wlkayi | Unsorted

Telegram-канал wlkayi - Asfaw abreha

9711

News

Subscribe to a channel

Asfaw abreha

በWOKE እና መሰል እብደቶች ሳቢያ ሰዉ መከራውን በልቶ ነበር።
ወደ አገራችንም ኮተት እያለ መግባቱም የሚቀር አልነበረም።

ተንግዲህ መሰል እብደቶች ሰከን ቀዝቀዝ ማለታቸው ነው ።RIP !

Читать полностью…

Asfaw abreha

ባይደን የNIAID (National institute of allergy and infectious deseases ) ሃላፊ ሆኖ የሰራውን አንቶኒ ፎቺን በማናቸውም ወንጀሎች እንዳይጠየቅ የሚያስችለውን ይቅርታ (Pardon) አፅድቆለታል።
አንቶኒ ፎቺ ኮሮናና ክትባቶቹ ህዝብ ላይ ባደረሱት ጉዳት ምክንያት ናቸው ከተባሉት መካከል ዋነኛው ሰው ነበር።አንዳንዶቹ "Mass murderer" እያሉ ይወነጅሉታል።

Читать полностью…

Asfaw abreha

በዚህና መሰል ጉዳዮች ላይ ተደጋጋሚ ፅሑፎችንና መረጃዎችን አጋርቼ ነበር።
👇
// የcovid ክትባትን አንከተብም በማለታቸው ብቻ ከሰራዊቱ የተቀነሱ አባላትን ከነሙሉ ክፍያቸው ጋር (back payment ) ወደ ስራቸው ይመለሳሉ//

- ዶናልድ ትራምፕ

YES !
ኮቪድና ክትባቱ ህዝብ መቀነሻና መግደያ መርዞች ነበሩ።
ትርክቱም - HOAX ! !

ትራምፕ በClimate change ዙሪያም ወደፊት የሚናገረው ነገር ይኖራል ።

Читать полностью…

Asfaw abreha

ልጆቹን ከአደገኛ ጥቃት የተከላከለ ብርቱ አባት ..
😂
...እስኪ - Goodnight

Читать полностью…

Asfaw abreha

'ባርቆብኝ ነው' ይበል ?😂

አንዳንድ ቀሽም ተንታኞች አሉ ... አሳዬ ደርቤን የሚተካከል ቀሽም "ተንታኝ ነኝ ባይ" ግን የለም ።አንድ ሰው በአሳዬ ደርቤ ልክ ደፍሮ የራሱን ባዶነት አደባባይ ሲያሰጣ አይቼ አላውቅም።
በባዶ ሜዳ "የደረሰን መረጃ ያመላክታል" ይልልኛል ደግሞ ...
ወዳጅ ዘመድ ካላችሁ ስለመታመን ብላችሁ ምከሩት።ሲያዩት ጎልማሳ ይመስላል ።በዚህ እድሜው ውሸት ምን ያደርግለታል ?።ምናልባት ፕሮፓጋንዳ የሰራ መስሎት ከሆነም ብዙ መስካሪዎችና በርካታ የእውነቱ ባለቤቶች ባሉበት ሙሉ በሙሉ በነጭ ውሸት የተገነባ ፕሮፓጋንዳ እድሜ የለውም።ትንሽ እውነት መዘነቅ ይኖርበታል ።እሱም ቢሆን የጉዳዩ ባለቤቶች ብርቱዎች ከሆኑ ትርጉም የለውም - ተንትኖ ሳይጨርስ 'ይባርቅበታል'

Читать полностью…

Asfaw abreha

አርባ ዙር ነው ድጉ በትሩ መዋጣ
ወሎ ነው አምሳያው የራያ አላማጣ

#ባራንቶ አባሴሩ

Читать полностью…

Asfaw abreha

ቢጨንቀን ወደ Tiktok አምሳያው Rednote ገባን

Music break with the People's Liberation Army!

Courtesy of the Chinese users of Red Note. One of the best features of the app is... You can download any videos straight from it!

Читать полностью…

Asfaw abreha

እዚህ መዝሙር ውስጥ ጊታር ሚናዋን አልተወጣችም - የጊታር ድምፅ አልሰማንም።
Guess what ?
😂

እስኪ ....Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

የእነ ደብሪፅ ''covert op.'
----------
በታጣቂዎቻቸው አማካኝነት ዙሩን እያከረሩት ነው።
የፕሪቶሪያውን ስምምነት አንኳር አንቀፅ መደዴው ጆን መዲድ ሲንደው አዳምጡት 👇

/// በዚህ ስርዓት ውስጥ እንደ ኢትዮጵያውያንም አይደለንም ፣ሌላ አገርም አልሆንም።ከካቢኔ የለንበትም ከፓርላማም የለንበትም፣ከኢትዮጵያ መከላከያ ውስጥም የለንም ፣ ከመንግስታዊ ተቋማት ውስጥም የለንም።መብታችንን በሙሉ ተቀምተናል።በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለን "ኢትዮጵያውያን ናችሁና በኢትዮጵያ ህገመንግስት ልትተዳደሩ ይገባችኋል" የሚል ሃይል የሚታመን አይደለም///

ጄኔራል ዮሀንስ መዲድ

Читать полностью…

Asfaw abreha

አምናና ካቻምና - ታዳሸ
ዘንድሮ - አፍራሽ 😂

//የነፋስ ሃይል ማመንጫዎች ለኢኮኖሚም ሆነ ለአካባቢ ጠንቅ ናቸው።የእኔ አገዛዝ እስኪያበቃ ድረስ አንድም የነፋስ ሃይል ማመንጫ አሜሪካ ውስጥ እንዲገነባ አልፈቅድም//
- ዶናልድ ጄ ትራምፕ ከትናንት በስቲያ በራሳቸው የሶሻል ትሩዝ ገፃቸው ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

Читать полностью…

Asfaw abreha

እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በአል አደረሳችሁ - አደረሰን!!!
የበረሃዋ ገነት የነጭ ወርቅ ምድር የኢትየጵያ የምድር በር የሆነችው በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ስር በምትገኘው የዞኑ ዋና ከተማ በሆነችው ሲቲት ሁመራ ከተማ የጥምቀትን በአል በተከዜ ወንዝ ስናከብር:-
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በስራኤል ሀገር ከምትገኘው በዘራቸውና በድህነታቸው በተናቁና በተዋረዱ ህዝቦች መኖሪያ በሆነችው ከገሊላ ተነስቶ ወደ ዮርዳኖስ በመሔድ በመጠመቅ የተናቁትን ከንቀታቸው ከፍ ያደረገበት ነውና እኛም ይህን በማስታወስ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ህዝብ ባለፍት ሶስት አስር ዓመታት በትህነግ የተናቀ,የተጨቆነ,ከነሒዎቱ የተቀበረ,በጅምላ የተጨፈጨፈ, የተሰወረ,የተፈናቀለ,የተዘረፈ እና ማህበራዊ ክንዋኔውን በባህሉና በቋንቋው እንዳይከውን የጭቆና ቀንበር ተጭኖበት የነበረና የዛሬ አራት አመት በህዝብ ትግልና በእግዚአብሔር ቸርነት ነፃ ወጥተን ለአራተኛ ጊዜ የጥምቀትን በዓል በባህላችን በታሪካዊ ወሰናችን በሆነው በተከዜ ወንዝ ስናከብር የተሰማኝን ታላቅ ደስታ እየገለጽኩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀት በአል አደረሳችሁ !!!

- አቶ ገ/እግዚአብሔር ደሴ
በአብክመ የወልቃይት ጠገዴ ሰ/ሁመራ ዞን አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት ሃላፊ

Читать полностью…

Asfaw abreha

ወያኔዎቹ የወልቃይት ጠገዴን ህዝብ ማንነትና ስሜቱን ጠንቅቀው ያውቃሉ። ቀድሞዉኑም የሌባ አመል ሆኖ ነው እንጂ እውነታው ጠፍቷቸውም አልነበረም !
የዛሬው የደብረፂዮን ንግግር በቂ ማሳያ ነው!!
👇
//ወልቃይት ጠገዴ ውስጥ ምንም የተለየ ለውጥ እንደሌለ እዛ ደርሰው ከመጡት ሰዎች ለመረዳት ችለናል።በዚህ ከቀጠሉ ሪፈረንደም ይደረግ መባሉ የሚቀር አይደለም።ሪፈረንደም ከተደረገ ደግሞ ያንን አካባቢ መልሰን አናገኘውም።ለዚህ ነው ዝምብለን መቀመጥ የለብንም የምንለው //

Читать полностью…

Asfaw abreha

ወሬያሞቹ hypocrite western media

ለእስራኤል ሲሆን swiftly
ለሩሲያ ሲሆን brutal act

Читать полностью…

Asfaw abreha

WOKE is bulshit
😂😂😂

በፕሮናውንስ መሠረት ሴትና ወንድ ፆታ እንደተለመደው he/she ተብሎ የማይስተናገድበትና ሴቱንም ወንዱንም ተስተናገጅ "they" እያለ የሚጠራው ያዲስአበባው ተመፃዳቂ የWoke ሬስቶራንት ምን ሊውጠው ነው ታዲያ !!

ለሁሉም ጊዜ አለው ይባል የለ? የነዚህ ጊዜ ግን እጅግ አጠረ
😂😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

free lunch ብሎ ነገር የለም !
ውጤትን ከጠበቅክ ካንተም ደግሞ ይነስም ይብዛም የሚጠበቅ የሆነ ዋጋ መኖሩ ግድ ነው !

Читать полностью…

Asfaw abreha

የሰሞኑ የወያኔ ፉከራና ቀረርቶ አይጣል ነው። አይዟችሁ ያላቸው አንድ ጉልቤ'ማ ሳይኖር አይቀርም !
ይሄንን ሰውዬ እንዴት እንዴት ነው ያደረገው ጃል ? ከመንጰርጰሩ የማጉረጥረጡ 👇

"የሚሰማ ጆሮ ያለው ካለ ይስማ።ሉዓላዊ መሬታችንን ሳናስመልስ አርፈን አንቀመጥም።በሰላም ከተመለሰልን እሰየው ነው።ካልሆነ ግን በሌላም መንገድ ቢሆን ወደ ሉዓላዊ መሬታችን እንገባለን - እናስመልሳለን"
- ዶ/ር ገብረአብ ባርናባስ (የደብረፅዮን አንጃ ወያኔ ማ/ኮ አባል)

Читать полностью…

Asfaw abreha

" ለምን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ተባለ ? "
- የተገንጣዮች የሰሞኑ አጀንዳ

Читать полностью…

Asfaw abreha

እኔ እንኳን "መጨበጫ በሌለውና የመቃናት ተስፋው በተመናመነ ፖለቲካችን" ውስጥ አንዴ ተዘፍቄ የለ?
ሌላው ቢቀር ግን ቢያንስ ባንቺ እፅናናለሁ ።
ደግሞም ..."ልዕልት ተናኘወርቅ ት/ቤት" ልዕልናዋን ዳግም ትጎናፀፋለች - አልጠራጠርም ።
- በርቺ እህት ‼️

Читать полностью…

Asfaw abreha

አያድርስ ነው

ከመጨለፍ ይሰውራችሁ

Читать полностью…

Asfaw abreha

ስካር በመጨረሻዎቹ የስንብት ቀናት 😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

rednote አካውንታችን ነው ።

ወይጉድ እንደግምባቸው መርዘሙ - እንደቻይና ግምብ 😂

https://www.xiaohongshu.com/user/profile/678c30f2000000000d00a8d5?xsec_token=YBamrSDVqatVUov8pbUbPTTK3woVDxXqhRvyGEmZw7HM8=&xsec_source=app_share&xhsshare=CopyLink&appuid=678c30f2000000000d00a8d5&apptime=1737241211&share_id=7e56d19f2f2b4d65a02600aed0c5bb85

Читать полностью…

Asfaw abreha

Reporter Sam Husseini was just physically dragged from Blinken’s briefing. “Why aren’t you at The Hague?” he asked.

Читать полностью…

Asfaw abreha

መልካም በዓል ይሁንላችሁ/ይሁንልን !!

Читать полностью…

Asfaw abreha

መቀሌ ያሻገረለትን ኳስ ማይጨው ተቀብሎ ወደ ጎል ቀየረው 😂😂

የአደመ አንጃው ወያኔ ከመቀሌ ቢሮው ሆኖ ባወጣው መግለጫ ስር በኮመንት የገባው የማይጨው የወያኔ ቢሮ ... " ጥሩ መግለጫ ነው ፣ ህዝብ ከጎናችሁ ነው " ሲል መወድስ አቀረበ !

( Masterba**n 😂)

Читать полностью…

Asfaw abreha

እንኳን  ለብርሃነ ጥምቀቱ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!
***
የከተራና የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳደር የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!!

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች ዘንድ በየዓመቱ የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በዞናችን በሁሉም አካባቢዎች በሚገኙ ከተሞችና ቀበሌዎች ደምቆ ይከበራል።

በተለይም በዞናችን መዲና በሰቲት ሁመራ "ጥምቀትን በተከዜ" በሚል እንደጥንቱ አባቶቻችን ኃይማኖታዊ ሥርዓቱንና ቱውፊቱን ጠብቆ ይከበራል።

በዓሉ እንደወትሮው ሁሉ ማለትም ከከተራ በዓል ጀምሮ ታቦታት ከየ አድባራቱ ወጥተው በሕዝበ ክርስቲያኑ በመዝሙር፣ በሆታና በልልታ ታጅበው በየተዘጋጀላቸው ማደሪያ ቦታ ይሄዳሉ።

በመሆኑም የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል ከወትሮው ለየት ባለ መልኩ ለማክበር ስንዘጋጅ የሚከተለውን መልዕክት በማስተላለፍ ጭምር ነው፦
**

"ዘመን የማይሽረው እውነት፣ የማይናወጥ አማራዊ ማንነት አለን"

የግፍ ዓመታት ያላጠፉት፣ የመከራ ጊዜያት ያላስቀሩት፣ ሐሰተኛ ፍርዶች መደበቅ ያልቻሉት፣ ዘመናት የማያደበዝዙት፣ ሐሰተኛ አንደበቶች፣ ሐሰተኛ ሰነዶች፣ ሐሰተኛ ፈራጆች  ያልቻሉት የጠራ አንድ እውነት፣  የማይናወጠው ጽኑ   አማራዊ ማንነት አለን።

እውነትን የያዘ ጀግንነት፣  ችግር ያልበገረው ጽናት፣ ፈተናን  የሚሻገር  ብልሃት ባለቤቶችም  ነን። ለሐሰተኞች እውነት፣ ለሴረኞች ብልሃት፣ በጉልበት ለሚመጡም ጀግንነት አለን።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሕዝብ በዘመን ስለማትሻር እውነቱ፣ ስለ ጸናች ማንነቱ  ሲል  አያሌ ዋጋ  ከፍሏል።  በከፈለው  ዋጋም የማትሻር አውነቱን ፣ የማትናወጥ ማንነቱን  በእጁ ይዟል።

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሕዝብ አማራዊ ማንነት እና ጽኑ እውነት እንደብርሃን ፈክቶ ይዘልቃል። ማንም ላያደበዝዘው ፀሐይ ወጥቶለታል።

አሁን ያ ሁሉ ጊዜ አልፎ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ አማራ  ሕዝብ በራሱ ልጆች እየተመራ፣ የትግል ፍሬውን ይዞ  በልማት እየተጋ ነው። ለዓመታት ባይታዋር ኾኖ የቆየበት ሃብቱን እያለማ ከራሱ አልፎ  የተከዜ ዘብ ኾኖ ለሚጠብቃት፣ ወሰን እያስከበረ  ለዘመናት ለቆመላት ኢትዮጵያም   ትልቅ አስተዋጽዖ እያበረከተ ነው።

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር በመላው ኢትዮጵያ እና በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ አካባቢው መጥተው እንዲያለሙ ጥሪ ያቀርባል።

ዛሬ ላይ በኩራት እና በክብር ጥሪ ስናቀርብላችሁ፣  ለማንነቱ፣ ለእውነቱ እና ለልማቱ ከማይተኛው ጀግና ሕዝብ  ጋር እንድታለሙ ስንጠራችሁ ማንነታችን እና እውነታችንን ይዘን ነው። በውብ የአማራነት ባሕላችን ፣ በተዋበ ኢትዮጵያዊነታችን የእንግዳ አቀባበል ልንቀበላችሁ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።

ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በግብርና፣ በኢንዱስትሪ ፣ በኢንቨስትመንት፣ በቱሪዝም እና በሌሎች የልማት ዘርፎች የተመቸ አካባቢ ነው። በዞናችን  ማልማት ዕድልም  ጭምር ነው።

ኑ ታታሪ ፣ ብልሕ እና ጀግና ከኾነው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሕዝብ ጋር አብራችሁ አልሙ።  ዞናችን እናንተ እንግዶችን ለማስተናገድ ከመቼውም ጊዜ በላይ ዝግጁ መኾኑን ስንገልጽላችሁ በታላቅ ኩራትና ደስታ ነው።

በድጋሜ እንኳን  ለብርሃነ ጥምቀቱ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

በዓሉ ሰላም የሰፈነበት፣ ፍቅር የነገሰበት፣ አንድነት የጠነከረበት እንዲሆን እየተመኘሁ በዓሉ ስናከብር ለተቸገሩ ወገኖች በመደገፍ እንድናከብር ጥሪዬ አቀርባለሁ።

ዘመን የማይሽረው እውነት፣
የማይናወጥ ማንነት አለን!
ሁሌ ዝግጁ ሁኖ መገኘት!

ጥር 10/2017 ዓ.ም.
ሁመራ፣ አማራ፣ ኢትዮጵያ

አቶ አሸተ ደምለው በአብክመ የወልቃይት ጠገዴ ሰ/ሁመራ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

Читать полностью…

Asfaw abreha

እግረመንገድ
የፈረንሳይና የአሜሪካን ወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች ፉክክር
---------------------
_አንድ Armored vehicle ዳርፉር ውስጥ ታዬ።
_ይህ ወታደራዊ ተሽከርካሪ የሰ/ሱዳኑ RSF በብዛት የሚጠቀማቸው ናቸው።
_ ስለሆነም ከRSF የተገዛ ወይም የተበረከተ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል።
_ የሂመቲ ታጣቂዎች የታጠቁት ይህ ተሽከርካሪ ከUAE የተገኘ ነው።
_ UAE ደግሞ መሳሪያውን ከፈረንሳይ የገዛችው ነው።
_በዳርፉር እየሆነ ያለው ነገር ያሳሰበው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ፈረንሳይ ለUAE በምትሸጠው መሳሪያዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንዲደረግበት ለUN ጥያቄ አቀረበች ።
------------
Moral of the story 👇

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተሰጠውን ተልዕኮ ፈፅሟል። የአሜሪካን ወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች (Military industry complex) የፈረንሳይን ኢንዱስትሪዎች ከአፍሪካ ገበያ ውጪ ለማድረግ የመጀመሪያውን Ground work ጀምረውታል!

Читать полностью…

Asfaw abreha

//ጄ/ል ፍስሃ ማንጁስ በDDR ስም የተሰናበቱ የወያኔ ወታደራዊ አዛዦችን ስምሪትና ተልዕኮ እየሰጠ ወደ ሰራዊታቸው(TDF) እየመለሰ ነው።ኮሎኔል ተስፋይ ኪሮስና ኮሎኔል ሃጎስ ግድይን መጥቀስ ይቻላል // ይላል ይሄ ወንድማችን

የምን ድብብቆሽ ነው ?ሲጀመርስ DDR ብሎ ነገር ከጅምሩ ጀምሮ መሬት ላይ እየሆነ የነበረው ሁሉ "FAKE" አይደል ?
😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

ይህ የቻይና ፖሊስ ህዝቡ ከኪስ አውላቂ ሌቦች ራሱን እንዲጠብቅ ለማንቃት በተሰራ ዶክመንተሪ ላይ ሌባን ሆኖ እያሳየን ነው።
ፖሊስ ከመሆኑ በፊት የቀደመ ስራው ኪስ ማውለቅ ነበር እንዴ ያስብላል ?
ድንዙዙን በሞላ መንትፎ ፈጀው እኮ 😂(😎)

Читать полностью…

Asfaw abreha

አለም በ ''ጌ'' ዎች እየተመራች ነው?
It is not a coincidence

Читать полностью…

Asfaw abreha

ኢትዮጵያ ለነጮቹ አድራ የፈረመችው የፆታ ትምህርት ካሪኩለም አፈር በላው በሉኛ?😂😂😂

//በመጀመሪያው የፕሬዝዳንትነት ቀኔ የtransgender'ን የእብደት ዘመቻ (lunacy ብሎታል) ወዲያውኑ እቋጨዋለሁ //
ትራምፕ

Читать полностью…
Subscribe to a channel