wlkayi | Unsorted

Telegram-канал wlkayi - Asfaw abreha

10124

News

Subscribe to a channel

Asfaw abreha

አሜሪካና አውሮፓ ነጋ ጠባ የሚያሰሙት ጩኸት... 👉 "ኤርትራ ትውጣ"

እንደው ግን ...For the record 👇

// አሸባሪዎችን በትብብር ለመደምሰስ ከሞዛምቢክ መንግስት በቀረበለት ጥሪ መሠረት ወደ ሞዛምቢክ ገብቶ የነበረው የሩዋንዳ ጦር ግዳጁን አጠናቆ ለሌላ የፀረ - ሽብር ዘመቻ ወደ Central Africa republic እያቀና ነው //

- ከአንድ አመት በፊት እነ Reuters እያወደሱ ሲቀባበሉት የነበረ ዜና ነው

Читать полностью…

Asfaw abreha

ለቀልድ ባሰብኩት የሚቃጠልም ይኖራል እኮ !😂
ለማንኛውም ግን የኔ አይደለም ..
የበውቀቱ ስ. ነው

Читать полностью…

Asfaw abreha

አሜሪካ 50 ግዛቶች እንደነበሯት ነበር የማውቀው።
ጊዜው እንዴት ይሮጣል ግን? ከመቼው 54 ደረሱ ?
Sleepy እውነቱን ከሆነ ከ4ቱ መካከል ሁለቱን አዳዲስ ግዛቶች ከአፍሪካ እንደወሰዳቸው እርግጠኛ ሆኜ መገመት እችላለሁ -- ግብፅንና ሱዳንን !!!
😂😂
እስኪ ....Goodnight !

Читать полностью…

Asfaw abreha

"የዳንስ ኤክስፖርት የአፍሪካን ችግር ይቀርፋል" አለማለቱም አንድ ነገር ነው።😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

እዚች ቀደዳ ላይ አሶሽየትድ ፕሬስ አልቻለበትም።አንድ አንቀፅ እንኳን ሳይጨርስ እዛው ላይ እጅከፍንጅ ?
👇
በዚህ ፅሑፉ መግቢያ ላይ "በመንግሥት ቁጥጥር ስር በገቡ የትግራይ ከተሞች ውስጥ ስልክና ኢንተርኔት የለም" አለ።
እዛው ላይ ትንሽ ወረድ ብሎ " በአድዋ ፣ በሽሬ እና በአክሱም የሚኖሩ አንዳንድ ሰዎች ለAP የምስክርነት ቃላቸውን ሰጡ " አይልም ?
😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

"በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ የሰነበተው የሰላም ውይይት በምን ተጠናቀቀ?" ለሚለው ጥያቄ ይህ የዛሬው የመንግስት መግለጫ ፍንጭ የሰጠ ይመስላል!
👇 👇
የትግራይ ሕዝብ ሕወሐት ከጫነበት ቀንበር ነጻ እንዲሆን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መሥዋዕትነት እየከፈለ ነው - የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
******

የመከላከያ ሰራዊቱ መሥዋዕትነት የታሰበውን ግብ እንዲያሳካ የትግራይ ሕዝብ የማይተካ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። የመከላከያ ሠራዊቱን በመንከባከብ፣ ስንቅ በማቀበል፣ ስለተደበቁ ጀሌዎችና የጦር መሣሪያዎች መረጃ በመስጠት፣ መንገድ በመምራት እና አካባቢውን በመጠበቅ የትግራይ ሕዝብ ከሠራዊቱ ጋር ተሰልፏል። ለዚህም መንግሥት ምስጋናውን ያቀርባል።

የትግራይ ሕዝብ ከመከላከያ ሠራዊቱ ጋር ያለው ቅንጅት ሕወሐትን አስደንግጦታል። በዚህም የተነሣ "ምስለኔዎች ሊያስተዳድሩህ እየመጡ ነው" የሚል ውዥንብር እየነዛ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሕወሓት ጋር የታገለው የምስለኔ አስተዳደር እንዲቀር ነው። የምስለኔ አስተዳደርን በክልሎች ላይ እንደገና የዘረጋው ሕወሐት በመሆኑ።

የትግራይ ሕዝብ በራሱ ልጆች እንጂ በማንም ሊተዳደር አይገባም። ፌዴራላዊ ሥርዓቱም ይሄንን አይፈቅድም። ሕወሐትም ይሄንን ያውቃል። ይደብቃል እንጂ። በመሆኑም የትግራይ ሕዝብ የሕወሐትን የምስለኔ ቴአትር፣ በምስለኔነት ለኖረው ለሕወሐት ትቶ፣ ከመከላከያ ሠራዊቱ ጋር የጀመረውን ትብብር እንዲያጠናክር መንግሥት ጥሪውን ያቀርባል።

ጥቅምት 20 ቀን 2015 ዓ.ም
አዲስ አበባ
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

Читать полностью…

Asfaw abreha

በህልም አለም ውስጥ እየኖሩ ካሉት የትግራይ ምሁር ተብዬዎች አንዱ መረሳ ፀሃዬ 👇
//ትግራይ ከኢትዮጵያም ከኤርትራም በላይ ነች። ትግራይ የምስራቅ አፍሪካ የሴኩሪቲና የፖለቲካ software ነች //
_______________

እኔ ደግሞ እሱ የተናገረውን አምኜ ሶፍትዌሩን Playstore ውስጥ ስፈልግ አጣሁት😂😂
(ትዊተር @ኢትዮጵያዊያን)

መልካም ዕለተ ሰንበት!

Читать полностью…

Asfaw abreha

ይሄ ሰውዬ ግን ስንቱን አሳቀቀው ጎበዝ ?
አይይይ ... አልሆነም እንጂ ቢሆንማ ኖሮ በሩጫ ነበር ስለቴን የማገባው 😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

አውስትራሊያ ውስጥ የሚኖር ወ*ያ*ኔ ነው።
ዶ/ር ሃይሌ ይባላል።
"በየትኛውም የአለም ክፍል የሚኖርን ኤርትራዊ ለገደለ እሸልማለሁ" እያለ ነው።

#TPLF lobbyist says "I would give a reward for anyone who kills any Eritrean. It does not matter whether that specific Eritrean is at home, in a coffee shop, in a bar or anywhere else."
#TPLFisaTerroristGroup
#DisarmTPLF
#FreeTigrayfromTPLF

Читать полностью…

Asfaw abreha

የአልመዳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች የሚለብሱትን ዩኒፎርም በማምረት ላይ ተጠምዶ እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም።
ከዚህ በተጨማሪም ወ*ያ*ኔዎቹ በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት ሲፈፅሙ ወታደሩ የለበሰውን ዩኒፎርም እያስወልቁ ሲያከማቹ ነበር።
እኔ በበኩሌ ወ*ያ*ኔ ሁመራን ጥሎ ሲሸሽ ኳጃ በሚባለው የጦር ካምፕ ውስጥ አከማችቶት የነበረውን በርካታ የመከላከያና የፌዴራል ፖሊስ ዩኒፎርሞችን በቦታው ተገኝቼ አይቻለሁኝ።
---
ያም ሆነ ይህ ግን .....
እስኪ ከሁለት ቀናት በፊት የተላለፈውን የትግራይ ቴሌቪዥን ስርጭት ተመልከቱ።
ከተናጋሪው ሰው በስተጀርባ (Background) ምን ተመለከታችሁ?
የኤርትራ ጦር ሰራዊትን (የሻዕቢያን) ዩኒፎርም የለበሰ ሰው ሲያልፍ ይታያል።
አሁን በወ*ያ*ኔ ቁጥጥር ስር ባሉት የትግራይ ከተሞች ውስጥ ያሉት ሚኒሻዎች በሙሉ ሁለት አይነት ዩኒፎርም ይጠቀማሉ።
አንዳንዶቹ ታጣቂዎችና ሚኒሻዎች የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ዩኒፎርምን ይለብሳሉ ፤ሌሎቹ ደግሞ የሻዕቢያን ዩኒፎርም !

መቼም "ለምን ይኼን አደረጉ? " አይባልም አይደል?😎😎

Читать полностью…

Asfaw abreha

Good morning !

በጣሊያን አገር የሚኖሩት ወ/ሮ ገቢያነሽ ተካልኝ ተድላ ግምቱ 150 ሺ የሱዳን ፓውንድ የሆነ ስፒከር በሱዳን ካርቱም ለሚገኘው "ሰላም አማራ መረዳጃ ማህበር " አበርክተዋል።
ማህበሩ ለተደረገለት እርዳታ ምስጋናውን አቅርቧል።

Читать полностью…

Asfaw abreha

ከ3 ቀናት በፊት አንቶኒ ብሊንከን ..
ከኬንያው መሪ ዊሊያም ሩቶ
ከጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ እና
ከደቡብ አፍሪካው የውጪ/ጉ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተገናኝተው አውርተው ነበር።
አንቶኒ ብሊንከን ከሁለቱ ባለስልጣናት ጋር ያደረጉትን የስልክ ልውውጥ በትዊተር ገፃቸው ላይ ሲያሰፍሩ ከዶክተር አቢይ ጋር ስላደረጉት ውይይት ግን ትንፍሽ አላሉም
በተመሳሳይ ደግሞ ከመሪዎች ጋር ስላደረጉት ውይይቶች በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ በማስፈር የሚታወቁት ጠ/ሚ አቢይ ከአንቶኒ ብሊንከን ጋር ስለነበረው የስልክ ውይይት ምንም አላሉም።

👉በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ባለው የሰላም ውይይት ላይ አሜሪካ እየበጠበጠች ነው

Читать полностью…

Asfaw abreha

Putin's joke

A son asks his father:
- Dad, why is it so cold?
- Because Russia attacked Ukraine .
- What does that have to do with us?
- Because we imposed sanctions on the Russians.
- Why?
- To make them miserable.
- Are we Russians?

😁😁

Читать полностью…

Asfaw abreha

"የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ ምዕራባውያን አካላት በኢትዮጵያ ላይ እየተሰራጨ ያለውን የስም ማጥፋት ውሸት ሊታገስ አይችልም"

Читать полностью…

Asfaw abreha

Elon musk's first day in twitter ..be like ☝️
አዲሱ የትዊተር ባለቤት Elon musk አንዳንድ የካምፓኒውን አመራሮች በማባረር ስራውን ጀምሯል!

Читать полностью…

Asfaw abreha

ክንደያ ገብረሂወት እንደልማዱ ሲቀጥፍ እጅ ከፍንጅ ተይዟል 😂
ቦታው በአማራ ክልል ወሎ ውስጥ ሲሆን ባለፈው አመት Sep 15 በ'ወሎ media'
የFB ገፅ ላይ ተለጥፎ ነበር።

Читать полностью…

Asfaw abreha

ስዬ አብርሃ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሰነበተው ውይይት ላይ ለወ*ያ*ኔ የሚጠቅም በጎ ነገር እንደማይጠብቅ ለTMH ተናግሯል።

በነገራችን ላይ ውይይቱ ላይ ከሚሳተፉት የወ*ያ*ኔ ልዑካን መካከል አንደኛው የስዬ አብረሃ ወንድም ነው።
ጣይቱ ሆቴልን ተከራይቶት የነበረው ቱጃር አሰፋ አብርሃ
(ከዝርዝሩ በተራ ቁጥር 7 ላይ)

Читать полностью…

Asfaw abreha

የዛሬው የሃብታሙና የደርምሴ ምንጭ ደግሞ BBC አማርኛው ነው።

ደርምሴማ ዛሬ ሰቅሏል።
"ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ገፅታውን ለመገንባት አስቦ ከቴዲ አፍሮ ጋር ፎቶ ለመነሳት መፈለጉን ቴዲ አፍሮ በተረዳ ጊዜ ቴዲ ላሽ ብሎ ከቦታው ተቀነጠሰ " ብሎ ሲናገር በሰማሁ ጊዜ ደርምሴን ተወዝፎ ለሚያዳምጠው መንጋ አዘንኩለት።

ያም ሆነ ይህ ግን እነ ሃብታሙ ይቺን ከላይ ያለችዋን Copy paste የሆነች ዜና ለመቼ አስበዋት ይሆን ?

Читать полностью…

Asfaw abreha

Fun time ....
#Parody

FOOTAGE : Elon Musk fired Twitter's head of censorship ON AIR !
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

የአለም የምግብ ድርጅት (WFP) ሃላፊው David Beasley በኢትዮጵያ እየተከናወነ ስላለው ስንዴን የማምረት እንቅስቃሴ አወድሶ ትዊት ያደረገውን ስታተስ ደቂቃ ሳይቆይ delete አድርጎታል።
ማን ደውሎለት ይሆን ?

Читать полностью…

Asfaw abreha

በካናዳ ፓርላማ የአለማቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ንዑስ ኮሚቴ ትግራይን በተመለከተ ባዘጋጀው የምስክርነት ቃልን የማዳመጥ መድረክ ላይ የተፈፀመ አስነዋሪ ክስተት👇

ኮሚቴው - በትዊተር አካውንትህ ላይ በትግራይ ህዝብ ላይ ጥላቻንና ስድብን ስታሰራጭ ተመልክተናል።

ጄፍ ፒርስ - እኔ በትግራይ ህዝብ ላይ አንዳችም ጥላቻም ሆነ ስድብ ሰንዝሬ አላውቅም።እኔ የምተቸው ወ*ያ*ኔንና ስራውን ብቻ ነው።

ኮሚቴው - አይ ቆይ ቆይ ...በቃ እንድትናገር አንፈቅድልህም!
____
አለቀ !! ሌላው ቀርቶ ለመጀመሪያዋ ጥያቄ እንኳን ምላሽ እንዳይሰጥ ከለከሉት።
አሜሪካና አውሮፓ የኢትዮጵያውያንንና የደጋፊዎቿን ድምፆች እንዲህ እያፈኑ ባንፃሩ እነሱ የፈለጉትንና የፈጠሩትን ትርክት ከጣራ በላይ እያስጮኹ ዛሬ ድረስ መጥተዋል ።

በግራና በቀኝ ወከባው ቀጥሏል።ወገብን ጠበቅ አድርጎ የሚመጣውን ሴራና ሸፍጥ መጋፈጥ ግድ የሚልበት ጊዜ ላይ ነን።በሌላ የUN የውይይት መድረክ ደግሞ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ነጮቹ ቀድመው የመከሩበትንና ያቀዱትን ሴራ ኢትዮጵያ ላይ ለመፈፀም ተፍ ተፍ እያሉ እንደሆነ ተናግረዋል።

Читать полностью…

Asfaw abreha

እስኪ ...Goodnight !
😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ጨርቋን የጣለች ምስኪን
👇
//እኛ ከአለም የተለየን ፍጡራን ነን ።አንዳንድ ወገኖቼ ትግራይን ከእስራኤል ጋር ስታነፃፅሩ አያለሁ።ይህ ስህተት ነው።እኛ ከእስራኤላውያንም በላይ የተለየን ነን//

ምፅ ....አገር ስጧት እስኪ ይቺን ምስኪን 😂😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

https://www.counterpunch.org/2022/10/28/a-loud-and-clear-lesson-for-ethiopia-and-the-world/

Читать полностью…

Asfaw abreha

https://www.youtube.com/watch?v=cJtzil1mA-Y&feature=share&utm_source=EJGixIgBCJiu2KjB4oSJEQ

Читать полностью…

Asfaw abreha

The state of things in the world soon will depend on Africa Asia and Latin America

Читать полностью…

Asfaw abreha

https://www.youtube.com/watch?v=W34GX6xOvBI&feature=share&utm_source=EJGixIgBCJiu2KjB4oSJEQ

Читать полностью…

Asfaw abreha

ከ54 የአፍሪካ አገራት መካከል ደቡብ አፍሪካ እና ናይጄሪያ ብቻ ለምን ተመረጡ ?

Just curious !

Читать полностью…

Asfaw abreha

የሰላም ውይይቱ እየተካሄደ ያለው ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነው።
በተደጋጋሚ እየተሰማ ያለው ስም ግን የካናዳ ነው።
-ጠ/ሚ አቢይ ከካናዳው ጠ/ሚ ጋ/ር በስልክ ተወያዩ
- ሙሳ ፋኪ ከካናዳው ጠሚ ጋ/ር በስልክ ተወያዩ
- አንቶኒ ብሊንከን ከካናዳው ጠ/ሚ ጋር ተወያዩ
- ዛሬ ደሞ ሙሳ ፋኪ ካናዳ ውስጥ ናቸው

----👇
ለማንኛውም ግን ላለፉት 27+ ዓመታት የወ*ያ*ኔ ባለስልጣናት ልጆችን የጥገኝነት ፕሮሰስ ሲያስፈፅምላቸው የነበረው ሰው ሲሳይ ወልደሚካኤል ይባላል።በ70ዎቹ አጋማሽ አካባቢ ከኢትዮጵያ ወጥቶ በሱዳን ወደ ካናዳ እንደሄደ ይታወቃል።
ካናዳ ከገባ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ፖሊስ ሆኖ ይሰራ ነበር።
አሁን ኦንታርዮ ውስጥ ዳኛ ነው።
ያው መረጃውን ከጠቀመ ያዙት

ከጥቂት ሳምንታት / ወራት በኋላ ስሙ ሊጠቀስ ይችል ይሆናል ብዬ ነው 😂

Читать полностью…

Asfaw abreha

ወ*ያ*ኔ በየቀኑ ለትግራይ ህዝብ የሚያቀርበው የአመፅ ጥሪ ጣሊያን ከ70 አመት በፊት ትግራይ ውስጥ ከአየር ላይ የበተነውን ወረቀት እያነበነበ ነው

Читать полностью…
Subscribe to a channel