Me: I can't download 🚽 without my phone
Friend: game or internet?
Me: twitter
Friend: በdata ነው እንዴ download ምታደርገው? ካርድ ከሌለህ አይወርድልህም?
They say you are what you eat, and my people eat ምላስ, የበግ እና የፍየል ቆለጥ, አንጀት, ሰናፍጭ and አወዜ....
No wonder we are a bunch of dickheads with attitudes
Living my life from one “አረ በስመአም" moment to another “አረ በስመአም” moment
*In ጃሉድ accent
Genuine question, what is the logic behind horoscopes or astrology? If you believe in it, what is your best argument to support it?
Let me know @Wondersoulbot
ቅሌት - ግስ
/ ki.let /
When you “accidentally” send something inappropriate and delete the text from your side and forget to check the “Also delete it from XYZ”
And now you can't do anything but anxiously wait for their reply
ሰላምታ from my Childhood Bedroom
Rainbow Unicorn ነኝ። Potty Humour is having our Sixth, monthly Ask Me Anything (#AMA) session tonight at 8pm (ማታ 2 ሰዓት).
There is something special for tonight's AMA. Come through to find out and come through to chill.
Bring your funny, awkward, annoying, weird, deep, sarcastic... questions with you. I will randomly swing between Real & Sarcastic for the answers, may the odds be in your favor.
I will catch y'all later
A🌈🦄
Sex councler: you have to make your game enjoyable and entertaining.... don't just jump to it ... sex needs a smooth intro....
Me: *later that night* pulling out my dick “...ሆ...ፕ ኢንተርተይመንት....”
*መንጃ ፍቃድ ትምህርት ቤት
Teacher:... እሺ ዛሬ ደሞ በጣም ...በጣም very important ስለሆነው የሞተር ክፍል "ክላክስ" ነው ምንማረው....
Teacher:.... ክላክስን በጣም አስፍላጊ በሆነበት ቦታ ብቻ ነው መጠቀም ያለብን...
ለምሳሌ:
- ወደ ግራ ወይም ወደ ቀኝ ስትዞሩ... ክላክስ ጣል ማድረግ... ፍሬቻ ማንም አያይም
- ፍሬን ስትይዙ.... ክላክስ!
- ነዳጅ ከመስጠታቹ በፊት.... ሁለት ክላክስ!
- ማርሽ ከመቀየራቹ በፊት... ክላክስ!
- ሌላ መኪና ለማሳለፍ.... ክላክስ
- ለመደረብ .... ዘለግ ያለ ክላክስ
- ረዳቱን ለመጥራት... ክላክስ
- ጏደኛቹ ቢሮ በር ላይ ቆማቹ ለመጣራት..... ሞቅ ያለ ክልካስ.... ለምን ካርድ ትጨርሳላቹ?
- የሆነ ያስደስታቹ/ያስከፋቹ ነገር አለ?.... ክላክሱን ሞቅ ማድረግ
- ደብሯቿል? .... ክላክስ!
- ከHospital ሰው መጥራት ከፈለጋቹ.... ረጅም ክላክስ!!!
- ርቧቿል?... ድርብ ክላክስ!
- ፀሎታቹ ዘግይቷል..... ክላክስ!!
- ቡና አልጠጣህም.... ክላክስ!
- ቡና ጠትጠሀል...ክላክስ!
- ቆንጆ ልጅ መንገድ ላይ አይተሀል... ክላክስ!
- ዝናብ ሊዘንብ ነው.... ክላክስ!
- Climate Change አሳስቦሀል? .... ሞቅ ያለ ክላክስ!
- Covid አስጨንቆሀል?..... You know what to do!
እናም ተማሪዎች እንድምታዩት መኪናው ጎማ ባይኖረውም በክላክስ መሄድ ይችላል....
Traffic police: ለምንድነው ከፍጥነት በላይ ምታሽከረክረው...?
Me:.... እንትን.... ሌላ ትራፊክ ጃምቦ ልጋብዝ .... ቁርጥ አዞ.... እየጠበቀኝ ነው... ቆየሁበት.... ለዛ ነው
Traffic police: በል ፈጠን በል.... አጅብሀለው... ተከተልኝ!
Stupidity is as contagious as COVID. Don’t be stupid and sick, we already have enough of those
Читать полностью…እኛ እና እነሱ
ስትዋሸኝ፤ ስዋሽህ
ስትጎዳኝ፤ ስጎዳህ
ስትጠላኝ፤ ስጠላህ
ስትገለኝ፤ስገልህ
ስትቀብረኝ፤ ስቀብርህ
እራሴን ረስቼ፤ ላንተ መልስ ሳስስ
አንተን ሆኜ ቀረው፤ ያንተን ቁስል ሳምስ
ያደረጉንን ስናደርግ፤ የሁኑትን ስንሆን፤
በደልን በበደል፤ ህመምን በህመም
መልሳችን ከሆን፤ የእጃቸውን በእጃችን
ቦታ ተቀያየርን አንጂ፤ ከእነሱ በምን ተሻልን ??
እነሱ እኛ ነን፤ እኛም እነሱን ነን
ከላይ ለሚያየን ሰው
እኛው በዳይ፤ እኛው ተበዳይ ነን
የሰበረን መስበር፤ የወጋንን መውጋት
ያፋረሰን ማፍረስ፤ የጠላንን መጥላት
ያቆሰለን ማቁሰል፤ የገደለን መግደል
ያዋረደንን ማዋረድ፤ ያቀለለንን ማቀለል
ቢሆን ኖሮ መላው፤ መፍትሄው ማበጃው
ያረጉትን ማድረግ ፤ የሆኑትን መሆን
በዚህ ሁሉ ጊዜ፤ የት እና የት በደረስን
©WonderSoul