ቀጥ ብሎ  አይሄድም - ያ'ግድም ነው እየሄደ ያለው ///

( ""ኮሎኔል ቡርዧ ያ'ግድም ነው እየሄደ ያለው""" - ታዝናናለች 😂😂 )

ሻለቃ ሀዱሽ ወ/ገብርኤል
( በቮድካው የተሾመ አዲስ የሽሬ የፀጥታ ሃላፊ )

Читать полностью…

Asfaw abreha

በ1950 የተመሰረተ የፈረንሳይ እግርኳስ ክለብ ነው -Stade Brestoise ይባላል።
ባጭሩ Brest ይሉታል ።ሲነበብ ደግሞ ከBreast (ጡት) ጋር ተመሳሳይ ነው።
Imagine to comment on something , and yet to not be allowed to spell it out .
Crazy , isn't it ?

ከሁሉም Theiry Daniel henry ነው ያሳዘነኝ።
-አይናፋር !!
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ይሄ ደግሞ ለCNN የተዘጋጀ ሌላ ድራማ ነበር - ቀድሞ ባይባነን !

ዑመር - በልጅነቴ የጠፋብኝን አባቴን በሶሪያ እስርቤቶች ውስጥ አገኘው ይሆን ብየ እያስፈለግኩት ነው።
ጠያቂው - አባትህ ከጠፋ ስንት አመት ሆነው?
ዑመር - 14 አመት
ጠያቂው -ዕድሜህ ስንት ነው ?
ዑመር - 10
(😂)

Читать полностью…

Asfaw abreha

Once ወያኔ always stupid !

/// ሽሬ እንደቀድሞው አይደለችም።አሁን የሽሬ ድባብ ከበድ ያለ ይመስላል።የቀድሞ አመራሮች ሽሬን እየበጠበጧት ነው።አሁን ለምሳሌ
ኮ/ል ቡርዡዋ ህፃናትን መልምሎ እያሰለጠነ ነው።እነዚህ ታዳጊዎች ግን ወደኔ እየደወሉ እየነገሩኝ ነው።
ወታደራዊ ስልጠና እንዲወስዱ እየተገደዱ እንደሆነ ነው የሚነግሩኝ።ኮ/ል ቡርዧን ያየሽ እንደሆነ መንገድ ላይ ቀጥ ብሎ አይሄድም - ያ'ግድም ነው እየሄደ ያለው ///

( ""ኮሎኔል ቡርዧ ያ'ግድም ነው እየሄደ ያለው""" - ታዝናናለች 😂😂 )

ሻለቃ ሀዱሽ ወ/ገብርኤል
( በቮድካው የተሾመ አዲስ የሽሬ የፀጥታ ሃላፊ )

Читать полностью…

Asfaw abreha

"Once ወያኔ always stupid" ማለቴ ትክክል ነበርኩ ። አልተሳሳትኩም ‼️
ከወደ ሰሜን ግድም እንዲህም እየተባለ ስለሆነ'ኮ ነው 👇

//በትግራይ አዲስ እንቅስቃሴ ተጀምሯል።ነባር አቅም የሚሏቸውን የቀድሞ ታጋዮቻቸውን በሰፊው ማስታጠቅ ጀምረዋል። የትጥቅ ችግር የለብንም እናስታጥቃችኋለን ፤ ተዘጋጁ እየተባሉ ነው።የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ሳይቀር ት/ቤት እየዘጉ ወደ ማሰልጠኛ እየወሰዷቸው ነው//

- አምዶም ገብረስላሴ
እስኪ .......Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

👆 "CRUEL" comedy

The "depopulation agenda" isn't a conspiracy theory , nor is it a joke !

Читать полностью…
Subscribe to a channel